ለዘለዓለም ላመስግንህ - Lezelalem Lamesginih (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Original Song By Yohannes Girma
    Heaven On Earth Worship Night
    At Zetseat Apostolic Reformation Church.
  • Hudba

Komentáře • 141

  • @amanuelgetachew9388
    @amanuelgetachew9388 Před rokem +7

    ማምለኪያ ስፍራ በሌለበት በባዕድ ሀገር ነው የምኖረው ጆንዬ በዚ ቻናል የሚተላለፉ ፕሮግራሞች ያፅናኑኛል በቀጥታ ስርጭቶች አብሬ አመልካለው በ አካል ያለው ያህል እስኪሰማኝ ህብረት አደርጋለው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @zemenayaberra5034
    @zemenayaberra5034 Před 8 měsíci +6

    በ ብዙ እምጠፋባቸዉ ግዜዎች ነበረ አስመለጥከኝ እንጅ ጌታሆን እወድሃለሁ

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 Před 3 lety +50

    I will praise you forever (2)
    May your fame spread throughout the earth
    Let your name be exalted in the heavens
    All creatures bring you glory
    Your love is too great for me to comprehend
    Your love is too great for me to comprehend
    Your mercy is too great for me to comprehend
    Your patience is too great for me to comprehend
    Your goodness is too great for me to comprehend
    I am indebted to you, I will never forget
    You have always been with me without getting tired
    I am here because of your patience
    I have seen so much of your goodness and love
    You walked with me throughout my life
    You carried me when I was faltering and weak
    You have were with me not only on the mountain but also in the valley
    You have been with me through all the ups and downs
    Your goodness is so great I can never forget
    Your wounded hands helped me when I'm weak
    Who would be here if you weren't with them?
    Every chapter of my life refers to you

    • @sabisami5252
      @sabisami5252 Před 3 lety +2

      እናቴ በመዝሙርሽ ሂውቴ ኣማረበት ዘምንሽ ይመር

    • @gospelsongs3211
      @gospelsongs3211 Před 2 lety +2

      Merry betam new miwodishe Geta yiberikish

    • @r.samsom
      @r.samsom Před 2 lety +2

      Thank you so much!

    • @servantofgod1889
      @servantofgod1889 Před 2 lety +1

      Mery you are the best

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Před 2 lety +2

      እንድንችል ያሉትን በእውነትና በመንፈስ ኣምላካቸውን የሚያመሰግኑና የሚያከብሩትን ቅዱሱ እግዚአብሔር ያብዛልን።
      ከእግዚአብሔር ህልውና አትታጪ፣ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ ይምራሽ፣ ምስጋናና ዝማሬሽ፣ አምልኮና ውዳሴሽ ወደፀባዖት ይግባ።

  • @mekiyosa2123
    @mekiyosa2123 Před 3 lety +33

    ውይ ውይ ሜሪየ ከገባሁበት የክፉ ሃሳብ እኮ ነው ስትዘምሪ የወጣሁት ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ የፀጋው ሁሉ አምላክ ይባረክ አንችን የቀባ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +7

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። jk

  • @marti1861
    @marti1861 Před rokem +2

    ሃሌሉያ ምንም ቃል የለኝም🙏🙏
    ፍቅር እጅግ በዝቷል ከኔ ማስተዋል
    ምህረትህ እጅግ በዝቷል ከኔ ማሰተዋል❤
    ኦ ለምልሙልኝ

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před 3 lety +30

    ሜሪየ አቤት ስወድሽ እኮ ፣ዘመንሽ ይባረክ አንችን የቀባች እጅ ትባረክ 🙏🙏🙏

    • @haranefram8861
      @haranefram8861 Před 3 lety

      Wow ewant lezalalam tabarksha keri dad anta yachemralah yabazalah eraganatah malkam selahun lajuchahan be kabat ,be esat selasadak

    • @haranefram8861
      @haranefram8861 Před 3 lety

      We love you all💖💖💖💖💖GOD blessd all

  • @takelefikremariam3636
    @takelefikremariam3636 Před 3 lety +8

    እንደሁሉ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ የተቀባ መዝሙር - እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጆን

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 Před 4 měsíci +1

    Taberki 🙌 teaching holy spirit 🔥🔥🔥God bless your life forever John you are our gifted 🙏 ❤️ Blessed More ⛪️🛐

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 Před 3 lety +3

    ነፍሳችን በጌታ ፊት በመንፈስ ቅዱስ ፍስስ እዲል የሚያደርጉ መዝሙሮች ናቸው የተሰጧቹ እናተ በረከቶቻችንም ;ስጦታዎችን ናቸው እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበርበት በአምልኮ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 3 lety +3

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t Před 3 lety +19

    ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ አልጠግባቸውም ደግሜ ደግሚ ብሰማም አብረውክ የሚያገለግሎ ሁሉ በብዙ ተባረኩ ስፍት በሉ እውዳችዋለው ያባቴ ብሩካኖች

    • @gedaabdalaweyo7793
      @gedaabdalaweyo7793 Před 3 lety

      My God bless you...........bless you.......more......10000.....more.....stay........bless

    • @adisugizawu8724
      @adisugizawu8724 Před 2 lety

      @@gedaabdalaweyo7793 CV y ok
      /0

  • @Eal573
    @Eal573 Před 2 lety +2

    ጆዬ አላውቅም ስትዘምር የሚሰማኝ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሄር ቃል ሀይል ይሰማኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ። ሁሌ እንደምለው ሁሌ ስትዘምር ብቻ ባይህ ነው ደስታዬ የተሰጠህ ፀጋ ስለሆነ

  • @tiyaalemu394
    @tiyaalemu394 Před 3 lety +3

    Endet yal yamnefas kedus magagnat new wowwww keber hulu lanet basamayi lal labatachen yihun amennnnn

  • @atnafuasfaw1860
    @atnafuasfaw1860 Před 3 lety +6

    ጆኒዬ በጣም ነው ማመሰግነው ኢየሱስን በአንተ በኩል ስለማገኘው በጣም አጥብቄ አመሰግንሃለው ተባረክ እናም ዘፀአት ኳዬር ዘመናቹ ይባረክ😍😍😍😍😍!!!!

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety +7

    I can't think of any song that says what I want to say to Jesus, my Saviour!!!
    GOD bless you, fellow brothers and sisters!!!
    May this worship never stop in Jesus name.

  • @addismamo6494
    @addismamo6494 Před 3 lety +4

    እግ/ር ይበርከችሁ ታበራኩ

  • @demissiedaniel2022
    @demissiedaniel2022 Před 3 lety +1

    መዝሙር 139 (Psalms)
    14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
    15፤ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
    16፤ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
    17፤ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
    18፤ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ውይ ተባረኩ ዘጽአቶች

  • @naolelias
    @naolelias Před 3 lety +2

    በኢየሱስ የተባረከ አና ኢየሱስ የገባዉ አንድህ ነዉ ጆ የተባረካችሁ ናችሁ!!!!!!!!!

  • @amdeselassieayalew2908

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! ሁሌም እርሱን አምልኮ ማስመለክ እጅጉኑ ይብዛላችሁ። ኑሩልን! በረከቶቻችን ናችሁ።

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Před 9 měsíci

    አሜን ጌታ ሆይ ፍቅርህ ከማስተዋሌ ከምልህም በላይ ነው ❤❤❤

  • @zenebekuma
    @zenebekuma Před 2 lety

    የጌታ ባሪያ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ምን አለበት ሌሎች ልክ እንደናተ በአምልኮአቸው ከእግዚአብሔር ጋር ማገናኘት ቢችሉ ሁሌም ዝማሬህን ስሰማ ውስጤ ሐሴት ያደርጋል ብቻ ዘመናችሁ በደስታ ይለፍ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem

    አሜን ለዘላለም ላመስግንህ የተገባህ ስለሆንህ

  • @tesfayegemechu2484
    @tesfayegemechu2484 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ባርኮቱን ያብዛላችሁ። ከእናንተ ጋር ማምለክ መታደል ነው። የማያልቀው የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ሁሌም አብሯችሁ እንደሆነ ዝማሬያችሁ ይመሰክራል!!! በነገር ሁሉ መብዛታችሁ ይጨምር!!!

  • @lijdanny
    @lijdanny Před rokem

    ነብሴ ረሰረሰች በዚህ ዝማሬ ጆዬ ተባረከሃል አሁን ይብዛልህ

  • @TesfayeEyob-ew9jw
    @TesfayeEyob-ew9jw Před měsícem

    ጆን በጣም ነው ምወድክ ወንድሜ from አርባምንጭ

  • @yosephlegesse7947
    @yosephlegesse7947 Před měsícem

    joniye geta abisito selamihn ena stegawuni yicemiriliki

  • @eyerusalamyitbarek2203
    @eyerusalamyitbarek2203 Před 3 lety +3

    Oh God, your Love LOVE, mercy, favor, patience is greater greater for ever for me and Ethiopia, in you 🤲🤲🤲🤲🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelhaile8910
    @rahelhaile8910 Před 3 lety +2

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹህ

  • @Eal573
    @Eal573 Před 3 lety +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @elizabethsahilu1812
    @elizabethsahilu1812 Před 3 lety +1

    በፍቅሩ የተነካ ሰው ዝማሬ ተባረኩ

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 Před 2 lety

    አሜን ተባረኩልን የአባቴ ብሩካን። ደጋግሜ እየሰማሁት... ስንት ጊዜዬ!! እስካሁን ነፍሴን እያረሰረሳት ነው። 👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jerrytilahun9835
    @jerrytilahun9835 Před 3 lety +2

    ምህረት እጅግ በዝቶአል

  • @ferehiwottasfaye4740
    @ferehiwottasfaye4740 Před rokem

    oooooo getaa hoy bezemenat mekakel sew alek getaa hoy indet bemenfes Yeteqexaxele choir naw tebarekuling 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 Před 3 lety +2

    Amen keberu lante new yena geta elelelele

  • @sarinamelore327
    @sarinamelore327 Před 3 lety +1

    አንተ አንተ በትሆን ....
    አሜን

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Před 3 měsíci

    Amen Amen halleluja tebarek

  • @abeilmecha859
    @abeilmecha859 Před 3 lety +2

    ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!! 1

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +2

    Amennnnn tebareku betifu

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Před 9 měsíci

    አባ እግዚአብሔር❤❤❤❤

  • @rahiltesfta6631
    @rahiltesfta6631 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @rahelatumo500
    @rahelatumo500 Před 3 lety +4

    haleluuuuuuuuuuya

  • @abenezerbayu6398
    @abenezerbayu6398 Před 3 lety +6

    God bless you Pastor John. I was looking for 'አቤቱ እናመሰንሃለን' sung by John. I am sure I have heard it before, but can't find it any where. And I can't stop playing it in my head.Thank you and God bless you.

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 Před 3 lety +2

    love you god bless you and all your family 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @godisgoodallthetime1558
    @godisgoodallthetime1558 Před 3 lety +3

    It’s very powerful song… it touched my heart it filled with holy sprit May God filled u all more and moreeeee I wish it has Lyrics written thou

  • @bereketabalem8187
    @bereketabalem8187 Před 3 lety +3

    Stay blessed, Glorify Jesus always

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 Před 3 lety +1

    Merryeeee anch yekeba geta inam enda anch bezema beqebagn endet des balegn❤❤❤❤❤ I love you so much !!!!

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 Před 3 lety

    Apostel jonye nabesa bmezmorhe rekete new yemtelew🙏❤

  • @endaleyohannes7106
    @endaleyohannes7106 Před 3 lety

    AMEN........AMEN........AMEN......... Lezelalem Lamesginih

  • @dawitasres6359
    @dawitasres6359 Před 3 lety +2

    Your such a blessing for me bless you all

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před rokem

    ተባረክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimihailegiorgis2525
    @mimihailegiorgis2525 Před 3 lety +1

    Ooooooo Hallelujah! Lamesginih Lezelalem, Eyesusé! Esey! What an anointed song! Anointed voice! Tebareku!

  • @mibrakweldemichael3897
    @mibrakweldemichael3897 Před 3 lety +3

    Thanks God blessed

  • @ruthbehailu328
    @ruthbehailu328 Před 3 lety +1

    Joye and zeseat choir, ur such a blessing for us. The hillsong of Ethiopia 😍😍😍

  • @diorG18
    @diorG18 Před rokem

    This song is literally the song that ma soul sings for the lord whenever I've this intimate moment with him. ❤️❤️❤️

  • @CJCRoa
    @CJCRoa Před 3 lety +3

    Even though I barely understand I love all your songs❤️‍🔥❤️‍🔥😭😭😭 more grace to you!

    • @ammanuelhabtam3659
      @ammanuelhabtam3659 Před 3 lety +1

      I’ll help you out with the translations.

    • @CJCRoa
      @CJCRoa Před 3 lety

      @@ammanuelhabtam3659 thank you!

  • @lilyadane9972
    @lilyadane9972 Před 3 lety +1

    you are blessed

  • @shambaleersumo9708
    @shambaleersumo9708 Před 3 lety +1

    God bless all of your l'm blessed

  • @eliaskelifo1433
    @eliaskelifo1433 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጆን

  • @lemlemasegdew8506
    @lemlemasegdew8506 Před 3 lety +2

    Amazing it's true bless you guys

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 Před 3 lety +1

    Betam new mewdachu tebareku

  • @zemenayaberra5034
    @zemenayaberra5034 Před 8 měsíci

    ተባረኩ

  • @ephratazelalem9690
    @ephratazelalem9690 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ Apostle Johnny. You are true God vessel.

  • @habtishhabtish6555
    @habtishhabtish6555 Před 2 lety

    Geta simu ymesgen silenante
    God bless you more Joye

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 Před 3 lety

    Glory Glory glory glory glory glory glory be to Almighty God.

  • @belayayele4618
    @belayayele4618 Před 3 lety +1

    Amen amen...Praise the LORD.

  • @abejebelay6988
    @abejebelay6988 Před 3 lety +1

    Indeed, the Love of God is beyond our comprehension. God bless you for this wonderful song that draws us near to the Lord!

  • @teshomebeyene6568
    @teshomebeyene6568 Před 3 lety +2

    God bless you for amazing job.

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 Před 3 lety +1

    Many blessings! I always love listening to your heart-touching gospel song!

  • @user-px9me9jp4b
    @user-px9me9jp4b Před 3 lety +1

    amen god blees you 💞📖👏

  • @mercydekita3584
    @mercydekita3584 Před 3 lety +1

    ብርክ በሉ መልዕክታችሁ የበዛ ይሁን

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 Před 3 lety +1

    What a song 😍😍😍😍

  • @dejenetesfaye6153
    @dejenetesfaye6153 Před 3 lety

    የአዜብ ሀይሉን ድምጥ ሰማሁ ልበል

  • @liebekada1844
    @liebekada1844 Před 3 lety +1

    God bless ya all stay blessed

  • @penieltv-addis2025
    @penieltv-addis2025 Před 3 lety

    You are a blessing to our nation.

  • @user-yb5fe8gv5k
    @user-yb5fe8gv5k Před 3 lety

    ለዘላለም ላመሥግንህ

  • @ashenafieyob8761
    @ashenafieyob8761 Před 3 lety

    ጌታን እንዳስበው አደረጋችሁ ኝ እን ደዚህ ያለ ት ው ልድ ያስፈልጋል ም ክንያቱም ሁለታሚ ረሳ ት ውልድ በዝቶ ዋል

  • @bethlehemandarge5928
    @bethlehemandarge5928 Před 3 lety

    Amen, God bless you ❤️

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Před 3 lety

    Wdochye Tebarekuln!!!

  • @genetleykun5836
    @genetleykun5836 Před 3 lety

    God bless all of u Brothers & Sisters amazing song❤️❤️❤️

  • @hiruthabtmariam9833
    @hiruthabtmariam9833 Před 3 lety +1

    Amen Amen le le le le le le le le

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 Před rokem

    አሜንንንንንን

  • @jesusIsTheWayET
    @jesusIsTheWayET Před 3 lety

    just wow.....GOD bless you

  • @titanaabera8502
    @titanaabera8502 Před 3 lety +2

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @mikiyasmedmem2624
    @mikiyasmedmem2624 Před 3 lety

    #bless pastor

  • @habtamuanbessie9537
    @habtamuanbessie9537 Před 3 lety +1

    Taberaku

  • @user-lh2gt8cn8j
    @user-lh2gt8cn8j Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @abeneazerts8226
    @abeneazerts8226 Před 3 lety

    what an amazing song I heard here, Much Grace onto you!

  • @mikesolaby
    @mikesolaby Před 3 lety +2

    🙏🏻 🧡 🙏🏻

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 Před 3 lety

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen haleluja lante bicha kibr eyesusi

  • @birtukandesalegn3627
    @birtukandesalegn3627 Před rokem

    ❤❤❤

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety

    Amen

  • @GenetSol
    @GenetSol Před 3 lety

    Pastor gata abzeto yebarkeh kalat yatereghal

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @micahlema2783
    @micahlema2783 Před 2 lety

    amen

  • @eth-nano
    @eth-nano Před rokem

    Amen nw

  • @marthametekia4771
    @marthametekia4771 Před 2 lety

    wow

  • @almaaztashoma1086
    @almaaztashoma1086 Před 2 lety

    Ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤😥😥😥😥

  • @rahelassefa5121
    @rahelassefa5121 Před 3 lety

    🙌🙌