Yohannes Girma // ቸር ነውና // Cher Newna

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Apostle Yohannes Girma / Johnny /
    ቸር ነውና // Cher Newna
    ft. Meron Tessema, Wudassie Girma & Biniyam Yonas
    Spontaneous Live Recording
    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
    ሰቆ. ኤር. 3፡22

Komentáře • 199

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 Před 4 lety +45

    የበላይ አይደል ወይ የመጨረሻው
    ማንም አይጠይቀው ይግባኝ የሌለው
    እንደበደላችን ቢፈርድብን ኖሮ
    ፊቱ ቢከብድብን በአመፅ ተማሮ
    ማን ይቆም ነበር ደፍሮ ከፊቱ
    በዝቶልን ነው ምህረቱ
    .
    .
    ልብን የሚያሞቅ ድንቅ መዝሙር
    🙏😍

    • @shiferadadi1685
      @shiferadadi1685 Před 2 lety +1

      be blessed algebagnem neber

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Před 8 měsíci +1

      ሙሉን ብትጽፉ ደስ ይለን ነበር ❤❤ተበረክ

  • @zadyegetalij1464
    @zadyegetalij1464 Před 4 lety +29

    ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም እግዚአብሔርን አመስግኑ ስወድህ እኮ ጆንዬ ተባረክልን ምንፅር ምታረጊው እህቴ ስምሽን ባለውቀውም ጆን ሲዘምር ቶሎ ብዬ አንቺን እፈልጋለሁ እወድሻለሁ

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +58

    Listening in tears 😭
    ማለዳ ማለዳ ምሕረቱ አዲስ ነው
    ታማኝነቱም ብዙ ነው!
    ማን ይቆም ነበር ተርፎ ከፊቱ
    በዝቶልን ነው ምሕረቱ
    😭😭😭😭😭😭😭😭
    ቸር ነውና ምሕረቱም ለዘላለም
    እግዚአብሔርን አመሰግኑ

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 Před 3 lety +6

    Here's the lyrics for this song as requested. Blessings!
    1. የበላይ አይደል ወይ የመጨረሻው
    ማንም ማይጠይቀው ይግባኝ የሌለው
    እንደ በደላችን ቢፈርድብን ኖሮ
    ፊቱ ቢከብድብን በአመፅ ተማሮ
    ማን ይቆም ነበር ተርፎ ከፊቱ
    በዝቶልን ነው ምህረቱ
    ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም
    እግዚአብሄርን አመስግኑ
    2. ይህ ታላቅ አፍቃሪ ፃድቅ እውነተኛ
    ሲበደል ይህ ቅዱስ በእጆቹ ስራ
    መልካም ላደረገው በደል ምላሽ ቢያገኝ
    ሊያጠፋን ሲገባ ሞት አግኝቶን ቢገኝ
    ማረን ይቅር አለን ማረን ማረን
    ያልጠፋነው ከእግዚአብሄር
    ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ማለዳ ማለዳ ምህረቱ አዲስ ነው
    ታማኝነቱ ብዙ ነው

    • @user-yz9nt4fl8r
      @user-yz9nt4fl8r Před 2 lety

      Thank you Merry for the lyrics. You are so blessed. I really love you ጌታ ባንቺ ክብሩን እየገለጠ ስለሆነ እሱ ይባረክ በእውነት ይብዛልሽ በብዙ ተባረኪ ትዳርሽ ይባርክ እገልግሎትሽ ይባረክ please do not stop ጌታ ይርዳሽ:: ❤️🙏

  • @user-qw8sm5jo9m
    @user-qw8sm5jo9m Před 7 měsíci +1

    ሲወድህ እኮ የእግ/ር ዘመንህን ይባርክ

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před 4 lety +11

    #ዘፀዓቶች ሁላችሁም ብሩካን ናችሁ# *ጆንዬ ያንተን መዝሙሮች በየትኛውም እድሜ ክልል ውስጥ ያለ ሰው አለመዘመር አይችልም ሁሌም እንደ አዲስ ነው ሚሰሙት ተባረክ* እወዳችኃለው

  • @user-jz4ov5lb9w
    @user-jz4ov5lb9w Před 4 lety +8

    ዝማሪያችሁ የባረከ እ/ሄር ይባረክ ፡ 20 ኣመት ዝማርያችሁ ሰማሁ ሁሌም እንደ ኣዲስ ይባርከኛል ፡ ጌታን ያሳየኛል ። ቢያንስ በቀን ኣንዴ ሳልሰማውም ኣልቀርም መዝሙራችሁ ፡ ወንድሜ ጆን ስወድህ ፡ ብትችል ባገኝህ ደስ ይለኛል ወንድምህ ከጣልያን ነኝ ።

  • @ferhywetbeyene5362
    @ferhywetbeyene5362 Před 4 lety +2

    የበላይ አይደል ዎይ የመጨረሻው
    ማንም ማይጠይቀው ይግባኝ የሌለው
    እንደበደላችን ቢፈርድብን ኖሮ
    ፊቱ ቢጠቁርብን በአመፅ ተማሮ
    ማን ይቆም ነበር ተርፎ ከፊቱ?
    በዝቶልን ነው ምህረቱ
    ሰቆ. 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²²ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
    ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc4997 Před 4 lety +21

    I just love this team!! They worship for real and beautifully !

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    አሜን አሜን ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ።
    ዘመናቸው ይባረክ ❤️😘

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 Před 4 lety +8

    ማን ይቆም ነበረ በፍቱ ምህረት በይባዘልን ኖሮ ተበራክ አሜን በምህረት መቆም ችለናል

  • @tibebusileshi7568
    @tibebusileshi7568 Před 4 lety +4

    “ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።”
    - መዝሙር 57፥7

  • @momona7637
    @momona7637 Před 4 lety +26

    This song helps me for corona depression.
    2 people I know died.
    My church friend sick including her family
    And a women who I think like my aunti
    In the hospital. Also I’m worried for my husband who goes to work every day
    Which is his life at risk ... I’m so worried 😟
    Please God help us ! 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @marthah1341
      @marthah1341 Před 4 lety +5

      My heart aches for you. May the comforter spirit of God fill your heart and give you strength to go through all this. May God's mercy, protection and love be upon you and your family, may only God's will happen in your life. I pray this in Jesus name Amen!

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +7

      Amen my dear sister !
      Believe me you will pass this time, you and your dear family !
      God is watching over you and your house holed !
      Do not worry dear !
      I’m praying for you and your Hous hold !
      Much love and multiple blessings 🙏

    • @abelgebreab2880
      @abelgebreab2880 Před 4 lety +1

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny amen I received too you're blessed apostle

    • @sabam473
      @sabam473 Před 4 lety +5

      Ayzosh my dear ayzosh! God is still in charge. Fix your eyes on Him.. Don't watch too much news.

    • @meaza5566
      @meaza5566 Před 4 lety +2

      Momona 7 god is good 🙏🏽pry and have faith on him he’ll protect us everything it’s gone be ok 🙏🏽💕

  • @user-zz1zc6mi9j
    @user-zz1zc6mi9j Před rokem

    እኔ ምን ልበልክ ጆንዬ ከልጅነተ ደምሮ ነው ምከታተል አይኖቸን እንባ ማቆም አቃታቸው ጆዬ አንተጠን የወለደች እናት ትባረክ

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 3 lety +4

    ስንቴ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @devidpassel2700
    @devidpassel2700 Před 4 lety +4

    ዉይ የምወድህ ።🙏🙏🙏ምለዉ የለኝም ጌታ ዘመንህን ይበረክ።አሜን ቸር ነዉና

  • @abebechkesete6928
    @abebechkesete6928 Před 4 lety +8

    I always fell the holy sprite when ever I hear your songs be blessed all

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 Před 4 lety +2

    እልልልልል አሜን ማለዳ ማለዳ ለነማ ምህረቱ ውይ ይግርሜኛል

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Před 4 lety

    ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም
    እግዚአብሔርን አመስግኑ /
    ያልጠፋነው
    ከእግዚአብሔር ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ማለዳ ማለዳ ምህረቱ አዲስ
    ታማኝነቱ ብዙ ነው
    የበላይ አይደል ወይ የመጨረሻው
    ማንም የማይጠይቀው ይግባኝ የሌለው
    እንደበደላችን ቢፈርድብንኖሮ
    ፊቱ ቢከብድብን በኃጢአት ተማሮ
    ማን ይቆም ነበረ ደፍሮ ከፊቱ
    በዝቶልን ነው ምህረቱ

  • @2217.K
    @2217.K Před 2 lety +1

    God bless this ministry there is a power that healing and resurrection in the song I am healed and blessed. Let the spirit of song of revolution come down more in this century in this ministry in Jesus Mighty name

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 Před rokem

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ❤❤❤ 🎹🎼🎻🎸🎺🎤🎷🥁🙌🙌🙌🙌

  • @mazamaza1552
    @mazamaza1552 Před 4 lety +2

    አሜን ማን ይቆም ነበር በዝቶልን ነው ምህረቱ ትባረኩ ጸጋውም ይብዛላችሁ

  • @asterbinyam1508
    @asterbinyam1508 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ...!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před 3 lety

    አሜን ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘለዓለም እግዚአብሔርን አመስግኑ 👋👋👋♥😓
    በክርስቶስ የማዳን ሥራ ወደ አለመጥፋት የመጣነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው።
    ምሕረቱ የማያረጅ አዲስ ፣ ታማኝነቱ የማይጎድል ብዙ ነው። የእኔ ጌታ የተባረከ ይሁን።🙏

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 Před 4 lety +1

    አሜን, ሰለበዛልን ነው ቸርነቱ, ምህረቱ... እግዚአብሔር እናመሰግናለን ስምህን እናከብራለን !

  • @user-tx8lz8lk8e
    @user-tx8lz8lk8e Před 2 lety

    አሜንንን ታብርኩ ሁሉም እምብ ምጭርስ ማዙርች 😭😭😭😭😭😭😭ምን ለቆመ አይችልም ብፊቱ 😭

  • @redeatehibest3130
    @redeatehibest3130 Před 4 lety +1

    ማንም ከፊቱ አይቆምም እውነት ነው እሱ ቸር ነው

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችው 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kafework1
    @kafework1 Před 4 lety +3

    So lovely, deeply soul touching, mesmerizing Angelic voice, specially the supporting woman subtle voice adds more power on already heavenly song. God bless you all.

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee Před 4 lety +1

    Ameen ameenn ameenn ameen ameenn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yoni yyeeee bataa

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před 9 měsíci

    Amen ! Ene yaltefahut ke egzabher meheret yetenesa newu!!!!!

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 Před 4 lety +1

    Geta yibarkach tabrku
    Amen AMEN AMEN
    ESSSSSSSSSSSSSSSSY
    AMENNNNNNNNNNNN
    Ellllllll Ellllllll Ellllll Ellllll

  • @hewtegatiso3173
    @hewtegatiso3173 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክሕ በብዙ ዘመንሕ ይባረክ ፓስተርዬ ጆንዬ

  • @user-vo2hz6ht5c
    @user-vo2hz6ht5c Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ አምልኮ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @kiyakiyu8590
    @kiyakiyu8590 Před 4 lety

    አሜን ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነው ያልጠፍነው ከምረትክ የተነሳ ነው ነው ጌታ

  • @maxbal6050
    @maxbal6050 Před 4 lety +1

    Betam betam kongio des yemil new Congera Auguri 🌹🌷

  • @kelutube4298
    @kelutube4298 Před 3 lety

    Joniye geta eyesus yibarikachihu
    Tsagawun yabizalachihu ❤️

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 4 lety

    አሜን " ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ "አሜንንንን እልእልእልእልእልእልእልእልእል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አንተ ቸር አምላክ ምህረትህ ለልጅ ልጅ የሆነ አገራችንን ኢትዮጵያን እንደ ቸርነትህ አስባት እንደ ምህረትህም መተላለፋችንን ይቅር በል🙏🇪🇹

  • @baniyas1113
    @baniyas1113 Před 4 lety +3

    ዋዉ ስወዳቹ ተባረኩ

    • @yoditdemoz5623
      @yoditdemoz5623 Před 4 lety

      Tebareku may God bless more and more lovely brothers and sisters

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @gemechisbekele2231
    @gemechisbekele2231 Před 4 lety +1

    zetse'atochin kemewded wuchi minim linor aychilim, deeeeeeeeeeep as usual.

  • @kemamegudisa2981
    @kemamegudisa2981 Před 4 lety

    Ewinet new geta abet mihiretik bizatu abet tigisitik mebizatu silezih mihiretik tebarekiliy simik kef yibelih yemiwedachu tebarekuliy begeta hiliewina menifes kef beluliy

  • @paulosdaniel1039
    @paulosdaniel1039 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ቸር አባት ነው ተባረኩልኝ

  • @ebenezerabebe295
    @ebenezerabebe295 Před 3 lety +2

    Amen praise the lord am blessed with this song!

  • @almazlemmahabte6053
    @almazlemmahabte6053 Před 4 lety +1

    እሜን አሜን ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና : ተባረኩልኝ

  • @nigistassefa4476
    @nigistassefa4476 Před 4 lety +1

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ

  • @user-zz1zc6mi9j
    @user-zz1zc6mi9j Před rokem

    ጆንዬ ዜለላሌምክ ይባረክ እኔ በዝ መዝሙር ተባርክያለው

  • @bettykidanu6995
    @bettykidanu6995 Před 4 lety

    Yaltfanewe kemeheretu yetenesa newe👐👐👐👐👐

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 4 lety +1

    Jony bless you again and again

  • @teshaleabute6369
    @teshaleabute6369 Před 9 měsíci

    Thank you lord abt your beautiful childerns

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 Před 4 lety

    Jon gate abezeto yebarikachu bez gez yesu cherenat yasefileginal amennnnn

  • @samritame
    @samritame Před 4 lety +1

    AMEN cher new yne amilak 🙏

  • @amsaletefera9181
    @amsaletefera9181 Před 4 lety

    አሜን !የእግዚአብሔር ምህርት ብቻ ነው በፊቱ የሚያቆመን ::እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @zedozedo8730
    @zedozedo8730 Před rokem

    Amen amen amen amen geta abizito yiberikachu🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 4 lety +1

    I love your song .feel his presence.Tebarek wed wondmie

  • @solomonbanti6757
    @solomonbanti6757 Před 4 lety +1

    God bless you John and the whole worship team 🙏🙏

  • @sarawetyegeta3060
    @sarawetyegeta3060 Před 4 lety +1

    Tebareku

  • @newhorizon3556
    @newhorizon3556 Před 2 lety

    ተባረኩ!!! ... Its Jan 2022, and still can't stop singing this beautiful worship song

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 4 lety +5

    ከልጂነቴ ስሰማ ያደኩት
    በመንፈስ የምያረከ መዝሙሮችህ ናዉ እንወድሀለን ተባራክ

  • @yaredhailegiorgis2512
    @yaredhailegiorgis2512 Před 4 lety +1

    May God bless you all for this beautiful song. Full of passion and love. Hope you guys make this sort of song every day. I don't think I get enoguh of this.

  • @mahlethailemariam7576
    @mahlethailemariam7576 Před 4 lety +1

    what a wonderful song !! pastor John and choirs u guys are a blessing for us may God increase ur worship level everyday always ur worship grace taking me in the presence of God 🙏🙏🙏

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 Před 4 lety

    Endiet endemiwedh johonye and also zetseat chiro yeamlko menfes alachu love you so much

  • @user-tv9og8jd1i
    @user-tv9og8jd1i Před rokem

    አሜን!!

  • @mihrateabbeyene9244
    @mihrateabbeyene9244 Před 2 lety

    I have no words to SAY anything I'm really blessed

  • @Biruk34
    @Biruk34 Před 4 lety +2

    Praise be to our loving God, The song has helped me connect with my lord, Be blessed & Love you guys so much.

    • @allstartube22
      @allstartube22 Před 4 lety

      Remember God is always with you ! I am sorry for your lost....

  • @simonsitotaw4692
    @simonsitotaw4692 Před 3 lety

    A song that i proclaim the praise of my God when i think mercy of him. GOD bless you my families in christ

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 Před 3 lety

    Shi gize amen biyalew. Egziabher yibarkachihu.

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 Před 4 lety +2

    Clear message on this difficult time.
    Thank you and God bless!!

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Před rokem

    Amen and Amen! Blessed be our Lord whose love endures forever! God bless you dears!

  • @eyasuyegetalegieyasuyegeta364

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee Před 4 lety +1

    Uuuuuuuffffffff ilililililililili 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    አሜን❤

  • @lilyaberham4416
    @lilyaberham4416 Před 4 lety

    ጆንዬ ድቅ ነው!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @mekeromo6366
    @mekeromo6366 Před 7 měsíci

    God bless you!

  • @eleniamanuel3987
    @eleniamanuel3987 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 Před 4 lety +1

    Dear Joye, Mighty God bless you for letting to us to be tuned with your nourishing lyrics. It's so touching gospel song. I'm blessed while hearing it much more. Blessings!

    • @smab6018
      @smab6018 Před 4 lety

      Sewdek eko leberket hune

  • @meseretargaw7603
    @meseretargaw7603 Před 4 lety

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችው

  • @fevenabdusemed1832
    @fevenabdusemed1832 Před 4 lety

    Ye/r mehert malda malda adis God bls u gays

  • @winnersway4864
    @winnersway4864 Před 4 lety +1

    His love endures forever

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 4 lety

    Amen amen it's true God bless you all again and again

  • @abebutola1689
    @abebutola1689 Před 4 lety

    Thanking my heavenly father each and every day

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏

  • @zablonisrael9704
    @zablonisrael9704 Před 4 lety

    Amen egziabiher cher newna mihretu lezelalem yinoral

  • @senaitgraham5641
    @senaitgraham5641 Před 4 lety

    አሜን ተባረኩ ሀሌሉያ።

  • @hannibelongtojesus1762
    @hannibelongtojesus1762 Před 4 lety +1

    Jo bless u more and more ❣️ ❣️

  • @gabrielwilliams2421
    @gabrielwilliams2421 Před 3 lety

    Blessings Apostle beautiful Anointed worship.You are so blessed with this voice to worship our LORD 🙏🙏🙏

  • @r.a6239
    @r.a6239 Před 4 lety +1

    Prophetic song

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety

    አቤቱ ደምጽ፣ገለታ ሰቶሃል ፣ጌታ አብዝቶ አሰትፌስህ ይበሰርክህ ፣መዝሙሩ ብቻ ሳይሆን ደምጹ ልብ ይነከል፣እግዛአብሄር ይባርክህ።በእናተ በዩቱ ፣የምታስተላለፉትን ፣የግርማን መዝሙሮቹን በመከሉ፣በመከቻለቹሁ በአድ ላይ የአሱን መዝሙሮች ሰብሰብ አድርጋቹጁ ብትለቁት እጀግ፣ይበልጥ፣የአኔቢጤን ፣ወደሱ የመመከለስ አደሉ ይኖራቸዋል።ምክኒያቱም አንዲት እህቴ ፣በእሱ መዝሙር በመጀመሪያ ገሰብዣተኝ፣ከነበረችበት መአት ፣አጣብቂኝ ነገሮች ፣ልትወጣው ችላለች።

  • @jabez2664
    @jabez2664 Před 3 lety

    የበላይ አይደል ወይ የመጨረሻው
    ማንም አይጠይቀው ይግባኝ የሌለው
    እንደበደላችን ቢፈርድብን ኖሮ
    ፊቱ ቢከብድብን በአመፅ ተማሮ
    ማን ይቆም ነበር ደፍሮ ከፊቱ
    በዝቶልን ነው ምህረቱ
    ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም
    እግዚአብሔርን አመስግኑ /
    ያልጠፋነው
    ከእግዚአብሔር ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ማለዳ ማለዳ ምሕረቱ አዲስ ነው
    ታማኝነቱም ብዙ ነው!
    It is an amazing song Bless u all

  • @tamnechbissa2134
    @tamnechbissa2134 Před 4 lety

    Amen Amen
    Amen Amen
    💜💜💜💜
    🙏🙏🙏🙏 geta simu yibarek.

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 Před 4 lety

    እሰይ እልልታ ከቤትህ አይታጣ! !!!ተባረኩልኝ

  • @shiferadadi1685
    @shiferadadi1685 Před 2 lety

    This is the entering of Heaven

  • @lemlemgebrekidan5823
    @lemlemgebrekidan5823 Před 2 lety

    Geta Ybrekehe Bmezmuthe Tebrekyalu

  • @sultannuriye5461
    @sultannuriye5461 Před 4 lety

    Egzabher.yebarkhe.yenornawe.bmbheretu.nawena.sajin.yilma.liranso.from.south.africa

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 lety

    amen amen

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee Před 4 lety

    Jaabaadhuu waaqaayoo siae bisuu👏👏👏

  • @MeronTesema-ur8pl
    @MeronTesema-ur8pl Před 2 měsíci

    Press god🎉

  • @wittyt.5063
    @wittyt.5063 Před 4 lety +1

    God bless you all

  • @yemisrachhailu8934
    @yemisrachhailu8934 Před 3 lety

    Amen praise God