♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2024

Komentáře • 176

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Před 3 měsíci +85

    በጣም ይገርማል የራሴን ታሪክ ነዉ የነገርሽኘ የመሰለኘ ሀገሩም ኩየት ነዉ እና ልክ እንደ አንቺ ሁለት ሰዎች ፖሊስ ነን ብለዉ መኪና ዉስጥ ሲያከረክሩኘ ቆይተዉ እኔም ክል በ19 ቅዱስ ገብርኤል በማግስቱ 20 ነበር እና የትናቱ ገብርኤል የነገዋ ማርያም አዉጡኘ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ሳያደርጉኘ በሰላም ኢንባሲ ደረስኩ ብቻ እመብርሃንን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም!!!

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t Před 3 měsíci +7

      እግዚአብሔር ይመስገን አየ ስደት😢😢

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 3 měsíci +3

      እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳን ደረሰችልሽ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před 3 měsíci

      Amenamenamen ❤❤❤

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 3 měsíci +1

      መዝሙሯ እደት ነዉ ማገኘዉ

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s Před 3 měsíci +1

      እኔም ኰዩትነኝ ብዙ ፍተናወች በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 3 měsíci +31

    እኔም አለኝ:የምናገረው:የማመሰግነው:የማወድሰው:በሰላም:እድ መለስ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንነው

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 Před 3 měsíci +11

    አንቺን የስማች እመብርሀን ከነልጇ ትስማን መጨርሻሽን ታሳምርልሽ የኔ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጣበቅሽ

  • @saraberhe6491
    @saraberhe6491 Před 3 měsíci +17

    ዘማሪት አዜብ አበራ ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ ፈጣሪ አሁንም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይዘሽ ድጋሜ ለማመስገን ያብቃን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +13

    በጣም የሚያሳዝና የሚያስተምርነው የእግዚአብሔር ድቅ ስራነው በዚሁሉ መከራ መትረፍሽ😢😢😢❤❤❤ተመሰገን ፈጣሪ❤❤❤ለአምላክ እናት ምስጋና ይገባታል ❤❤😢😢ፈጣሪ እኛም ከስደት ያውጣን😢

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 měsíci +18

    ሥላሴ አምላካችን ልጆቹን በቸርነቱ ይሄው ያኖረናል ተመስገን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 3 měsíci +12

    ኣለህ ከእኔ ጋራ የሚል መዝሙርሽ ስሰማ የምር ስደት እንዳየሽው እና በብዙ መከራ ኣልፈሽ እንደሆነ ስገምት ነበረ እና ስሰማው እምባዬ ይፈስሳል ምንም እንኳ እንዳንቺ የከፋ በይደርሰኝም ኣሁንም ስደት ነኝ በመንገድ የማውቃቸው ጎደኞቼ ኣጥቻለው ከሞት ተርፊያለሁ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ እመቤቴ ትቅደምልሽ እኛንም ለኣገርችን ያብቃን ❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 3 měsíci +7

    ወይ የሰዉ ልጂ ፈተና አቤት ፅናት ላቺ የደረሰች እመብርሀን ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን🎉🎉🎉🎉

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Před 3 měsíci +12

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እመብርሃን የሁላችን እንባ አብሳልናለች ብዞዎች ሚዲያ ስለማንውጣ እንጅ

  • @eshetushferaw3348
    @eshetushferaw3348 Před 3 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ልጆቹን አይተውም። እምነት ፅናት ካለን ሁሉም ያልፋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች

  • @user-yi2sv3zc4k
    @user-yi2sv3zc4k Před 3 měsíci +19

    አንቺን የሰማች እመብርሀን ከነልጇ ትስማን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እህቴ።

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Před 2 měsíci +2

    የኔ እናት ❤❤❤ላች የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ለስደተኞች ትድረስልን 😭😭😭😭😭😭እሷን የጠራ አያፍርም ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mesi557
    @mesi557 Před 3 měsíci +6

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልን ቤተ ሰቦቼ
    ይህን ድንቅ ታርክ ለማስማት የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    አውነትሽ ነው እህታችን እግዚአብሔር ባይረዳይ ባይሆን የኔ ነገር ምን ይሆን😢
    አዎ ስደት ክፉ ነው ብዙ መከራ አልፍን በእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ ሳይለየኝ እግዚአብሔር አባቴ መሸሸጊያ መጠግያዪ ጥላ ከለላየ የልቤ ማረፍያዪ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏🙏❤

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před měsícem +1

    በእውነት ቃላት አነሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ድንቅ ስራህን እድሰማ ስለረዳኸ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመአምላክ ክብር ይገባሽል የስደት እናቴ እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል አሜን

  • @haze-hs4wi
    @haze-hs4wi Před 3 měsíci +4

    ዘማሪ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ያክብር ጥሩ ድምጽ ነው ያላት እሷም ልጅቱ ታሪኩ በጣም ልብ የሚነካ ነው

  • @nigussegemeda2827
    @nigussegemeda2827 Před 3 měsíci +6

    ቋንቋዬ ወይንም ወንድም ዲ.ን ዘማሪ ልዑሌ ይችን ልጅ በጣም ጥሩና ጎበዝ ስለሆች እኔ ሊያገባት አሰባለዉ እኔም ገና ያላገባዉ ሲለሆነ ። እኔ የሚኖረዉ ካናዳ። ለማነኛዉም አገናኘን ወንድማችን። በጣም አመሰግናለዉ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 3 měsíci +1

    አዎ እግዚአብሔር አለ የማያልፍ የለም እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያሳዝናል ያቺ አንቺን እረዳለሁ ብላ ፖሊስ ያመጣችው ልጅ እንዴት ሁና ይሆን 🙏😢 ልቤ ነው የተነካው አንቺን የጠበቀሽ አምላክ ጠብቋት ይሆናል የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርቺ እመብርሃን ትድርስላችሁ ለኔም እንደደረሰችልኝ

  • @MelkamuSetota
    @MelkamuSetota Před 2 měsíci +1

    በጣም የሚሳዝን ታሪክነው አማምልክ እንኳን ከመከራ ታደገችሽ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 3 měsíci +5

    የጎደኛሽመጨረሻሳትነግሪንምንደረች በእውነትበጣምአሳዘነችኝ😢😢😢😢

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před 3 měsíci +2

    ወይ የኔእናት የሰውልጅ እድል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከመከራና ከስቃይ የጠበቀሽ ወላዲተአምላክ የጭንቅ አማላጇ ከሰው አውሬ የታደገችሽ የማታሳፍረን እናታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አባታችን አሁንም ይጠብቁሽ በጣም የሚያሳሳዝን ታሪክ ነው በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ግን እናትና ልጇ አልተለዪሽም ተመስገን ከማለት ውጪ ምን አነት ነገር እናቀርባለን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው የአገቸልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 3 měsíci +3

    የዛቺኛዋ ምስኪን መጨረሻ ምን ሆነ? እርዳታ ያስፈልጋታል ግዜው ቢያልፍም የኔ እናት ለሰው ብሎ ወቶ መስዋአት ሆነቺ 😭😭😭

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 3 měsíci +1

    የኔናት እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ አንጀቴን በላሽኝ እመቤቴን አሁን ላይ ግን ያለሽበት ህይወትሽ ያማረ የሠመረ ነውና ከመሻትሽ በላይ የሚበጅሽን ታድልሽ የኔ ውድ❤😍 እናቴን ላስደስት ለናቴ ኑሮዋን ልቀይር እያልን ከሀገር ወተን በፈተና ብንንገላታም እመብርሀን አትለየንም ድንግልዬ

  • @user-dc2nw9nq5d
    @user-dc2nw9nq5d Před 3 měsíci +1

    እመ አምላክ ለደጅሽ ያብቃኝ ❤እህታችን መጨሻሸን ያሰማልን❤❤❤

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliy Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እማዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ክዳነ ምሕረት ተአምሯ ብዙ ነው ለእኛስደተኞች የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም አባቴ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ❤
    መዝሙሮችሽ በጣም ነው እምወደው ከልቤ ነው እማዳምጠው 🕊🕊🌹🌹
    አሁም እማዬ ቅድስት ክዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ የልቦናሽ መሻት ትፈፅምልሽ እህታለም 🌼💐

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪአዜብ ተሰጦሽ ይህ ሁኖ ነው ያ ሁሉ ስቃይ ያሳልፍሽ 😢 እግዚአብሔር ይመስገን በሀገርሽ ላይ መልካሙን ይግጠምሽ የእስር ቤቱን ስታወሪ አሳዘንሽኝ 😢

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ጌታ ሆይ ስደታኛ ነኝ አትተዋን❤❤❤

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 3 měsíci +2

    አዎ እግዝአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነዉ ለራሱ ስለፈለገሽ ነዉ እንዲህ ጥምም አለሽ በረቂቅ ሚስጥሩ ነዉ ያስተማረሽ አዛኝትዋ እመቤቴ አንችን የሰማች ትስማን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት በርች መጨረሻሽ ይመር ያለ እግዚአብሔር ያለ ድንግል ማርያም ያለ መላእክ ያለ ቅድሳን እረዳትነት ይከብዳል እና እነሱን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ ስደት ስንቱን ስያሳያል ብቻ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 3 měsíci +3

    አይ ስደት ክፉ አይግጠም ነው ሰሉሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቸርልን

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 Před 3 měsíci +2

    እኔም ተፈተንኩ ብዬ አለቅሳለው እረ ይቅር በለኝ 😢😢😢 አምላኬ 💔💔 እህቴ ባች ስቱን ተማርኩ በዕባነው የሠማውት የውነት የኔ እናት እኔም መዝሙር እወዳለው 👏❤በዕምነቴ በጣም ነው የሚፈትኑኝ የሚሠድቡኝ አሁንግን በጣም ደሥ ያለኝነው

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እመአምላክ ወላዲተአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስገና ይድረሳት አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን

  • @tesga9705
    @tesga9705 Před 3 měsíci +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ከእዛ ሁሉ ፈተና አዉታ እማምላክ ለዚህ አበቃችሽ እኅታችን
    የዛችኛዉ እኅታችን ነገር ግን ልቤን በጣም ሰበረኝ ምን ሆና ይሆን ግን የት ገብታ ይሆን 😭

  • @zenebechgebreyohans1491
    @zenebechgebreyohans1491 Před 3 měsíci +3

    በእውነት ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን እስከመጨረሻው በቤቱ ይፅናሽ

  • @mekashkebede3463
    @mekashkebede3463 Před 26 dny

    በጣም ጠንካራ ልጅነሽ
    ከዚህ በላይ እምታገለግሊበትን እድሜ እና ጤና ያድልሽ እህቴ!!!

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 3 měsíci +2

    እኔንም ለመመስከር አብቂኝ እመአምላክ እውነትሽን ነው ሰንበት ትምሀርት መማሬ ለኔም ከስንት ክህደት ድኛለሁ ለኛ የደረሰች ለሁሉም ትድረስ በማልቀስ ጀምሬ በማልቀስ ጨረስኩ

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 3 měsíci +2

    አዎ እህታችን እውነት ነው አንች የረደችሁ እመብረሃን እኛንም ትርደን አይዞሽ አልፎል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wede1905
    @wede1905 Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍ እሕቴ 😢😢 የማያልፍ የለም እንኳንም ለዚሕ አበቃሽ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 😢😢

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 3 měsíci +1

    የኔ እህት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ በቅዱሳን ምልጃ በእግዚአብሔር ቸርነት ያመነ አይከፋዉም❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 3 měsíci

    በእውነት ትልቅ ገጠመኝ ነው እህታችን አሁንም እመብርሃን ፀጋውን ተብዛልሽ

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 Před 3 měsíci +2

    ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እሕቴ!! ግን ጥቃት የደረሰባት ልጅ ግን የት ደረሰች ስለሷ ትንሽ ብትናገሪ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 3 měsíci +2

    ስለ ልጅትዋ ላንቺ ለመርዳት ብላ የደፈርዋት ምን ላይ ነች ጊዜው ቢልፍም እርዳታ ያስፈልገዋል መጠየቅ ነበረብሽ ላንቺ መስዋእት ሆነች From German Eri…😮

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 3 měsíci +1

    Kale hiwot yasemalen Ehti betam yemiyasazntariknewu gn Egziabher yimesgn emebrehan kanchga tehun❤❤❤

  • @user-vw4bh2xz1d
    @user-vw4bh2xz1d Před 3 měsíci +1

    እውነት ይገርማል የኔ ጣንካራ በቤቱ ያፅናሽ እማየይይ🥰👏

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před 3 měsíci +1

    Yeney wide ehite. Enkuan le zehe kiber bekashe. You have a beautiful voice. Zemary melaket yasemalen. Berchey Yeney konjo.

  • @user-mc5gc4td9c
    @user-mc5gc4td9c Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልእህታችን ❤❤❤

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 3 měsíci +1

    እግዛብሔርመጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ በጣምአስተማሪታሪክነው❤❤❤❤❤

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 Před 3 měsíci +3

    እኔንም አድነኝ እና ለምስክርነት ያብቃኝ
    በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ወደ ቤትህ ጥራኝ

  • @Hanan-wi5gb
    @Hanan-wi5gb Před 3 měsíci

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ በባዕድ ሀገር የጠበቀሽ የእስራኤል ቅዱስ ይመስገን ካንች ባለመለየት የጠበቀችሽ የፅናናችሽ እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 3 měsíci

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ አይይይይይ እንኳንም ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣሽ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ምናይነት እምነት ነው ውይይይይ አምላኬ ስራህኮ ግሩም ነው

  • @mesi6950
    @mesi6950 Před 3 měsíci +1

    የኔ እናት! ፈጣሪ በ ቤቱ ያፅናሽ!!!

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 3 měsíci +2

    የግዋደኛዋ ነገር ግን አንጀቴን ነው የበላው ለሷ ብላ ወታ በአውሬዎች መሰቃየቷ 😭ያማል የውነት ያማል 😭😭😭

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 Před 3 měsíci +2

    ስልኩዋን ለጥፍልኝ እስኪ የአቅሜን መርዳት እፈልጋለሁ ባለ ብሩህ አይምሮ ናት

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 3 měsíci +2

    ወንድማችንብዙ ጉድ አለብን

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw Před 2 měsíci +1

    እኛም ተፈተንን እንላለን ተመሰገን ጌታየ አችን የረዳ አምላክ እኛንም ይስማን

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይምስግን እምቤቴ ሁላቹሁንም ክስድት ተምልስን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 3 měsíci +1

    ለእግዝእያብሄር የሚሳነው የለም ❤❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 3 měsíci

    ?እውነት ክብር ምስጋና ለእናትና ለልጇ ቃላት የለኝም ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ እመ አምላክ❤🍃🌾💐

  • @zaidkubrom709
    @zaidkubrom709 Před 3 měsíci +2

    አረብ አገር ያላችሁ ስደተኞች እግዝአብሄር ይድረስላችሁ አቤቱ ማረን

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc Před 3 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እንኳንም ለዚህ አበቃሽ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 3 měsíci +1

    ላቺየደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 3 měsíci +1

    በሚገርም ምስክርነት ነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል የምር ይገርማል ❤❤❤❤
    ወንድሜ ልኡል ሰገድ እባክህ እኔም መመስከር እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት በስዴት ሳኡዲ አረቢያ ነኝ እባክህን የቅዱስ ሚካኤልን እና የድንግል ማርያም የቸሩ መድሀኒአለም ምስክርነት ልመስክር ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ እባክህ
    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እባካችሁ ተባበሩኝ
    አግዙኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
    ??
    ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ አስቀምጡልኝ

  • @user-li5vl8pt7z
    @user-li5vl8pt7z Před 3 měsíci

    የኔ እናት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ።

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 Před 3 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. ❤❤❤. God Bless you More.

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 3 měsíci +1

    ላንቺ የደረሰች እመብረሃን ለኛም ትድረስልን ለሃገራችን ታብቃን

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @WayinishetKunniyyee-ez2gp
    @WayinishetKunniyyee-ez2gp Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Před 3 měsíci

    ዉይ የኔናት አምላክ ይርዳሽ 🙏

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před 3 měsíci

    በቤቱ ያፅናሺ እህቴ❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 3 měsíci

    Zmare melakt yasemaln ehtachn ayzosh egziabher ytebkshal dnglmariyam kanchi thun

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 Před 3 měsíci

    Uff lib yemineka taric 😢kbr msgsna le Dngl Mariam lij Emebrhan enate anchin yizo man afere 👏🔥❤️😢

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před 3 měsíci +1

    አቤት ስደት እና የዲልነገር የተደፈረጂው ልጂ ሞተች😢😢😢😢😢😢

  • @user-rv4oi8wd4n
    @user-rv4oi8wd4n Před 3 měsíci +1

    እግዚአቢሔርይመሰገን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 3 měsíci

    የልጅ አዋቂ❤ ለቁም ነገር ታብቃሽ እመብርሀን የኔናት እናትሽንም ድንግል ትማርልሽ የኔናት አስለቀሽን

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ያች አብራሽ የንበረች ው ልትታነቅ ነበር ያልሻትስ ልጂ የት ሄደች አልነግርሽንም ?

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 3 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እፉ ስትስቃይ አለ ብቻ ተመስገን

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 3 měsíci +1

    ማንም ለዛቺኘዋ ያሰበ የለም እንዴ በውነት እኔ ከሁሉም ትኩረቴ ልቤ በጣም ያዘነው በሷ ነው 😔😔😔😔

  • @user-mc5gc4td9c
    @user-mc5gc4td9c Před 3 měsíci +1

    ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስግን

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Před 3 měsíci +3

    ምንኛ የታደልሽ ነሽ ፅናትሽ፡ እመቤቴም ከነልጇ አልተወችሽም

  • @dubaidubai4705
    @dubaidubai4705 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽን ያሳምርው እህቴ ስደት ከባድ ነው

  • @mareyaamhaadhako4119
    @mareyaamhaadhako4119 Před 3 měsíci +1

    Unta endazem matsnant Ale ene betineshu sefatan igzabheren yemararku igazabher yeqerbaleng🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @samiraal-tl5ee
    @samiraal-tl5ee Před měsícem

    እሚገርም ታሪክ 😢😢😢❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 3 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤💒🙏🙏🙏

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 Před 3 měsíci

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před 3 měsíci +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ግን ግን ኮይት ህግ የለም ፖሊስ መስለዉ ይጭበረበራል እኔ ባህሪንነኝ ግን በየ መንገዱ ኮሜራ አለ

  • @Aynadsbelay
    @Aynadsbelay Před 10 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ይገርማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemeshetfelekehaile5261
    @alemeshetfelekehaile5261 Před 3 měsíci +1

    Zimare melakt yasemalin

  • @kkww1410
    @kkww1410 Před 3 měsíci +1

    እመቤቴ ትርዳሽ

  • @zenebechgebreyohans1491
    @zenebechgebreyohans1491 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 3 měsíci +1

    የኔ እህት❤❤❤

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነይሁን 😢

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před 3 měsíci

    Thanks to God and very sad story.

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 3 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Waaqaayo Baagaa sii Gaargaaree Dubaaroo baagaa sii Faanaa Taatee❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-fz8zu7ek9c
    @user-fz8zu7ek9c Před 3 měsíci

    አዜብዬ አይዞሽ ውዴ

  • @NegaDerese-bh7rp
    @NegaDerese-bh7rp Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤uùuuuf tariken yemmimasasal naw lanchi yedarrassa lanem darssoo liyyaw ihite ayzosh lassah yalaqas wadqoo ayqarim yanchin tsinat lanem yadilany

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ውነት ነው የትም ቦታ እግዜአቤሔር አለ አስራሀንድ አምት ሌሆነኝ ነው ቤተክርስቲያን ከራኩኝ ለስሙ አውረባ ነው ባመት ሁለት ወይም ሦስትየ ቢሆነው አድ ቀን ይቅርብኝ ይሆናል ተስፋ አልቆረጠም

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 3 měsíci

    አይዞሽ 😢😢😢

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 3 měsíci +1

    Eseye ehete enkuan dehena honesh, Egzabeher yemesgen❤ yache leje erasuan letatefa yeneberechew endet honeche gene? Wey wegene 😢😢😢