የድምፃዊ አሊ ብራ ልጅ ምላሽ ሰጠች!የውሸት DNA ነው የያዙት! ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 01. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 660

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist Před 5 měsíci +109

    ዘንድሮ ሀገራችን ለይ የምንሰማው ነገር ሁሉ ከአቅማችን በላይ ሆኗል በፈጣሪ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 5 měsíci +2

      I’m telling you 😉ምን ኣይነት ዘመን እንደመጣ

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 5 měsíci +1

      😅😅😅😂😂😂

    • @Uthiop
      @Uthiop Před 5 měsíci

      Lol

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @milan8639
    @milan8639 Před 5 měsíci +43

    የእነዚህ ልጆች ጉዳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይመለከተዋል! በጣም ትልቅ ግፍ የተሰራባቸው ልጆች ናቸው እሱም ቢሞትም እንኳ ትልቅ ሀጢያት ነው ሰርቶ የሞተው በቁማቸው እኮ ነው የገደሏቸው! ማግለል, ተቀባይነት ማጣት በዛ ላይ ለስንት የሚተርፍ ሰውየ የገዛ ልጆቹን እረስቶ መኖር በጣም ትልቅ ግፍ ነው የሰሩባቸው DNA ው በደምብ በጥንቃቄ መሰራት አለበት ለገንዘብ ብለው ሳይሆን የማንነታቸው ጥያቄ ፋታ የሚነሳ ነው.

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci +1

      Leboche nachew. Siketel abatchew aydelem. Yesu lijoche ye difen Oromo lijoche nachew manem saw buna bet argezo meto Ye Ali naw silale ye Ali lijoche ayregachewm

    • @mexidiad2668
      @mexidiad2668 Před 5 měsíci +1

      የማታውቀውን አትፈትፍት

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf Před 5 měsíci +2

      የማተውቀወን አትዘባርቅ እሱ በሕይወት እያለ ዲ ን ኤ አድርጎ የሡ እንዳልሆኑ ተነግሮአቸዋል ከሞተ ቦሓላ የሚመጡት በሕይወት እያለ የት ነበሩ መከረኛ ውርስ ብለው ነው

    • @user-ko8te8ow8y
      @user-ko8te8ow8y Před 4 měsíci

      @@nunu7353dedeb ahya

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 Před 5 měsíci +58

    ፈጣሪዬ ሆይ ለቤተሰቤ የማደርግ እንጂ ከቤተሰቤ ከእህት ከወንድሞቼ በንብረት የምለያይ የምባላ አታድርገን እግዚአብሔር ሆይ የለት እንጀራዬን ስጠኝ ቤተሰቤን ጧሪ አድርገኝ በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነው ያለነው

  • @milan8639
    @milan8639 Před 5 měsíci +26

    አለመፈለግ እንኳን በቤተሰብ በ ጏደኛ እንኳን እንዴት ስሜትን እንደሚጎዳ እኔ ነኝ የማቀው በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው

  • @ephremtarekegen5821
    @ephremtarekegen5821 Před 5 měsíci +47

    ቁጭ ራሱን ነው እምትመሰለው ሴቶች ልጆች እኮ ለአባታቸው የተለየ ፍቅር ነው ያላቸው በጣም ነው አሚያሳዝነው ። ነፍሱን ይማረው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 5 měsíci

      ውሽት እትመስልም

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf Před 5 měsíci +2

      እረ ምንዋም አይመስልም

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +1

      እኔ ደግሞ የምትመስለኝ ከአሊ ጋር ድሮ በውጭ አገር ዘፈኑ ላይ የነበረችውን ( ማኪ) በዘመኑ ወጣት በነበችበት ወቅት የነበረው መልኳን ነው። እዚህ ቪዲዬ ላይ በጨረፍታ ታይታለች።
      ለማንኛውም እግዚአብሔር የእውነት አምላክ እውነቱን ያውጣላቸው። 🙏🙏🙏🙏

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf Před 5 měsíci

      @@tsigenigatu3922 እስዋ ማጂ ናት የአክስቱ ልጅ ናት

  • @betobelo56
    @betobelo56 Před 5 měsíci +48

    ታሳዝናለች😢ያጣ ነዉ የማጣትን ጉዳቱን የሚያቀዉ💔

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 Před 5 měsíci +152

    ከእህቶቹ ጋር ምርመራ ማድረግ ይቻላል እኮ ምን ጉድ ነው ሰውየው ይረፍበት ኧረ

    • @measho54
      @measho54 Před 5 měsíci +1

      😅😊å0😊00

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 Před 5 měsíci +7

      ዝም ብለው ለሚድያ ፍጆታ ነው። እንደተባለው ከእህቱ ጋር dna ማድረግ ይቻላል። ገፋ ቢል ከኣጥንቱ።

    • @mesimesi2950
      @mesimesi2950 Před 5 měsíci +9

      አቤት የገንዘብ ነገር 😢😢

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 5 měsíci +3

      የቤተሰብ ጉዳይ ነው መካሪ መሆን

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 5 měsíci

      @@ddyy5110ገፋ ቢል ከአጥንቱ አለቃ ዶክተር

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Před 5 měsíci +41

    መሲ ለምን ህዝቡ ይወዛገባል ዲኤኒ ከቤተሰብ ጋር ያርጉእና እውነቱ ይታወቅ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 5 měsíci +5

      😂😂የምን መወዛገብ እኛ ኢትዮጵያን ብዙ ስራ አለብን💚💛❤

    • @wintakinfe5935
      @wintakinfe5935 Před 5 měsíci +1

      Esu eco betiv new yastewawekachew astawsalehu 1998 or 97

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 5 měsíci +35

    እናት የፈለገ ቢሆን ከማን እንደወለደች ታውቃለች አትዋሽም ልጅቱ አባቷን ነው የምትመስለው አለቀ።።።።

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci +1

      Adelem. Abatachew Denbecha felgu

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 Před 5 měsíci

      @@nunu7353koshsha zerga kefetafe

    • @ethioethio4061
      @ethioethio4061 Před 5 měsíci

      @@nunu7353የማርታ ቤተሰቦች የትግራይ ሰዎች ናቸው አዲሳባ አውቃታለሁ

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro Před 5 měsíci +1

      @@nunu7353😂😂😂 ሲጀመር ጋሎች ስልብ ናቸው መውለድ አይችሉም 😅

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 Před 5 měsíci

      Lazi nawa 60million yehonew😂

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 5 měsíci +10

    በጣም በሚገርምና በሚያሳዝን ሁኔታ ልጆቹ ተበድለው ነው ያደጉት የራሱ ጥፋት ነው እሱን ነው የምትመስለው ለየትኛው ሀብት ነዉ የምትዋሸዉ?
    ለ Identity ፍለጋ ብቻ ብላ ይመስለኛል የማንነት ጥያቄ ጉዳቱ ከምንም በላይ ነው።

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 5 měsíci +104

    መልኳ ሴት ስለሆነች ነወ እንጂ አሊን ነው እምትመስለው ሰው አንድ ልጅ ወልዶ ከደረሰበት ችግር አንፃር ላይወልድ ይችላል እንደ ገና ይሰራ ሁሉንም ያሳርፋል ::

  • @user-gw9dr8xt8c
    @user-gw9dr8xt8c Před 5 měsíci +6

    ማርቲ ጀግና ነሽ አምሳያው ነሽ

  • @lailalaila6401
    @lailalaila6401 Před 5 měsíci +22

    መሲ ሰብለ ከበደ የሰፈራችን ልጅ ነች እናታቸው አባይነሽ ማሞ የምትባል ጋደኛ ነበረቻት ሰብለ መንታ ልጆች ወልዳ የአሊምራ ልጆች መሆናቸውን ትናገር ነበር ወስዳ እንደሰጠችው ተናግራ ነበር ቤተኛ ነበረች ከኛ ቤተሰብ ጋር ነን አንድ ሰፈር ነን እኔ ግን እነ ሰብለ ከበደ እቤት ሲመጡ እኔ ትንሽ ነበርኩ ግን አስታውሳለው

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Ye bunna bet serategya nebereche yehene.

    • @Selamfikir
      @Selamfikir Před 5 měsíci +3

      ​@@nunu7353 even if she is buna bet serategna? What does it mean?

    • @abdulazizk.hassen4402
      @abdulazizk.hassen4402 Před 5 měsíci

      KOSHASH ​@@nunu7353

    • @tatageresu
      @tatageresu Před 5 měsíci

      የተቆራረጠም ቢሆን የተገኘውን መረጃ ሁሉ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው።
      በጣም አንጀት ይበላሉ😢

  • @Meski.Blackgirl
    @Meski.Blackgirl Před 5 měsíci +48

    ቀላል እኮ ነው ከአሊ ቢራ እህት ጋር ዲኤን ኤን ያድርጉና ዝምድና ካላቸው ይታወቃል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 5 měsíci +6

      Yes 👍 DNA telling them

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 Před 5 měsíci +2

      Baxami yes

    • @user-lp7lm6mp9p
      @user-lp7lm6mp9p Před 5 měsíci +2

      እናቷ ሰርቃ ወልዳት እንደሁ ማን ያውቃል ማንነት እስከሆነ ድረስ የራሱ ስህተት ነው ካስክሪን ማድረግ ነው

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 Před 5 měsíci

      ትክክል

  • @samibaba7536
    @samibaba7536 Před 5 měsíci +6

    ማርታ አይዞሽ ,ምንም ጥርጥር የለም በትክክል የአሊ ልጆች ናቸዉ ,

  • @user-sc7jq2uz9e
    @user-sc7jq2uz9e Před 5 měsíci +37

    ይመርመሩ በቃ ልጁ ስታምር እችን የመሰለች ወርቅልጁ አይደለችም ሲባል ያስጠላል

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +40

    ያረቢ ሰንቱነዉ የምንሰማ ዉ የሞተም ማረፊያ የለዉም ትተነዉ ለምንሄድ ንብረት መባላት

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 5 měsíci +9

      የማንነት ጉዳይ እኮ ነው ገንዘብ ትያለሽ እነዴ

    • @etk3995
      @etk3995 Před 5 měsíci +2

      የገዘብ ችግር እይደለም

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +1

      እረ እባካችሁ ገዘብ ጉዳይ ካልሆነ እሰከዛሬ የት ነበሩ ልጆቹ ከሆኑ እንዴት አባታቸዉን አይጠይቁም ነበር ወይ ??? በሂወት እያለ የማንነት ጉዳይ ለምን አልጠየቁም አሁን ከመተቡሀላ ነዉዴ የማንነት ጉዳይ ትዝ ያላቸዉ የማይመሰል ነገር ???

    • @workubelay4325
      @workubelay4325 Před 5 měsíci +1

      It is not about money it is about identity. It is the father and mother fault. They are paying the price for the sins of their parents.

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 5 měsíci +21

    ተዉ ወንዶች ዉጭ ለይ ሌለ ልጅ ከለቹ ለቤተቦች አሰዉቁ ሞት ነግሮ አይመጠም😢😢😢😢😢

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 5 měsíci +5

    Martha is very inteligent and looked very honest. God bless you.

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji Před 5 měsíci +28

    ልጆቹ የደረሰባቸው በደል በጣም ከባድ ነው። I hope they found peace in your life now.

  • @felanatube
    @felanatube Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚገርመው እኔ በልጅነት እድሜያችን አብረን ተምረናል ማርታ እንዲህ ሳትወፍር የምር ነው እምላችሁ ቁጭ አሊን ነው የምትመስለው በወቅቱ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደነበረች ጠንቅቄ አቃለሁ አስታውሳታለሁ የት ሔዱ የት ገቡ የሁልጊዜ የጭንላቴ ውስጥ ጥያቄ ነበሩ ማርቲ ማክዳ አይዟችሁ እውነት አለች ከናንተጋ ጠንክሩ እሱ ዘላለም የማያልፍ ስራ ሠርቶ አልፋል ነብስ ይማር።

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 Před 5 měsíci +4

    እውነት አባታችሁ ቢወዳችሁ ቢፈልጋቹሁ ማንም ምንም አያግተውም ነበር እስከ ጥግ ይፈልጋችሁ ይፋለም ነበር እሱ ግን ለእራሱ እና ለክብሩ ነው ቅድሚያ የሰጠው እንዲህ ያለ አባት ቢቀርስ

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před 5 měsíci

      ልጆቹ አይደሉም እኮ በህይወት እያሉ ለምን አልተፈላለጉም?

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh Před 5 měsíci +13

    እነዚሕ ልጆች ምንም አይፈልጉም አባት ብቻ ነው ልጆቹ ነው ምርት ነው

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu Před 5 měsíci +3

      ሁሉም ንብረት ፍለጋ ነዉ በቁሙ ያላሰደገ ፍቅር ያልሰጠ አባት ከሞተ ምን ሊያደርግላቸው ነዉ ይሄ ሁሉ ንትርክ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Před 5 měsíci +1

      አባታቸውን ቢፈልጉማ በቁሙ ከሱ ጎን ይሆኑ ነበር ውርስ ፍለጋ ነው ከሞተ በኃላ አባቴ ነው የሚሉት አጭበርባሪ ሁላ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 5 měsíci

      ​@@IlovethismusicMahletGiza-dj1tuከባለቤቶቹ በላይ ለምን አዋቂ እንሁን ትላላችሁ ግን? አንፈልግም ብለው ተናግረው መስሎኝ ሚስቱና እህቶቹ የሚቧጨቁት። ኢሽ አቦ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 5 měsíci

      ​@@GenetGenet-vv2ztጆሮሽን እጠቢው ሰው ሁሉ እንደ አንቺ አይደለም ለገንዘብ አይራኮትም።

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 5 měsíci +6

    ከዚህ ቤተሰብች ታረክ ብዙ ነገር መማር ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 Před 5 měsíci +10

    እኔን የሚገርመኝ እህትየው ለምን አትተውም ከገንዘብ ይልቅ የነዚህ ልጆች ዝምድናስ አይበልጥላትም ነበር ኸረ ወገን ከገንዘብ ሰው ይበልጣል

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr Před 5 měsíci +2

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው በትክክል ልጆቹ ቢሆኑ ያሳሳት ነበር እንግዲ አይሆኑ ይሆናል ለዛ ነው ብዬ አስባለው ግን ደሞ ዛሬ ግዜው ከፍቷል ሆነውም እያወቀች ይሆናል

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu Před 5 měsíci +1

      እህቲቱ የምታውቀው ሚስጥር ሳይኖር እንደዚ ደርቃ መሀን ነው ብላ አትከራከርም

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před 5 měsíci +1

      ልጆቹ አይደሉም ቢሆኑማ እህቶቹ እንደዚ አይከራከሩም ነበር የወንድማቸውን ፍሬ ማየት ይፈልጉ ነበር

    • @moviegallery4757
      @moviegallery4757 Před 5 měsíci +2

      @@queenlove6497 ልጆቼ ብሎ እሱ ሚዲያ ላይ ከመናገር በአንደበቱ ከመመስከር በላይ ምን አለ ??? ሀዋ ለገንዘብ ብላ ብዙ ከምታወራ ልጆቹ ጋር ሠላም መሆን ይበልጥ ነበር።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 5 měsíci +25

    ከዚህ ቤተሰብ ታሪክ ብዙ ነገር መማር ይቻላል።

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 Před 5 měsíci +2

      Hulumi nagre bagize klitasitakakali wags yesikafilali buzu temiriti tamiranili

  • @bute5158
    @bute5158 Před 5 měsíci +34

    እንደገና DNA ያድርጉ

  • @Ethious
    @Ethious Před 5 měsíci +5

    እኔ ይህን ታሪክ በደንብ አውቃለሁ እህቴ ቤተልሄም ትሰራ ነበር የተሰጡ ቀን አብረው ነበር ወደ ደብረ ዘይት የሄዱት እህቴ ይህን ነግራኛለች እህቴ ትሰራ የነበረው ሂልተን ሆቴል በነበራቸው ቢሮ ነው ሁል ጊዜ በቴቢዝን ባየችው ቁጥር ይሄንን ታነሳ ነበር

  • @Titi-sq6ee
    @Titi-sq6ee Před 5 měsíci +48

    ቁጭ አሊ ቢራ ነው ምትመስለው የእውነት እራሱን ነው ምትመስለው

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před 5 měsíci +1

      አረ አሊ አይወልድም መሃን ነው

  • @mamamam1783
    @mamamam1783 Před 5 měsíci +23

    ደብረዘይት ነበሩ ልጆቺ አውቃቸዋለው

    • @user-sc2no8ir7y
      @user-sc2no8ir7y Před 5 měsíci +3

      በመረጃ እረዳችው በእናትህ ?

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 Před 5 měsíci +1

      Ewenet new enem akachewalehu aned kefel neberen!! Betelehem gebi new yadegut egnam ye Alibira leje endehonu neber yemiweraw!!

  • @samigola
    @samigola Před 5 měsíci +3

    አይዞሽ ማርታ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ የአባት ፍቅር ነው እንደዚህ እንድታዝኚ ያደረገሽ የአሊ ቢራ እህት ነይ ያለችው ሴትዮ ግን በጣም ማፈሪያ ነች

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 Před 5 měsíci +2

    በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ሌላ ታሪክ አውቃለሁ

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Před 5 měsíci +4

    የአሊ እህት እርኩስ ተንከሲስት ነች ፡ የጅቡቲ አቅልጥ ወመኔ ነች ፡ ጅቡቲ የኖረ ሰው ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ጥማት ነው ያለበት ለሰው አያዝንም ክፉ ናቸው፡ እሷም በጣም የገንዘብ ጥማት እና ችግር አለባት ስለዚህ ልጆቹ እንዳይወርሱ ሸር ትጎነጉናለች እንጅ ልጆቹ የአሊ ናቸው በጣም ግልፅ ነው

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Před 5 měsíci +6

    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው 💔

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 5 měsíci +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ ምንአይነት ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው እኔ ባባታቸው ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እና አባትስ ይህንን ያክል በደል በልጆች ላይ ማድረግ
    እነዝህ ልጆች በጣም የሚያሳዝን ሰው አልባ ማድረጋቸው ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለ እሱ ማድረግ ሲገባው እንዲ ማግለል ክፋት ጥግ ነው በደል ነው ጌታይባረክ እናንተ እዝህ ላይ መድረሳችሁ
    ምንታደርጊ የእኔ ምስኪን እናት አባት ካላሳደገ ይጎላል አይዞሽ እህቴ ቤተሰቡ ግን እጅግ በጣም ክፍ እርመኔ ናቸው

    • @ElhamSeid-tf7dz
      @ElhamSeid-tf7dz Před 5 měsíci

      ወቃሺ Ayadrgengn🤣 የልበዉን tengrewu

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 Před 5 měsíci +8

    ይቅርታ ሰልሰመ ከቀረሁ ማጊ ለምን እውነቱን አትናገርም የታሪኩ ተሳተፈ ስለነበረች

  • @lelinaasebe5811
    @lelinaasebe5811 Před 5 měsíci +5

    እናትየው ናት ትክክል ስለዚህ የአሊ ልጆች ናቸው

  • @Menbimar
    @Menbimar Před 5 měsíci +28

    ዝርክርክ አባት ልጆቹን ለአላስፈላጊ መከራ ትቶ እንደተዝረከረከ ያልፋል 😔

  • @meridbekele4791
    @meridbekele4791 Před 5 měsíci +15

    DNA አያስፈልጋቸውም ልጆቹ ናቸው።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 5 měsíci

    Thanks 🙏

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 5 měsíci +14

    አሊ ሞቷል እህቱ ግን ድጋሚ ገደለችው ለብር ብላ አፈር ትብላ ልጆቹ እግዚአብሔር ያጽናቹ

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před 5 měsíci +4

    እናንተ ጥሩ ቦታ ነዉ ያላቹት እግዚአብሄር ይመስገነዉ

  • @natan7997
    @natan7997 Před 5 měsíci +4

    በእርግጥ ከባድ ነው ማንነት በራሱ ሙሉ መልስ ይፈልጋል ካልሆነ ሰላም ይነሳል እረዳለው ነገር ግን አንደኛ እናታችሁን አሁንም ፈልጋችሁ አናግሯት ሌላው የአሊ እህት ያው የታወቀ ነው እድሜም አለ የጥቅምና መጦሪያቸውን ስለሆነ የሚፈልጉት ብዙም ስለናተ ግድ ይኖራቸዋል ተብሎ አይጠበቅም እናተ ግን ዲኔኔ ለህቶቹ ስለሚቻል ወስዳችሁ ተገላገሉ ።

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh Před 5 měsíci +29

    አላሕ ይተውለት እንጂ ጥፍቱ የሱ ነው

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 Před 5 měsíci +4

    Really these daughters were in hunger of parents love .They didn't ask any material for help but but still they need family love .So Uncles ,aunts & the extended families ought to care of them to maintain their broken heart .We love all of you our beloved sisters .Thanks !

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 5 měsíci +1

    ማጊዬ ደስ የምትለው አንችም ሐቀኛ ነሽ አግኟት አይዞሽ

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 Před 5 měsíci +7

    ምን አይነት ሰው ነው? ቤተሰብ ጋር ማስቀመጥ ሲችል እንዴት ቤተሰብ እንደሌለው ህፃናት ማሳደጊያ ያስገባቸዋል? ክፉ ሰው ነበር

  • @user-yr3wf8oq4n
    @user-yr3wf8oq4n Před 5 měsíci +6

    አዳዱ ቤተሰብ የተረገመ ስግብግቦች ናቸዉ ሰዉ ሙቶ እኳን እማያሳርፉ በቁሙ ምን ጉድ ችሎ ነዉ የኖረዉ አላህ ይራህመዉ አቦ ተፋቱት

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 5 měsíci +2

    እይዞሽ ትማሩ ሌሎች እናቶች ልጆች እንዴት እንደሚጉዱ በእሳት እባት እባት እለመሽሽተት ።

  • @user-cc5vb8db4l
    @user-cc5vb8db4l Před 5 měsíci +11

    በጣም ነው ያሳዘናቹኝ ከባድ ቁስል የማይድን

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 5 měsíci +5

    I'm sorry this is so crazy i hope you and your sister have a wonderful life but always more than family God be with you don't feel bad sister I'm broke 😢 about this issues

  • @helentesfaye6665
    @helentesfaye6665 Před 5 měsíci +5

    ስታሳዝን ቀናናት ይቅርባይናት።

  • @yanetgodana7075
    @yanetgodana7075 Před 5 měsíci +1

    I am sorry you had gone through this 😢.you look like him ❤❤❤

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Před 5 měsíci +1

    እናንተ በልጅነታችሁ ያሳለፋችሁትን ማን ተረዳችሁ?የልጅነት የቤተሰብን ፍቅርን ብትነፈጉም የልጅነት መብታችሁን ግን ማስጠበቅ ትችላላችሁ። አምላክ ጤና ደስታ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Před 5 měsíci

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ማርትዬ

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 Před 5 měsíci +9

    It is absolutely true what I heard from this young lady

  • @abdurhmanwariwo6557
    @abdurhmanwariwo6557 Před 5 měsíci

    nice to meet you marta

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 5 měsíci +25

    በህይወትእያለ ቦታ ያልሰጣችው ሰውዬ ከሞተ በሆላ ምን ይጠቅማችዋል ኤጭ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci +4

      ለልጅ የማንነት ጥያቄ ነው

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 5 měsíci +4

      ​@@MesiMesi-jy2rtማንነቷ ሰው😂ኢትዮጵያዊ 💚💛❤በቃ!!

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂​@@meselechfeyessa1226

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 Před 5 měsíci +1

      ልጆቹ ተበድለዋል ፣ አባታቸው ንብረት ይገባቸዋል ፣ ምናልባት ውል የተተወለት ብቻ ከለነው
      ምንም ማግኘት የማይችሉት ።

    • @nejatmohamedamin9206
      @nejatmohamedamin9206 Před 5 měsíci

      የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh Před 5 měsíci +1

    ትክክል ነሽ እኔም እዚሕ ጋር ንው ጫወታው

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn Před 5 měsíci

    መሲ ጎበዝ ሴት በርች

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před 5 měsíci +6

    ያልተመለሰ የማንነት ጥያቄ ነው። የሱ ቤተሰቦች አስሬ በደፈናው አይደሉም ከሚሉ ደፍረው ቢመረመሩ ልጆቹንም ያሳርፏቸው ነበር

  • @user-mx3rn3pf3g
    @user-mx3rn3pf3g Před 5 měsíci +18

    ለምን በሂወት እያለ አልጠየቁትም ነበር ማንም ሰዉ ልጅ ቢኖረው አይጠላም እንኳን አሊ

    • @EmebetMekonnen-gp9yn
      @EmebetMekonnen-gp9yn Před 5 měsíci +9

      አሁንም እኮ እነሱ አይደሉም እህቶቹ ናቸው እየበጠበጡ ያሉት

    • @Lore9072
      @Lore9072 Před 5 měsíci +2

      ከመጀመሪያ አልተከታተልኸው ይሆናል። ልጆቹ ቢፈልጉም መንገድ አላገኙም። አሁን ደግሞ እንደሰማነው DNA አድርግ ሲባል እየተንቀጠቀጠ ከጀርባ ደግሞ አይደሉም እያለ ነው የኖረው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci +2

      የአሊን ግላዊ ባህሪ የሚያውቀው ራሱ ነው ብዙ ወንድ ጥሩ ሊሆን ይችላል ለልጆቹ ግድ የሌለው አለ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 5 měsíci

      አንዳንድ ሰው ሞቶም ለቀሪው ሰላም አይሰጥም ይህ የሚያስተምረው ለእኛ ለቆምነው ነው የእውነት እንደ ወላጅ ቤተሰቦቻችንን የምንወድ የምናከብር ብሎም ለእነሱ የምናስብ ከሆንን ስንታመም ያውም ልንሞት ጫፍ ሲቀረን ብቻ ሳይሆን በቁማችን በጥንካሪያችን ዘመን ሀብት ንብረት ካለን ምንም ውሸት የለውም ከኛ በኃላ ቤተሰቦቻችንን ሰላም እንደሚያሳጣ እናውቃለን ከቻልን በስነስርአቱ ለሚገባው ሁሉ የሚያስፈልገውን በቁም እናዘጋጅ ይህ ለራሳችንም አይምሮም ሆነ ነብስ እረፍት ይሰጣል ልጆች ሚስት እናት አባትም ከተቻለ እህት ወንድምም ላጣና ለተቸገረም ጭምር ብናደርግ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም እረፍት ይጠብቀናል የእነዚ ቤተሰብ ጉዳይ ለእኛ ትምህርት ነው እንዴ እስከመቼ ነው ግን ዘላለም እኖራለሁ እያልን ደካማ የምንሆነው ዛሬ እኮ ሰውየው በቁም እንኳ እያለ ትንሽ ሲደክም ነጭ ሽበት ሲታይበት ልጆች በጉጉት መች ነው ትተህልኝ የምትሄደው የሚሉበት ዘመን ይመስላል እንኳን ሌላው ባለማስተዋል የመንግስት ቤትን ሳይቀር በቁም ሲጣሉበት በእነ እዮሀ ሚዲያ ላይ እያየን ያለነው እንዴ እነዚህ ልጆች ለውርስ አይመስለኝም ግን እህቶቹ በደንብ ያስታውቃሉ ተቸግረውም ከሆነ ካለው ቢያስሟሟቸው መልካም ነበር አንዳንዱ የተባረከ ለማያውቀው ለተቸገረ ወገኑ በየሚዲያው ስንት ነገር ሲያደርግ ይታያል ያለው ደግሞ ሲባላ ወይ ሀገሬ አረ ለፈጣሪያችን እንመቸው ማንም ዘላለማዊ አይደለም ቋሚው ተራ ጠባቂ እንጂ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 5 měsíci +1

      በህወት እያለ ጠይቀዋ ል

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh Před 5 měsíci +1

    ያሳዝናል

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui Před 5 měsíci +2

    ውይ ጉድ ሰውየው ሞተ እኮ ተዉት ንብረት ሳይሆን አባትነት ፍለጋ አይባል የለም እኮ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před 5 měsíci +1

    ወይ ጉድ 😢😢😢

  • @saronmekonen
    @saronmekonen Před 5 měsíci +2

    Demtsewa ye Alibira yimeselale❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Keldegya nachu lol
      Abtwa Gojam hedacu felgu

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 5 měsíci +4

    አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እያየ ዲኤንኤ ይደረግ ?

  • @samibaba7536
    @samibaba7536 Před 5 měsíci +10

    እባካቹ ማርታ እኮ በቂ ማስረጃ ናት ,አባቷን ቁርጥ ናት ,

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Před 5 měsíci

    U make me cry I feel u

  • @teshomeasfaw9180
    @teshomeasfaw9180 Před 5 měsíci

    ተባረኪ አባትሽ አሊ ቢራ ነብሱን እግዚአብሔር በገነት ይኑረው ። መቼም ሰው የተለያየ ባህሪ የቤተሰቡ መሰማት አያሰፈልግም DNA ምርመራ አያስፈለግም ቁርጥ አሊ ብራ መምሰል ብቻ አይደለም hard coy ናችሁ . ውዝግብ አያስፈልግም ።

  • @delinasileshi6376
    @delinasileshi6376 Před 5 měsíci +2

    Ere beselam yirefibet, 😊

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 5 měsíci

    Mesi yene derbaba ye sete Leke ❤ erejem edemena tena yestelegne❤❤❤❤❤

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro Před 5 měsíci

    ማርታን የዛሬ 10 አመት ጀርመን እያለሁ አውቃታለሁ:: የአባቷን ስም አንስታ አትጠግብም እና በጣም ተወደው ነበር:: እንደውም እኛ አናምናትም ነበር ተዋቂ ስለሆነ ነው አይደል እንላት ነበር:: አይዞሽ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ!!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ መንትያሽ አባቷን አሊን ትመስላለች እኔ እንዳየኃት ለማንኛውም እናንተ አድጋችሁየራሳችሁ ሰዎች ናቸው ። ሰውማ ብዙ ያወራል የሚያውቀውንም የማያውቀውን እየጨመረም ነው የሚያወራው ። በአሊ እህት ከሆነች ለናንተም አክስትሽ ስለሆነች አሁንም ቢሆን ዲኤንአ መወሰድና መረጋገጥ ይቻላል እኮ ከተፈለገ ።

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 5 měsíci +1

    ቁጭ ራሱን ነው የምትመስለው ምስኪን ከነ ድምፃ 😢

  • @hailutadesse9501
    @hailutadesse9501 Před 5 měsíci +1

    ከዚህ ቃለ ምልልስ የተረዳሁት የአሊ ባዮሎጂኢ ልጆች እንዳልሆኑ ነው ነገር ግን አሊ ልጆቸ እስካላቸው ድረስ የሱ ወራሾችም የማይሆኑበት ምክንያት ግን የለም፣

  • @ferari6990
    @ferari6990 Před 5 měsíci +2

    ትመስለዋለች ልበል

  • @mercyme4611
    @mercyme4611 Před 5 měsíci

    I went to same elementary school with Martha and Makda, I heard they are Alibira children since back then.

  • @Searit-rich
    @Searit-rich Před 5 měsíci +3

    Yene konjo ayzosh Egezeabher abat honoachehual gudatu kebad nw demo anchi temeseywalesh

  • @user-ce1zr6un8g
    @user-ce1zr6un8g Před 5 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል በቃ ልጆቹ ናቸው
    በባሀሪው እጅግ እጅግ መልካም ሰው ነበር እኮ ደግ ደግ ነው በጣም በጣም
    ደግሞ
    ማጊ ሀሩን ካናዳ ውስጥ በህይወት አለች እኮ መመስከር ትችላለች እኮ ለምን ስልኳ ተፈልጎ አትጠየቅም

  • @feydukedir
    @feydukedir Před 5 měsíci +5

    ሰላም ነው መሲ ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅና ንትርክ የሚሻለው ወደ ትክክለኛ መፍትሄ ወደ DNA ቢሄዱ የተሻለ ነው።ልጆቹ ነን ከሚሉት ከአንዳቸው ከአሊ ቢራ እህቶች ከአንዳቸው ጋር በመሆን መሲ በአንቺ በኩል DNA እንዲሰራላቸው አድርጊ

  • @nigattadesse761
    @nigattadesse761 Před 5 měsíci

    😍 woye marete yene konjo yena malkme betme new mewodshe ❤

  • @tatageresu
    @tatageresu Před 5 měsíci

    በእውነት መልኳ ከአሊ ጋር ይመሳሰላል። ስሜታቸው ባይጎዳ ጥሩ ነው።

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 5 měsíci +3

    እግር ውስጥ መቀጥቀጥ መሃን ያደርጋል እንዴ?
    ልጆቹም በጣም ዘገዮ ከሞተ በኃላ ሳይሆን በህይወት እያለ ነበር ይሄንን ነገር ማንሳት የነበረባቸው።
    በጣም ቀላሉ ነገር ዲኤንኤ ቴስት ነው። አለቀ!! የእሱ ቤተሰቦች አሁንም በህይወት አሉ!!

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 Před 5 měsíci +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አሁንም DNA ማርገ ትቻያለሽ የፀጉር ማለት ነው ከባድ ነው ጥንኮራ ሁኘ እሺ

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i Před 5 měsíci

    She is making me cry 😭 to 😭

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 5 měsíci +18

    እኔ የምለው ጎበዝ ግን የሞተ ሰው ቀስቅሳን ነው ወይንስ እስከ ዛሬ የት ነበሩ ጉድ 🙆 አሁን እሱ ሞቷል መነሳት ለምን ያስፈልግ ንብረት ያለው ለመካፈልነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሜርዳት

    • @kokobkebede7172
      @kokobkebede7172 Před 5 měsíci +5

      የዛሬ 19 አመት አከባቢ ልጆቼ ብሎዋል

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 5 měsíci +1

      ጆሮሽ አይሰማም ካዶ ለረጅም አመት 😢 አይ ኦሮሞ😢

    • @user-sz3xs5pg4p
      @user-sz3xs5pg4p Před 5 měsíci +1

      ጋሎች በጣም ጨካኞች ናቸው ። ለምን እንደሆነ አይገባኝም ።።

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 5 měsíci +2

    የናታ ዘመዶች እንዴት ያለችበት አድራሻ አያውቁም እናት ልጆቻን ለማግኘት አልፈለገም ይህንን ታሪክ በሚዲያን እየታየ ስንት አመታት አለው?

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 5 měsíci

    ማርቲ በርቺ ብዙ አባቶች በልጆቻቸው ላይ ትልቅ ጠባሳ ጥለው ያልፋሉ ሁሉም በ DNA ሊጠናነቅ ይችላል ገንዘብ ህሊናን ያስታል

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před 5 měsíci

    ደሞ ስታምር 😘

  • @etk3995
    @etk3995 Před 5 měsíci +2

    Marta❤

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Před 5 měsíci +7

    በቃለምን አይተውትም ይሄውሉ ለውርስ ነው ብር ባይኖርው ማንም አይፈልገውም

  • @user-wy4go1gm6l
    @user-wy4go1gm6l Před 5 měsíci

    your making me cry and I'm sorry 😢😢😢😢😢😢😢

  • @destayeg
    @destayeg Před 5 měsíci

    yene konjo simetishin meredat erasu betam kebad new. Being his daughters and unable to meet him as much as you want and growing up in one corner of the world without a family. I cant even imagine how tough it was. yigerimal

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 Před 5 měsíci +4

    አሁን ይሄ ጉዳይ ከባድ ሆኖ ነው ?
    ከእሬሳው ወይም ከቤተሰቡ ላይ DNA ተወስዶ ማረጋገጥ ይቻላል

  • @EmebetMekonnen-gp9yn
    @EmebetMekonnen-gp9yn Před 5 měsíci +6

    በቃ ልጆቼ ናቸው ካለ አለ ነው የምን ግርግር ነው

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k Před 5 měsíci +4

    ስሞት ነው ልጅነኝ እምትል

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 Před 5 měsíci +1

      እረ አረጋጉት ገለቴ ድሮም ብሏል እየመረጣቹ አትስሙ ወሬ ወሬ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 5 měsíci +2

    አረ እባካችሁ እዛው ተስማሙና ጨርሱ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ እየተባባላችሁ ሰውን አታደናብሩ የአሊን ነፍስ በሰላም ትረፍበት በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ለንብረት ተብሎ ይሄ ሁሉ መቦጫጨቅ ያሳዝናል

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před 5 měsíci

    Dr Alii💔😭💔❤️❤️❤️