ስለ 2016 የባሕታዊ ገ/መስቀል ትንቢቶች | ስለ ባለስልጣናቱ አስደንጋጭ መረጃ | የጳጳሳቱ ክፍፍል እና የተሰማው አስፈሪ ትንቢት | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2023
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

Komentáře • 198

  • @user-il4lu2bn2r
    @user-il4lu2bn2r Před 10 měsíci +4

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን በርቱ በእናንተ ፀሎት ነው ያለንው ፀልዪልን አባታች

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 11 měsíci +3

    እግዛብሄር ቸር ነው ቸር አመት ያርግልን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 11 měsíci +4

    እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለን እየሆነብንን ያለውን ታውቃለህና በቃ በለን😭😭😭

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 11 měsíci +5

    አቤቱ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅርታ እና ምህረቱን አውርድልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před 11 měsíci

      Betekirisitiyan tollt mihilalayi new yemitadiree

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 11 měsíci +3

    እግዚኦ ማህርነክርስ😭😭😭🤲🤲🤲

  • @anso523
    @anso523 Před 11 měsíci +9

    የአገሪቱ መከራዎች እነዚህ ናቸው እሚያሳዝነው ጋዜጠኛ ነን ባዬቹ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 11 měsíci +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭🤲🤲🤲

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Před 11 měsíci +2

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ከተገፋው ጋር ነው ድል ለገፋው ህዝብ

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 Před 11 měsíci +6

    የአግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና አንድም ነገር ያሉት ሲደርስ አላየሁም

    • @etheth9843
      @etheth9843 Před 11 měsíci +2

      እሳቸው ብለው ያልሆነ የለም

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 Před 11 měsíci +2

      ምንም የተሳካ የለም ከተናገሩት

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 11 měsíci +1

    አግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አባከህ ማረን ይቅር በለን

  • @babitkd1
    @babitkd1 Před 3 dny

    አባ እኔ ከድሮ ጀምሮ ፕሮግራምዎትን እከተላለሁ አንድ ጠብ ያለነገር ዬለም ሁሉ እዬሆነ ስለሆነ ረዥም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ክፉ አይንካዎት።

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Před 3 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ለበደላችንና ለሀጢአታችን ሁሉ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ ማረን መተላለፋችንን ሁሉ ደምስስልን አገራችንን ኢትዮጵያን ታደግልን ሰላምን አውርድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያድነን🙏🌾🌾

  • @addisharegewoinmengesha3816
    @addisharegewoinmengesha3816 Před 11 měsíci +11

    እኒህ ሰው እኮ 2015 መስከረም ላይ ብልጽግና ወድቆ ነጻ እንወጣለን ብለው ነበር 😂😂😂 ጭራሽ አሁን ደሞ 2016 የመከራ ዘመን ይሉናል እንዴ 😂😂😂 እሱ ይቅር ይበለን

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 11 měsíci +2

      እኔም እየገረመኝ ነዉ😢😢

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 11 měsíci +3

      ኪኪኪኪኪ እኔ ደሞ ግርም የሚለኝ የሱ እግዚአብሔር ማን ይሆን ሁሌም ይነግረዋል ። ምንም ነገር አይገለጥለትም እኮ ልክ እንደ እኛ ዩቱዩብ ላይ ቁጭ ብሎ ዜና እያየ ትንቢት ይተነብያል ወይ ጉድ አንዳንዱ ታድሎ ብላ ብሎ ያዝለታል ። ለሁሉም አንፈራም ቤተክርስትያናችን እንደነዚህ አይነቶቹን በፍጹም እዳናምን እንዳንሰማ አዛናለች ። እሱም ባይናገር ከጦርነቱ መጠንከር አኳያ እኛ እናውቀዋለን ። መንግስት ሰላም እንዲሰፍን ፍላጎት ካለው ሰላም ይሆናል አከተመ

    • @user-hl7vo2lt9mBement
      @user-hl7vo2lt9mBement Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ኩመት

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 Před 11 měsíci

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሐሰተኛ ነብያት በቃቹ በልልን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 11 měsíci +10

    ሀሌታዎች ግን ሰሞኑን በሰላም ነዉ???

    • @Asther567
      @Asther567 Před 11 měsíci

      Alemesak alchalkum

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo Před 11 měsíci

      ጨልለዋል!!

    • @user-bw7lb8bu1s
      @user-bw7lb8bu1s Před 10 měsíci

      ይህን።ሽማግሌ። ልክነብርር።ማስስገባት።ይይህማኣት።ያወራ።እሱኮ።ፈጣሪነኝ።ማለትነው።የቀረው

  • @alemalemepstsheyayele9746
    @alemalemepstsheyayele9746 Před 10 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎኑሩልን ።

  • @natikassa491
    @natikassa491 Před 11 měsíci +8

    ደኅና ነገር ማቅረብ ከከበዳችሁ ቢያንስ ለምታቀርቡት ርዕስ ተጠንቀቁለት !

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 11 měsíci

    Ameeen..... እግዚአብሔር ይርዳን

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Před 11 měsíci +2

    የእስራኤሉ ንጉስ የድንግል ልጅ ይማረን
    በጥጋበኞች እኛ ድሀዎች አለቅን።

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 Před 11 měsíci

    ሀሌታዎች በርቱ በርቱልን እንደናተ ልበ ሰፊ ሰው ያሻግራል አባታችንን ከሚመጣው መአት የኛን ሳይሆንን እሱ ስለመረጣቸው ቁዱሳንንና ፃድቃን ሰማዕታት ከሁሉም በበለጠ ስለእማምላክ ወላዲት አምላክ ይቅር ብሎ ይማረን በቃቹ ይበለን አሜንን

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 Před 10 měsíci +2

    የሐይማኖተ አባት መልካም ነገር ማስተማር ሲገባ በሕዝብና በሀገር ላይ ሽብርና መዓት ማዉረድ ተገቢ አይደለም። እኔ ከኢሕአደገ ጀምሮ አዉቃቸዋለሁ እንኳን ተንቢታቸዉ የሚያስተምሩት በአማኞች ዘንድ ልብ ዉስጥ አይገባም።አኔ የ2014 እና የ2015 ትንቢታቸወን ሰምቼ አንዳችም የሆነ ነገር የለም። እምነትን ላልተገባ ነገር ማዋል ኦርኩሰት ነወ። እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎ። ሰላም ለኢትዮጵያ !!!

    • @tsigeredaadmassu5286
      @tsigeredaadmassu5286 Před 9 měsíci

      በተገላቢጦሽ እንደውም ያሉት ጠቅላላ ትክክል ነው ተፈፅሟልም የግል ጉዳይ ካለህ እዛው ራስህን ቻል ያልበላህን አትከክ እንደውም ሽብር እየፈጠረ ያለው ወንበር ላይ ያለው የኦሮሙማው ደም ጠጪ አጋንንት አብይ አመድ እና ግብርአበሮቹ ናቸው እኝህ አባት ሳይሆኑ!!! እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድ አጋንንቶቹን ያጥፋልን🙏🙏💚💛❤!!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 11 měsíci +6

    እንዲህ ከጌታችን ጋር መነጋገር ቀላል ነገር ሆነ ማለት ነው ስለፈለግነዉ ነገር የሚናገረው ጌታ የት ላይ ነው ግን???

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 11 měsíci +2

    አባቶቼ ሆይ እባካቹህ ቤተክርስትያናችን ታደጉልን እኛንም ከመጠላለፍ እንድንድን መከፋፈልን አንዲቆምልን እባካቹህ ስሙ ስሙ የተባላቹህትን በፍጥነት አድርጉ ተለመኑን 🤲🤲😭😭😭

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 11 měsíci

    ✞ አቤቱ እንደቸርነትሕ እንጂ እንደበደላችን አይሑን!!!እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!
    በስተምዕራብ ፀሐይን ጨረቃ ጋርዳት ዛሬ ነሐሴ 26/2015 ሊነጋ ሲል በሕልሜ አየሑ!!!"አቤቱ ይቅር በለን!!!ማረን!!!በቃችሑ በለን!!!ፍቅርና ሰላምሕን ስጠን!!!ፍፁም የፈጣሪን አምልኮ በልባችን ነግሶ፥የጥበቡን ሑሉ መጀመሪያ አንተን በፍፁም አክብሮትና አምልኮት ፈርተን ከክፉ ሑሉ እንድንቆጠብ አግዘን!!!በንስሐ እንድንታጠብ ልቦናችንን አብራልን፥ቆሸሽነልና እጠበን!!!አቤቱ ይቅር በለን!!!✞

  • @user-mk2tq8ty6b
    @user-mk2tq8ty6b Před 11 měsíci +8

    He is not Bahitawi

  • @redi_tube
    @redi_tube Před 11 měsíci +7

    አይ እናንተ ከዛሬ 4 አመት በፊት 2013 እና 2014 እጅግ መጥፎ ጊዜ እንደሆና 2015 የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው ቴወድሮስ ይነግሳል የባህታውያን ትንቢት ነው እያለችሁ ስታናፍሱ ይሄው 2016 ገባን እኔ ድሮም የተረዳሁት ፍላጎታችሁን ለመሳካት ኢትዮጵያን እንደምታውኳት ነበር

  • @MSTube86021
    @MSTube86021 Před 11 měsíci +11

    እስካሁን ትክክለኛ ትንቢት የተናገሩት አባ አምሀ ኢየሱስ ብቻ ናቸው።ይሄ ሰውየ ጨምሮ ሌሎይ በሀይማኖት ስም እየዋሹ ነው።

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ይገስፅህ አንተ ጠንቓይ ዘመንህን በሙሉ በውሸት በደርግ ዘመንም እየዋሸህ ነበረ አሁንም ጥንቖላና ማርት እግዚአብሔር ፕገስፃችሁ።

  • @user-rc2sx2kp5n
    @user-rc2sx2kp5n Před 10 měsíci +2

    ይሄ መልክት የሚመለከተው አካል ብቻ ነው የማይመለከታችሁ አስተያየት መስጠት አይጠበቅባችሁም ፈጣሪ መልካሙን አመት ያምጣልን🙏

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 11 měsíci +3

    ጦረነት አልናፈቀንም ሰላም ነዉ
    የምንፈልገዉ

  • @habibitubee
    @habibitubee Před 11 měsíci +6

    ይህ ቻናል ለካስ ኮተት ነው ሚያቀርበው የረባ መስሎኝ ሰብክራይብ አርጌ ተሸውጄ ነበር ትሽ

    • @Ambassel
      @Ambassel Před 11 měsíci

      እየመረጥክ መስማት ነው ዝም ብለህ ኡኡ አይደብርም?ሰውን ማክበር ግዴታ ነው!

    • @habibitubee
      @habibitubee Před 11 měsíci

      @@Ambassel 💩💩💩💩

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo Před 11 měsíci +1

      ዝገቶች ናቸው

  • @selammrs5933
    @selammrs5933 Před 10 měsíci

    Werad shimagelaa ansmahim

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před 9 měsíci

    🌹🙏🙏🙏

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 Před 11 měsíci +4

    ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ እኒህን ሰው አውቃቸዋለሁ። መጀመሪያ ባህታዊ ነኝ ይሉ ነበር ፀጉራቸውን አስረዝመው። ቀጥለው ሚስት አግብተው መጡ 90ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ፤ ስማቸውንም ከባህታዊ ወደ ሊ/ትጉሃን ቀየሩ። ይሁን ግዴለም ይህ የሰው ባህሪ ነው፤ ግን ለምን ሁሌ ክፉ ነገር እንደሚተነብዩ ይገርመኛል። እንዴት ሰው በራሱ ህዝብ ላይ ሟርት በየአመቱ ይናገራል? ሃይ ባይ እንዴት ይጠፋል?

  • @yene321
    @yene321 Před 11 měsíci +4

    man new bahetawi yadergew er eyemrtachehu akerbu kulekule eyehedachehu new

  • @ZelealemSiltanu
    @ZelealemSiltanu Před 11 měsíci +1

    እውነት በል ቤልሆር የተነጋገርከው አገረችንን አትረብሹ እራ እንኑርበት ሐይማኖተችሁን ንግሩን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Před 11 měsíci

    Here we are again God is the saviour

  • @meriarif1833
    @meriarif1833 Před 11 měsíci +3

    I don't know why this CZcams channel brings this opportunistic and decisive person to the audience is beyond me. The production manager needs to find content that can be constructive to our people.

  • @yonastube19
    @yonastube19 Před 11 měsíci

    የከተማው ባህታዊ🎉😊

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 11 měsíci +2

    እኝህ ሰዉዬ ግን ከምራቸዉ ነዉ ? ማርያም ታየች ብለዉ አልነበረም 25 አመት በፊት?🫢

    • @sarasarita835
      @sarasarita835 Před 11 měsíci

      እያሉ ያሉቱ ስለ ሰላም እንፀልይ እንፁም ነው

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo Před 11 měsíci +1

    እኝህ ሰውዬ, ጀማነሽ ምትባል የኤልያስ ተከታይ ነኝ የምትለዋ እህተማሪያም ነኝ የምትለውን የሚያሳርፍ ልን መዓት ባያወሩብን!

  • @alamdereba8999
    @alamdereba8999 Před 11 měsíci

    😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @AbrihamBruki
    @AbrihamBruki Před 5 měsíci

    Abetu yikrta argln😭😭😭😭😭

  • @RahelAlelegn-fh1jj
    @RahelAlelegn-fh1jj Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @redi_tube
    @redi_tube Před 11 měsíci +2

    አላዋጣቸሁ ሲል ደብረ ሊባኖስ ሊሌላ ሴራ ልደግሱ ነው ወጣቱን አስጨረሳችሁት በባዶ ተስፋ ተንኮላችሁን አላህ ያጥፋባችሁ

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene Před 3 měsíci +1

    14:40

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 11 měsíci

    ልቦና ይስጣችሁ ሚዲያውም ስውየውም

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy Před 9 měsíci

    Hi😊😅😮😢❤

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Před 11 měsíci +5

    2015 ሰላም ይሆናል፣ ፫ የታወቁ ሰዎች ይሞታሉ ሲሉ አልነለረም እንዴ? አሁን ደግሞ ጭራሽ 2016ን ከመአት ጨመሩት። በቃ ምንም አይበሉ እግዚአብሔር ከአማራ - ፋኖ ጋር መዓቱን አጋንንትን ለማጥፋት እየለወጠው ነው። በ3 አመት እድሜዬ ነው መገለየጀመረልኝ ያሉት ሁሉ 40 አመት ሙሉ አልሰራም ሙከራው ከዚህ በኃላ ይቅርብዎ ብሶት ላይ ያለን ህዝብ በከንቱ ትንቢተኛ ነኝ እያሉ አያወናብዱን።

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 Před 11 měsíci

      ኧረ ዘመድኩን በቀለ ባለፈው አመት ትሞታለህ ብለውት ነበር። ብቸኛወ ባለሚስት ባህታዊ ። ወራዳ

    • @JesusChrist-xc9jd
      @JesusChrist-xc9jd Před 11 měsíci

      @@marukebede4433 በጣም ያሳዝናሉ ምን አደረጋቸው እውነት በተናገረ? እግዚአብሔር ልጉኩም ይሄ ገያል እንጅ ዋጋን ይሰጣል።

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 11 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @terytill3652
      @terytill3652 Před 11 měsíci

      ልቦናሽን እግዛብሄርይመልስልሽ ሰው አታምልኪ እስቲ ፀልይበት ውዴ እህቴ በናትሽ አትሰልቺኝ 😍

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před 11 měsíci +5

    ማንም አይሳደብ የተናገሩትን ቃል በቃል እውነትነቱን እንመርምር

  • @dedeere
    @dedeere Před 8 měsíci

    የተማሩት ታስረዋል 😢😢

  • @user-wg5jk8sq9z
    @user-wg5jk8sq9z Před 11 měsíci +1

    እኝህ ሰው ያገቡ የወለዱ ናቸው። ከቶ እንዴት ነው ባህታዊ የሚባሉ?

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 11 měsíci +2

    I will believe him when it happens.

  • @user-rl6qq3uv6e
    @user-rl6qq3uv6e Před 10 měsíci

    8:❤Seleclaa

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel Před 11 měsíci

    Gin eske mechi new mekeraw are gita hoy ebakih dreslin

  • @user-df6id8xi5b
    @user-df6id8xi5b Před 10 měsíci +1

    መወጋገዙ ባልከፋ የከፋው የትግራይ ቁዱስ ያርየድ መዝሙር ከምንዘምር ሰይጣን እናምልክ ሰይጣን አምልኩ ማለት እሚያስጣለው እሚያሳዝነው።

  • @wondifrawworkneh2041
    @wondifrawworkneh2041 Před 11 měsíci +30

    እኒህ ሰው ከ2014 ዓም በህዋላ በኢትዮጵያ ሰላም ይነግሳል ብለው አልነበር እንደ? ለመሆኑ ሜዲያውስ ምን ይጠቅመዋል? እርሳቸውስ ለምን ይጠነቁላሉ በሃይማኖት ስም ለምን ይህን ያደርጋሉ?

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 11 měsíci +5

      አንደ አንተ አይነት አይገባዉም ምከንያቱም ሀይማኖት ምግባር ስላሌለህ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 11 měsíci

      😂😂😂

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 Před 11 měsíci +7

      እኔም ግራ ይገባኛል ካሉት ምንም የደረሰ የለም

    • @terytill3652
      @terytill3652 Před 11 měsíci +1

      @@MSTube86021🤣🤣🤣🤣🤣you absolutely right ወሬኛ ነው

    • @user-je8on2nf2x
      @user-je8on2nf2x Před 11 měsíci +4

      ትንቢት የሰው ልጆችን እንዲመለሱ ካልተመለስን ሊፈጸምብን መሆኑን መረዳት አለብህ እንጂ ትችት ዋጋ የለውም

  • @samiasfaw5642
    @samiasfaw5642 Před 11 měsíci

    I am really confused..........

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 11 měsíci +2

    ሀሌታዎች ይሄ ሰውዬ እኮ ደንበኛ መናፍስት ጠሪ ጠንቋይ እኮ ነው ዘመድኩን ታሪኩን በሙሉ ዘርግፎታል በመጀመሪያ ጀርባውን በደንብ ማጥናት ነበረባችሁ በዛ ላይ የዝሙት ሱሰኛ ነው ትንቢት ይላል እንዴ ከጴንጤዎች እየቀዳ በበኩሌ ይሄን ሰውዬ አልቀበለውም ማፊያ ቡድን ነው

  • @gabigebreal7620
    @gabigebreal7620 Před 11 měsíci

    YETUNN MENGISIT NEW YEMIAWERUT ???

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 11 měsíci +1

    በአሁኑ ጊዜ ትክክለኛ ነብይ የለም።ገንዘብ እያመለኩ ለፈጣሪ መገዛት አይቻልም።ባለፈው አመት 2015 ዓ.ም እኚህ ሰው መልካም ዘመን ነው ብለው ነበረ።ግና የሆነውንና የሚሆነውን እያያችሁት ነው።

  • @Asther567
    @Asther567 Před 11 měsíci

    Gashiye sewko gehanem yemigebaw band be egziabher lij balemamenu genet yemigebaw endihu be and liju bemamenu bicha new deha habtam balesiltani tera sew silehonu aydelem hulun yikir yemil ye eyesus dem ale kamenubet lezelalem yadinal

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 Před 11 měsíci

    Ahun yalew mengisit mikir ayisemam

  • @gabigebreal7620
    @gabigebreal7620 Před 11 měsíci

    Yihen sewuye "SHORT MEMORIES" Nachu kemilew denkoro yenechoch ashiker terta enimedibewalen ,.

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 Před 10 měsíci

    የፓለቲካ ተንታኝ ወይስ ነብይ ይህን ሰው የምታምኑ ይገርመኛል

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo Před 11 měsíci +1

    🥱🥱🥱

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před 11 měsíci +2

    ትንቢት ስትወዱ አሁን ይሄ ሰውዬ ትንቢት ብሎ ይሚናገረው ቅዠት አደል እንዴ አዱም ሲሆን አይቼ አላውቅም አሁኑ አንሰብስክራይብ አደረኳችሁ

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz Před 11 měsíci

    ሟርት፣ምቀኛ፣መተተኛ፣ሰላቢ፣የደም ነጋዴዎችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ይንቀልልኝ

  • @47sh01
    @47sh01 Před 10 měsíci +2

    ገንዘበ ካልተከፈለው ምንም ትንፍሽ በማይል ዩቲዩብ የሚተላለፍ ትንቢት ተብዬ ወይም መልዕክት ተቀባይነት የለውም እግዚአብሔር እረኛችን ነው በእሱ ጥበቃ ሁሉንም እናልፈዋለን አታሸብሩን

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před 10 měsíci

      ሲጀመር ሰውዬው የሚሆነውን ነገር የሚያጠናው ከፖለቲካው ነው እማ ከፈጣሪ አደለም

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 11 měsíci

    Getane yeyaze becha yarefal.

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Před 11 měsíci

      እና እኚህ አባት ጌታሁንን ነው የያዙት😂😂

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Před 11 měsíci +1

    ክክክክክክክክ የ ኣፍሪቃ ህዝብ ሁሉ ግዜ በ ሽግር ውስጥ ነው

  • @henokmulugeta4968
    @henokmulugeta4968 Před 10 měsíci

    እንደዉ ትንቢቱ ቢቀር ማንይጎዳል ፀልዩ ይበቃል

  • @gizeale
    @gizeale Před 11 měsíci +2

    አታስፈራሩን ሞት አንድ ጊዜ ነዉ

  • @meskeramberhanu3601
    @meskeramberhanu3601 Před 11 měsíci

    Aster Bedane er ebakesh adamechi ke melefelefe yeleke awekalhu awekalhu atebeye betame yemiyastela baheri endi, anchi teyaki endegna alasora malete effff

  • @ethiopia884
    @ethiopia884 Před 11 měsíci +3

    ሰውዬው ጥርሱን የነቀለው ማቆሚያ በሌለው ድርሰተ ትንቢት ነው።
    ይቺ ኦርቶዶክስ ፈረደባት

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 11 měsíci +1

    ወሬኛ ሸማግሌ ፍትህ ለአማራ ህዝብ❤💛💚

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 10 měsíci

    አባት የተፈጥሮ አደጋ እንደ ጎርፍ ቃጠሎ የመሬት መንቀጥቀጥ በ 2022 ም ነበረ። ዘንድሮም ሰምተናል። የሚቀጥለውም አመት እንደሚኖር እርግጠኛ ነኝ። ባለስልጣናት በ 2022 ም ሞተዋል።ዘንድሮም ሞተዋል። አለመረጋገቱ ካለ በ 2024 የሚሞቱ ባለስልጣናት እንደሚኖሩ አይጠራጠሩ።ይህ ሊታወቅ የሚችል ተራ ግምት እንጂ ትንቢት አይደለም

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 Před 11 měsíci +1

    ዶቅዶቄ

  • @user-be6fp3hq9e
    @user-be6fp3hq9e Před 10 měsíci

    እግዚያቤሔር እደሰው አይደለም እሰወ እደሚያወርት አይደለም

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 11 měsíci +1

    እኚህ ሰውዬ ጦርነት ሲኖር ጠብቀው ትንቢት ይዘው ብቅ ይላሉ። ለምን?

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před 10 měsíci

    በሀሰት ሱባኤ መግባት ይጠቅማል ይላሉ እረ ህዝቡን ወደ ሞት አትንዱት ምነው ዝም ብትሉ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 Před 11 měsíci +1

    ሚስቱን አቅፎ የሚያደር ጎረምሳ ባህታዊ አይባልም ፣ነውር እና ፀያፍ ነው ።

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 10 měsíci

    ችግሩንማ ባትነግሩንም እያየነው ነው ይኸ ትቢት አደለም እየሆነ ያየነውነው

  • @tlemlem
    @tlemlem Před 11 měsíci

    ውይ ጉድ አሁንስ በዛ! 2015 መጋቢት ወር በኅላ በኢትዮጵያ ስላም ይሆኖል ብለው አልነበር እንዲ? የታል የዕርሶ ትቢት ሲፈፀም አላየንም? ምንድ ነው ይሄ ትንቢት ነው ወይስ ጥንቁልና? አሁንስ በዛ! ሲበዛ ማርም ይመራል:: የእናንተ ጥንቁል እና የህዝብ ማመን ነው የኢትዮዺያን መከራ ያበዛው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ:: አቢቱ የሚስሩትን አያቁም እና ይቅር በላቸው!🥺🥴😢

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo Před 11 měsíci +3

    ወፍ!!! 2016 ለኢትዮጵያ የብልፅግና እና የሰላም አመት ነው ፤ ቅዠት ትንቢት አይደለም እባቴ!!!🇪🇹✌️

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před 10 měsíci

    ከማየት ከመታዘብ ውጨ ለምን ተነበይክ ብሎ ሰውን መከልከል አይቻልም ።

  • @zewgeshiferaw1534
    @zewgeshiferaw1534 Před 11 měsíci +1

    ብትሞት ይሻልሃል ቀፋይ ጎበዝ ከሆንክ ቤተመንግስት ሂድና ተናገር

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Před 11 měsíci +1

    አይይይይይይይይ ሙሉየ ሥራ አጣህ ማለት ነው ከ2014 እስከ 2015 ድረስ አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር የኢትዮጵያ መከራ ሄደ ሽሽ እንዳለ አለ የኢትዮጵያ መከራ ግን እንኳን ሊጠፋ ከቀን ቀን እየባስው ይገኛል እናም ምን አለ ተረት ተረት ከማቅረብ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ብትስሩበት ስውየው እንደው አንዴ ማፈሪያቸውን ሽጠው የበሉ ናቸው

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene Před 3 měsíci +1

    😅

  • @user-cp1il6xp9h
    @user-cp1il6xp9h Před 8 měsíci

    kifu sew firdun yisthi alowes wushet

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 11 měsíci

    እንደቄስ ሴጣን የለም ተሳዳቢዎችም የነሱ ፍሬዎች ናችሁ

  • @meisme7593
    @meisme7593 Před 11 měsíci +1

    #ቂቂቂቂቂቂቂ! #ይህ ሰውዬ እኮ ከ2014 በኋላ ከ2015 ጀምሮ የሠላም ንፋስ ይነፍሳል። ሀገሪቷ ትበለጽጋለች ሲል ነበር። ቱሪናፋ! #ሚስት እያገላበጠ ባህታዊ ይባላል ደግሞ!

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኛና እርሶ ሰውዬ ቤተክርስቲያን አይወክሉም ሞርት ይዘው አይምጡ የትክክለኛ አባቶቻችን(በፆም በፀሎት በስግደት በለቅሶ ሚ ተጉትን ) ስም አያስጠፉ የርሶ ሞርት ተሳክቶ አይቅም ውብድና ነው ይሄ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 11 měsíci

    ይሄ በክክትማ ማውደልድልን ያስተማረ ባታዊ ትብዬ ይክትማ ዱርዬን ውሬ እታምጡብን እውነተኛ ክርስቲያን ክሆነ ስሃገሩ በስውር ይፅልይ እንዚህ እይነት እስመሣዮችን ማይት ሌላው የሃግራችን ችግር ፈጣሪዎች ናእቸው ።ብልፅግናን እልድግፍም ሕዝብን በሕዝብ ላይ መግድል እና በማግዳድል ቁማርትኛ ድርጅት ነው ።ግን እድነዚህ እስመሣይንም ክብልፅግና ለይቼ እላይም ።

  • @tadelefekadu4247
    @tadelefekadu4247 Před 10 měsíci

    gedel gibu haletawoch. mist tidar yalew bahtawi!

  • @ketemaabebe5235
    @ketemaabebe5235 Před 10 měsíci

    Ebakwotin yohenin tinkolawotn yakumu hagerachinin ayibetbituat