መዳን የሚፈጸመው መቼ ነው? የቀደመ በደል ምንድነው? ክፍል 2 በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ፣ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ እና መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2022
  • #ትምህርቱን_ቢያንስ_ለ10ሰው_Share_ያድርጉ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    Deacon Birhanu Admas
    Megabe Hadis Rodas Tadese
    Henok_Haile
    ሄኖክ ኃይሌ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    ሔኖክ ኃይሌ
    Henok Haile 2014
    Henok Haile 2022
    Henok haile new
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2014
    Aba Gebrekidan 2022
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2014
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    ዐቢይ ጾም
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Komentáře • 63

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284

    መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘማናችሁን ያርዝምልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety

    በእውነት አይጠገብም ብሰማው ቃለህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜን ይሰጥልን

  • @rehimamisbah5279
    @rehimamisbah5279 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን በቤቱ ያቆይልን!!!

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety

    በእዉነት ቃለ ኅይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 2 lety +6

    በዚች ቀና እና አንዲት የተመረጠች ሀይማኖት ስላደረከኝ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mesitube2982
    @mesitube2982 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህሮቻችን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Před 2 lety

    በእውነት ቅልህውት ያሰማልን

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @melkamchane9506
    @melkamchane9506 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @mogiman
    @mogiman Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety +5

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ ልጆች ኑ የእግዚአብሔር ቃለ ወንጌል እንማር
    ከማዳም ስራ ጎን ለጎን

  • @ethiopianothalmeto9700

    Amen Amen Amen
    Qaloysmlae
    🙏🙏🙏😍

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    EgiziAbiher yimesigen

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety

    Amen Amen Amen✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 Před 2 lety

    Amen

  • @sebseb1795
    @sebseb1795 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ማስያሶች፡ መጋቤ ሐዲስና በተለይ ደግሞ የእነ መም. ብርሃኑ የምያስረዱበት መንገድ እና አገባብ ግን በጣም ጥልቅ እና ኦርቶዶክሳዊም ይመስለኛል። አሁን በቅርብ ከተለመደ ጥቅስ ብቻ አረዳድ ወጥቶ እምጥንታ እስከ ተፍጻሜታ ሚያትት ነውና በርቱልን።

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 Před 2 lety

    Kale hiyewut yasemaln memehrochachin bebme betena yetebkiln Egziabeher

  • @rakuyemer1176
    @rakuyemer1176 Před 2 lety

    💕💕💕💕💕

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety

    መምህራኖቻችን ቃለህወት ያሰማልን በጣም የምወዳችሁ መምህሮቸ

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +2

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ያስጥልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ያኑረን በእውነት እጅግ የሚጣፍጥ ቃለ ወንጌልን ተመገብን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 2 lety +3

    Proud to be orthodox tewahedoo ❤️⛪❤️🙏

  • @teweldemedhinbrhane4689

    ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህራና እግዚኣብሔር ጸጋ ኣብ ልዕሊ ጸጋ ይዓድልኩም ኣሜን

  • @user-ik3fn2iq7g
    @user-ik3fn2iq7g Před 2 lety +1

    መምህሮቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉይ ያብዛላቹሁ እያም የሰማነዉን በልቦናችን ያስድርብን

  • @andualemgurmessa6366
    @andualemgurmessa6366 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሰማልን ሰምተንበቃሉእንድንጠቀምእግዚአብሔርሰሙ ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-xr3td6nh6f
    @user-xr3td6nh6f Před 2 lety

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hewet yasemalin

  • @eyerusalemteklu7690
    @eyerusalemteklu7690 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yasabalene8086
    @yasabalene8086 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ዘአማን
    @user-ዘአማን Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህውይት ያስማልን በእውነት አባቶቻችን እሸ መምህራችን እኛንም የምነምህርሁን ቅድስት ድንግል ማርያም በለባችን ትፀፍልን ሳሚ ብቻ ሳኒሆን የቃልሁ በተግባር ላይየምናውል ያደርገን እግዚአብሔር🙏

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30/60/100እድናፈራ ቸሩ አምላክ ይርዳን ልቦና ይስጠን አሜን፫

  • @yidnekachewgirma3802
    @yidnekachewgirma3802 Před 2 lety

    መምህራኖቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በፎቶ የተጠመዳቹ አባቶቼ እንቅስቃሴ ምን ያህል እንደሚረብሽ ለናንተ መንገር ይከብዳል ባይሆን...

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety

    Amne aAmne amne

  • @irutgirmahayat4075
    @irutgirmahayat4075 Před 2 lety

    Qaliyotin yasemalin stegahun yabzalin mamerochachen🙏💒❤🇪🇹❤

  • @user-ce8rs4xm6l
    @user-ce8rs4xm6l Před 2 lety

    kale hiwet yasemaln enamesegnalen egziabher ystln egnam yetemarnewn endnreda yrdan amen

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety

    እንቁ የተዋሕዶ መምህሮቻችንእንኳን ደሕና መጣቹ
    ለሁላቹም ቃለህይወት ያሠማልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 2 lety

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይህ ጥያቄ መልስ እዛ ሰምቼው ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @meklitzewude1317
    @meklitzewude1317 Před 2 lety

    ግሩም ነው

  • @henok5560
    @henok5560 Před 2 lety

    Share share share please 1 sew wede betu limeles yichilal🙏🙏🙏

  • @messerettshibeshi1979
    @messerettshibeshi1979 Před 2 lety +1

    Grateful to Almighty Lord for our church leaders to explain the mysteries of our Orthodox tewahedo religion . May Lord Almighty grant us peace and strength in our faith
    Please keep guiding us so that we keep our precious faith
    Amen

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 2 lety

    ሰላም መምህር መጋቢ ሃዲስ ነቃጥበብ ፣ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። በዚህ ምድር ላይ ስንመላለስ የሰው ልጅ ሁሉ አላማው ሥጋ እና ነፍስ አስማምቶ አዋህዶ መኖር እንደሆነ ግልጽ ነው። ነገር ግን ከመጀመሪያው የሥጋ መፈጠር ለምን ያስፈልጋል? ምስጢር ይኖረው ይሆን? በነፍሳችን ህያው ከሆንን ለምን ሥጋ መፈጠር ከዛ ቀጥሎም መዋህድ ለምን መጣ?! አመሰግናለሁ።

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Před rokem

    ሁል ጊዜ የሚቆጨኝ እና የሚገርመኝ ተራ ወሬዎች በአንድ ቀን ውስጥ ከ100 ሽህ በላይ ተመልካች እየተረባረበባቸው ይህንን የመሰለ የሕይዎት ቃል ግን አዳማጩ ትንሽ ነው! አይ የዓለም ነገር ፤ ሁል ጊዜም ይገርመኛል፡፡

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 Před 2 lety

    የምን ማመካሸት ነው ፕሮቴስታትን መምህር ይሄ እኮ የዛር መንፈስ እምነት ነው እኮ እስቲ ጥናት ያካሁዱ።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před rokem

      እንደሱ አልመሰለኝም ወንድሜ! ጌታ ሳምራዊው የሰራውን ዓይነት ሥራ ሥሩ ባለው መሠረት ሰዎች ሁሉ መዳንን ያገኙ ዘንድ እንዳቅማችን ብንሠራ ለእኛ ዋጋ ያሰጣል፡፡ በተለይ በቅን ልቡና በጸሎት ብናስባቸው ሊመለሱ ይችላሉ! የኛን ድርሻ እንዳቅማችን ብቻ ብንሞክር መልካም ነው! ግን ይህ ሲባል ካቅማችን በላይ በመንጠራራት የሰይጣን ምርኮኞች እንዳንሆን መጠንቀቅም ይገባል

  • @deresetesfaw6501
    @deresetesfaw6501 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ መልሱንኝ እምኖረው አረብ ሀገር ነው እና ጒደኛየ ሙስሊም ነው እኔ የምከታተለውን ትምህርት እያየ ከአሁን ቡሀላ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ይስግዳን ~ጸሎት ያረጋን ይቻላን ወይ መጠመቅ የለበትም ወይ ልጠመቅ ቢልም የለም ከዚህ

    • @eliasnegash8770
      @eliasnegash8770 Před 2 lety +1

      አይቻልም እህቴ መጀመሪያ መማር ማመንና መጠመቅ አለበት።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před rokem +1

      በጣም መልካም ዜና ነው! አሁን ካገላለጽህ እንደተረዳሁት ጓደኛህ በኦርቶዶክስ አምኗል፡፡ ያ ከሆነ የቀረው መጠመቅ ነው፡፡ እንደምንም ቤተክርስቲያን አፈላልጋችሁ አስጠምቁት፡፡ ሳይጠመቅ መዳን ስለሌለ፡፡

  • @MM-yp5vj
    @MM-yp5vj Před rokem

    Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    20: ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
    21: አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
    ይህን ቃል ምን እናድርገው?
    ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሠራው ሥራ በቂ አይደለም
    እያላችሁ ነው።

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Před rokem

      መሉዉን ከሰማህ በኋላ ብትፅፍ አይሻልም??
      ቤተ ክርስቲያን የዳንዉ፤አየዳን ያለኘዉ የምንድነዉ በክርስቶስ ነዉ ብላ ነዉ የምታስተምረዉ።
      የህግ ስራ እና መልካም ስራ የተለያየ እንደሆነ እየተናገረ ነበር። አንተ ግን መስማትን አልመረትክም።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před rokem

    ፀልይዉ ለሚታገልዉላችሁንም ታቦትም ይዛችሁንም ንም ተከተልዋቸዉ ይህንም ግዝየዉንም ደርስኣልም እና መምጫዉንም ነዉ ካማራም ታጋይዌችንም ምንገድውንም ይጠርግዉለታል ስልጣንዉወተረአቡትም በኻልም ያገለለጣልም ቲፍሬድንም መንግስትም ያለም ስብሰባንም ከኢዮርሳሊም ካተሉክዉም እስላምዉንም ይሁድዉም ያ አማኝዎችንም ሁልዉ ይሰበሰባልዉ ወደኡየሩሳሊም የኢትዮጵያ ፃዲቅም ቲድሮስንም ይልክዉታል ያማራም መንግስትም ምንገድዉም የሚጠርግዉለ ትም ወክሎም ለመወዳደርም በፀሎትም በንፈስም ቅዱስንም እርግብዋንም ያረፈሽበትምከኢዮርሳሊም ቲድሮስ ያሸንፋል የእስዉም እምነትም እስላም ከክርስትያንም ይሁድም ከካተሉክም የቲድሮስንም እምነትም ብቻም ይከተላልዉ እና ባለም ዙርያም ይነግሳል በዘንግም አለም ይገዛታልም በእምነትዉም በፀሌትዉም አርባም አመትም ኡትዮጵያ።ይመራልም ቲድሮስንም እሽይ

  • @MM-yp5vj
    @MM-yp5vj Před rokem

    ማሪያም ሃጢያትን የማስተሰረይ ሥልጣን አልተሰጣትም, የማስተሠረይ ሥልጣን የኢየሱስ ብቻ ነው።Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    20: ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
    21: አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

  • @MM-yp5vj
    @MM-yp5vj Před rokem

    ኧረ ምእመናንን ንቁ John 3 (አማ) - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Před rokem

      በርሱ የሚያምን ግን መልካም ስራን ሊያደርግ ይገባል። ስራ የሌለዉ እምነት የሞተ ነዉ። የሞተ አምነትስ ያድናል??

  • @MM-yp5vj
    @MM-yp5vj Před rokem

    ያልዳነ መምህር እንዴት የመዳን መንገድ ማሳየት ይችላል ።ኧረ ኢየሱስ የመጣው እኮ እኛ በራሳችን መልካም ሥራ መፅደቅ ስለማንችል ነው።Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    20: ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
    21: አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    22: እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Před rokem

      ኧረ በክህን እንደዉ ሙሉዉን አድምጥ። መልካም ስራንና የህግ ስራን ለይተህ እወቅ።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን