"በ4ቀን አንዴ ነበር የምበላው" በገዛ እናቷ ለማመን የሚከብድ ግፍ የደረሰባት ሴት! | seifu on ebs | Addis Miraf

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 55

  • @user-jo2wb3py2r
    @user-jo2wb3py2r Před 22 dny +5

    እህቴ አይዞሽ ቤተሰቦችሽ ተይዘዉ ነዉ የሚሄዱበት ቦታ እርኩስ መንፈስ ስላለ ፍቅር ነዉ የሚነሳዉ ፀሎት አርጊ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 21 dnem +3

    እናትዋጠንቆይ አምላኪ ስለሆነች ቤቱ ፍቅር ያጣው እውነት ሰይጣን አምላኪወች ኢትዮጵያውያም እንድህ ነው የጎዶት

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el Před 22 dny +5

    ፈጣሪ እናት አባትሽ ነው ሰው ምን ያረግልሻል

    • @JasikaJasika-vn8el
      @JasikaJasika-vn8el Před 22 dny

      በልጅነትሽ ያረገጅሽ ሳያንስ ምን ያረግልሻል ተያቸው

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 Před 15 dny

    አይዞሽ የሁሉ አባት እና እናት የሆነ መድኃኔዓለም አለልሽ። ልበ አምላክ ዳዊት በመዝሙሩ"እናት እና አባቴ ትተውኛል እግዚአብሔር ግን አነሳኝ።"ይላል እና ተጽናኚ እህቴ። እኔም እንደ አንቺ ነኝ። ብናገር ማንም ስለማያምነኝ ዝም ብዬ በሆዴ ይዤ እስከ አሁን እድሜዬ ድረስ አለሁኝ። በአገራችን አንድ የሚባል አባባል አለ። እሱም "የእናት እና የውሃ መጥፎ የለም።" የሚል ነው። ይህ ግን ፍጹም ስህተት ነው። የአንቺ ከእኔ የሚለየው በእናትሽ በኩል ብቻ መሆኑ ነው። የእኔ በሁለቱም ማለትም በእናትም በአባትም በኩል ነው።

  • @azebg328
    @azebg328 Před 16 dny

    ጠንከር በይ አዲስ ሕይወት ጀምሪ ተቀየሪ አለዛ ልጆችሽም እንዳንች እንዳይሆኑ
    ፀልይ ፀልይ ፀሎት ታላቅ ሐይል አለዉ

  • @azebg328
    @azebg328 Před 16 dny

    አታልቅሽ እባክሽ እንዴት ነዉ ልጆችሽን የምታሳድጊ የሰዉ ታሪክ ይቅርብሽ ጠንክሪ

  • @user-qs6my3fb9w
    @user-qs6my3fb9w Před 16 dny +2

    እህት አይዞሽ የእናት ክፉ ዬለም ይባላል ግን በጣም ብዙ ሞልቷል እኔም እንዳቺው ነኝ የእናት ክፉ ማሃን ትሁን ለልጅ ስቃይ ከምትሆን

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 22 dny +4

    አይዞሽ እህቴ እነሱም ወደዉ አይመስለኝም ሰይጣን ተቆጣጥሯቸዉ ነው ፀበል ተጠመቂ ፈልገዉሽ ይመጣሉ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 8 dny +1

    የኔ እናት አይዞሽ

  • @MesayMesay21-go2ot
    @MesayMesay21-go2ot Před 13 dny

    አይዞሽ እህቴ እንዳንቺ አይነት ታሪክ ያለው ሰው ያለዉ እንደዉም በቅርብ በሚዲያ ወጥታ የተናገረች ቤተሰቦቿ ምግብ ስለማይሰጦት ውሻቸው ስጋዐእየጎተተ እያመጣ የመገባት በገዛ ዘመዶቿዐበተደጋጋሚ የተደፈረችና ለምትነግረዉ ያጣች አንቺ እናትሽ ብቻ ናት እሷ አባቷም ጭምር ነው እሚጠላት ከሶዐብዙ ትማርያለሽ እንደምንም አግኛትደ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Před 21 dnem +2

    ،እህቴ አይዞሽ ይሄ ሁሉ መከራ የደርሰብሽ የጠቁያ ትዛዝ ነው ልጃችሁን ግደሉ ስለሚባሉ ነው ለመግደል ስለሚፈሩ በነገር አገብግበው. ለመግደል ነው.

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 13 dny

    አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለልሽ እናትሽ ብድር ይግባት የኛዎች እናመሱግናለን በርቱ ሰው ስሜታዊ ሲሆን ሶፍት ሊኖራችሁ ይገባል

  • @shewayenegash9556
    @shewayenegash9556 Před 22 dny +6

    አይዞሽ እየሱስ አለ
    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 21 dnem +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር እውነተኛ ደኛ ነዉ ነገ ሊላ ቀን ነዉ ታርክሽ ይቀየራል

  • @alexLove-io6xt
    @alexLove-io6xt Před 18 dny

    እህቴ በጣም በጣም አሳዛኝ ነዉ ይሄን መሸከም ቢከብድም እንባን የሚጠርግ ያዘኑትን የሚወድ መጠጊያና መጠለያ ለሆነዉ ለመዳኔያለም እና ላዛኝቱ ለእመቤታችን በዚህ በተሰበረ ልብሽ ልክ ልጅ እያለሽ እናትሽ ለምትሄድበት መንፈስ እደለመሽዉ ተበርከከኪ እንባሽንም ቁስልሽንም ያደርቃል እርግጠኛ ሁኝ ይሄን ነገር እደደዉል ተጠቀሚበት እሱ ሲያደርግልሽ አንች የምታስቢዉ ትንሽ ነዉ እባክሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 22 dny +1

    እውነትሽን ነው ስላም ከሌለ ምግብ አያጉዋጋም

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 Před 21 dnem +1

    አታልቅሽ አይንሽ የጠፋል አሁን ማሰብ ያለብሽ ለልጆችሽ ነው

  • @qiaoxiao8267
    @qiaoxiao8267 Před 13 dny

    አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ይሄም ያልፋል አይዞሽ

  • @user-pq8gy4dq2u
    @user-pq8gy4dq2u Před 21 dnem +1

    😭💔የኔ,እናት,አጀቴን,በላሽው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይ ይርዳሽ እህት በእውት አሳዛኝ ታሪኪ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 22 dny +1

    ፈጣሪ አለሽ አይዞሽ

  • @emebetwoldekidan3810
    @emebetwoldekidan3810 Před 22 dny

    Ayi , yezer kotet . Tena yemisetew egziabiher new .niseha gibi , jebena sini kebet asochi . May God bless your life .

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 22 dny +4

    ቴቡሉላይምንግዜምእንደዚህአይነትፕሮግራምስታቀርብሶፍትአዘጋጂከይቅርታጋር

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 22 dny +1

    ሶፍት ጠርጴዛላይ አታጥፉ
    የኔ እናት አይዞሺ በጣምነው የሚያስለቅሰው 😭😭😭😭😭😭😭 አብሬሺነው ያላቀስኩት ኦፎፎፎፎፎፎፎፎፎፎ

    • @abebekebede7910
      @abebekebede7910 Před 21 dnem

      እኔ ልንገርሽ አንዳንድ እናት ጨካኝ ናት እገ/ር ይመስገን ልጆች አሉሽ ብቸኛ አይደለሽም
      ሁለተኛ ስለናትሽ አታውሪ ልጆችሽንና ባለቤትሽን አስቢ እሽ

    • @abebekebede7910
      @abebekebede7910 Před 21 dnem

      🎉ፈጣሪ አለ ባክሽ ምንም አይምሰልሽ ጤናሽን አግኝተሽ
      ገንዘብ ሲኖርሽ እናትሽ ትመጣለች ያላንቺ ልጅ የለኝም ትላለች አሁን ተያት

    • @helanhelan50
      @helanhelan50 Před 21 dnem

      @@abebekebede7910 ቢኖርሺም ባይኖርሺም እናት እደዚህ አትሆንምኮ ምን አልባት አልወለደቻት እደሆነ ብቻ በጣም አሳዝናኛለች

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 Před 21 dnem

    አየዞሽ እግዚአብሔር አለሽ እንኳን ልጅ ወለድሽ ለምን በሰው አታስጠይቄቸውም

  • @shewayeteka8124
    @shewayeteka8124 Před 12 dny

    የጤና መድን ብትገባ የተሻለ ህክምና ታገኛለች ሌለውን እርደታ ቢጠየቅለት ?

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Před 22 dny +1

    ምንጊዜም ጠረጴዛችሁ ላይ ናፕኪን አስቀምጡ ከሌላችሁ ማዳበሪያ አኑሩ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 22 dny +1

    ዩቱበሮችን ገንዘብ ሰብስቡ በሏቸዉ አሁን ሶፍት መግዛት አቅቷችሁ ነው?

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 22 dny +1

    አይዞሽየኔእህትእግዚሃብሄርአለልሽከእናትከአባትምእምበልጥየፈጠረሽአምላክአለልሽምንአይነትጭካኔነውግንለዛውምበወላጅእናትእሄጤነኛአይመስሉኝምልጃቸውንእዲጠሉየሚያደርግየዲያቢሎስአሰራርነውእምጫወትባቸውፈጣሪከላያቸውላይይምታውወደውአይመስለኝም

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 Před 21 dnem

    Bewenet Tenankegne Ayzosh Ehte 😢😢😢😢😢😢

  • @mimidemeke5144
    @mimidemeke5144 Před 22 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Před 21 dnem +1

    እንዲህ የሚያደርግሽ ክፋ መንፈስ እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር አሁንም መምህር ተስፋዬጋ ሂጂ እናትሽም ወደው አይደለም ክፉ መንፈስ ነው ስለዚህ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ

  • @user-ni8vr1ho3o
    @user-ni8vr1ho3o Před 22 dny +1

    እፍ

  • @user-ni8vr1ho3o
    @user-ni8vr1ho3o Před 22 dny +1

    የት ላግኝሽ❤

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 Před 22 dny

      መጨረሻው ላይ ስልክ ቁጥር አካውንት አለ

  • @user-bw2md1ti6u
    @user-bw2md1ti6u Před 22 dny +2

    እናትሽ መሆኗን አረጋግጠሻል?

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před 21 dnem

    ተያቸው ገንዘብ ሲያዩ ይመጣሉ

  • @MuluworkAdalu
    @MuluworkAdalu Před 21 dnem +1

    Anchor kosct baye ylfale blegocsh tylflshl

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 22 dny

    ምንአይነትቤተሰብነውግንእንደዚህአይነትነገርምአልእንዴፈጣሪልብይስጣቸው

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 Před 21 dnem

    Gazexangoha dagimo kaafohaa atakorice

  • @fraolwendmshet
    @fraolwendmshet Před 20 dny

    Ye Huruta enat edezih ataregimmm lemetawek feligesh Sim atatifi maferiya awikishalew ye Boru sefer lij aferkubish gorebet enkuan ede Enat hono new yemiyasadigut ye Huruta enatoch demo ye hurutan wiha new yegemaa yalishiw 😂😂😂 wishet ye Huruta enatoch edezih ayaregum gorebet irasu yastemiral wiiyyy maferiya 😂😂😂😢😢😂😂😂

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 Před 21 dnem

    So what is the point of telling this story to the public? This is between your Family and yourself? Zemed yeleshem? Why didn't you run away? Mdre alkash, le CZcams santim felegachu atbetbetun

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před 21 dnem

    አባትሽ ከሌላ ነው የወለዱሽ
    እናትሽን አሳየኝ በይው

  • @user-pq8gy4dq2u
    @user-pq8gy4dq2u Před 21 dnem

    😭💔የኔ,እናት,አጀቴን,በላሽው

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před 22 dny +1

    ከኔ ቢተሰቦች ጋር ይመሳሰላል ታሪኩ

    • @AlemTadesse-eg9pb
      @AlemTadesse-eg9pb Před 17 dny

      አባቴ ባይኖር ለኔም ይሄ ነበር ሚ ገጥመኝ