Lidya + Dn Abel Reception

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 24

  • @helenewunetu3833
    @helenewunetu3833 Před 2 měsíci +4

    Ooh my god how beautiful god bless yr wedding

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 2 měsíci +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኮ ለዚህ አበቃችሁ thanks to God ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ነፍሶ ካላዳነ አዳም ና ሄወን ገነት በተድላ ይኖሩ ነበረ እና እናንተም በንፅህና ስለተገኛችሁ በእግዚአብሄር ተባርካችሁ ቅሩ ድንግል ማርያም ከልጆ መዳኔአለም ጋር ሁሌ ከመካከላችሁ ትገኝ ❤❤❤ blessed wedding

  • @soyammurezha1074
    @soyammurezha1074 Před 2 měsíci +4

    Please release the whole video

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 Před 2 měsíci

    Congratulations may God bless your wedding.

  • @Tatyana-su9fc
    @Tatyana-su9fc Před 2 měsíci +3

    beautiful wedding..May God bless them

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 2 měsíci

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ !! ውድ ዘማሪ ፋንቱ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ብላናል ተባረኩ !!!❤❤❤❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 měsíci

    ተባረኩ እንዴት እንደምታምሩ ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላች ሁ🙏🙏

  • @Martahabsum-qx5ox
    @Martahabsum-qx5ox Před 2 měsíci

    May God bless your wedding.

  • @tritiism
    @tritiism Před 2 měsíci

    ይሄ ሰርግ በመዝሙር የሚባል ነገር ትክክል እንዳልነበር ግልጽ እየሆነ ነው። አባቶቻችን አላደረጉትም። ከፖሮተስታንቶች የተወሰደ አዲስ ነገር ነው። ለአምልኮም ለመዝሙርም ግዜ አለው። ከዘመድ አዝማድ ጋር ለመደሰት ለመጫወትም ግዜ አለው። መዝሙር ፡ ምግብ፡ ሻምፓኝ ፡ ኬክ ፊሽታ አብረው አይሄዱም።

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před 2 měsíci

    Beautiful wedding

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ። ማዕተቡን ከአንገትሽ ላይ ስላላየሁት ግን እጅግ በጣምምምምምም ቅር ብሉኛል ማዕተብ ቢኖር ያማረ ነበር ።።።።

    • @addiss8806
      @addiss8806 Před 2 hodinami

      አንገቷ ላይ ማዕተብ አለ:: ኮሜንት ከመስጠትህ/ሽ በፊት በደንብ ለማየት ሞክር/ሞክሪ

  • @user-sk5jm5nl9i
    @user-sk5jm5nl9i Před 2 měsíci

    Wow

  • @user-gz7sz2qi4y
    @user-gz7sz2qi4y Před 2 měsíci

    መልካም ጋቢቻ🎉🎉🎉

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 2 měsíci

    🥰💐💐💐💐💐❤❤❤❤

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Před 2 měsíci +1

    ምናለ ህግና ስርአቱን ውጭ ሆናችው ማፈሪያ ናችው

    • @bf3253
      @bf3253 Před 2 měsíci

      Felasfawu~ mn ayachu demo??

    • @user-en8ko1jy5b
      @user-en8ko1jy5b Před 2 měsíci

      Wuuuuuuyiii Mikegna menfesi

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h Před 2 měsíci

    Liduuuuuuu

  • @SebleAlemu-xr3sy
    @SebleAlemu-xr3sy Před 2 měsíci +2

    ማፈሪያ ነሽ አስመሳይ አንቺን ብሎ በተክሊል አግቢ ሰልጥነሽ ሞተሻል ዊግሽን ቀጥለሽ ጥፍርሽን ተሰርተሽ ከአንገትሽ ላይ ክርሽን በጥሰሽ ትቆርቢያለሽ አሳፋሪ እግዚአብሔር እንደሰው የሚታለል አምላክ አይደለም እሺ አስመሳይ

    • @zebeamantube-bz8jv
      @zebeamantube-bz8jv Před 2 měsíci +2

      እንደዚህ ስሜታዊ ክርስትናም የየትም አያደርስም ሰው የአደገበትን ባህል ነው የሚመስለው ርግጥ ነው ስንሃ አባቶች በቂ ምክር መስጠት አለባቸው

    • @bf3253
      @bf3253 Před 2 měsíci

      Felasfawochu Ferisawiyan~ it's her hair. If you don't have hair that's fine, ask God. He will get you. Satayei Atekebateri

    • @bf3253
      @bf3253 Před 2 měsíci

      ​@@zebeamantube-bz8jv anchin belo feraj. Mejemeria mesesoshen nekeyi

    • @tritiism
      @tritiism Před 2 měsíci

      እናታለም ከምትኮንይው የእሶ ጽጉር እና ጥፍር ያንች ስድብ ለሃጥያት አይቀርብም?