በተለይ የሴቶች ፊት ላይ የሚወጣ አላስፈላጊ ፀጉር ወይም ፂም ማጥፊያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2021
  • Women remove unwanted facial hair forever!

Komentáře • 405

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 3 lety +1

    ኤልሲዬዬዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸኝ

  • @yasinyordi
    @yasinyordi Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው ኤልሲ በተለይ ሴቶች ሞክሩት እኛም እናመሰግናለን ኤልሲ።

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 Před 3 lety

    ኤልሲዬ ይሞከራል በጣም ቀላል ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @hananyegeberewlej9516
    @hananyegeberewlej9516 Před 3 lety +2

    ኢልስዬ በጣም ጥሩ ነው ውዴ ቀጥይበት እናመሠግናለን 🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Před 3 lety +1

    ኤልስዬ የምታውቂውን እውቀትሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 Před 2 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @medanettub
    @medanettub Před 3 lety +1

    ኤሊሲያ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ እናመሰግናለን

  • @haregugebremicael7788
    @haregugebremicael7788 Před 9 měsíci

    Betam betam amesginalehu belela laptop new yayehut tebarekiliji Elsiye 🙏🙏❤️❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏

  • @weareone1247
    @weareone1247 Před 3 lety

    ኤልሲዬ እናመሰግናለን

  • @kedrkedr6098
    @kedrkedr6098 Před 2 lety

    በካርቶን ያቀረብሽው ምድነው አላወኩትም

  • @ayelemimi
    @ayelemimi Před 3 lety

    ኤልስዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Před 3 lety +1

    Thank you
    Easy to use and I'll try it.

  • @enatochitube3224
    @enatochitube3224 Před 3 lety +7

    ኤልሲ በጣም ቀላል አሰራር ነው ጠቀመውና አሳውቅሻለሁኝ ውጤቱን

  • @ethiopianfood_cooking3020

    Betam ameseginalhu yene ehit enem wotobignal eski mokire enegrishalu kechalish degmo demirign enakish ene tinanit niw bedewol yedemerikush enakish adera 💞👍🏾🙏

  • @user-ki7dz5kw1i
    @user-ki7dz5kw1i Před 5 měsíci

    baking soda የት ነው የሚገኘው

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem3103 Před 4 měsíci

    Wow thank you so much really appreciate

  • @rahelyohannes8991
    @rahelyohannes8991 Před 3 lety +3

    I NEEDED THIS

  • @Tegardaworku-mm6lh
    @Tegardaworku-mm6lh Před 5 měsíci

    ውዴ የጨመርሽው ምንድን ነው ቤኪንግ ሳውዳ ማለት

  • @almetubez237
    @almetubez237 Před 3 lety

    በርቺ ኤልስዬ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před 3 lety +4

    አሰክመጭረሻው ያጠፋል ወይስ ይመልሠል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 3 měsíci

    አመሰግናለሁ❤🎉

  • @user-so8bu3ii5m
    @user-so8bu3ii5m Před 7 měsíci

    አንዴ ከላጨነው በኃላ ነው በሳምንት ሁለቴ የምንጠቀመው

  • @amenhageretube
    @amenhageretube Před 3 lety +1

    Thank you for sharing 😍😍😍👏

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 Před 3 lety

    በርቺ ኤልስዬ የኔ ልዩ

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 Před 3 lety +1

    Thanks for sharing stay conected God bless you 🙏.

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሜን።
    Welcome ኤልስየ።

  • @AlemnewDagnaw
    @AlemnewDagnaw Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ግን ለምን ያህል ጊዜ ነዉ ምንጠቀመዉ ማለት ብዙ ጊዜ ይወስዳል ለመጥፋት

  • @user-so8bu3ii5m
    @user-so8bu3ii5m Před 7 měsíci

    ኤሊሰ አናመሰገናለን አኔ ጺም በጣም አለብኝ ይሄን በጠቀም ግን እሰከመጨረሻው ያጠፋልኛል?

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 Před 14 dny

    በክን ሶዶ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም አብራራልኝ እስት እልስዬ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 3 lety

    ኤልሰዬ የኔ መልካም ሰወድሽ እኮ እርጋታሽ እራሱ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 3 lety +2

    ኤልስዬ ቆንጆ ነው ይሄ በተለይ ፂም ላላቸው በጣም በጣም ቆንጆ ነው

    • @zuzue
      @zuzue Před 11 měsíci

      ሞክሬሸል??

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 Před 3 lety +1

    Sis you have good information please came everyday

  • @user-xd5cp8ky4s
    @user-xd5cp8ky4s Před 20 dny

    በጣም እነመሰግነለን ግን መቼ ነው መቆም የለብን

  • @Ade_Official-d4e
    @Ade_Official-d4e Před 3 lety +1

    Else Thanks 💚

  • @solihabentmohammed3069
    @solihabentmohammed3069 Před 3 lety +1

    ኤልሲየ በርች ሁቢ መሽኩሪን🌹🌹🌹🌹

  • @GetachewuHailu
    @GetachewuHailu Před měsícem

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እነማሰግናለን ነገር ግን ግልፃ ያልሆነልኝ ነገር ሎሚ ተጨምቆ ብቀመጥ የምፈጥር ችግር አለወይ

  • @mobilekeyo8804
    @mobilekeyo8804 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ጪም አለብኝ የማጠፋበት መዳኒት አጥቼ ተቸግሬ ነበር እሞክረዋለሁ ውጤቱን ነግርሻለሁ

  • @gravitymobile-st8ck
    @gravitymobile-st8ck Před 7 měsíci

    Beki sawuda midnew alegabgnm ba mariyama nigregn

  • @thepearlleadershipinstitut5557

    Bravo! በርቺ፥

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 Před 3 lety

    በርቺ ኤልሲ👏👏

  • @KidistEthiopiankitchen

    Elsaye yemiwodish 💕

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ በተለይ ለኛ ለሴቶች አሪፍ ነው😍💝

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 Před 3 lety

    ሰላም እዚህ ቤት እህቴዋ ንግግርሽ እርጋታሽ ደስ ስትይ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እሞክረዋለሁ እኔም ግራ አጋብቶኛል ከሞከርኩት በዋላ እነግርሻለሁ ውጤቱን

  • @Asnake5830
    @Asnake5830 Před 3 lety

    ኤልሳዬ አምሮቦሻል

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 2 měsíci

    እስከመጨረሻ ያጠፋል የሞከተውስ የሰራለት አለ እባካችሁ አሳውቁኝ

  • @alganeshtecleab2699
    @alganeshtecleab2699 Před rokem

    I like your advice

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 3 lety +1

    ኤልሰዬ አሪፈ ነዉ ቨርቺልኝ የምወድሸ

  • @siparalegesse7396
    @siparalegesse7396 Před 2 lety

    ኤልሲዬ ቆንጆ ሳይሽ ደስስስስ ብሎኛል በርቺልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 2 lety +1

      ሲፑ እኔም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @nardikal6002
    @nardikal6002 Před 2 lety

    Tank you

  • @hayattube2717
    @hayattube2717 Před 3 lety +1

    መጣሁ ማሬ በረችልኝ የእኔ ውድ ሽረችልኝ ሁቢ

  • @zdhanytube6955
    @zdhanytube6955 Před 3 lety +3

    else የኔ ልዩ በጣም አሪፊ ምክረ የኔ ጎበዝ

    • @hawihawi5919
      @hawihawi5919 Před 2 lety

      ሞክረሽዋል ይሰራል እህቴ

  • @kumeLaats
    @kumeLaats Před 3 lety

    hihi Elss ቤትሪፊ እየዴሜሪኩሽ ነው ዊዴ ቤሪች

  • @SaraAhmed-jw5yg
    @SaraAhmed-jw5yg Před 2 měsíci

    Ena betam asichegirognal

  • @madenaabdo4898
    @madenaabdo4898 Před rokem

    beking poder ይሆናል ወይ መልሽልኝ❤

  • @user-be9cv6oq5i
    @user-be9cv6oq5i Před 3 měsíci

    ቤኬን ሶዳ ምንድነዉ

  • @user-fg4ek6hs3w
    @user-fg4ek6hs3w Před 3 lety

    እንሞክረዋለን በርች ማማዬ

  • @rootead6083
    @rootead6083 Před 3 lety

    ኤልሲ ጥሩ ስራ ነው እስኪ ሞክረዋለሁኝ በርቺ

  • @tigitigist1628
    @tigitigist1628 Před 11 měsíci

    Elseye enamsgenaln lemumuse yehonal

  • @fathamohmmed6865
    @fathamohmmed6865 Před 10 měsíci

    ውዴ ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ አስተዋይነሺ ውዴ እኔም ሳይበዛ በስሱ አለይ ግን መቀያነው እስታሁን የምጠቀመው እሻአላህ እምክረዋለው

    • @yumna2399
      @yumna2399 Před 5 měsíci

      Ee wde beallah seralsh lmokrew le allah blesh melsilgn
      Menkeyaw mndn new

  • @enatochitube3224
    @enatochitube3224 Před 3 lety

    በርቺ ኢልሲ

  • @haah5357
    @haah5357 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እማ ከሎሚው ቀጥለሽ ያረግሽው ምን እደሆነ አላወቅሁትም ልይት አርገሽ ስሙን ጻፊልኝ ወይ ፈቶውን ላኪልኝ

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 Před rokem

    ተባረኪ የኔ ውድ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 Před 3 lety +1

    Wow nice 👌

  • @layoyusuf
    @layoyusuf Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ኤልሲ ግን የፊት ቆዳችንን አይጎዳዉም ፒኪንግ ሶዳ እና ለሚዉ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 3 měsíci

      ለገንዘብቻ ሰለምትሰራ መልስ አትሰጥሽም ይች ልጅ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před rokem

    ኤልሲ ብሩቱካን ዉሀዉ እና ነጩን የእንቁላል ነጩን ፓርት እና አንድ ማንኪያ ማር ጥሩ ነዉ እሰቲ ንገሪኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የቡርትካን ውሃውን ተጠቅሜ አላውቅም እስቲ ላንብብ እሺ ግን ልጣጩ ደርቆ ተፈጭቶ ሰርቼዋለሁ ቆንጆ ነው የእንቁላሉን ፈሳሽ አሁን ልሰራልሽ ነው እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @makw5069
    @makw5069 Před 8 měsíci

    Thank you for sharing.

  • @mszinat8517
    @mszinat8517 Před 2 lety

    በርች በጣም እናመሰግናለን

  • @Frita379
    @Frita379 Před 2 lety

    elsiye lomi ena soda le fit cheger ayametam?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 2 lety

      አጠቃቀሙን ደቂቃውን በትክክል እሺ

  • @BiniyamZerihun-hz4lp
    @BiniyamZerihun-hz4lp Před rokem +1

    በመጀመሪያ እውቀትሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ግን ቤኬግ ሶዳ ማናገኝ ሰወች እዳማራጭ ምን እንጠቀም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      በሌላ አማራጭ ሳይሆን እስቲ ማር በሎሚ ብቻውን ለአስር ደቂቃ እያቆየሽ በሳምንት ሁለቴ ሞክሪው ይሔም ይሰራል

  • @eydesh8946
    @eydesh8946 Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 9 měsíci

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ

  • @ambasel656
    @ambasel656 Před 3 lety +1

    ኤልስየ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ በርቺልኚኚኚኚ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před rokem

    አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Před rokem

    Hi
    እንደገባኝ ፀጉሩን ካነሳን ቡሀላ ነው የምንቀባው?? እንጂ እራሱ ላይ መቀባቱ አያነሳውም?? ይሄ ቪዲዮ ከአመት በፊት ነው የብብት ፀጉሩ መብቀል አቁሟል ማለቴ ደግሞ እንዳይወጣ ይረዳናል እባክሽ መልሽልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      ፀጉሩን አንስተሽ ነው እሺ ከጠፋ አይመለስም አይመልሰው አለፍ አለፍ እያልሽ ማር በሎሚ ተቀቢ አስር ደቂቃ ከዛ ታጠቢ በጣም አመሰግናለሁ

  • @mimibelay
    @mimibelay Před 10 měsíci

    በርችልን ውድ እህታችን

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu Před 8 měsíci

    እሽ ውዴ እኔ ለቤትሽ አዲስነኝ ማአሻአላህ በርቺ❤❤❤ ግን መልሶ አይወጣም

  • @helenmelese7481
    @helenmelese7481 Před rokem

    Enai sareyai mulu fetai tsegur New bakshi Ena ehain likebaw thanks sis for your kind support

  • @MasreshaEndalkachew
    @MasreshaEndalkachew Před 4 měsíci

    ጥሩ ነው በርቼ❤❤❤

  • @kidikm5139
    @kidikm5139 Před rokem +1

    ኤልሲ የግድ መላጨት አለብን አኔ ፊቴን በክር ነው የምነሳው አግሬን her remover ነው በዛ ካነሳሁ በሆላ ማድረግ አችላለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ትችያለሽ ዋናው ቦታው ባዶ መሆኑ ነው

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

    በርቺ የምወዱሸ

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment Před 3 lety

    Damarekuesh Anchem Nayii

  • @AA-td2ez
    @AA-td2ez Před rokem

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G Před 3 lety

    እልሳዬ ቀጥይበት

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ

  • @aswfanhh9729
    @aswfanhh9729 Před 8 měsíci

    በርች በችነዉ ፊታችነ ያማረበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmabinzayid2727
    @fatmabinzayid2727 Před 2 lety

    Eski emokrewalehu wde fite betam teguram new

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před 2 lety +1

    የኒ ቆንጃ አሁን ነው ቢደወሽን ያየሁት እግዚአብሔር ይስጥልኚ የምፍልገውን ነበር ያገኚሁት እኔ በፊት እፊቴለይ ጠጉር የለም ነገር አሁን ግን እንደዝህ የሆነብዩ ምነልባት ሚካብ ይሆን አልል ብዙ ጊዜ አልቀባም አሁን ግን ያንችን በደንብ አድርጌ እተገብረዋለሁ በርች ከለሺ ወቅት ስላካፍልሺን 😘😘😘

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 Před 3 lety

    Elsayeeee

  • @vex3013
    @vex3013 Před rokem

    Hi I love it

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ኤል ስዬ የኔ ውድ
    በጣም አሪፍ ቲሪትመት ነው በእውነት ከልብ ነው ምስጋናችን. ስለምታቀሪቢልን ትሪትመት ቴኪው ግን ተመልሶ አይበቅልም ወይ ኤልስዬዋ 😍🙏

  • @user-wl7qz4pw3h
    @user-wl7qz4pw3h Před 3 lety +2

    እንሞክራለን

  • @InnocentCamera-gn9ww
    @InnocentCamera-gn9ww Před 2 měsíci

    Enameseginalen ehitachon❤❤❤❤

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube Před 3 lety

    የኔ ዉድ ፈገግታሽ በቂ ነዉ ሞክሬዉ ከሰራ ሽልማት አለኝ ለአንች ዉዴ በርችልኝ

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g Před 2 lety +1

    በጣም ሀሪፍነው

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Před 6 měsíci

    የኔዉደ እህት በረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt1or3lx9y
    @user-wt1or3lx9y Před 2 lety

    አደዜ የ ሠራነዉን ለሣምንት ነዉ የምንጠቀመዉ ወይሥ እየቀየርን አሠራን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 2 lety

      እኔ ፍረሽ ነገር ነው የምጠቀመው ቶሎ እንዲጠፋም እሺ አመሰግናለሁ

  • @ELSAGADOTUBE
    @ELSAGADOTUBE Před 2 lety +1

    Yen konjo emsegnleny betem turu temerty new berch😍❤

  • @samridani559
    @samridani559 Před rokem

    bekin pawder new wde ?? Plss ngerign ena demo betekeban kutr melachet alebn

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      awo new awo melachet alebet amessginalehu

    • @samridani559
      @samridani559 Před rokem

      @@elsabeautynt bekin pawderu mnm chigr yelewma

  • @BelayGebremedin
    @BelayGebremedin Před 3 měsíci

    እውነት ነው ግን

  • @tamireayhumlaku7423
    @tamireayhumlaku7423 Před rokem +5

    ሰርች አድርጌ ስገባ ነው ያገኝውሽ የምር መሮኛል በተለይ ፉቴ ሲቀላ መከራነው የበላውት ደሞ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እማ በርቺልኝ 🙏❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ስለመጣሽ አመሰግናለሁ አይዞሽ በትግስት የበፊቱን ውብ ቆዳሽን ትመልሺዋለሽ እሺ

  • @marizamariza4604
    @marizamariza4604 Před 2 lety

    ደግሞ ሰንቀባ 3 ጊዜ መላጨት አለብን ወይ እባክሸ አሰርጂኝ ውድ በተከታታይ ነው ወይ የምን ቀባው ወይሰ እያሳለሰን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 2 lety

      ፀጉር ከበቀለ ይላጫል ካልበቀለ እንዳለ ተቀቢው

    • @marizamariza4604
      @marizamariza4604 Před 2 lety

      እሺ ኤልሰየ በተከታታይ ልቀባው ወይሰ እያሳለሰኩ እህቴ

    • @marizamariza4604
      @marizamariza4604 Před 2 lety

      በሳምት ሶሰት ጊዜ ከተቀባሁ ቡሀላ ላቁመው ወይ እህቴ