Video není dostupné.
Omlouváme se.

በፀጥታ አመራሮች ልዩ ስብሰባ የቦምብ ፍንዳታ!ተማሪዎች በወታደራዊ ካምፕ ምን ተደረጉ!16 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በፀጥታ አመራሮች ልዩ ስብሰባ የቦምብ ፍንዳታ!/ተማሪዎች በወታደራዊ ካምፕ ምን ተደረጉ!?/ክምር ድንጋይ.! ደምቢያ.! ወልዲያ.! ቡሬ.!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com
    t.me/beletekassa

Komentáře • 277

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před měsícem +19

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የአማራ የደቡብ ጎንደር ብልፀግና ነው ለተማሪወች መደፈር ካባ እያለበሰ አማራን የሚሰጨፈጭፈው ብአዴን ነው

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Před měsícem +11

    አበባው እና ተመስገን ጥሩነህ ሕፃናት ሲደፈሩ እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @geremewdessalegn6812
    @geremewdessalegn6812 Před měsícem +9

    የአማራ ጠላቱ አማራ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před měsícem +36

    መከላከያ አድማ በታኝ ሚንሻ እሳትና ጭድ ያርጋቸው ፈጣሪ አምላክ ☝️ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 Před měsícem +1

      አሜን

    • @agdr895
      @agdr895 Před měsícem

      በእርግማን የሚመጣ አንድ ነገር የለም። በስራ እንጂ።

  • @negus3130
    @negus3130 Před měsícem +16

    ከዚህ በኋላ እነዚያ ወታደሮች በህይወት እንዲኖሩ የሚፈቅድ አማራ ካለ የሞተ ብቻ ነው።

  • @SeniGashawu-it7og
    @SeniGashawu-it7og Před měsícem +8

    ደቡብ ጎንደር የሚንቀሳቀስ ፋኖ የእህቶቻችን የልብ ስብራት የሚጠግን እርምጃ ካልወሰዱ እንጠይቃለን

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og Před měsícem +24

    የመጀመርያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😂❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ በሌ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 Před měsícem

      ደደብ ነህ:: ዜናዉን ሳትሰማ እንደህፃን መሽቀዳደም:: ተማሪዎቹ ላይ የደረሰዉ በደል ነዉ የሚያስቀዉ? ያንተ አይነቱ ነዉ ትግሉን ያቀለለዉ::

  • @user-vk2pd1qm3f
    @user-vk2pd1qm3f Před měsícem +11

    ህዝባችን ላይ ይህን ለመናገር የሚያሳቅቅ ግፍ እየተፈጸመ የኛ የፋኖ መሪዎች ለስልጣን ይጣላሉ።
    ምነው ከነዚህ ልጆች መካከል አንዷ የምስለኔው አረጋ ከበደ ልጅ በሆነች

  • @hailuteferie4898
    @hailuteferie4898 Před měsícem

    ድል ለፋኖ! ሞት ለደፋሪወች

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb Před měsícem +8

    ኮለኔል ጁዋር የሚባለውን ወንበዴ ፎቶ ልቀቁልን

  • @user-uo3dv4fh3i
    @user-uo3dv4fh3i Před měsícem +8

    ይህንን ስርዓት መታገል ያለብን ለዚህ ነው።

  • @amareabate4607
    @amareabate4607 Před měsícem +10

    ለዚህ ዕኩይ ስራ የመጀመሪያ ተጠቂ ሁነው መቀጣት ያለባቸው የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ አመራሮችና የወረዳው ባንዳዎች በሙሉ ነው፡፡ ባንዳ የትም አካባቢ አለ፡፡ የደቡብ ግንደር ባንዳ የተለዬ ነው፡፡ ምንም አይነት ርህራሄ የለውም፡፡ እስካሁን በረከት ስሞንን የሚናፍቅ አመራር ያለው ከዚሁ ዞን ውስጥ ነው፡፡
    ሁለተኛ ይህ ኮሌኔል ጃዋር የተባለን አረመኔ የተከፈለው ሁሉ ተከፍሎ ከአካባቢው እንዳይወጣ ማድረግ የአካባቢው ፋኖዎች ኃላፊነት ነው፡፡ ደም መመለስ አለበት፡፡ እህቶቻችን እንዲደፈሩ ዕቅዱን ያወጣው ራሱ ጃዋር የተባለ የአማራን ሕዝብ ሊበቀል የተላከ በጥላቻ የሰከረ ሰው ነው፡፡ መልሱ እሱ እንዳይወጣ መስራት ብቻ ነው፡፡
    ይህ ደግሞ ዘግናኝ መረጃ ነው፡፡ ያማል!

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem +12

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před měsícem

    ጌታ ሆይ እባክህ ፍረድልን እኛ አቅም የለንም በቀል ያንተ ነው

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před měsícem

    ድል ለፍኖ

  • @mollademissie9892
    @mollademissie9892 Před měsícem +9

    በተማሪዎች ላይ የደረሰው ጥቃት እጅግ ያሳዝናል፣ ያሳፍራል፡፡

    • @user-dm5pb8jh8u
      @user-dm5pb8jh8u Před měsícem

      ምን አስቸኮለህ እንደ ሱዳን ለመሆን

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před měsícem

      በጣም ጥሩ ነዉ ይበላቸዉ ፋኖም የተማረከ ጋላ አይገልም

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Před měsícem +4

    አይ ኢትዮጵያ በእውነት ይህን ግፍ ሳያይ ሳይሰማ የሞተ ምንኛ የታደለ ነው

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +2

    መከላከያ አድማ ብተና ፎሊስ ሚኒሻ እሣትና ጭድ አርግልን አምላኬሆይ ድል ለአማራ ፋኖ ድልልልል ለተገፋዉ አማራ😢

  • @mamush2245
    @mamush2245 Před měsícem +1

    ይህንን ዜና ተጎጂዎችንም ሆነ መምህሮቻቸውን ለውጭ ዜናዎች በምጠቀም ቤተሰብም ልጆቹን ህክምናም ክትትልም ያርጉላቸው

  • @user-jj6ju5dk5s
    @user-jj6ju5dk5s Před měsícem +1

    የተደፈሩ ልጆቻችን ፈጣሪ የተሠበረ ልባቸውን ይጠግን

  • @Zegililea
    @Zegililea Před měsícem +3

    ህዝቡ ምን እስኪሆን ነዉ ዝም የሚሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ይህ ለአማራ ህዝብ ሞት ነዉ😢😢

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem +4

    በጣም ይገርማል ያሳዝናል ዋጋውን ያገኛል አይቀረም ኢንሻ አሏህ በቅርብቀን

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek Před měsícem

    ፍኖ ምን ይሰራል ይኽ ሁለ ግፍ ሲፈፀም ደቡብ ጎንደር በርካታ ፍኖች ያሉበት ቀጠና ነው። ማለቃቀስ አታብዛ

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Před měsícem +3

    ግፉ በዛ፣የአማራን ሕዝብ ስነልቦና ለመስበር የሚደረገው መውተርተር አሳፋሪ ነው።

  • @meseretassefa9099
    @meseretassefa9099 Před měsícem

    እግዚአብሔር ተው በቃ በለን?

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i Před měsícem

    35 ተማሪዎች መደፈር ለአማራ ህዝብ ያላቸው ልቅ የሆነ ጥላቻ ነው ይህን ማፍያ ቡድን ፋኖ ብቻ ሳይሆን ህዝብ ግልብጥ ብሎ ፋኖን ሳይጠብቅ ቅስም እንሰበረ መሰበር አለበት

  • @meseretassefa9099
    @meseretassefa9099 Před měsícem

    ፋኖኖኖ

  • @AlemayKerie-sl7pe
    @AlemayKerie-sl7pe Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ በለዶላር ወደ ወጭ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před měsícem +2

    እግዚኦ እግዚኦእግዚአ ሆይ በቃችሁ በለን😥😥😥

  • @DestawMolla
    @DestawMolla Před měsícem

    በለጠ አንተ ጀግና ነህ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታደርሰን በርታ

  • @GhionMedia-vb5de
    @GhionMedia-vb5de Před měsícem +1

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤
    ሞት ለሆዳሙ ሚኒሻ❤❤❤
    ድቀት ለአድማብተና❤❤❤
    ሽንፈት ለመኬ❤❤

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amharamedia7944
    @amharamedia7944 Před měsícem

    የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል የለም ያለዉ በኢትዮጵያ ስም የተደራጀ ቡኮሀራም ነዉ በሁሉም የአማራ ግዛቶች ያሉ ካምፖች ሊጋዩ ያለ ምንም ምርኮኛ ከመሬት በታች ሊደረግ ይገባል!!! ማሰብ የማይችሉ ጭንቅላቶች ለአንገት ሸክም ናቸዉና ተቆርጠዉ በአደባባይ ለህዝብ እይታ ይቅረቡ ይህንን ያክል መምረር እስካልተቻለ ድረስ ዉርደቱ ይቀጥላል... ፋኖ ምረር............!!!

  • @alemteffera
    @alemteffera Před měsícem

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ::

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 Před měsícem +3

    እኔ የነሱ ጭካኔ እናድርጊት አልገረመኝም ይህን ድርጊት እያዬ አማራነኝ ብሎ ከዚህ የበሰበሰ ስርአት ጋር የሚሰራ አማራ ነው

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Před měsícem +2

    በሌ ከውልቄጤ ጉራጌ ዞን የመጣን የሚሉ የአማራ ተወላጆ በሁለት መኪና መጥተው አአ አውቶቡስ ተራ ሲንገላቱ ተመልክቻለሁ። በጣም አሳዛኝ ነገር ነው።

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 Před měsícem

      እንዳይታፈኑ መጠንቀቅ አለባቸው

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před měsícem +1

    እጅግ ልብ ይነካል የደሀ ልጆች በመከላከያ ተብዬው መደፈር ማለት ከጠላትነትም በላይ ነው! ይህን ስርአት ጊዜ መስጠት ማለት አማራ ላይ ግፍ እንዲራዘም መፍቀድ ነው! ይህን ማየት መስማት እጅግ ያማል!😭

  • @yimerreta4331
    @yimerreta4331 Před měsícem

    አማራ በክልሉ ላይ በመከላከያ የዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር በተማሪ ልጆቻችን ላይ ሲደርስ ዝም ብልን ካየን ሌላው ክልል ላይ በተማሪ ልጆቻችን ላይ ስለሚፈፀም በደል ለምንድነው የምንጮኸው?
    የበቃ ፋኖ ስለሌለን እንጂ ቢኖረን ኖሮ ለዚህ አሰቃቂ በደል በነጋታው ምላሹን ይሰጥ ነበር፡
    እነዚህ ልጆች ላይ ይህ አሰቃቂ ነገር የተፈፀመው ይሄ ኮለኔል ነው ማነው ባልከው ጃዋር በሚባለው ሰው ብቻ አይደለም፡ ሌሎች የአማራ የመከላከያ፣ የዐድማ ብተና እና የማኒሻ በሚባሉት በተደረገ ትብብር ነው። ስለዚህ ይህ ፀጉር የሚያስነጭ የበደል ጥቃት በጣም ያማል

  • @user-dt7ir1yb2l
    @user-dt7ir1yb2l Před měsícem +2

    በርግጠኝነት ከተደፈሩት ሴቶች መካከል የሚሊሻ ወይንም የአድማ ብተና ልጆች ይኖራሉኮ ነገር ግን ከልጁም ከወገኑም ሆዱን ስላስበለጠ ዛሬም አይገባውም በጣም ያሳዝናል ድል ለፋኖ

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před měsícem

    ኮረኔል ጅዋርን ፋኖ መስዋትነት ከፍሎ ከህዝቡጋር በመሆን እርምጃ ይወሰድበት አረመኔ ነው ባስቸኮይ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @user-mc1mh2oc2d
    @user-mc1mh2oc2d Před měsícem +2

    ይህን ድርጊት የፈጸሙ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před měsícem

    ገበዝ መረጃ አድራሽ
    ቨውነቱ ባለምላዮ አዲህ አይነት የሐገር መከላ ከያ የተዋረደ ትባያ የሆነ አልለቴየም
    ኢትዮጵያን ያዋረጀ አልታየም።

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover Před měsícem +11

    ይዚህ ጀዋር የሚባል ፎቶ ለህዝብ ለጥፋልን አለም ይወቀው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem +1

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ!!!!

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Před měsícem +2

    ህዝቡ እየተሰቃየ ነው። መነሳት አለበት።

  • @avim4113
    @avim4113 Před měsícem

    ከሁሉም በፊት ለ ጋዜጠኛ በለጠ ያለኝ ክብርና አድናቆት
    መግለጽ እፈልጋለሁ።
    በኢትዮጵያ ምድር በተለይ በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚሰሙት ነገሮች እጅግ በዘግናኛና ለማመን የሚከብዱ ናቸው። በተማሪዎቹ ላይ የተፈጸመውን የወንጀል ከሁሉም የከፋ የሚያደርገው ደግሞ እያሰተደደርን በሚሉት የመከላከያ መኮንኖች በቀጥታና በይፋ የተፈጸሙ መሆናቸው ነው።
    የተማሪዎቹ ላይ የየገጸመው ወንጀል ከግድያ ተለይቶ አይለይም። በመሆኑም መንግሥት በኩል ፍትህ የማይገኝ ከሆነ የአካባቢው ማህበረሰብ ጆሃር በተባለው መኮነን ላይ እርምጃ ሊወስድበት ይገባል።

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna Před měsícem +3

    መካለኪያ እንደዚህ ሲያደርግ እንደ
    ሀገር ተዋርደናል። የሀገር መከላከያ የሚባል ወራዳ ሞራለቢስ ነው። ሕዝብ በመንግስት እንዲነሣ ለማድረግ የተሠራ ስራ ይመስላል።

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 Před měsícem

      የሐገር መከላከያ የሚባል የለም ይህ በዘር የተደራጀ የአብይ አሐመድን ስልጣን ለማስጠበቅ ጆኖሳይድ ለመፈፀም የቸዘጋጀ አራጅ ሠራዊት ስለሆነ ከዚህ በሗላ መላው ሕዝብ ተነስቶ ሊዋጋው ይገባል በተለይም የአማራ ሕዝብ ስራውን አቁሞ መጋደል አለበት ከዚህ የባሰ ነገር አይመጣበትም። በክልሉ የገባው ሠራዊት በሙሉ እንዳይወጣ አድርጎ መቅበር አለበት።

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ Před měsícem

    ኮሎኔል ጃዋር የሚባለውን ጋላ ፋኖ መዝግበህ ያዝ ✍🏼

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před měsícem +3

    ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před měsícem

    ድል ለኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    መከላከያ ፈርሷል ስንል በምክንያት ነው፤ይህ አረመኔያዊ ተቋም ከስሩ ተመንግሎ ካልተጣለ በስተቀር በዚህች ሀገር ሰላም አይታሰብም፤ድል ለፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪💪

  • @khalidlegasi1067
    @khalidlegasi1067 Před měsícem

    በለጠ በእውነትም "በለጠ"

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 Před měsícem +2

    እንደዚህ አይነት ግፍ ያደረጉትን አውሬዎች ፎቶግራፍ ብትለቁ ጡሩ ነው ህዝብ እንዲአውቀው

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před měsícem

    Victory for fano ❤

  • @seffiwalene2519
    @seffiwalene2519 Před měsícem +3

    Keep on it!

  • @kefalegetie
    @kefalegetie Před měsícem +1

    እጅግ ያ ሳዝና ልበተማሪ ዋች የደረሰ ው በደል "በርታ ወድሜ

  • @mollademissie9892
    @mollademissie9892 Před měsícem +3

    በተማሪዎች ላይ የተደረገው ጥቃት የጥቃት አድራሽዎችን መበስበስና ተስፋ መቁረጥ የሚያረጋግጥ ነው፡፡

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před měsícem

    ከዚህ ውርደት ቦኋላ ፋኖን የማይቀላቀልና የማይበቀል የአማራ ተወላጅ ካለ እሱ የሰው ልጅ አይደለም።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před měsícem

    ፋኖ በዚህ ኮሎኔል ጀዋር በሚባል አረመኔ እንስሳ ላይ አፋጣኝ የማያዳግም እርምጃ ካልወሰደ እጅግ በጣም ያሳዝናል!

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před měsícem

    ከዚህ ውርደት ቦኋላ ፋኖን የማይቀላቀልና የማይበቀል የአማራ ተወላጅ ካለ እሱ የሰው ልጅ አይደለም። በእውነት የአመራሩ ወታደሮች ይህንን ማድረጋቸው መከላከያ በአሸባሪዎች የተሞላ ተቋም መሆኑንና መዋቅሩ እየፈረሰ መሆኑን በግልጽ ያሳያል።

  • @agdr895
    @agdr895 Před měsícem

    ይህን ሁሉ በደል የተሸከመ አማራ ለስልጣን የቋመጠን ፋኖ ነኝ ብይም አዝሎ እንዲጓዝ ተፈርዶበታል።

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Před měsícem

    ደፋሪና አስደፋሪ ስርአት ደግፉኝ ይላል ጎንደር ጉድህን ስማ

  • @de4xi
    @de4xi Před měsícem

    ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem

    ፋኖ ሆይ በዚህ የሴት ደፈራ ላይ የተሳተፉ የኦነጉ ኮሎኔል ጃዋርን ጨምሮ ጨፍጭፈህ ሜዳ ላይ ለዓለም ሕዝብ እንድታሳዩ እንጠብቃለን.... የኦሮሙማው ኦነጋዊ ፋሺዝም ሰራዊት አንድም ከአማራ ክልል እንዳይወጣ በሙሉ ተጨፍጭፎ ማለቅ አለበት.... የኦነግ ፋሺስት የዱር አውሬ ሰራዊት የሰው ዘር ሁሉ ጠላት ነው

  • @Gifubeza
    @Gifubeza Před měsícem

    የዛሬ አቀራረብህ ጥሩ ነው ትቸህ ነበር ተመልሻለሁ

  • @TemesgenTt
    @TemesgenTt Před měsícem +1

    በእውነት በጣም ያሳፍራል

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před měsícem +1

    በርታ በሌ እናሸንፋለን💚💛💖💪💪💪💪

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd Před měsícem +1

    በጣም ያሳዝናል ግን እነሱ ምን ያድርጉ ምክኒያቱም በየመጠጥ ቤቱ በየጎዳናዉ ታፍሰዉ የገቡ ኮለኔር ሽ አለቃ ጀነራል ነቸዉ ከላይ እስከታች የጨካኝ የሸርሙጣ ስብስብ ነዉ የሞላዉ

  • @zemenebitew9271
    @zemenebitew9271 Před měsícem

    Berta brother

  • @mulualemabera8083
    @mulualemabera8083 Před měsícem

    በርታ።የተማሪዎቹን ጉዳይ ተፅዕኖ መፍጠር ለሚችሉ የውጭ ሚዲያ ጋዜጠኞች በግል ኢሜል ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Před měsícem

    ፋኖ ከአማራ ሚንሻ ጋር መዋጋት የለበትም እንደምንም መስማት እጅ ፋኖ ያማራን ልጅ ከገደለ እና መከላኪያን ተቀላቀለ ብሎ ቤተሰቡን የሚያግላታ እና በንብረታቸው ላይ የሚወስን ከሆነ ምኑን ለአማራ ታገለው የፋኖ አላማ በግፍ ለሚገደለው አማራ ከሆነ ማለቴ ነው አማራ ሆኖ ከአብይ እና ከብርሀኑ ጁላ ወታደር ጋር ከወገነ አልገባው ይሆናል ወይም የገንዘብ ችግር ይዞታል እናም ማስረዳት እጅ ያለባችሁ የአማራን ልጅ መውጋት የለብህም ፋኖ ሆይ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před měsícem

    በርታ ወንድም ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před měsícem

    በርታልን

  • @gm3419
    @gm3419 Před měsícem

    ይህ አውሬ እንኩዋ ሊፈጽመው የማይችለውን ስራ አውሬን የሚያስንቁት ሃይሎች በታዳጊ ሴት የአማራ ተማርዎች ላይ ፈጽመውታል::
    የአማራ ህዝብ እነዚህን አውሬዎች አምኖ ልጆቹን ይጠብቁልኛል ብሎ ሲልክ የሚያሳየው ምን አይነት ፈተና ውስጥ እንዳለና ከምን አይነት ፍጡሮች ጋር እየኖረ እንደሆነ ገና በቂ ግንዛቤ እንደሌለው ነው::

  • @abebawmelaku73
    @abebawmelaku73 Před měsícem

    ይሄ መከላከያ ሳይሆን ገዳይና አረመኔ ስብስብ መጥፋት አለበት

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል። ለሚሰማ ሰዉም ያሳፍራል።

  • @userasnakech
    @userasnakech Před měsícem +2

    አይይይይይ ኢትዮጵያዬ ይሄ እርኩስ ወዴት እየመራሽ ነዉ በጣም ያሳዝናል ህዝብን እንድጠብቅ የተመደበዉ ሰራዊት ለህዝብ ስጋት የሆነበት ሀገር እትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ😭😭😭

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Před měsícem

    Bela my best ❤❤❤❤

  • @tshaybirhanu
    @tshaybirhanu Před měsícem +1

    ይህ የሀገር መከላከያ አይደለም ዋገጋ ይከፍላታል

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @zemenechanie7146
    @zemenechanie7146 Před měsícem

    እባችሁ የተደፈሩ ተማሪዎች የኤ ች አ ቪ( ኤድስ) ክትባት እንዲወስዱ ይደረግ ።ከሞራሉ በደል በተጨማሪ የበሽታ ሰለባ እንዳይሆኑ የተቻለው ሁሉ ጥረት ይደረግ።

  • @SimonDaniel-wf9ft
    @SimonDaniel-wf9ft Před měsícem

    ይህ ከፍተኛ የሆነ የሽንፈት ምልክት ነው መንግስት ተብዬው ተስፋ በመቁረጥ የቦዘኔ ስራውን ተያይዞታል መጨረሻውም ቅርብ ለመሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው ፋኖ ያሸንፋል ድል ለነበልባል ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 Před měsícem +2

    አማራ ምን ያህል ትግል እንደማችሉ እርሰበርሳችሁ የማትስማሙ አሳዛኝ ነው ፉከራ ብቻ ነው

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před měsícem

      ትክክል ወሬ ይበላቸዉ አማራ ጋላ በልጦታል

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před měsícem

    የአማራ ሕዝብ ልጆች እንዲህ እንዲደፈሩ ያስደረጉት በሽንፍላቸው የወደቁት የብአዴን አመራሮችና ካድሬዎች በሙሉ ተጠያቂዎች ስለሆኑ እነዚህን ባንዳዎች እየመነጠረ ለፍርድ በማቅረብ የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት ከዚህ በሗላ ያለምንም ይሉኝታ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።ይህን ግፍ እና በደል አይቶ እና ሰምቶ ዝም ብሎ የሚቀመጥ አማራ ሊኖር አይገባም።

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 Před měsícem +1

    ኮረኔል ጃዋር ተደጋጋሚ ወንጀል የሰራ ነዉ በጦር ወንጀል መጠየቅ አለበት

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በለጠ

  • @user-cd7wc7zl6t
    @user-cd7wc7zl6t Před měsícem

    ኧረ እግዚኦ😢😢😢😢😢

  • @Mashquke
    @Mashquke Před měsícem

    ትምሮና ተማሪዎች ብሎ ጭጭ WOW ጎበዝ ትክክለኛ ቦታና ግዜ ማወቅ ከዩኒቨርስቲ ትምህርት በላይ ነው ። ሰላም በሌለበት ሐገር ላይ ሌላው በከባድ መሳሪያ እየተጨፈጨፈ ሰላም ያለ ማስመሰል እና የራስን ጉዳይ ብቻ ማስቀጠል ወንጀልም ነው ።

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem

    የተደፈሩ ሴቶች 24 ሰዓት ሳይሞላ ለኤች አይ ቪ ፕሮፍላክሲስ እንዲወስዱ መደረግ አለበት

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +2

    ፋኖ ተብዬው ይሄ ሁሉ በደል ሲደርስ የማንን ጎፈሬ ያበጥራል ወይስ ሚዲያ ላይ ብቻ ነው ያለው::

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 Před měsícem

      ፋኖ በሚዲያ ብቻ ነው ያለው

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před měsícem

    በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ታዲጌዎችን ለበሽታ እና ለስለንቦና ጉዳት ዳርጓቸው

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před měsícem

    Birhanu Nega, you are changing the generation to the better, huh😢
    This is horribly extremely shocking.

  • @mayfrndeethiopian5850
    @mayfrndeethiopian5850 Před měsícem

    ሴት በመድፈር የተሳተፈ ማነኛውም መከላከያም ይሁን የክልሉ አላፊወች ማርካቺሁ አትቀልቡ መረሸን አለባቸው መቀጣጫ መሆን አለባቸው ስረሺኖቸው ለህዝብ አሳውቃቺሁ እነዚህ ሴት የደፈሩናቸው ብላቺ እረሺኖቸው መቀጣጫ ይሆናሉ

  • @GetuTesfa-i3r
    @GetuTesfa-i3r Před měsícem +1

    አለም ይህን ግፍ ይስማልን ዱርየው አብይ የሚሠራው ስራ

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 Před měsícem

    ያስደፈሩት የዞኑ እና የወረዳ የትምህርት ፅፈትቤት ሃላፊወች ናቸው። የተማሪዎች ቤተሰብም ቢሆኑ እነዚህን ሰዎች ካሉበት አንጠልጥሎ መስቀል ያሰፈልጋል።

  • @user-bh8dy9zt1z
    @user-bh8dy9zt1z Před měsícem

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ምህረትህን አውርድልን በቃችሁ በለን🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔