Video není dostupné.
Omlouváme se.

በታዋቂው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ለቅሶ ላይ የተፈፀመ አሳፋሪ ተግባር!በቲክቶክ የተገናኙት መንትዬች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 168

  • @ter2065
    @ter2065 Před 7 měsíci +68

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 7 měsíci +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁንበፀሎት አለው

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 7 měsíci +2

      እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ አይዞሽ

    • @aziza2714
      @aziza2714 Před 7 měsíci +1

      አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ያሠብሽውን ያሣካልሽ ከጭንቀት ከክፉነገር አላህ ይጠብቅሽ ያረብ🤲🥰🥰

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 7 měsíci

      የማይረሳዉ አምላክ ጌታ ኤልሻዳይ አዶናይ እግዚያብሔር ያስብሽ እመቤቴ ማርያም በምልጀዋ ትዳብስሽ

    • @MebaMulunesh
      @MebaMulunesh Před 7 měsíci

      እህቴ አይዞሽ እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 7 měsíci +29

    የሰው ሀቅ የትም አያደርስም ለደዚህ አይነት ቅሌት ይዳርጋል እግዚዮ።

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 7 měsíci +4

    ገነነ መኩሪያ ነፍስ ይማር ነፍስህ በሰላም ትረፍ.... የኔ ጥያቄ ግን ገነነ ተቀብሮ ሳምንት ሳይሞላው ገና አዝነን ሳንጨርስ የባለቤቱ ስልክ ተሰረቀ የሰረቀው ሰው ደግሞ ቀብሩ ላይ እና እቤት ሲያስተዛዝን የነበረ ምስሉ በቀላሉ ሊገኝ እና ሊያዝ እሚችል ሰው ስልክ ሰርቆ ተሰወረ እሚለው ነገር ምንም እማይመስል ነገር ነው የገነን የአሟሟት ሁኔታ እንዳንጠይቅ ሰው ገነነ እንዴት እራሱን ገደለ እሚለውን ጥያቄ አጀንዳ ለማረሳሳት የተሰራ ድራማ ነው እሚመስለው ባለቤቱ ግን ባሏ ሞቶ ሳምንት ሳሞላው እንዴት የስልኳ መጥፋት አሳሰባት ገርሞኝ ነው ምክንያቱም ስልክ በሌላ ስልክ ይተካል ፓሊስ ነገሩን በደንብ እንዲመረምር እና እወነታውን እንዲነግረን እንጠብቃለን እውነቱን እሚያቀው አምላክ እውነቱን ያሳውቀን አሜን

  • @mulusedeta4941
    @mulusedeta4941 Před 7 měsíci +28

    ይሄ ሰው ከዚህ ቀደም እኛ ቢሮ ከገቢዎች ነኝ በማለት ግርማ አየለ የሚል የገቢዎች መታወቂያ በመያዝ ሊያጭበረብር ቢሞክርም ምንም ነገር ባለማግኘቱ በመጣ እግሩ ወቷል ሳየው በጣም ነው የገረመኝ በጣም አጭበርባሪ ነው

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 7 měsíci +10

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ሞት ገነነ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያሳጣን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci +8

    ነብስ ይማር ለመላ ቤቱሰበ ፀንየስጥ❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 7 měsíci +14

    እውነት ተደብቆ እንደማይቀር ያስተምራል፡፡ እናት ሐዘኗ መልስ አግኝቷል፡፡ እንኳን ደስ ያላቸው፡፡

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před 7 měsíci +26

    እየሱስ.ጌታ.ነው
    አዳኝ.ነው
    ፈዋሽ.ነው
    እግዚያብሔር.ሆይ
    እችንቀን.ስላደረስከኝ
    ስምህ.ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před 7 měsíci +3

      አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 7 měsíci +2

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
      እየሱስ ፉጡረ እጅ ፈጣሬ አይደለም

    • @user-is3gx1go4o
      @user-is3gx1go4o Před 7 měsíci +1

      Am ne

    • @rich231-t6d
      @rich231-t6d Před 7 měsíci

      አላ ጣኦት ነው ​@@ttww9470

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 7 měsíci +16

    ይሄ ምን የሚሉት መልከስከስ ነው? ይህን አይነት ቁመና ይዞ ያውም ከሀዘንተኛ ስልክ መስረቅ?እንዴት እንዲህ ይደረጋል???
    ወይ እግዚአብሔር።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 7 měsíci

      መልክ እና ቁመና ፡ የመልካም ወይም የመጥፎ ባሀሪ መለኪያ ሊሆን አይችልም። 🤔

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 Před 7 měsíci

      @@TruthEz ቁመና ማለቴ ሙሉ አካል ያለው ሰርቶ ማግኘት የሚችል ማለቴ እንጂ ቁንጅና ማለቴ አይደለም።

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 7 měsíci +3

    መሲ የኔ ቆንጆ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ሲመቸኝ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 7 měsíci +4

    ያረብ ማሂር አላህ ለአባት ያግኛኘው

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před 7 měsíci +5

    እኛም እሄን ስናይ ደንግጠን ነበር..

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 7 měsíci +4

    በጣም ገራሚ እኳን ደና መጣሽ መሲ ዉቢት🎉🎉

  • @Doroshe16719
    @Doroshe16719 Před 7 měsíci +3

    wooow, so happy for the twins to meet each other

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 Před 7 měsíci +2

    እባክህን ጌታይ የሰው ሀቅ የምበላ ፍሪዱን ይስጣቸው

  • @kenawbogale5797
    @kenawbogale5797 Před 7 měsíci +4

    የሚደንቅ ታሪክ ነው።
    Thank you for sharing

  • @GirumErmiyas
    @GirumErmiyas Před 7 měsíci +2

    betam yasazenal!

  • @ashenafimaru4054
    @ashenafimaru4054 Před 7 měsíci +4

    Meseret Bezu simply you are the best. I & my wife appreciate you. You are very professional. Keep the good work.

    • @exodus134
      @exodus134 Před 6 měsíci

      Very professional ! 🥰

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci +1

    Egzabeher yemesegen Amen God have big power

  • @aaaminaali3064
    @aaaminaali3064 Před 7 měsíci +6

    ያሳዝናል የሰው ቀላል ነው በሀዘን ላይ ይህን ድርጊት ያረገው መጋኛ ይምታው

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 7 měsíci

    የማሚገርምና በጣም ደስ የሚል ነው

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 7 měsíci +2

    አረ ፈጣሪ ወድየት እየሄድን ነዉ ሰዉ እየጨከነብን መጣ ፈጣሪ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 7 měsíci

    በጣም ደስ ይላል በተረፈ መስዬ ሰው አረመኔያዊ እዬሆኑ ነው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 7 měsíci

    ጌታ ሆይ። ሁሉም ማንነቱን ይወቅ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 7 měsíci

    ይገርማል

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Před 7 měsíci +9

    ስልኩን የሰረቀው ስለ ገነነ አሟሟት መረጃ ፈልጎ ይሆናል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 7 měsíci

    ነፍስ ይማር መስረቅ ኣንደኛ ስራቸው ነው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci +2

    Wow betame yasazenale egzabeher yeker yebelene

  • @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms

    Saweyawe seleke yamesereke ayemaseleme Allâh yewakewe 🙏

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před 7 měsíci

    God bless Mc❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 7 měsíci +1

    እግዚዮ😢😢😢😢😢

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 7 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኧረ ምን ጉድ ነዉ ከሀዘንተኛ ላይ ይሰርቃል ባሏን አጥታ ስልክ ይሰርቃታል እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 7 měsíci +1

      በጦርነትና በኑሮ ውድነት በሚጎሳቆል ህዝብ መካከል ውድ እና ቅንጡ ቁሳቁሶችን ይዞ መታየት ለስርቆት ወንጀል እንደሚያጋልጥ ሊታወቅ ይገባል። 🤔

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Před 7 měsíci

      ልክነዉ​@@TruthEz

  • @user-pv2td4ys3q
    @user-pv2td4ys3q Před 7 měsíci +2

    የጋዜጠኛውን የሕይወት ታሪክ enedememzgem ስለ ሰለክ ታወራላችው ያሳፍራል!!! ስለሱ ስንት ነገር ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ እያለው

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 7 měsíci

    I just want to say to the twins CONGRA!!!!MAY GOD BLESS THEIR FUTURE LIFE

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 7 měsíci +2

    ውይ ጉድ ነው የመትያዎች እውነት ትቆያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም የሚባለው ይሄ ነው

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 7 měsíci

    መስ አብሮእደገ እንድት ነሽ መሠረት ን ነኝ

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 Před 7 měsíci +3

    መሲ ኢትዮፒካል ሊንክ youtube channal ላይ ስለ ገነነ አሟሟት የወጣውን ዜና እንዴት አየሽው???? ዜናው ለብዙ ሠው ደርሶ ፍትህ ቢያገኝ እስቲ አንቺም የበኩልሽን ብታረጊ 😢😢😢አሟሟቱ በጣም ያሣዝናልም ያጠራጥራልም😢😢

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 7 měsíci +4

    እውነት ተደብቆ አቀርም

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 7 měsíci +5

    እግዞኦ የኛ ሰው ጭራሽ ለይቶለት የሌብንት ስልትን ትምህርት ቤት ከፍቷል ማለት ነው ሰው የራሱን ሰው አልቅሶ ውድቆ ለመቅበርም ከባድ ሊሆን ነው ባለጊ ነው

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 7 měsíci +1

      🤣🤣🤣🤔...🤷🏽‍♀️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Před 7 měsíci

    Thanks a lot

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 7 měsíci +3

    መሲዬ እውነተኛ መረጃ የምታቀርቢ መልካም ሴት

  • @genetyeshaw7310
    @genetyeshaw7310 Před 7 měsíci +2

    ሴትዮዋ ግን አላዛነቺም ልበል የ ሀዛን ልብስ የታለ

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 Před 7 měsíci +2

    መሲ እረ እኛ ተቸግረናል የስራ ቦታችን በየቀኑ ነው ስልክ ተባበሩን እባካችሁ አስደውሉኝ እያሉ እንደቸገረው ሰው ሆነው ሚመጡት ሌባ እንደሆኑ እያወቅን እራሳችንን እንከላከላለን ስልካችንን ባለ መስጠት ግን ምን ማረግ እንችላለን ሌባ እንደሆኑ እያወቅን ምንም ማረግ ግን እልቻልንም ሀያት ጣፎ አካባቢ ሁሌም አሉ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před 7 měsíci

      Tbaberaschu keteketoshwe lemane yengerale

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 7 měsíci

    እካን ፈጣሪ ደረስላቸው መስዬ ስወድቨ ከመዳም ቅመም

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 7 měsíci +3

    ጉድ ዘድሮ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 7 měsíci

    መሲ ሰወድሺ በርቺ

  • @ddj6269
    @ddj6269 Před 7 měsíci

    Tanks

  • @user-sz6hl5ev6d
    @user-sz6hl5ev6d Před 7 měsíci

    Wow❤❤😢

  • @Handel482
    @Handel482 Před 7 měsíci +2

    ምን ጉድ ነው ባካችሁ 😮

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Před 7 měsíci

    እረ ኢትዮጲያውያን ምን ነካን ሀዘን ላይ የስልክ ስርቆት ለነገሩ የህጉ መላላት ነው እንደዚህ ድፍረትን የሚሰጠን።

  • @user-fb9kl6bo2s
    @user-fb9kl6bo2s Před 7 měsíci

    Taminrinaw ye Egizabher sira giruminaw❤

  • @user-xj7wj7gi9k
    @user-xj7wj7gi9k Před 7 měsíci

    እግዚዎወዴትእየተሄደነው

  • @user-nh5ps6pt2c
    @user-nh5ps6pt2c Před 7 měsíci +1

    መሲ አችበጣም መልካም ሴትነሽ

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 7 měsíci +2

    ከስልኩ ውስጥ የሚወጣ ጉድ እንዳይኖሩ ፍሩ። አትቸኩሉ። የሷ ስልክ በምን የተለየ ቢሆን ነው "ሌባው" ይህንን ሁሉ የማዘናጊያ ዘዴ መጠቀም ያስፈለገው?

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Před 6 měsíci

    ምን አይነት ጨካኝ ነዉ ማን ይታመናል

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Před 7 měsíci

    ነብስ ይማር 😭 አሳፋሪ ድርጊት ነው

  • @user-bv9xz7cn1i
    @user-bv9xz7cn1i Před 7 měsíci

    Subhan'Allah bexam yegeremal ye Allah sera

  • @የEthiopia
    @የEthiopia Před 7 měsíci

    ወይ ጉድ🤦🏾‍♀️

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m Před 7 měsíci +7

    ግን ሚስቲቱ እንኳን ባሏን ያጣች መርፌ የጠፋባት አትመስልም ምን አይነት ጊዜ ነው

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Před 7 měsíci +1

      ከቤት ወቶ ሆቴል ሞቶ የተገኘው

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework Před 7 měsíci +2

      ​@@FikirtGebiregZihabrይሁና የትም ይሙት ባል የልጅ አባት እይደል እንዴ እንኳን እሷ አድናቂም ያዝናል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 7 měsíci +5

      ስመስለኙ አሁን በድምፅ መረጃ ሰታ ይሆናል ይህ ደሞ ከዝህ በፊት ሚዲያላይ የተቀረፀችው ከሆነ ብለን እናስብ

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před 7 měsíci

      አረ አትፍረዱ ያረቢ ምን ትሁን

    • @rich231-t6d
      @rich231-t6d Před 7 měsíci

      video እኮ የቆየ ነው ፋና ላይ ቀርበው ነው ባለቤቷ በህይወት እያለ 😢😢

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 7 měsíci +1

    ሱበሀን.አላህ.ሀገራችንም.የሚጠፉ.ህፃናትን.እንደዚ.በድንገት.ያስገኛቸው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 7 měsíci

    መስዬ በዙ እንኩዋን በስላም መጣሽ... ነፍስ ይማር ለቤተስቡም መፅናናትን ከልቤ እመኛለሁ 🥲🥲🥲💔💔💔 እጅግ አሳፋሪ ነውረኛ ከ ሀዘን ላይ እንዴት ቴሌፎን አጭበርብረው ይወስዳል ወራዳ እባካችሁ ወገኖቼ
    ሼር ሼር ሼር አድርጉ 🥹🥹🥹

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 7 měsíci +1

    My sister hi

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 7 měsíci +1

    😢😢😢

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug Před 7 měsíci

    Its hard to believe

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 7 měsíci +3

    አንቺ መሰረት የሚሉሽ ከዚህ በፊት የመቅደስ ደበሳይን video ከtik tok አምጥተሽ ስሟን ስታጠፊ ነበር። አሁን ደግሞ ያልተረጋገጠ መረጃ ይዘሽ አትቀባጥሪ ሲጀመር የሞተው ታንቆ ነው ሲቀጥል ባለቤቱ እጇ አለበት ተብሎ ስለሚጠረጠር መረጃ ለማግኘት ነው ስልኳን የወሰደው ሳጠቃልል እንኳን የሷ ስልክና ክቡር የሆነው የሰው ልጅን ህይወት አጥፍታለች ስለዚህ ተጠያቂ ናት አንችም ከሶሻል ሚዲያ ላይ እየለቃቀምሽ እየመጣሽ እንደ ቁራ አትጩሂ 😏

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA Před 7 měsíci

    አፈር ይብላ አሁን ስልከ ሸጦ ስት ቀን ሊኖርበት ነዉ በጣም አሰቀያሚ ነዉ ሰርቆ ከሆነ ግን ችግር ደርሶበት ከሆነ በፍጥነት ያሳዉቅ

  • @seblegebru-pr7oc
    @seblegebru-pr7oc Před 7 měsíci

    I think I saw this guy on Asfaw's funeral. I took a screenshot. I will send you z picture .

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 7 měsíci +1

    ውይ ውርደት ሰው በጣም ስብናውን አቶል ሐዘን ላይ ያለ ሰውን የበለጠ ማሳዘን ያሳፍራል

  • @tube-627
    @tube-627 Před 7 měsíci +2

    የዘንድሮው ደግሞ ሌብነት ኮመዴ ፍልም ሆኖአል የስንቱን አማረሩትከመቃብር ያይቀር

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před 7 měsíci

    Rest in peace amen 🙏 😢😢😢😢

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před 7 měsíci +2

    ይሄዉ አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ ጀምረዉ የለ አሁን በየሆስፒታሉ እናት ስትወልድ ልጅሺ ሞተዋል። እያሉ በየሆስፒታሉ ትልቅ ጥንቃቄ ኢትዪጵያ ዉስጥ መደረግ አለበት

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před 6 měsíci

    እኔ በበኩሌ እኛም ሀገር ያለ ነው ሚመስለኝ

  • @user-qk2vs6ff7u
    @user-qk2vs6ff7u Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ፈቀደና ተፈጠረች መጀመሪያ ወዳው ነው ፈቅዳ አብራው የተኛችው እስዋ ምን ታድርጋት እናቶችን አታሰድብ ጨካኝ ናት አሜሪካን ያለችውን የፈለገቻት ብር አላት ብላ ስላሰበች ነው የፈለገቻት በዚህ አይነት አጠገብዋ ያለችውን ክዳ ከሀዲ ነች

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci +1

    ይገርማል ያልሞተ ሰው ይገናኛል እንደ ቀልድ

  • @seblegebru-pr7oc
    @seblegebru-pr7oc Před 7 měsíci

    I think have seen this guy on Asfaw' s funeral. I tried to screenshot. 1:21

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před 7 měsíci +1

    ፍትህ ለአማራ ክልል ሙስሊምች ፍትህ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 7 měsíci +2

    ዘንድሮ የሚሰማው ነገር ጉድ ነው ጭራሽ ብለው ብለው ከሀዘንተኛ ላይ መስረቅ ጀመሩ መቼስ የለመደ እጅ አያርፍም ፈጣሪ ያዋርድ አቦ ምኑ ልክስክስ ነው እውነት ተደብቆ አይቀርም ቢዘገይም አንድ ቀን ይጋለጣል እንኳንም ከእናታቸው ጋር ተገናኙ

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np Před 7 měsíci

    ፎቶውን ማን ሰጣት ኧረ ይጣራ ነፍስ ይማር

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 7 měsíci +4

    ይሄ ቁመና ብላሽ እሱ የገባበት ጉድጓድ ይግባ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před 7 měsíci +2

    መሲ ያራዳ ልጅ እንደው ምን ላርግሽ.... ጠ/ሚሩ አጭበርባሪ ቄሱ አጭበርባሪ ፖለቲከኛው አጭበርባሪ ጋዜጠኛው ቀጣፊ ጀነራሉ አጭበርባሪ ተማርኩ ባዩ ይላወቀ አጭበርባሪ ...... መሲ አንቺ የምትያት ኢትዮጵያ ዛሬ እኮ የለችም!

  • @MermeAssegid
    @MermeAssegid Před 7 měsíci

    ወይ አለም ወይ ጊዜ መለዋወጥ. አለም እኮ ትንሽዬ መንደር ሆነች አይገርምም ሁሉም ነገርር ቅርብርብ ያለብኝ ግን ለኔ ብቻ ነው ?::አለም በቃ ትንሽዬ መንደር የሆነች ያክል ነው የሚሰማኝ ፈጣሪዬ ሆይ እድሜ ስጠን❤❤❤❤

  • @genetakilas7098
    @genetakilas7098 Před 7 měsíci

    Yelebosh Ager betam yasafiral

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 7 měsíci +2

    ወይጉድ አይ ኢትዮጵያ እንደዚ ሆነሽ ትቀሪ ከሀዘንተኛ ላይ ስርቆት አሁን ምን የሚሉት ነው ቆይ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před 7 měsíci

    Egzio maharene christos what's happening some of the person where is the humanity?😢😢😢😢

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Před 7 měsíci +1

    Legi mesrk ethiopia beca yemslg nebre 😭😭😭

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 7 měsíci

    በተገኘበት ወደፈለገው ሸኝዎች ሸኙልኝ እባካችሁ ከዚህሰ በላይ የባህል ዝቅጠት ከየት ይመጣል እኔም ያው ደረት መድቃት ነው ባላቀውም ጠበቅ ባላደርግም እያሰመሰልኩ(ተግባሩን ሰለተረዳሁ እንዴትሰ ሃዘን ይገባኛል)የገነነ እነዛን ህፃናትሰ እንዴት ጨከነባቸው ግን።አርዮሰ ነው በቃ ደመደምኩ

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Před 6 měsíci

    betame des Yelale mesiya

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux Před 7 měsíci +1

    Fetarihoy min ayinet gize laynen

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před 7 měsíci

    እግዝዬ እንዴት ያሳፍራል

  • @Keyman3751
    @Keyman3751 Před 7 měsíci +1

    Kkkkk ሰው ሞቶ ስለ ስርቆት ማውራት ••••

  • @howtotech355
    @howtotech355 Před 7 měsíci

    ይደንቃል

  • @user-hf3ub4ly6g
    @user-hf3ub4ly6g Před 7 měsíci +1

    minn agebangn sileferenjoch

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 7 měsíci

    በሌላ ነገር መመለሴ እኔ የምለው እባካችሁ መልሱን ላኩልኝ በጌታ ብለቹ የጋዜጣው ምስት ናት መነው የሞተበትን ኤሬ የምለውን አጣው መስዬ በሀገሬ ላይ መታዘዘን ቀራ ማለት ነው

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 7 měsíci

    እኔ ስኮምት 3ኛዬ አንድ ጊዜ ስጦታው የመጀመሪያ ጊዜ በራሱ ዩቲውብ ሲመጣ
    ሁለተኛው አንቺን ያስተዋወቀን ጊዜ ነው
    ዛሬ የምልሽ ቢኖር አደራ ስጦታውን እናትም እህትም ሚስትም ሆነሽ ያዢው 😢😢😢እሺ በጣም ያሳዝነኛል ሁሉ ሰው ህልሙ እየተፈታ የሱ ተዳፍኖ የቀረነው
    አርግዢለት ውለጂለት ትዳርሽን ሙሉ አድርጊለት ❤❤
    በቀጣይ ስለምለቁት ቪዶ ተመልካች ብዙ አታማክሩ አትጨነቁ አበሻ ቢታዘልም እግሬ ተንጠለጠለ ማለቱ አይቀሬነው ያስተምራል ያዝናናል የምትሉትን ልቀቁ ለናተም የሚጠቅም

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před 7 měsíci

      Tesaseteschale Lela gese newe yegbaschwe s3lmotwe sewye Ena sel labwe newe weeks almadamete

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug Před 7 měsíci

    Enkune dana matashe maseya betasabe nagie

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 7 měsíci +1

    እውነት ኢየሱስ ነው !

  • @TitiBek-iz2dn
    @TitiBek-iz2dn Před 7 měsíci

    Min yisera yehe Hulu la silk ? Betam yasazinal fetari yejuin yistew

  • @hanahana1846
    @hanahana1846 Před 7 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 7 měsíci

    ምን ማፈሪያ ነው ኧረ ምን አየት ነገር ነው ግን