ኢየሱስ ከተነሣ በኃላ እስከ ዕርገቱ 40 ቀናት የት ነበር? ምንስ ሠራ? || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2024
  • ኢየሱስ ከተነሣ በኃላ እስከ ዕርገቱ 40 ቀናት የት ነበር? ምንስ ሠራ? || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 357

  • @welteTinsayi
    @welteTinsayi Před měsícem +21

    🕊🌿ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    🕊🌿በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    🕊🌿 አሰሮ ለሰይጣን
    🕊🌿 አግዐዞ ለአዳም 🕊🌿"ሠላም" እምይእዜሰ🕊🌿ኮነ 🕊🌿ፍሥሐ ወሠላም🕊🌿በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ክርስቶስ 🕊️🌿አሜን ክርስቶስ በእውነት ተነስቷል🙏🌿🕊️🕊️🕊️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před měsícem +14

    የሀይማኖታችንንሚስጥር ዝርዝር አርገው የሚያስተምሩንን መምህራችንን በእድሜ በጤናይጠብቅልምእኛንየሰማነውን በልቦናችን ይቀርዕልን አሜን

    • @azeb9433
      @azeb9433 Před měsícem

      እየሱስ ክርስቶስ ነው ❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před měsícem +60

    እንኳን ለጻዲቁ አቡኑ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያና ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ ብሶይ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንድሁም ለሌሎቹ ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም ቀጥተኛዋን መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን በደንብ እንድናውቅ ስላደረጉን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před měsícem +3

      🙏🙏🙏

    • @jay-jay7567
      @jay-jay7567 Před měsícem +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @endayenegeyesus-kd7nv
      @endayenegeyesus-kd7nv Před měsícem +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před měsícem +3

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m Před měsícem +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአብነ ገብር መንፈስ በረከታቸው ይድርስልን

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 Před měsícem +18

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏🙏🙏ከሀዋሳ ኢትዮጵያ

    • @fekadealemu5026
      @fekadealemu5026 Před měsícem +1

      😂left❤❤❤❤😂😂❤❤o😂😂lllllllllllll

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +13

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před měsícem +9

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም።

  • @meherat938
    @meherat938 Před měsícem +11

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን .መምህርዬ የዛሬው ትምህርት ጠንቀር ያለ ነው በማስታወሻ እየፃፍን👌 የተዋሕዶ ልጆች ወገኖቼ👏እረጅም እድሜን ይስጥልን እንደዚህ እለት እለት በጌታችን ቃል የሚያጠግቡን ትጉህ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ዘመናቹን ያርዝምልን አባቴ .ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před měsícem +7

    ሰላም ለእርስ ዎ ይሁን አባታችን 🙏❤
    በእውነት ዛሬ ያስተማሩት ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው እና ስለ ትምህርተ ሁቡአን ለልጆች (ህጻናት ) በአንገታቸው የሚታሰር የዛሬ አንድ አመት አንድ ኤርትራ ዊ ወንድማችን ስለ እነዚህ ትናንሾች ሁብአን ሲናገር ሰምቸው በምንም ተአምር እኛ የማናውቃቸው ቋንቋዎች ናቸው እያለ ብዙ ሲናገር ነበረ ብዙ ነው የተናገር እና እኔ እራሴ በጣም ግራ እስኪ ገባኝ እና በአጭሩ ዛሬ ስላ አብራሩልን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤
    በእውነት ግን አንዳንዶች ጥልቅ የሆነ ትምህርትና እውቀት ሳይኖራቸው በየሚድያው እየወጡ የሚያስተምሩ ከእኛም ከሌሎችም ያሉት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አብዝተው እንዲያውቁ እግዚአብሔር አእምሮአቸው ይግለጥላቸው 🤲

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před měsícem

      እህቴ መርምሩ ተብለናልና ማየት መጠንቀቅ ጥሩ ነዉ መምህር እንዳሉት የጌታችን ስም ሞገሳችን ጠባቂያችን ነዉ ሰኔ ጎለጎታን እራሱ ያደረገ ባንገቱ ያነገተ ክፉ ይርቀዋል ይላል ግን ሁሉ እንዳይመስልሽ ጠንቆይ አስጠንቆይ በቤተክርስቲያን የእራስ ቅማል ሁነዉ መልከአ ሳጥናኤልን ፅፈዉ እየሸጡ እኮ ነዉ ያሉት ይህንን አዉቀን መርምረን ንፁሀን የጌታ መንፈስ ባደረባቸዉ አባቶች የተፃፈነዉን ወይንስ በክፎወች ማስተዋል ጥሩ ነዉ አብዛኘዉን ትክክለኘዉን እየሸጡ አይደለም የክፉ ስም ያለለበት ነዉ እያጣራቹህ ግዙ አባት የሆነዉ ሁሉ አባት አይደለም

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte Před měsícem +9

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የእኛ ጠንካራ እና ዉድ አባት በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ🙏🙏🙏♥️♥️♥️አምላካች ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před měsícem +26

    ዋዎ ዛሬ ሪከርድ ስባሪ ነኝ በ ሁለተኚነች❤💒💒ክርስቶስ ተነሰአ ሙታን🙏
    በአብይ ሀይል ወስልጣን🙏
    አሰሮ ለሴጣን፧
    አጋአዞ ለአዳም 🙏
    ሰላም
    እመይዘሰ
    ኮነ
    ፍሰሀ ወሰላም 🙏💒💒💒💒💒

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l Před měsícem +6

    እግ /ር ይመስገንአሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ያድልልን ❤❤❤

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl Před měsícem +7

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ያድልልን

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Před měsícem +6

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ አባት ❤️❤️❤️

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před měsícem +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባርኩን ይፍቱኝ በረከቶት ይድረሰን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem +3

    Amen Amen Amen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen KALE Hiwotin Yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před měsícem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን እረዥም እድሜን ይስጥልን የቅዱሳኑ በረከት ይድረስልን

  • @zebibanegash4576
    @zebibanegash4576 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @temesgennega2079
    @temesgennega2079 Před měsícem +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ❤

  • @user-vf4qy5rt9u
    @user-vf4qy5rt9u Před měsícem +3

    በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před měsícem

    ቀላህይወት ያሠማልኚ አባቴ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሥጥልኚ የኔ አባት በፀሎታችሁ አሥብኚ አባቴ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před měsícem +1

    ክርስቶስ ተነስአ ሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን
    አስሮ ለስይጣን
    አጋአዞ ለአዳም
    ስላም
    እመይዘስ
    ኮነ
    ፍስሀ ወስላም🙏🙏🙏✝️✝️✝️አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን👏🙏

  • @user-rp7lz6iy3o
    @user-rp7lz6iy3o Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @zerihuntaye5560
    @zerihuntaye5560 Před měsícem +14

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥኦት መምህራችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለዮት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አሉአባታችን አርፍጀ ነው እየሰማሁት ያለሁት አልተመቸኘም
    እደምን አላችሁ ምመናን እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ በዐል አደረሳችሁ ወዶእና ፈቅዶ ለዚች ቀን ያጀረሰን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️
    ቃለሕይወት ✝️ያሰማልን✝️አባታችን✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏ሰላም ላለም ሁሉ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @kok6342
    @kok6342 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před měsícem +3

    Amen amen amen kalehywet yasemaln memhr bereketot yderbn

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před měsícem

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤j

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před měsícem +4

    ጌታችን ናአምላካችን ሆይ አንተ ሀሉን ፈጥረሀልና ስለ ፍቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ሀይል ልትቀበል ይገባሀል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 Před měsícem +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናን ይስጥልን ከነቤተሰቦ

  • @user-mk5gf9wu3u
    @user-mk5gf9wu3u Před měsícem +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @welteTinsayi
    @welteTinsayi Před měsícem

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባውና 🙏🙏🙏🌿 ያረገው አምላክ በተዋሐደው ሥጋ (እግዚአብሔር ወለድ ነው ያረገው 🕊️🕊️🕊️🕊️) ዕርገቱም 🕊️🕊️🕊️ በርህቀት 🕊️🕊️🕊️ ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏🌿🌿🌿

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabia Před měsícem +3

    Amen❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 Před měsícem +1

    አግዚአብሔር በምገሰና በጥበብ በእድሜ ያቆዮት 💐💐💐🙏🙏🙏

  • @asfawjemaneh
    @asfawjemaneh Před měsícem

    አሜን!! ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን.አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት✝:

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před měsícem +5

    በሪቀት አባቴ የምር ማስታወሻ ይዤ ነው የተማርኩት የዛሬ አመት።እናም በርህቀት አይደለም። በሪቀት ነው የራቃቸው።ስወዶት እኮ የኔ አባት💌ኑሩልን💌💒💒💒💒💌💌💌💒💒💒

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před měsícem

    ክርስቶስ ተንስዓእሙታን
    አስሮ ለሰይጣን
    አጋዞ ለአዳም
    ሰላም
    አምዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም
    እንኳን አደረሳችሁ
    እንኳን አደረሳችሁ
    ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ ቡርካቹ በርካታዎቹ ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před měsícem

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በረከቶዎ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Před měsícem +1

    Egziabher kal hiwot yasemalen
    Memeher edmena tena yibarkot medihanialem betam betam nw egziabheren yemamesgnw mikniyatum ke ortotdox tewelije tetemike ye egziabher lije silehoniku betam destegna ngn be ewnt ersonm edemena tena yibarkot medehanialem abate 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እልልልል እልልልል እልልልል አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነውትን ይባርክልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem

    ቃለህይዎት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችነህ ክበርልን ።የተዋህዶ አርበኛ ጄ ግናችነህ መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ መምህራችን እሽ።

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před měsícem

    ተተተ 🙏አባታችን በረከትዎ ረድኤትዎ ከእኛ ጋር ከቤታችን ጋር ይሁንልን። አሜን!
    እግዚአብሔር አምላካችን ፈጣሪያችን እርስዎን የሰጠንንን እናመሰግነዋለን።
    አሜን! አሜን ! እሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq Před 24 dny +1

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደረሳችሁ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před měsícem

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን መምሕራችን ቀሲስ ዘበነ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን እኛም የሰማንውን ቃል30//60//100 ፍሬ እንድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን የተማረነውን በልባችን ላይ ይፃፍልን አሜን🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜ🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በፀጋው ያቆይልን🙏✝️⛪️❤️

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @M12-l8e
    @M12-l8e Před měsícem +2

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před měsícem +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Před měsícem

    አሜን! እንደማር እንደወተት የሚጥም
    ትምህርት ነው ደግመው ደጋግሞ ቢሠሙት የማይጠገብም ዘወትር ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏😍

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
    (((ወልድ ነው ያረገው)))በርቀት ነው ያረገው አባቴ👏👏👏🤗 ።

  • @meazademissie6827
    @meazademissie6827 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @eskinderelias3099
    @eskinderelias3099 Před měsícem +2

    አሜን

  • @mekuriatadele7160
    @mekuriatadele7160 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን!!! እድሜና ጤና ይስጥልን!!! ግእዝ ብታስተምሩን ደስታዉ አልችለዉም መምህር!!!❤❤❤

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před měsícem

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ll3tl6nc7q
    @user-ll3tl6nc7q Před měsícem

    መምህራችን እግዚያብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን !!! እኛንም የተማርነውን በልቦናችን እመቤቴ ከነልጇ ታስርጽልን !!!

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስት ሰማእት ኣርሴማ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv Před měsícem +1

    Amen Amen kalehiwot yasemeln Abate chane🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo Před měsícem

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo Před měsícem +1

    በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ሀ/ስላሴ ነኝ በረከቶዎ ይደርብንና እኔ በክርስትናዬ እደጠነክር ያደረገኝ ክርስቶዎስ በሳቸው ላይ አድሮ በሚተላለፈው ቃለ እግዚሐቤር ነው ያገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Před měsícem

    ቃለሕይወት የአሠማልን ውድ መምህራችን የአምላካች ጥበቃው አይለይህ 🙏💕

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před měsícem +1

    Amen amen amen egziabhir ymesgen❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před měsícem

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ድንቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት ስለ ፍፁም ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb3vn9qj5e
    @user-qb3vn9qj5e Před měsícem +1

    Amen ❤❤❤ amen ❤❤❤ amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን❤እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን❤❤

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Před měsícem

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን 💚💛❤😀🙏🌹🌺

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Před měsícem

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያለአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
    አባታችን በፀሎቶት አስቡን

  • @goright6758
    @goright6758 Před měsícem +1

    አሚንአሚንአሚንቃለህይወትያሰማሌን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před měsícem +1

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před měsícem +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před měsícem

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማል አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️

  • @ayamidel
    @ayamidel Před měsícem +1

    አሜን 🙏💖አሜን💒💚🙏አሜን❤

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk Před měsícem

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወትን ያሰማልን እርቀት ወደ ሰማይ ወጣ❤❤❤❤❤❤

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 Před měsícem +1

    Amen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አረፍጅ ነኝ
    መምህራችን በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @merry7921
    @merry7921 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን።መምህራችን 🙏🙏🙏