የፊታችንን ፀጉር በምን እናንሳው ያበዛል ወይ? Facial hair removal

Sdílet
Vložit

Komentáře • 244

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +82

    ይሄንን ክፉ ቀን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንለፈው ሁሌም ፍቅርና እውነት አሸናፊ ነው::!! ሁላችንም እጃችንን አፋችንን ጭንቅላታችንን ለ ፍቅር ብቻ እንጠቀምና ምስኪኑን ህዝብ እንታደግ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      መስኪዬ ብክስ ለራስ በራህነት(ከፍት ለሸሸ) ቆንጆ ነው ይላሉ እስኪ ንገርኝ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ቭክስ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +1

      @@user-vo9mk9vx4j
      እኔ ተቀብቼው አላውቅም የተጠቀሙ ካሉ ይመልሱልሻል ከስር ለፊትና ለፀጉር ተብለው ስለማይሰሩ እኔ አልመክርም

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk Před 3 lety

      ፀጉሬን ታጥቤ ዛላውን ምን ልቀባው የሚያለሰልስ ቅባት ??

    • @user-go1ye7tc5l
      @user-go1ye7tc5l Před 3 lety

      መሥኪ ሰላምሽይብዛልኝ ልጅሽንምሳሚልኝ እና ጸጉሬ መሀሉላይ እየሸሸአስቸገረኝ ከፊትእረዝሞ ከዃላያለውአልያዝእያለኝነው እናም ሳበጠረው እደተላጨ ተቆራርጦ እየወጣነው ምላድርግ ምጠቀመው ኮኮናት ፈሳሽ እና ጭቃ ኮኮናት ነው ፊትለፊቱ ልስልስ ብሎ ከዃላ ሽቦበይው እናበናትሽመልሽልኝ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +47

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +6

    አሜን መስክዬ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ እኔም በአለርጂ በጣም እስቃይ ነበር ግን አያቴ የሚጠቀሙትን ውህድ ጀምሬ በጣም ረጅም ግዜ ማለት ከ12 አመት በላይ ወስጀዋለሁ እስካሁንም እወስደዋለሁ ሳይነስ አያስቸግረኝም በጣም ጠቃሚ ነው ግዜ ስታገኚ እይው ትወጅዋለሽ 💯 ይስራል 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-yn4le8sm6u
    @user-yn4le8sm6u Před 3 lety

    ሰላም መስኪየ እንክዋን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም የምሰሪያቸው ነገሮች ትክክል ስለሆንሽ በጣም አመሰግነለሁ

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +2

    መስኪዬዬዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍💯💯💯

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 Před 3 lety +1

    You are so humble girl with grace shkorina.thank you for sharing very informative and inspiring 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e Před 3 lety +7

    ከፈሬ አካባቢ በደብነው ፀጉርያለኝ ግን አስቸው
    አላቅምይበዛብኛል ብየ ፈርቸ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 3 lety +1

    My favorite person thank you for everything you show us

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle Před 3 lety

    እናመሰግናለን በጣም መስኪየ ጥሩ ነገር አካፈልሽን🥰🥰🙏🙏

  • @erahmayimer7548
    @erahmayimer7548 Před 3 lety

    ሰላም መስኪየ ስፈልገው የነበረ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 Před 3 lety

    Meskiy thanks betam arif ymeslal 💞

  • @ZzZz-ts3rg
    @ZzZz-ts3rg Před 3 lety +1

    መስኪ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @medhanitteshome9035
    @medhanitteshome9035 Před 3 lety

    Thank you sister.

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣሽ መስክየ በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰውነቴ እንዳለ ፀጉር ነው በምላጭ ብያነሳም ተመልሶ ይወጣብኛል እስክ ልሞክሮ ❤🙏

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 Před 3 lety +1

    ናይላየ ኣረ ተይ ነይልግን.. አናመሰግናለን ቆንጆ.. ለመላው የ ኤርትራ አና ለ ኢትዮ ህዝብ ሰላም ።

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 3 lety

    እንኳን አደረሰሽ ለኪዳነምህረት መስኪየ

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 Před 3 lety

    Amen Amen Amen
    Yene konjooo
    Betam Enamesgnalen

  • @selamberhanu910
    @selamberhanu910 Před 3 lety +10

    ሰላም መስኪዬ እረ በናትሽ ስለ ሽበት መፍትሄ ካለሽ

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety +3

    እኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እኔ ፀጉር ነው ሰውነቴ ግን ከቆዳየ ጋር ይመሳሰላል ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ግን እሞክረዋለሁ

  • @user-vo6bo1pw4y
    @user-vo6bo1pw4y Před 3 lety

    መስኪየ እናመሰግናለን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety

    My sweet my it become long blc I’m doing like you I’m so happy really thank you so much for your information

  • @lili7665
    @lili7665 Před 3 lety +2

    መስክዬዬዬ😍 ናፊቀሽኝ ነበር
    የመዳም ሸበካ አልቆ

  • @fasika123
    @fasika123 Před 3 lety

    You should put it in the description box ?

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መሰኪ ቆንጆ

  • @user-kt9fx3ji7x
    @user-kt9fx3ji7x Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ፀጉሬ በጣም ተለውጧል የልጄም ልክ ነሽ ፀጉር መድረቅ የለበትም ዛሬም ነገም ቅባት አይለየን በጣም እወድሻለሁ ወላሂ ጥሩ ልጅ ነሽ ከቻልሽ ለህፃናት የተለየ ካለ ስሪልን እናም ሻንፖ ለፀጉር ጎጅ ነዉ እናም የግንባረ በረሃነት ስሪልን እንባሪ በጣም የገባ ነው 😍😍😍😍

  • @natsanetyafru2842
    @natsanetyafru2842 Před 3 lety

    መስቲዬ የኔልዩ የሙዝ ማስኩ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ እባክሽ አፍጫዬላይ እና ስናለቅስ እባችን በሚወርድበት አካባቢ ማዲያት ሚሚስቱ አደረገኝ መሰል😥😥እባክሽ መላበይኝ በማሪያመ ዝም እዳትይኝ

  • @user-ni7er5hn6n
    @user-ni7er5hn6n Před 3 lety

    Ketetekemsh behuala tsegur aybezabeshem wey? Besent gize new temelso yemibeklew??

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s Před 3 lety

    እኔ አፍንጫየ ላይ ከላይ በኩል ፂም ነገር አለኝ ብዙም ያልጎላ ነው እንጅ ምን ላድርገው

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety

    አሜን መስኪየ እኔ የፊቴን ፀጉር አንስቼ አላውቅም ብዙም የለውም ለእግሬ ግን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ ተባረኪ🥰🙏

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @mulugetaabate5384
    @mulugetaabate5384 Před 3 lety

    ሀይ መስኪ ለናይላ የጀመርሺውን ቅባት አንድ ወር አለፈው ለውጡን እስክትነግሪኝ እየጠበቅን ነው ማሳደግና አለማሳደጉን

  • @teddyjammada9887
    @teddyjammada9887 Před 3 lety

    whats' the name of this ?

  • @user-oi3ps2oi9h
    @user-oi3ps2oi9h Před 3 lety

    መስክዬ እሄ ነገር አድስ አበባ ይገኛል እንዴ?

  • @user-bi1lp9yu4q
    @user-bi1lp9yu4q Před 3 lety

    እሰኪ መሥኪየ ጥያቄ የኔ ፊት ምንም የፊት ሳሙና አይመቸኝም በሳሙና ከታጠብኩ በመርፊ የተተከተከ ይመሥላል ጉንጭና ጉንጨ አካባቢ ልሙጥ ፊት አይሆንም ሳሙና ከተውኩ ይሰተካከላል ግን ቢያንሥ በወር አንዴ መታጠብ ግድነው የምን ችግር ነው እድትመልሸል ውዴ😍 በቃ የፊትሸ ጥራት በጣም ያምራል ለዛ ነው የጠየኩሸ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +3

    እንደዚህ አይነት ማንሻ እኔም አለኝ ብራንዱ ሌላ ነው እንጂ የፊት ፀጉር ማንሳት ፊታችን ፍክት ያረጋል ደሞም አያብዛም እናመሰግናለን መስኪዬ @ሼር 🥰

    • @binthabeshawyit9341
      @binthabeshawyit9341 Před 3 lety +1

      የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ስልች ብሎኛል ማንሳቱ በዛላይ ስተወዉ በጣም ይበዛል ከዛ እሳቀቃለሁ አንቺ የተጠቀምሽዉ አያበዛም መንታስ እየሆነ አያወጣም በፈጣሪ መልሽልኝ ዉዴ

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 Před 3 lety

    Hi meski linkun eski post adrgilgn yena konjo

  • @momlove2688
    @momlove2688 Před 3 lety

    መስኪየ ይሄንን ያበዛል ይላሉ ብዙ የሞኮሩ ሰዎች በተለይ ለፊት እኔ መሞከር እምፈልገው በህክምና ብቻ ነው ምታቂ ከሆነ ንገሪኝ ውዴ ማለቴ ብዙ ብር ነው ሚጠይቁት ስለብሩ ሳይሆን ይወጣል ወይ እንደገና ነው ጥያቄ የፈጠረብኝ ወይ ምታቁ ንገሩኝ

  • @adisewunet6083
    @adisewunet6083 Před 3 lety

    ፂም ወጦብኝ በምን ላጥፍው መስኪ በናትሽ ንገሪኝ

  • @eteneshfekadu322
    @eteneshfekadu322 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን
    የኔ ፀጉር ከፊቱ ቆንጆና ለሥላሣ ነው ግን መሀሉና ከዋላ አጭር ነዉ ጫፉ ደግሞ በጣም ለሥላሣ ነው መን ትመክሪኛለሽ

  • @genetghebrewahid688
    @genetghebrewahid688 Před 3 lety

    Mesik tebareki true now👍🙏

  • @user-dk4tt5bw9h
    @user-dk4tt5bw9h Před 3 lety

    መስክ ተባረክልኝ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 3 lety

    ሀይ መስኪዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን

  • @tiruethiopiatube5529
    @tiruethiopiatube5529 Před 3 lety +1

    እየነቀለ ነው እሚያነሳ ወይስ እየቆረጠ ??መልሽልኝ አደራ

  • @bilisummaasabaa382
    @bilisummaasabaa382 Před 3 lety

    thanks mar

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před 3 lety +9

    እኔ መስኪ ፂም አስቸግሮኛል ፊቴንም በጣም ሰልችቶኛል ሁሌ ማንሳት 😂😂😂

  • @fre6268
    @fre6268 Před 3 lety +4

    መስኪየ ትናንትና ደስ የሚል ህልም አየውልሽ ይገርማል

  • @natsanetyafru2842
    @natsanetyafru2842 Před 3 lety

    ፎቶውንአስቀምጭልን መስኪዬ ፋርማሲ አይገኝም እዴ

  • @user-wt8yc6ib4r
    @user-wt8yc6ib4r Před 3 lety +1

    መልሶ አይበቅልም ወይ?

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před 3 lety +1

    ማምዬ ፎቶውን አስቀምጪልን እናመሰግናለን ማማ

  • @adiamtekiehaile6862
    @adiamtekiehaile6862 Před 3 lety

    Thank you Yet new michtew

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 Před 3 lety +1

    Meskiye selamsh ybzalgn wude betam mfelgew yeneber amesegn alehu

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 Před 3 lety +1

    Selam selam meskiyy 🙏❤

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +2

    አንኛ መስኪዬ

  • @meazazelalemmeazazelalem3314

    ኢትዮጽያ ውስጥ የት እናገኛለን ስንት ነው

  • @zizubinetbaba6367
    @zizubinetbaba6367 Před 3 lety

    አወ ልክ ነሽ መስኪ እኔ ድሮ እጄላይም ወደላይም ከፍ ብሎ የለኝም ነበር ሀብታም አይደለሽም ሲሉኝ ላጭቸው አሁን አስቸግሮኛለረ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 3 lety +1

    መስኪዬዬ

  • @user-uh6pn3zl7g
    @user-uh6pn3zl7g Před 3 lety

    Selam meskiye

  • @selamagamegaltigaray376
    @selamagamegaltigaray376 Před 3 lety +1

    Selam selam mesiye❤❤❤❤

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Před 3 lety +2

    መስኪዬ ዛሬ ገና አጋጠምሽኝ ለይላ ደህና ናት

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +1

    መስኪዬ ስላካፈልሽን ተባረኪ በጣም ቅለቱን ወድጄዋለው .መስኪዬ ውዴ ቻናሌን እይልኝ ሲመችሽ ውዴ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 3 lety +1

    የውልሽ መስኪዬ ፀጉሩ እጄ ላይ ከመብዛቱ የተነሳ ሙሉ እጅ ያለው ሸሚዝ ነው ምለብሰው የግሬን ተይው 😃😃😃😃 ማንሳት ስጀምር ጭራሽ ባሰበት ከዛ ፍርቼ ተውኩት ና በጣም ነው ማመሰግነው ካገኘሁት እግዛወላው

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 Před 3 lety

    Selami Linanth yihuni wude Ethiopiawyin be mulu 🥰😍🇪🇹🇪🇹💚💛❤mesku ❤
    ara ensi ye egri segur omg Like and wondoche naw temliso ayibeqilm gin

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Před 3 lety +1

    Meskye inkuwan dehna metash selam lachi yhun ihet alem 🙏🙏🙏

  • @user-qk1hm1vu7p
    @user-qk1hm1vu7p Před 3 lety

    አህለን መሥኪየ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +3

    Watching-2👍❤️

  • @elsatube1118
    @elsatube1118 Před 3 lety

    Yane Konjo Ke Edan Bedilu Gar Zimdena Alechu Enda Timaseselalechu💓💓💓💓💓💓💓

  • @ayelachgurmu4868
    @ayelachgurmu4868 Před 3 lety

    Ere meski ebakesh melshelghe zenjeble theguren latew mn ladereg

  • @user-gy5vo4br1x
    @user-gy5vo4br1x Před 3 lety

    የኔ ቅመም

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil Před 3 lety

    መስኪየ

  • @srtysrt8849
    @srtysrt8849 Před 3 lety

    ግን እኔ የሰማሁት እንደሚያበዛ ነው ዞሮ ተመልሶ መውጣቱ አይቀርም አይደል

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 Před 3 lety

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ። ፕሊስ መስኪ ለጸጉር ትሪትመንት የሰራሻቸውን ቪዲኦ አይቼ ጥሩ ተስማምቶኝ ነበር ግን ድንገት በጣም መነቃቀል ጀመረ በቀን መነቀል ከሚገባው በላይ። ፕሊስ ጸጉሬን ታደጊልኝ ምን ላድርግ?ድንገተኛው ችግር ሊገባኝ አልቻለም።

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      ምን አዲስ የጀመርሽው ነገር ካለ ወይ ደሞ እረፍት ስጭው ቅባትሽን ቅብት ብለሽ በወፍራሙ ቁጥርጥር ስርት አርገሽ ለሳምንት ሳትፈቺ ሳታበጥሪ እንደዛ እያረግሽ እይው

  • @tigistmengestu6939
    @tigistmengestu6939 Před 3 lety

    Meskiye fete betam derek new men baderg yeshalegnal meker kalesh balfewem teyekesh almelshelgem plese negergi betam techegryalhu mackup sekebat aywezam fete

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e Před 3 lety

    አሜን ሰላም ይስጠን

  • @SamRina-bf5vd
    @SamRina-bf5vd Před 5 měsíci

    Pls side effect yelewm betam techegriyalew

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 Před 3 lety +1

    ሰላም መስኪ ቆንጆ ለየት ባለ ነገር ስለመጣሽ ኖር

  • @fnotehiwet5944
    @fnotehiwet5944 Před 3 lety

    ተመስገን እኔም ሀብታም ነኝ!

  • @yonatefe3185
    @yonatefe3185 Před 3 lety

    አረ መስክየ ይበዛል እሌ ድሮ ምንም ኣይታይም ነበር ኣሁን ማንሳት ከጀመርኩ ግን ይበዛል ቡዙ እደ ወንዶች ኣይደለም ግን ይበዛል የኔ ኣሁን እጀይ እና እግሬ ካላነሳሁኝ ያስጠላል ፊተይ እማ ኣንች ያሳየሽዩ ተጠቀምኩ እና ልታይ ጀመረ ወድያው ኣቃረጥኩና ተውኩት

  • @edenadugna3677
    @edenadugna3677 Před 3 lety +1

    Meski yefitsh teratu dessil😍

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 Před 3 lety

    Meskiye yne wedi dhina nshi

  • @gideyhagos3239
    @gideyhagos3239 Před 3 lety

    yene fiqr qoniJo xibuq❤

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 Před 3 lety +8

    ፖቶን በፌስቡክ ለይ አስቀምጭዉ መስ ተባረክ ስለምትሰረዉ መልካም ሥራ በጣም ከልብ እናመሰግናለን። የኔ እጅና እግሬ ብታይ የወንድ ነዉ ምመስለዉ።

    • @Obsineet653
      @Obsineet653 Před 3 lety +1

      Anem Endaza New Uuuuff Arabochi Be Ayne Le Gadelgn New

    • @mesidemise4459
      @mesidemise4459 Před 3 lety

      @@Obsineet653 kkkkkkkkkkkkk አይዞሽ አብረን ነዉ። እኔስ በእነሱ ፍት አፋርኩ እጅሽና እግርሽ ኩሉ ሻኣር እያሉ አስቸገሩኝ። እባክሽ መስዬ ፖቶ ላክልን ።

    • @Obsineet653
      @Obsineet653 Před 3 lety +1

      @@mesidemise4459 Endat Sher Ladrgesh Situ Alchelkum Poto Endat Enda Meleku

    • @mesidemise4459
      @mesidemise4459 Před 3 lety

      @@Obsineet653 ፌስቡክ ካለሽ Mesi Demise ብለሽ በመሰንጀር ላክ profile ለይ ማራናታ የምል ጥቅስ አሌ። ወይም ያንችን ስም ንገርኝ እኔ አገኝሻለሁ ተባረክ ማማዬ።

    • @alemethiopiawittube4604
      @alemethiopiawittube4604 Před 3 lety +1

      ለኔም መላ በሉኝ ማዳም ወንድ ነሺ እንዴት ትለኛለች ምን ላድርግ ጸጉር ብቻ ፊቴ ሳይሆን እጅና እግሬ ነው መላ ካላችሁ @አባቴ መታወቄዬነው በሚል fb እጠቀማለሁ በ አማርኛ

  • @almaz3109
    @almaz3109 Před 3 lety +1

    Like sher aedegenw tekamiy merja sidersacek

  • @ommamarommamar8933
    @ommamarommamar8933 Před 3 lety

    Uff meski bemcheresham chegre legelagl newu enema ena bech eyteskayewu newu yemselgn and andema wed wendenet mekeyer eyemselgn feralewu

  • @tube166
    @tube166 Před 3 lety

    Meskiya egera lay tegure liyaweta sile chifffff yale nger alebeg bmin latefaw

  • @user-yn4le8sm6u
    @user-yn4le8sm6u Před 3 lety +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የመስኪ ቤተሰቦች እኔንም በቅንነት ደምሪኝ

  • @almaz3109
    @almaz3109 Před 3 lety

    1 ketetel maederg kejemerku lmoelagne new yemeygerm new lewetew helem neger

  • @tfd681
    @tfd681 Před 3 lety

    Meskiye endet nesh hul selme new konjo

  • @AyuMahi
    @AyuMahi Před 7 měsíci

    Geneko meskiye ene ye egeren tsegur ansechew tekuro Ena bezeto new yewetabegni

  • @nasrashethiopian8607
    @nasrashethiopian8607 Před 3 lety

    ሳላም

  • @user-np9md6wp2c
    @user-np9md6wp2c Před 3 lety +1

    ብመላጪ መንሰታ ሙጥፎ ነው ይጨመራል

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 Před 3 lety

    መሲ እኔ ተጠቅሜው ነበር ግን በጣም ፀጉር ያበዛል ፌትሸን ባታሰነኪው ጥሩ ነበር በሆላ ለምን ነካሁት ነው በተጠፈጥሮ መጠቀም ይሻላል እንደኔ እንዳትሆኖ

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 Před 3 lety

    Selam selam

  • @hanabelay4244
    @hanabelay4244 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ጎባዝ

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety

    ይገርምሻል መስኪ እኔ ከራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ድረስ ፀጉር ብቻ ነኝ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 3 lety

    Bexam ameseg ane bexam fiitelayi alebeny emokeralew

  • @shgsdndvh1692
    @shgsdndvh1692 Před 3 lety

    ስሙ ምንዲ ነው

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety

    እናመሰግናልን

  • @hanifahmed564
    @hanifahmed564 Před 2 lety

    እኔ አዲስ አበባ ነው የለውት እዚ ይገኛል

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም መስኪ

  • @bilisummaasabaa382
    @bilisummaasabaa382 Před 3 lety

    ❤❤❤