“3 ይሞታሉ ካልኩት ውስጥ 1 ሞቷል!” ስለ መ/ር ግርማ እውነታውን አፈረጡት! | Ethiopia | Orthodox Church | Memhir Girma

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 6. 11. 2022
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    “3 ይሞታሉ ካልኩት ውስጥ 1 ሞቷል!” ስለ መ/ር ግርማ እውነታውን አፈረጡት! | Ethiopia | Orthodox Church | Memhir Girma
    ÂŹFind us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Komentáře • 921

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Před rokem +101

    ግን አባታችንን መምህር ግርማን ለምን አይተዋቸዉም በማሪያም እኛ እንወዳቸዋለን ለኛ ሲል ያኑርልን አሜን

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +2

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @rahelrahel7877
      @rahelrahel7877 Před rokem

      Indee lamn sirachawu sigalxa uuuuu alu

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 Před rokem

      Esachewin kalanesu businesachew aytofim
      Lelaw demo egan ke tselot hiwetachin lemazebagat endihum ye mwart menfesachewin lenasdeset

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 Před rokem

      እኔም እወዳቸው ነበረ አሁንም አልጠላቸውም መጻሕፍት ቅዱስ ማንበብ ሰጀምር ነፍሴን አዳንኳት ግርማ ጋር ከማለፈልፈው አጋንንት መጻፍ ቅዱስ ላይ የሌለው ነው እሳቸው ጋር እየተሰራ ያላው አጋንንት የመናገር መብት የለውም

  • @mulemule3922
    @mulemule3922 Před rokem +49

    ልብ ይስጠኝ ልብ ይስጦት ፡፡ ሀይማኖቴን እንዳዉቅ ያደረጉኝና ከስጋ አባቴ በላይ የምወዶት አባቴ መምህር ግርማ ወንድም ፈጣሪ የኛን ክፋት ሳይቆጥር እረጅም እድሜ ይስጦቶ በረከቶ ይደርብን ፡፡ ተክለ ሀና

  • @alemayehutsegaye3983
    @alemayehutsegaye3983 Před rokem +22

    መምህር ገብረመስቀል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ በጣም አፍሬቦታለሁ ለአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይፍረድ መምህራን ነን ብላች ድርሳናትና ገድል የማታስተውሉ

  • @rahele564
    @rahele564 Před rokem +16

    መምህር ግርማ አሁንም መዳኒአለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላቸው እቤቴ ሆኜ የሳቸውን ያስተማሩበትና የፈውስ ጵሮግራማቸውን እየተከታተልኩ ተፈውሻለው አንድም ቀን በአካል አግኝቺቸው አላውቅም የእግዚአብሔርን ፍቅር የተረዳሁት በሳቸው ነው የውስጥ ሰላሜን በቃላት አልገልጸውም እባካቹ ባላወቁት ነገር ሀጢያት አይናገሩ መምህር ግርማ እግዚኣብሔር የላከልን እውነተኛ አባታችን ናቸው እሳቸውም ጸበል ሲያጠምቁ ከቤተክርስቲያን ውጪ አጥምቀው አያቁም እግዚኣብሔር ይግለጽሎት አባቴ

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +88

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር ግርማን እሚስደብ እሚተች በዛ ተመሠገን ነው ተሳዳቢ በበዛ ቁጥር የመምህር ግርማን ፀጋ በፀጋ ላይ ትጨምራላቹሁ እንጂ እግዚአብሔር ካሰቀመጣቸው ከፋታ ላይ አታወረዳቹሁም ለእረሱ እግዚአብሔር ልብ ይስጦት በእውነት

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @rahelejigu3365
      @rahelejigu3365 Před rokem

      በደንብ አዳምጡ ማስተዋልን ይስጣችሁ

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      @@Yilmahailu23 ጠንቛይማ ያለዉ ክቡሩን የሰዉ ልጅ አዋርዶ እንደ ከብት ሳር የሚያስግጥሽ አዳራሽ ዉስጥ ያለዉ የጠላት ክፉዉ መንፈስ ነዉ። ሲጠነቁል እያሳያችሁን አይደለም እንዴ?? የአንዱን ገንዘብ ወደ ሌላ የሚያዛዉር የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን።

  • @mulemule3922
    @mulemule3922 Před rokem +294

    እኔ 28 አመቴ ነዉ 27 አመት ሙሉ የተማርኩት ትምህርት የነብስ አባት እንኳን እንድይዝ አላደረገኝም ፡፡ መምህር ግርማን ግን ለአንድ አመት ነዉ የማዉቃቸዉ በአንድ አመት ዉስጥ ግን የነብስ አባት ይዤ ንስሀ ገብቼ ፈጣሪ ከፈቀነ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል እያሰብኩ ነዉ ፡፡ አና በህይወቴ ያላየሁትን ሰላም በዚህ አንድ አመት አግኝቻለሁ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ፡፡ እባካችሁ ለሚሰቃየዉ ህዝብ ብላችሁ ባትደግፉ እንኳን ነቀፌታችሁን አቁሙ ባካችሁ

    • @gudayaschalew6222
      @gudayaschalew6222 Před rokem +24

      አባታችን ጋ ሳይሄዱ በትምህርታቸው ብቻ ከእርኩስ መንፈስ የሚላቀቁ አሉ እነሱንስ ምን ሊሏቸው ነው እባክዎትን ከእሳቸው ላይ ውረዱ

    • @kalkidantaddesse6095
      @kalkidantaddesse6095 Před rokem +8

      እግዚአብሔር ይባርክህ !! ህይወታቸውን የለወጡ ሰወችን ሳይሆን ያልተሳካላቸውን እየመረጡ ማቅረብ አመላቸው ነው።

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 Před rokem +18

      እኔም ፈጣሪ ምስክሬ ነው መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን ካወኩኝ ነው የተቀየርኩኝ አንድ አመት

    • @user-fo8pg7xi3p
      @user-fo8pg7xi3p Před rokem +5

      እብድ ነካ የሚያረገው የጠቋር መጫወቻ ሰው ነው አይ ገብሬ

    • @kokebendale8918
      @kokebendale8918 Před rokem +1

      እኛ እኮ ችግራችን ሰውን ነው የምንከተለው እሳቸውንም ያላቸውን ፀጋ እናረክሳለን ማንም ቢሆን ሊከተል የሚገባው ቤተክርስትያንን ምታዘውን ነው

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 Před rokem +164

    አባታችን መምሕራችን መልአከ መንክራት መምሕር
    ግርማ ወንድሙ ሺ አመት ይኖራሉ ፀጋቸዉ ለ7 ትዉልዳቸዉ ያልፋል !!!

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @user-bs4kc1er2d
      @user-bs4kc1er2d Před rokem

      በስመአብ በይ እንኳን 7 ትዉልድ አይደለም ለራሳቸው የሐቸዉም ሌባ አጭበሪባሪ ናቸው

    • @AlexAlex-pp5no
      @AlexAlex-pp5no Před rokem +2

      A
      M
      E
      N

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před rokem +1

      tew ebakh

    • @fasikamerete8304
      @fasikamerete8304 Před rokem +1

      Amen

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před rokem +67

    እግዚአብሔ በመምህር ግርማላይ አድሮ ብዙ ሰዉ እየተፈወሰ ነዉ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ሺ አመት ይኑሩልን

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před rokem

      ትክክል ማርያምን

  • @enatlulu4258
    @enatlulu4258 Před rokem +34

    እግዚአብሔር ለጠያቅውም ለተጠያቅውም ልቦና ይስጣችው
    ለናንተ መልስ መምለስ እንደ እናተ ልቦና ማጣት ነው
    ለናንተ መጸለይ ብቻነው

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      የነውረትኝነትሽ ጥግ አፍሽን አባቶች ላይ ከፈትሽ አንቺና እንዳንቺ አይነቱ በዝቶ አገር ረከሰች አነቺም ። ነውረኝነቱ በቤተሰብሽ እና በልጆችሽ ላይ ይድረስ የዛኔ ቲንሽ ይገባሻል ። አንቺ ቆሻሻ

    • @heriakostewodros5298
      @heriakostewodros5298 Před rokem

      ewunat new

  • @entrtian
    @entrtian Před rokem +146

    መምህር ግርማ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰዉ መሆናቸዉ እርሶ ሳይሆኑ እግዚአብሔር ያውቃል ዝም ቢሎና አፎትን ባያበላሹና በፀሎት ብጠይቁ መልካም ነዉ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před rokem +3

      እኮ ኧሬ በመድኃኔዓለም እንደው ምን አይነት አባት ናቸው ግን እኚ አባት

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 Před rokem +1

      Bemn aweqshi tkklenia sewu mehunu aba grma atsasachi mexhef qduse kanebebshiw mn ylall meseleshi bemechersahwu gzie bzwuchu besmie ynesalo besmie yfewusalo weyelachu mtketeloachewu ylall mexhef qdus 😥

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      @@sebirna7872 አንቺኮ መናፍቅ ነሽ ስለሆነም ለሉሲፈር ተከታይ መልስ መስጠት እራሱ እግዚአብሔርንና ቅዱሳንን ማሰደብ ስለሆነ ዉጪ ከዚ !!!

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 Před rokem

      @@zeritualemu8784 agzabhier ygesxshi anima kora yalkuni ydngl maryam lji neni aba grman almnbetm mamnewu anatna ljon newu mamnewu yabete yfenda 😜

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem +1

      ​@@yeamanuellej2721 አንቺ ሰው አመለክሽና አንቺ መምህር ግርማን አምላክ ብለሽ ተቀብለሽ ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን ተከተይ ንስሀ ግቢ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem +18

    ለሁሉም እግዚያቤሔር ማልስ አለው ማምህር ግርማን አትኩ

  • @likinashmekonnen3060
    @likinashmekonnen3060 Před rokem +60

    እንደው መቼ ነው እውነት ሚነገረው መምህር በጣም ትልቅ አባታችን ናቸው።እስኪ ከአባታችን ራስ ውረዱ ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ ማለት ሀጢያት ነው? ያሣፍራሉ

  • @tinaetenish4552
    @tinaetenish4552 Před rokem +10

    መምህር ግርማ መልካም አባት ናቸዉ ።እኔ ከሳቸዉ ብዙ መልካምነገር ተምሬአለሁ

  • @user-sd4fs7sb2r
    @user-sd4fs7sb2r Před rokem +12

    መምህርዬ መምህር ግረማ ኧድሜዎት ይርዘምልን አባታችን መምህር ግርማ አሰተማሪያችን ኧምነታችንን ያሳወቁን ለኧኛ የተሰጡን መልካም አባት ኖት ኧድሜ ኧና ፀጋውን ይጨምረሎት ።አጋንንት ጠንቋይ አሰጠንቋይ በተሰጣቸው ፀጋ አባት ነን የምትሎ በቅናት ቀንዴት ተንጫጬ ።

  • @Haimamama123
    @Haimamama123 Před rokem +11

    መላከ መንክራት ግርማ/አባታችን/ ፈጣሪን እንድናውቅ እና ፈርሃ እግዚአብሔር እንዲኖረን አድርገዋል እኔ አሁን መምህር ግርማን አላቃቸውም ትምህርታቸውንን ተከታትየ ግን ሰላም አግኝቻለሁ ለስላሴ ስገዱ ፁሙ ፀልዩ ንስሃ ግቡ ቁረቡ ክምንም በላይ በህይወታቹሁ ፈጣሪን አስቀድሙ የሚል 666ን የሚቃወም አባት ናቸው ፈጣሪ እድሚያቸውን ያርዝምልን

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 Před rokem +55

    መምህር ግርማ መልስ አይሰጡም ምክንያቱም ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ መልስ ለክፉዋች ለቀናተኞች እንደሚሰጥላቸው ስለሚያቁ ። ይቅር ይበላቹ

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      መልስ እንዴት ይሰጣሉ ያደረጉት እኮ ያሳፍራል

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 Před 11 měsĂ­ci

      ​@@daniboy1896ante MN lehun eyalk new Selam new memher girma ante kalhebak kalwededk zm atelm MN akatelk MN anadedek wey gud

  • @hananega1
    @hananega1 Před rokem +113

    መምህር ግርማ ጥሩ ሰው ናቸው።

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

      @@mahi141 በርቺ አድርጌሻለሁ

    • @kebronyonas7107
      @kebronyonas7107 Před rokem +1

      ደብተራ

    • @user-if8fk2ez5p
      @user-if8fk2ez5p Před rokem

      እወ

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@mahi141 ጅል

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +57

    እግዚአብሔር ይማረወት !

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +33

    ፈጣሪ ይቅር ይበለወት አባታችን እኛ የዳነዉ እያለን አልዳናችሁም ይባላል እግዚብሔር ልቦና ይስጠወት ለነገሩ ምድርና ሰማይን የፈጠረ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ማን አመነዉ እዉሩን ሲያበራ ጎባጣዉን ሲያቀና በለጠን ብለዉ ሰቀሉት ፈጣሪ ይቅር ይበልዎት አባታችን በእዉነት ያሳዝናል 🤔🤔🤔🤔⛪⛪⛪⛪⛪መቸም ቢሆን እዉነት ያሸንፋል

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @martamar7172
      @martamar7172 Před rokem

      @@mahi141 አረ ልቦና ይስጣቸው እግዝአቤሔርን ፍሩ ከርሶ አይጠበቅም

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 Před rokem +12

    ምህር ግርማ እግዚአብሔር የሰጣቸዉን ፀጋ ማንም
    ሊከለክላቸዉ የሚችል የለም

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      በምን አወክ እግዚአብሔር እንደሰጣቹው እነ እዬ ጨፌም እግዚአብሔር ነው ፀጋ የሰጣቸው

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 10 měsĂ­ci

      በትክክል የምቀኝነት መንፈስ ነዉ።

  • @user-nt1yz9rk2e
    @user-nt1yz9rk2e Před rokem +14

    እንደ መምህር ግርማ ያለ ሰባኪ አስተማሪ መካሪያለ አባት መቸም በሂወቴ አላየሁም መምህር ምን አሉ ጹሙ ጸልዮ ስገዱ ንስሀ ግቡ ቁረቡ የሚል አባት የለም የልቁንስ አንደ መምህር በሱባየ በለቅሶ በመንበርክ ፈጣሪን ቢጠይቁ የተሰጣቸው ፀጋ ነው እና ደግሞ እኛ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሳንነቃ ብዙ ቆይተናል አሁን ግን ነቅተናል የመናፍትን ስልትና ዘዴ በመምህር አስተምሮ ብዙ አውቀናል ነቅተናል እንጅ እኛ መምህርን በአካል አይተናቸው እንዃ አናውቅም እና እኛ ተጠቀምንባቸው እንጂ አልተጓዳንም መምህርን የሚያስተምሩትን ተቀበልናቸው እንጅ አላመለክናቸውም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @robyohn3206
      @robyohn3206 Před rokem

      እነዚህ አጋንንት ሳቢዎሽ ናቸው ፣ ስራቸው ሲፍርስ እንደዚህ ነው እሚያንገባግባቸው

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před rokem

      እምነታችንን በተግባር እንድንኖረዉ ያስተማሩን ድንቅ አባት ናቸዉ መምህር ግርማ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Před rokem +17

    Memhere Girma is a blessed father end of story.

  • @andyt7703
    @andyt7703 Před rokem +21

    መምህር:ግርማ:እንዴት:መጥፎ:ናቸው:ቀን:በቀን:ለአምላካችን:እሰገዱን:ፀሎት:ቤት:ቤታችን:አሰሩን:ቁረቡ:ብለውን:አስቆሩቡን:

    • @mesilemi
      @mesilemi Před rokem

      መምህር ግርማ በጣም ትልቅ አባት ናቸው መሰገድ መፆም መፀለዬ በቤታችን የፀሎት ቤት እንዲኖረን ያረጉን የሰው ሰም በከንቱ አይጥሩ !!!

  • @almazgeb5740
    @almazgeb5740 Před rokem +29

    እግዚአብሄር ይቅር ይበሉት

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Před rokem +14

    በስመአብወወልድመንፈስቅዱሥ አሀዱአምላክ አሜን ኮመንት ሣነብ ብዙ ሠው ለመምህር ግርማ ያደላ ነው ከእግዛብሄር ሥለሆኑ ነው እሣቸውን የሚጠላ መተተኛ የጠቋር መንፈሥ ማነቆ ያለበት ነው እፅ ነው የሚሉት የት አዩ ትልቅሠው አይደሉ እንዴ መቁጠሪያው ላይነው የሚሉትት በሌላሠው መቁጠሪያ ሢጠቀሙ አላዩም እሺ እኛሥ በቤታችን እየሠገድን እየፀለይን እየፆመን መንፈሡን ማሠር የቻልነውሥ እሣቸውን ባናገኝም እኛ መንፈሡን ማሥለፍለፍም ሆነ ማሠር ችለናል ነቅተናል በእፅ በአብሾ የምታምኑት እርሶ ኖዎት ንሠሀ ይግቡ ይሥገዱ ይፀልዪ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት ከማህበረ ቅዱሣን ጋራ ገደልግቡ የሠውሥም እንዳጠፉ የርሦን ሥም የሚያጠፋ ይላክቦት ዘመድኩን ባለፈው እንዴት እንዳወረደዎት አይተናል ዘመደኩንን ይላክቦት መተተኛ

  • @davedavdo
    @davedavdo Před rokem +13

    እግዚአብሔር እውነቱን ይገልጣል ለዚ ትውልድ እግዚአብሔር አስተዋይ ይላክልን

  • @astertefera2015
    @astertefera2015 Před rokem +8

    አባግርማ ከልባቸው አባት ናቸው ችግር ቢኖር እንካን ፈጣሪ እንጂ ሰው አይደለም ፍርድ የሚሰጠው ልበና ይስጠን እውነትና እውነት እንከተል, እግዚአብሔር የሰጠው ሰው አይነሳውም🙏

  • @habetahabeta354
    @habetahabeta354 Před rokem +11

    መምህር፡ግርማን፡ከእኛ፡ከልጆቻቸው፡ላይ፡እድሜን፡ቀንሶ፡ይስጥልን፡ሺ፡አመት፡ይኑሩ፡ምክንያቱም፡እምነትን፡ከፀጋና፡ከተገለፀ፡ተግባር፡ፍሬ፡፡ጋር፡የተሰጣቸው፡እንቁ፡የዘመናችን፡አባት፡ናቸው፡፡እባካቹሁ፡አደበታቹሁን፡ተቆጣጠሩት፡እዴት፡የሰው፡ህመም፡የማይሰማቹህ፡፡ለእናንተ፡አይነቱ፡ልቦናን፡ይስጥልን፡፡

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @zinashtefera8291
    @zinashtefera8291 Před rokem +17

    እግዚያብሔር ይገሰፅዎት የቅናት መንፈሰ ያለቦት ይመሰላል ይልቅሰ ሰለራሰዋት ይፀልዩ ክፉ መንፈሰ ሳይኖርቦት አይቀርም ለመምህር ግነርማ እረጅም እድሜ ጤና እግዚያብሔር ይሰጥልን.

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před rokem +18

    ኸረ ተከበሩ መምህር ግርማ ምኖ ጋ ደረሱ ዝም ብለዋል እሳቸው በሚሊዮን የምንቆጠር በሳቸው የተጠቀምን አለን በቃ ጥቅማችንን እኛ እናውቃለን እግዚያብሔር የሰጠውን ፀጋ ማንም ሊቀማ አይችልም ኸረ የእምዬን ወደ አብዬ ሆናችሁብን እኮ

  • @bereketay55
    @bereketay55 Před rokem +2

    እግዝኣብሄር ኣምላክ እንደ ኣባታችን መምህር ግርማ ያብዛል።

  • @eskedaryimer159
    @eskedaryimer159 Před rokem +4

    ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅር ይበለን አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን

  • @romandagnachew5118
    @romandagnachew5118 Před rokem +11

    አብዝቶ ይቅር ይበሎት ትንሹ ደሀ ትልቁን ደሀ አይወደውም ይባላል እደዚሁ እደተገፋፋችሁ እርሥ በራሣችሁ ያሣዝናል እሣቸው እግዚያብሄር የሠጣቸው ጸጋነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před rokem

      ትክክል በመጀመሪያ አንተ ማነህ

  • @zewditubekele31
    @zewditubekele31 Před rokem +17

    የሐይማኖት አባት ፖለቲካ ውስጥ ምን ይሠራል? ፈጣሪ ልብ ይስጥዎ

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 Před rokem

      እኚ ሰውዬ ትንሽ ይቀላቅላሉ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před rokem +15

    መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን የቅናት መንፈስ የተመታ ይሁን 😮😮 እኔ ውዳሴ ማርያም እንኳን ማንበብ የጀመርኩት በመምህር ነው ❤️❤️አንቱ ሰውዬ ተውን እስቲ እግዚኦ

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před rokem +33

    ቢታገዱም መተተኞችን እንዴት እንደምንዋጋ ስላስተማሩን እናቅበታለን ይብላኝ ለመተተኞች ዲያብሎስ ላሰለጥናችሁ

    • @merd24
      @merd24 Před rokem

      #ተከታይ_ሁላ
      እስኪ እግዚአብሔርን ለመከተል ሞክሩ !

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      ​​@@merd24 አዉቆ የተኛ ቢቁሰቅሱት አይነቃም አሉ። እኛ መቸ ነዉ ሰዉ ያመለክነዉ?? ወንጌል አንብብ 2 ጥቅስ ይዘህ አታደንቁረን። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀዋርያቱ ይህንን ስልጣን እንደ ሰጣቸዉ እንኳን አታዉቁም ። በስሜ አጋንንትን አዉጡ ሽባንም አቅኑ ወዘተ, ብሎ አልነገረንም?? ታዲያ መምህር ግርማ መቼ ነዉ በራሴ ስልጣን አጋንንትን አወጣለሁ ያሉት?? ጠላት እርር ድብን ቢልም እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ይሄንን ፀጋ ስለሰጣቸዉ እናንተና ይሄ መተተኛ መናፍቅ ሽማግሌ እርር በሉ እንጂ ምንም አታመጡም። ምንም ።

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 Před rokem +5

    ይቅር ይበለወት።ነገን የሚያውቃት እርሱ ራሱ እግዚአይሄር ብቻ እና ብቻ ነው።ምዕመናን ታየኝ አቃዠኝ ህልም አየሁ ከሚሉት ሰዋች ራሳችሁን ጠብቁ።

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @ovehavnes5811
    @ovehavnes5811 Před rokem +7

    Our father memher Girma is the gift of God for us. Those WHO are against are Metetegnoch, gelous and work with the Evil. God bless memher Girma and vis whole FAMILIE.

  • @user-ff3vv6xs9y
    @user-ff3vv6xs9y Před rokem +6

    እሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አባታችን እንደው መምህር ግርማ ችግር እንኳን ቢኖርባቸው አቅርበው ስህተታቸውን ነግረው ይገስፅዋቸዋል እንጂ እንዲህ በሚዲያ ላይ እንዲህ የጥላቻ ወሬ እንደው ምን ሊጠቅም ምንም ይሁኑ ለሳቸው መርማሪ ከላይ አለ እሱ ይመርምራቸው እርሶንስ እንዴት ብለን እንመናት ግን እንደ አባት ከእናንተ ምን እንማር ለዚህ እኮ ነው አምላክም አልለመን ያለው መምህር ግርማን ግን ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Před rokem +13

    መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እርስዎን ግን እግዚአብሔር የልቦናዎን አይን ያብራልዎት።

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      አንቺ ነውረኛ ሰው አምላኪ ክርስቶስን ተከተይ ሰው አትከተይ መተተኞች ከቤተክርስቲያን ትወጣላቹ በቅርቡ

  • @-helenhairsalon1573
    @-helenhairsalon1573 Před rokem +32

    እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንዳሳቡትም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃልን።
    እግዚአብሔር የመረጠውን ህዝብ አይጥልም መምህር ግርማ ለዚህ ህዝብ በዚህ ዘመን የተመረጡ የተቀቡ አባት ናቸው እርስዎ ፍጣሪን በፀሎት ይጠይቁ ስለህዝቡ ይፀልዩ እንጂ በሀሰት እና በቅናት በድፍረት አይናገሩ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል::

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      Memihir Girma new yetekebew ?
      Debitera new 😂

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      ​@@sweetman5249 መናፍቅ ዉጪ ከዚ "ያ በላይ ከኢ"ክክክክክክክክክ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      @@zeritualemu8784 Zeritu Menafik christosin tito tawula, mutan yemiyamelik new .
      Yilik teret teretun titesh getan Ende gill adagn adirgesh tekebeyi…

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      @@sweetman5249 ኧረ ባክሽን ሂጂና ሳርሽን ጋጪ ያንቺ ቦታ እሱ ነዉ። አዉሬዉ የነገሰብሽ የሉተር ስሪት። የትኛዉ ወንጌል ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ነዉ የሚለዉ?? መጤ የሉተር መንፈስ እግዚአብሔርንና ማደሪያዉን ቅዱሳንንም የሚሳደብ የሚወጋ የአዳራሹ የአዉሬዉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      @@zeritualemu8784 Benegerachin lay sew yemiyamelkew bichegnaw Haymanot ye Ethiopia orthodox new. Teklehaymanot sew neber amiliko ayigebewum. Inde orthodox haymanot Luther ayimelekim simum teterito ayawukim. Yaw Anchi Teklehaymanot silemitamelki sew Hulum Mutanin yemiyamelik yimesilishal. Leba enat lijiwan ataminim aydel yemibalew ? 😂. Ke Taot amiliko wuchi . Ye mutan menfes amiliko yibikash Ehite .
      Getan tekebeyi…

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Před rokem +9

    ጌታ ሆይ ለኝህ ሰዉዬ ልብ ሰጥልን😥😥😥😥

    • @abew8788
      @abew8788 Před rokem

      Amen amen amen!!!

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      ገና ነሽ እሙ ቀስ ብለሽ እደጊ የለመድሽው እዬ ጨፌ ጋር ሔደሽ መረገጥ ነው

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      ​@@abew8788 ምኑ ገብቶ አሜን እውርን እውር እንዴት ይመራዋል

  • @biniyamkasse3960
    @biniyamkasse3960 Před rokem +11

    አይ እርስዎ እኔ አንድ ነገር ገባኝ አንድን እውነተኛ ሰው ሀሰተኛ የሚል ሰው እርሱ ሀሰተኛ መሆኑ ነው

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +3

    በስምአብ ወወልድ አድ አምላክ አሜን አባታችን ስናይሁት ሁለት ፀጉር ያወጡነሁት ግን በጣም የወረደ ንግግር ስለመምህር ግርማ የተናገሩን ለሳቸዉ ክብርነዉ ለርስወግን ዉርዴት ነዉ እዴ መምህር ግርማ የያዙት መስቀል እጅ እፅ አይደለም እራስሁትን ይመርምሩ ፀጋሁት እደተነጠቀነዉ የምረዳዉ እኔ ምክንያቱም ስለ መምህር ግርማ የተናገሩት ዉሸት እግዚኦ የመምህር ግርማ እድሜን ያርዝምልን እዉነት አትቀርም እኔ ትናት በተለያየ ሀፅያት ዉስጥ ነበርኩ ግን በሳቸዉ ትምህርት እኔም ቤተሰቦቸም ለስጋዉ ደሞ በቅተናል ታዳ ይሔ እፅነዉ እዉነት እመቤቴ ትፍረድ እኔ እርስወን መናገር አልችልም ምእመን ነኝ ልቦና ይስጥሁት የወረደ ጭቅላት እህ መቁሰል ቅናት

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před rokem +3

    መምህር ግርማን ሺ ኣመት ይኑሩልን ባቲቲ ደሞ እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቹ መጥፎ መጥፎ ትወዳላቹ

  • @girumalemu710
    @girumalemu710 Před rokem +89

    መምሀር ግርማ በጣም ንጹህ ሰው ናቸው ከእ/ር የተሠጠ ጸጋን ማንም መንጠቅ አይችልም.......

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před rokem

      nitshinan yemiawuk egziabher bcha yet ayeh

    • @girumalemu710
      @girumalemu710 Před rokem +1

      @@misganabere6115 አባ ግርማን ትጠላቸዋለህ ማለት ነው።በዚህ ዘመን ትውልድ ውስጥ እንደዚህ አይነት አባቶች ማግኘት አያስደንቅህም።እ/ር የመረጣቸው አባት መሆናቸውን አልጠራጠርም።ከዚህ በላይ ንጽህና መንድን ነው?እኔ እና አንተማ...ተወዉ።

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před rokem

      @@girumalemu710 አልጠላቸውም ነገር ግን የሚሰሩት ስራ ትክክል አይደለም ስራቸውን ነው የተቃወምሁት ቤተክርስቲያንን የሰይጣን አደባባይ አድርገውታል፤ሰይጣንን ኢንትርቪው ሲያደርጉ ጭራሽ አስጠላኝ ለዚያው ጭራሽ በትርጉም፤ቅባ ቅዱስ እያሉ ይሸጣሉ ይሄ ደግሞ ምንፈስ ቅዱስን ማራከስ ጭምር ነው የእግዚአብሔር አገልግሎት በገንዘብ መሸቀጥ እረ ስንቱ ለወደፊት ይገለጥልሃል እስከዚያ ደግፋቸው እኔም እቃወማቸዋለሁ እውነቱን እግዚአብሔር በጊዜው ይገልፀዋል፡፡

    • @girumalemu710
      @girumalemu710 Před rokem

      @@misganabere6115 አዎ ወንድሜ በርግጥ እውነትን አምኖ ለመቀበል በጣም ይመራል ..ክርስቶስ ያን ያክል ተአምር እያደረገ ካመነው ይልቅ የተቃወመው፣ የወገረው ይበልጥ የለምን!ሀዋርያቶችንስ ማን ተቀበላቸው ተሳደዱ ተወገሩ እንጅ!ቅዱስ ጳውሎስንሥ ማን አመነው።ሌላውን ትተኸው ወላድተ አምላክን አለም እንደት ነው የሚወዛገብባት።ስጋ የተጫናት ህይወት የመንፈስቅዱሥን ሀይል እና ምንነት ለመረዳት ይከብዳትል።የድንግል ልጅ ማስተዋላችን እና ሚሥጥራትን ይገለፅልን።ሥለሀሳብህ አመሠግናለሁ ወንድሜ።------

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +1

      ወንድሜ የኣምላክ ስም ተቆርጦ ኣይጻፍም።

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Před rokem +10

    ስለ እውነት ነው የምለው በኮሜንት መስጫው ላይ ወንድም እህቶቼ የምሰጡት የአባታችን መምህር ግርማ ምስክርነት እጅጉኑ ያስደስታል፡ የማይሳደብ ታጋሽና መንፈሳዊ ልጆችን ላፈሩት መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቸው!!

  • @aselefechkabede3415
    @aselefechkabede3415 Před rokem +16

    እርሶ እራሶ በእፁ ሰለሚሰሩ በደንብ ስራውን ያውቁታል

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @hiwotyifru8749
    @hiwotyifru8749 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 Před rokem +38

    መልካሙን ክፉ ክፉውን መልካም ለሚሉ ወዮላቸው። ኢሳ 5:20 ልብ ይስጠን አባ ገብረመስቀል። እርሶ በጸሎት ለምን አይጠይቁም።

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      አረ ለራስህ ልብ ግዛ ድድብናህ አባትክ ላይ አፍህን መክፈት ለራስክ ልብ የለህም ። እኛ ደስስስስስስስ ብሎናል

    • @heriakostewodros5298
      @heriakostewodros5298 Před rokem

      ewunat new

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před rokem +6

    ደጋሚና አሥደጋሚ በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ከምድሪቱ ላይ ሃይሉ የደቀቀ ጉልበቱ የተመታ ሥምሪቱም ድካም ብቻ ውጤት አልባ ይሁን።!!!!!አሜን።

    • @abew8788
      @abew8788 Před rokem

      Amen amen amen!!!

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před rokem

      ክቡሩን የሰዉ ልጅ አዋርዶ እንደ ከብት ሳር የሚያስግጠዉን የአዉሬዉ መንፈስስ ለምን አትረግሚዉም????? ክክክክክክክክ

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምናደርገውን አናቅም እና ይቅር በለን 😭😭😭😭 እውነቱን ፈራጅ መድኃኒዓለም ብቻ ነው ለብር ብላቹህ የሰውን ክብር አትንኩ አባታችን ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ፀጋ ነው ።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @solomonsol4767
    @solomonsol4767 Před rokem +13

    ፋኖ ገብረመስቀል እግዛብሔር ይቅር ይቦሎት

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před rokem

      ደምህ ፊን ይበል አንተ የቁልቋል ቅማል አሁን ከፋኖጋ ምን ያገናኘዋል ዳቢሎሥ

  • @assefamebiratu540
    @assefamebiratu540 Před rokem +5

    መላክ መክራት ግርማ ወንድሙ ለእግዛብሄር:ስገዱ ፀልዩ :ፁሙ ቁረቡ ማለት ምኑ ነው ጥፋቱ .እምታወሩት ሲጠፋችሁ በአባታችን አትምጡ .

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před rokem +1

    እግዛኣብሔር ይገሰፅ የቅናት መንፈሰ

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před rokem +10

    Jealousy is very dangerous and I could hear that jealousy within the voice and him. This girl has agenda for her targeting my Maher girma Wyndham .

  • @luelalem2797
    @luelalem2797 Před rokem +16

    ከእኒህ ሰውየ ላይ ጠቋር ሰይጣን አለ።100% እርግጠኛ ነኝ።

    • @derebegidey3077
      @derebegidey3077 Před rokem +1

      ይቅር ይበለኝ እኔም ጠርጥሬለው ትንቢት የሚያሳይ፣ ግረማ ሞገስ፣ ቅናት እነዘህ የጦቋር በህርይ ናቸው

    • @nunubetty9153
      @nunubetty9153 Před rokem

      እባካቹ Dr. Abi lay yalewin nigerun ena enitseliyilet

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před rokem +21

    መምሀር ግርማ በጣም ንጹህ ሰው ናችው እግዚአብሔር ይትብክችሁ

  • @tarikualambaboyoutubechann6795

    መምህር ግርማ በትክክል እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ መምህር ናቸው ይቅር ይበሎት

  • @melakumekuria3290
    @melakumekuria3290 Před rokem +14

    መምህር ግርማ በዚህ ትዉልድ ላይ የያዙትን ኃላፊነት ማንም ስላልያዘ እና መያዝ ስለማይችል ነዉ ይሄ ሁሉ ጫጫታ የበዛዉ።

  • @gashawbezadiress7671
    @gashawbezadiress7671 Před rokem +9

    በጣም የምታሳዝኑ አወዛጋቢ ናችሁ

  • @derebegidey3077
    @derebegidey3077 Před rokem +11

    እባክህ መምህር ተስፋዬ ይህንን ቪድዮ ተመለከተውና መለስ ስጥበት
    እንዴት ስለ አብሾ በጎነት ሲወራ ሰለ ፈውስ አገልግሎት ዕጽ ነው ሊሉ ቻሉ እባካችሁ videoን share አርጋችሁ ወደ መ/ምህር ተስፋዬ አድርስሉኝ

    • @gonisyoutube2132
      @gonisyoutube2132 Před rokem +1

      እውነት ብለሀል ራሳቸው በአብሾ ነውኮ እየቀባጠሩ ያሉት ቅሌታቸው እግዚአብሔር ያጋልፃቸው

    • @yohageb7169
      @yohageb7169 Před rokem

      Ye memher girma video 82 B , yekaheno ,ke 47 dekika men eyale new sle abesho

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Před rokem +1

    አባታችን መድሀኒአለም ይቅር ይበለን መምህሩችኖን
    መምህር ግርማ ቡዝወችን የጠፋንዉ ወደ እግዚአብሔር የመለሱ መልካም እረኛ ናቸዉ ለቤተ ክርስተያን እና ለሕዝ ልዩ ናቸው ለአባታቸኘ እግዚአብሔር እረጅም ይስጥልን

  • @Rahel567
    @Rahel567 Před rokem +7

    He calls himself a Messenger from god but he talks about Memhir Girma. This is so sad 😢 Abatachin memher girma sile kiristna yastemarun Egziabher edme ena tsega yistilin ❤

  • @user-je9no6sf8j
    @user-je9no6sf8j Před rokem +7

    አረ አሁን እንኳን ይፈሩና ይቀመጡ ከቀባጠሩት ውስጥ አንድም የሆነ የለም።

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před rokem +15

    ኧረ ተው አባ ትልቅ አባት እኮ ኖት ስንት ምስጊን ሰው አለ አታሳስቷአቸው እግዚአብሔርን ፍሩ አሁን እናተን ምን እንበላችሁ አሁንስ በዛ ጭራሽ

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@mahi141 ትቆምሪለሽ አደል መንጋ😂😂

  • @hilinaworkneh9350
    @hilinaworkneh9350 Před rokem +4

    Member gerema abatachen 100000000000000000000000000 ameti yenegesuline leyikun siwedotttttttttt🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem

    መምህር ግርማ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው ከአምላክ የተሰጡን በረከታችን ናቸው ያነቁን አባታችን ናቸው ስግደት እኛየለመድነው በአመት አንዴነው በፋሲካግዜ ነው አባታችን ያስተማሩት ያምልኮት የፀሎት ቤት ክፈቱ ፁሙ ፀልዮ ብለውነው ያስተማሩት አባታችን እድሜፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መዳን የምንፈልግ የታሰርን አለን የዘመኔ ተክልዮ ሃዋርያ መምህር ኑሩልን እርሶ በተሰጦት ፀጋ ያገልግሉ ይቅርታ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před rokem +7

    ሰውን እየተከተላችሁ፣ ጎራ ለይታችሁ የምትናቆሩ የእግዚአብሔርን ኃይል ዘንግታችኋልና እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ። መ/ር ግርማ ባሕታዊ ገ/መስቀል እያላችሁ አትሳቱ። ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርቲያናችን የምታስተምረውን በእምነት በፅናት መከተል ያዋጣናል።

    • @azebtaffesse4776
      @azebtaffesse4776 Před rokem

      Yayenewin enmesekeralen ! Nothing wrong with that . He actually attacking us not memhir Girma .

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Před rokem +12

    ከመምህር ግርማ ላይ እጃችሁን አንሱ
    መምህር ግርማ እዉነተኛ ሰው ናቸው 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💗💗

  • @hanizewude4936
    @hanizewude4936 Před rokem +9

    ይይይይይቅር የበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ አሳሳች

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před rokem +7

    እኔ ማንንም ደግፌ ማንንም አልነቅፍም አባቶችንም ለመንቀፍ አቅሙም ሞራሉም የለኝ ነገር ግን አባ ግርማ አስማተኛ ከተባሉ ሌሎቹ ምን ይባላሉ ??ጥያቄ ነው ? ማለት ለእግዚአብሔር ስገዱ ፀልዩ ፁሙ በእምነታቹህ ፅኑ የሚሉት አስማተኛ መተተኛ ካልን ታዲያ ወጌልን ማነው የሚሰብክልን ኧረ ተዉ ግራ ተጋብታቹህ ግራ አታጋቡን😭

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před rokem

      ይህ ተራ ወሬ ለመምህር ግረማ ጥንካሬን ይሰጣቸዋል። የሚዋረዱት እንደነዚህ አይነቱ ተራ ባህታዊ ባዮች ናቸው። መንቀፍ አለብን ።ክፉዎችን ክፉ ማለት በእግዚአብሄርም ሀጢያት የለውም።

  • @sarayoutube4678
    @sarayoutube4678 Před rokem +5

    እኝህ ኣባት ምነው ኣበዙት እግዚኣቢሔር ይገስጻችሁ ከመላእከ መምህር ግርማ ወንድሙ ራስ ወረድ በሉ

  • @yeshilove9429
    @yeshilove9429 Před rokem +11

    ጋዜጠኛዋ እራሱ ትገርማለች ነብይ አደረገቻቸዉ😅አንዱ ባንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ አንደኛዉ ሀሰተኛ ነብይ እራሳቸዉ መሆናቸዉን ረስተዋል ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před rokem +1

    እንደ መምህር ግርማ ብዙነፍሳትን ከጥፋት የነጠቀ ወደ እግዚአብሔር ያቀረበ አስተማሪ የለም ። እግዚአብሔር እድሜአቸዉን ያርዝምልን ።

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem

    ከእርስዎ በላይ እጽ የሰራም የሚሰራም የለም
    በሐሰት ከመግደልም አይመለሱም እጅዎትን ያንሱ ከሳቸው ላይ❗❗ግፈኛ ነዎት እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃዎት❗❗🕊🇪🇹

  • @betelhemdagnachewzewde9736
    @betelhemdagnachewzewde9736 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እርስዎን በልጅነት አይምሮየ ደብረ ማርቆስ መጠው ምን ያህል ህዝብን ያሳስቱ እንደነበር አረሳውም ዛሬም እዛው ላይ ነዎት ።

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 Před rokem +3

    ልቦና ይስጣቹ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    አቤት ቅናት እኚህ ሰው ጉድ እኮ ነው ምን ድን ነው እያሉን ያሉት ባህታዊ ገብረመስቀል እርስዎ ስለመናፍስ ስራ ምን ም አያውቁም እውቀቱም የሎትም ምእመናኑ የተጠቃበትን ምንድነው የተጨነቀበት ብለው ፀሎት አድርገው ያገኙት ነበር በመረጃው ይማሩ ካልገባዎት ይማሩ ነበር መላከ መንክራት በመረጃ አስተምረውናል እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ በተግባር ያስተማሩ አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የወንጌል አርበኛ እጅግ እናመሰግናለን

  • @NT-ex7ny
    @NT-ex7ny Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ አሰተውሉ እውነትን የሚናገሩ አለም ይጥላቸዋል ትክክለኛ ወንጌልን መማርና በተግባር መኖር ሰው መከተል አይደለም መምህር ግርማ ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንጂ እናንተ እንደምታቦኩት አይደሉም ጠማማ ትውልድ የአፍህን ፍሬ ትበላለህ አስተውል እውነቱን ለማወቅ ንስሐ ግባ ተምበርከክ ስገድ እጅህን ወደ እግዚአብሔር ዘርጋ በኢየሱስ ክርስቶስ ማህተም ታተም ጸልይ ያኔ እውነቱን ታውቃለህ እግዚአብሔር ይማረን

  • @bettyamen684
    @bettyamen684 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠዎት,,,, ውሸታም

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Před rokem +9

    አንተ ጠንቋይ ነህ በፊት እወድህ ነበር አሁን ግን ጠንቋይ መሆንህን አመንኩ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህር ግርማ ይስጥልኝ

    • @khtt8663
      @khtt8663 Před rokem

      Lantem regimesme ysteh

  • @bizuneshameha8991
    @bizuneshameha8991 Před rokem

    እግዚያብሔር ይገሰፅዎት የቅናት መንፈሰ ያለቦት ይመሰላል

  • @tamyalewgobezie5493
    @tamyalewgobezie5493 Před rokem +6

    ታሳፍራላችሁ በእውነት።

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 Před rokem +20

    እርስዎም ያው ኖት ከተማ ቁጭ ብላችሁ ዜና እየሰማችሁ ትንቢት ትላላችሁ ። የእውነት ትንቢት ያለው መናኞች ጋ ነው እናንተ እኮ አለማዊ ናችሁ ከሚስታችሁ ጋር እያደራችሁ የምን ትንቢት ነው የምታወሩት አለማዊ ህይወት እየኖራችሁ ው

    • @user-kz6qn2bc1m
      @user-kz6qn2bc1m Před rokem +1

      ሚስታቸው የለችም

    • @user-je7qq5he2u
      @user-je7qq5he2u Před rokem +1

      እረ ባለቤታቸው ስዊድን ነው የምትኖረው😂

    • @abyudelyakem6449
      @abyudelyakem6449 Před rokem

      @@user-je7qq5he2u 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

    • @tesfamichaelmengesha1150
      @tesfamichaelmengesha1150 Před rokem

      መምህር ግርማም ሚስት አላቸው

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před rokem +2

    በሰው ፀጋ አትቅኑ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቁረቡ አጋንንትን የሚያስገቡትን ተቃወሙ ከአባ ግርማ ላይ አይናችሁን ንቀሉ

  • @mamsisay
    @mamsisay Před rokem +2

    መምህር ግርማ ምርጥ አባት ናቸው የእርሶን እግዚአብሔር ይወቅ ሙአርት ከማን ይነገራል?

  • @mikiyasdereje4119
    @mikiyasdereje4119 Před rokem +5

    ግን አያፍሩም እኔ ብቻ ነኝ ፃድቅ እግዚአብሔር የሜያናግረኝ ንፁህ ሰው የተመረጥኩኝ ሌላው ግን በእፅ ነው የሚሰራው ማለት....መጨረሻወት አያምርም ግን እርግጠኛ ነን የሚጠነቁሉበት የጠቋር አጋንት መምህር ግርማ ያወጣሎታል እድሜ ይስጠን ብቻ.......ቅናቱን ግን በልክ አድርጉት ሀ ሰ ተ ኛ ነብያት

    • @mahi141
      @mahi141 Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗😘

  • @netsihailu4846
    @netsihailu4846 Před rokem +3

    እግዚኦ ይቅር ይበልዎት ሚስት ያለዉ ባህታዊ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem

    እግዞኦ ፣እንደው ፣ልቦና ፣እና ፣ማስተዋል ፣ይስጣችሁ ፣ንፁሀንን ፣አባቱቻችንን፣የምትቃወመው ፣፣🤔🤔😥😥

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እባታችን እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን ለዘመናት በዳቢሎስ የማሰቃየው ህዝብ እየተፈወስን ነው ከውድ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የወንጌል አርበኛ ናቸው ካባታችን ራስ ላይ ውረዱ እንደውም ወደ እሳቸው ሂዱና እራሰዎትን መርምሩ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před rokem +4

    የኛ ቲቪ አትወርዱ ትጎዳላችሁ ተመልካች ታጣላችሁ ዝም ብላችሁ እየለቃቀማችሁ ቪዲዮ አትስሩ

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 Před rokem +6

    እኔ መምሕር ግርማን ለመሳደብ ወይም እኩል እንደናንተ ማለትም መምሕር ትጉሗን መተተኛ ናቸው ለማለት በሙሉ ሀይሌ ተዘጋጅቻለሁ: ምላሴንም ሞርጃለው አፌንም አሞጥምጫለሁ ግን አንድም ይሔ ነው የምለው ምክንያት አልሰጣቹኝም እባካቹ ጥሩ የሆነ ምክንያት ወዲ በሉልኝ:: አሊያ ግን መተተኛውና ተንኮለኛው ያው እርሶ ኖት ማለት ነው ለቃሌ ይቅርታ እላለው:: እኔን ግን መምሕር ግርማን ለማማት ምክንያት አጥሁኝ

  • @michaelhabte773
    @michaelhabte773 Před 16 dny

    አባቶች በጣም በጣም አዘንኩባቹ በሚይዲያ ተቀምጣቹ እርስ በእርሰ መተታተቻቹን ለምን አታቆሙም አረ ተው እነዚ አባት ትልቅ አባት ናቸው የድሮ አባቶቻችን ሚጠቀሙትን እና ሚኖሩበትን ትክክለኛ ትምህርት ነው ያስተማሩን ለምን ሁላቻሁም አባቶች ሱባኤ አትገቡብ የመሰላቹን ከመናገር ወይ ስምንተኛ ሺ እውነትም ፍቅርና እውነት የጠፍበት ዘመን አቤቱ ጌታዬ ማረን !!

  • @frehiwotassefa6159
    @frehiwotassefa6159 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማን ስትስድቡ ለእሳቸው ክብር ለእናንተ ለከሀዲወች ውድቀት ሰለሆነ አይገርምም እንኳን መምህር ግርማ መድኃኒእለም ክርስቶስ እንኳን ተሰድቦአል ።

  • @tsigegeremedhn5464
    @tsigegeremedhn5464 Před rokem +8

    እኔ ግን እነዚ ሰውዮው ደብተራ ነዉ ይመሰለኝ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před rokem +3

    አቤት ይቅር ይበላችሁ የሰው ክፋቱ😢 እኔስ መምህር ግርማ 💗

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před rokem

      አንቺን ይቅር ይበልሽ ። ተመሳስላቹ ገብታቹ ገና ትነቀላላቹ ሰው አምላኪ ሳይሆን ክርስቶስን ተከተይ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይማረወት ወዘተ በፀጉረወት ልክ ፈጣሪ ይፍረድ ከመምህር ግርማ ላይ ይዉረዱ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 2 měsĂ­ci

    መላክ መንክራት ማመህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን❤

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před rokem +8

    መምህር ግርማ መቼም እኔ ፈወስኩኝ ብለው አያውቁም። በዩትዩብ በመታየቱ በክፉ መንፈስ ከታሰሩት ሰዎች ፍቺ ተነስተው፣ ለሌላው የሚሰጡት ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው።