በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2023
  • አባቴ ጥጋበኛ አድርጎ አሳድጎኛል።
  • Zábava

Komentáře • 221

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před rokem +16

    ማነው እንደኔ ማኪዬን የሚወዳት እኔ በጣም ደስስስስ ነው ምትለኝ

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Před rokem +31

    ወሎና ወሎዬዎችን ምሰላችሆል❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před rokem +25

    አለባበሳችሁ ሲያምር❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +17

    የኔ ማሂ እንኳን አቀረብሽልን ገኒ ሁሌም ማትጠገብ ምርጥ ተዋናይ መምህር ዳሬክተር ሁሉም ናት ማሂዬዬ❤❤

    • @Future979
      @Future979 Před rokem

      እባክሽ ስልኳን እንዴት አገኛለሁ?

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 Před rokem +6

    This is a first of its kind! I never seen an Ethiopian interview as great ,bold , truthfull and lesson giving as this! I tell you guys you were great!!! I enjoyed it!!!

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n Před rokem +8

    ገኒዬ እና ማሂ በጣም ትመሳስሉብኝ አላችሁ 🎉❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +7

    ማሂዬ የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤ ገኒዬ እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ❤❤❤

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye7865 Před rokem +28

    እዉነተኞቹ ደጋፊዎች ድንግል ማርያምና ልጇ ስለሆኑ እነሱን ስለያዝሽ ደስታ ይሰማሽ ጀግናዋ ሴት። ማሂ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +5

    ማሂዬ ነፃነትሽ ግልፅነትሽን ስወድልሽ የኔ ቆንጆ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +8

    ▫️ብልህ ሰው
    ▫️ስነምግባሯ ያማረን
    ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
    ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
    ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
    ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨
    💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
    منقول

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před rokem

      አዎ በትክክል መሆንም ያለበት ነገርነዉ ተባረክ

    • @mule6347
      @mule6347 Před rokem

      የስስስ

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Před rokem +1

    ማሂዬ በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ የስራ ፈጣሪ ልዩ ብቃት ያላት ውብ በራሷ ውበት የምትኮራግልፅ ጀግና ሴት ናት አብዝቼ ነው እምወዳት ለምን እንደሆነ አላውቅም ውድድድድ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem

    wow! Geni, you get your identical. What a resemblance!

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Před rokem +3

    የኔቆጆ ማርያምን ስወዳት በተለይ የማለዳ ኮኮቦችን ስትዳኝ ወይኔ ጥክር ያለ እርማት ነው እምትሰጭው እድሜ ይስጥሽ

  • @makiyalove2049
    @makiyalove2049 Před rokem +8

    ማሂየ ውብ ኢትዮጵያዊ ስውድሽ ❤

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před rokem +2

    ማሂዬ ነፍሴ የምትወዳት ጎበዝ ሴት ህልምሽ ፍላጎትሽ በምትፈልጊው መንገድ ተሳክቶልሽ ለማዬት ያብቃን የኔ ብርቱ እግዚአብሄር ይርዳሽ❤🙏

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před rokem +2

    ማሂ ሪሌሽንን የገለፀችበት መንገድ wow! ልጆች ትረስት እንዲያረጉም ያቀረብሽው መፍትሄ!። ለማንኛውም መጽሃፍሽ ይፍጠን ብዙዎችነ ታድኛለሽ ትታደጊያለሽ!

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Před rokem

    በጣም የተረጋጋች ሚሂ የእውነት የፀጉራ እስታይል በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ በራስ መተማመና ገራሚና የስራ ፍላጎቷ ከገቢ ይልቅ አላሟዋንና ህልሟን የምትኖር ሴት❤❤❤❤!!!!

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem

    I love both of you❤..arif chewata neber..yeteregaga..I am curious to the next part

  • @hananmeto1395
    @hananmeto1395 Před rokem +3

    I wish that I could be seated with the two of you. You are talking to all of women who needs to see the other side of life that's forgiveness, humble and a dream to live for.

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 Před rokem +21

    እንዳላችሁት አይነት ስሜት ዲፕሬሽን ሲኖረኝ በር ዘግቼ ተንበርክኬ ረጅም ሰአት እፀልያለው ሰው ሁሉ ይህን ቢያረግ ጥሩ ነው ጥሎት ነው ሚሄደው ማረፍ ይሆንልናል❤

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 Před rokem +2

      ነበረ ግንደሞ። አንዱን ሥትወጪ ሊላ መከራ በላይ በላይ ሢደራረብብሽ። ከጎንሽ ያለሠዉ ሣይረዳልሽ ሢቀር ሆድ ይብሥሻል ተሥፋ ትቆርጫለሽ በሽታዉ በራሡ ወደፀሎት አይመራም 😭

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před rokem

      ​@hawaahmed9072 selot kendun ashulo liwwgash yemetawun wed gon yadergishina yasmelitishal ke meto andu kenekash 99 yasalifilishal

    • @yaricho0
      @yaricho0 Před 9 měsíci

      Cake

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    በረቱ እዲሚናጤና ከመላ ቤተሰቦቻቺሁ
    አገራቺንንሰላም የምጣልን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +3

    አትሞኚ እህቴ እውነታው አልሞተም ።ሊገሉት ሲሉ ፈጣሪ እሳርጎ አምሳይውን ሰጣቸው እሱን ገለው ክርስቶስን የገደሉ መሰላቸው

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 9 měsíci +1

    በጣም ነው የምወድሽ ማሂየ

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před rokem +1

    amazing speech I really enjoyed it thanks

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před rokem +4

    ማሂ ቆጆ😊

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před rokem +1

    ዋው ገኒየ አምሮብሻን ቀሚሱ😍😍❤👌

  • @Feliyatube
    @Feliyatube Před rokem +3

    ማኪየ አትጠገቢም ባላለቀ ኢንተርቪው እስከምል ጨዋታችሁ እውነት ላይ ሂወት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አይጠህገብም ገኒየ እናመሰግናለን ❤

  • @alemabera658
    @alemabera658 Před rokem

    ጊኒ እግዚአብሔር ጤና እና ገንዘብ ይሰጥሸ ሰላም እማ ከአንቺ ነው ሰላም ሚነሳሸን ከህይወትሸ ማሰወገድ ነው

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    አለባበሳችሁ 👌👌💜💜💜

  • @sintayehuwyohannes9777
    @sintayehuwyohannes9777 Před rokem +9

    እዉነተኛ ደስታ ያለዉ በጌታ በኢየሱስ ዉስጥ ብቻ ነዉ። why don't you give a try to live a life with jesus? He is the only way, truth and life. Jesus loves you. He is waiting on you to give the happiness that you are looking for.

    • @yegudkeaymeshim9804
      @yegudkeaymeshim9804 Před rokem

      😂😂😂she is living with God eko alsemahim eski bedenb sima interviewn

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před rokem +1

    The Legendary ,The respected Mahlet Solomon 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ze4ez6zb5e
    @user-ze4ez6zb5e Před rokem +1

    እናተ ቆንጆወች ምርጥ ኢትዮጵያዊ የወሎ ውሀ ታምራላችሁ

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Před rokem +1

    ማሂ ምርጧ ስወድሽ❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem

    ገኒዬ.ሠላምሽ..ይብዛልኝ
    ገኒዬ.ቅዱስ.ደና.ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላም.በይልኝ.እንዳትረሺ.
    እሺ.ገኒዬ.በጣም.ነውእኮ
    የምወዳችው.ማግኘት.ብቻል
    ዘልዬ.ብመጣ.ደስ.ቢለኝ.በተረፈ
    እወዳችዋለው.መልካም.ቀን

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem

    Mahi, keep your confidence firm. It is a measure of being invariant to the delusive world.

  • @tb463
    @tb463 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ማሒዬ❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 8 měsíci

    ❤❤❤ 2 konjowoch tenkara setoch Tebarekulgne

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před rokem +6

    ሁለት ጠንካራዎች❤

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 Před rokem

    ትመሳሰላላቼህ ጊኒየ ሰታምሩ

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před rokem

    እኔ እኮ እንዴት እነደምወድሽ እኮ ማሂ ቆነጆ።

  • @abunezena
    @abunezena Před rokem +1

    ሁለታችውንም በጣም ነው ምወዳችው ማሂየ እኔ እንዳች ባህሪ ነበረኝ ግን ሰው መስማት ይጠቅማል እናቴ ሰው መስማት እንዳለብኝ ትመክረኛለች ይቅርታ አድርጊልኝና ማሂየ ሁሌም ስሰማሽ እግሊዘኛ ትጨምሪአለሽ ጥሩ አይደለም አንችን የመሰለ ጣፋጭ አንደበት ያለሽ ልጅ ሁሉም እንዲሰማው በአማረኛ አውሪ ምትጠየቂው በእንግሊዝ አይደለም ከይቅርታ ጋር ❤❤❤❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před rokem

    ደስ ስትሉ ማሂ አመለካከትሽን ወድጄዋለሁ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    ማሂ ፍቅር ❤❤❤❤❤ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Před rokem

    ድንቅ ነው " የምትፈልገውን በግልፅ ተናገር "

  • @rehimamo2801
    @rehimamo2801 Před 9 měsíci

    She is so real i like here geniye you too!!!wow

  • @ferdostube1719
    @ferdostube1719 Před rokem

    Genie endeh slayehush dess blognal tseguresh betam debrogn neber

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 9 měsíci

    ሁለቱም ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +2

    Love you both beautiful Ethiopian 🥰❤️🇪🇹

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před rokem +2

    ዋው ክልተ ብጣዕሚ ዝፈትዎምን ዘድንቆምን ❤❤❤❤❤❤( ሁለት የምወዳቸውና የማደንቃቸው ምርጦች❤❤❤❤❤ማሂተይ ሽኮር ክፈትወኪ አነስ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem +2

    ማሂዬ ቀብራራ ስወድሽ ❤

  • @mekoyahailu
    @mekoyahailu Před rokem

    She is just sweet mahiye tenkara Ena ses sew nat betam gobez set love and respect you so much!

  • @lifedinku7696
    @lifedinku7696 Před 9 měsíci

    ዋው ማሂ ትለያለሽ

  • @kalebtibebu9897
    @kalebtibebu9897 Před rokem +1

    ".... እኔ ልቤን ነው የምከተለው ......" በሁለት ወይም በሶስት ቀን tv አይቼሽ ካለባበስሽ፣ ከንግግርሽ በንደዚህ አይነት ፍልስፍና/ከማህበረሰባዊ የኑሮ ዘዴ ውጪ እንደምትኖሪ ገምቼነበር ለማንኛውም እንኳንም ባነንሽ በጣም እንዳይረፍድብሽ ፈራ ነበር
    ግን እንደዚህ የዋህ / ፍቅር ነሽ ብዬ አልገመትኩም የሆነ ብቃት ያላት ግን ዱሪዬ አይነት ነበር የምትመስዪኝ
    እግዚአብሔር መልካምን ያመቻችልሽ

  • @mekidesgetachew3693
    @mekidesgetachew3693 Před rokem

    Mahiye yene konjo

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +1

    አየ ማሂየ ማናዋቹን ይዘሽ ❤

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před rokem +6

    ገንዬ ሁለታችሁም ውይይታችሁ ደስ ይላል::
    ልብሳችሁን ወድጀዋለሁ:: ለባለቤቴ ለመግዛት ከየት ነው የማገኝው:: pls Thank U!!!!

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    የወሎቀሚስ.በጣምያምራል❤

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +1

    ምንም ሳልጠግባችሁ አለቀ ሁለት ቆንጆናጠንካራ ሴቶች part 2 እንጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +2

    ገኒዬ በጣ የምወዳትን ሚሂን አቀረብሻት በተለይ ነፃነቶአን ሥወድላት እና ፀጉሮአን የምታረገው

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +3

    ወሎየዎችን መስላችኃል❤❤❤❤❤

  • @user-si5ih2gd6f
    @user-si5ih2gd6f Před rokem +1

    ማሂ ደስ የምትል ሴት ናት ❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Před rokem

    ስወደችሂ❤❤❤

  • @user-ck2rh8zw5s
    @user-ck2rh8zw5s Před rokem +1

    ማሂ ግን ስታወራ ጥሎብኝ አፌን 😮ምሰማው ነገር ...ውድድድድድድድድ❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před rokem +3

    Love you both ❤

  • @millionyemane9945
    @millionyemane9945 Před 9 měsíci

    Success መንገድ ነው። li❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem +1

    ማሂየ ገኒየ የሴትጀግኖች ኑሩልኝ❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před rokem +6

    እውነተኛ ደስታና ሰላም እየሱስ ብቻ ነው እህቶቼ የውስጥ ጥያቄን ጉድለትን የሚሞላ የነፍሳችን እርካታ ከጌታ ጋር መኖር ነው ሁሉ የተሳካለት ቢሆን ነፍስ ግን የምትረካው በአምላኳ ብቻ ነው የነፍስን ጥያቄ ብር አይሞላውም የትኛውም የምድር ዝና ክብር ጥያቄን አይመልስም ለሁለታችሁም የምመክራችሁ እየሱስ ይወዳችኋል የልባችሁን በር ክፈቱለት የክብር ንጉስ ይግባ

    • @hananmeto1395
      @hananmeto1395 Před rokem +1

      Very true. Jesus is the only way for True happiness and joy .

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Před rokem +3

    If success is easy, everybody will be successful!

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před rokem +1

    አቤትአለባበስ ልብሳችሁ ልዩነው

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +1

    waw ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před rokem +1

    ማሂነት የኔ አንበሳ ትለያለሽ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +1

    ሚሻዬ ወድሻለው 🥰🥰

  • @samrawityirgalem8111
    @samrawityirgalem8111 Před rokem

    GENIYE behlme ayehush betedegagami bagegnsh des ylegnal

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Před rokem +2

    ሁለታቹም በጣም ነው ምንወዳቹ
    ማሂ እንግሊዝኛ ታበዣለሽ😂😂

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +32

    ሚሂ ግን እንዴት እንደ ምወዳት ያለ ምክኒዪት ነፃነቷ እውቀቷ ጢባር የለባት ተመሳስላ ምትኖር ግልፅነቷ ከማለዳ ኮከብ ጀምሮ ነው ማቃት ደስ ምትለኝ ምንም ማይወጣላት ጀግና ሴት ናት 😍

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Před rokem

    Mahiye you have no idea how much I love you

  • @Sada-wr1to
    @Sada-wr1to Před rokem

    Mahi amaharik astemrshgal kekaliti❤

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před rokem +1

    ማሂ ኮንፊደንስ ፉል እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @felegehiwottadesse3282

    you both r lovely, how open u r Mahi

  • @samtec8708
    @samtec8708 Před rokem

    Genius pls don't may your hair freeze let u try another styles u so butyfull

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +1

    ተወዳጆች በጣም ውድኮ ናችሁ ታውቃላችሁ

  • @user-sd2xl1ol9r
    @user-sd2xl1ol9r Před rokem

    ከድሮም ነበር ማህሌትን ሳያት ገኒ እንደምትመስል እናገር ነበር ገንየ🥰😙 የኔ አስተዎይ በጣም አድናቂሽ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ 😍

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 Před rokem

    Mahi setawera des setel. 😘

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před rokem

    ወይ አድርጌ ምወዳት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem

    ማሂ ቆንጆ በተለይ የፀጉረ እስታይልሽ እረጋ ያልሽ ቆንጆ ❤❤❤

  • @bekalumekonen2470
    @bekalumekonen2470 Před rokem

    ከዚህ ቃለመጠይቅ የገባኝ ነገር አብዛኞቹ ሴቶች ሲያወሩ ብዙው ስለብሶትና መበደል ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +1

    መቶ ምናምን ሺ ብር ደስ ይላል ኢትዮጵያ ህዝቡ ይኖራል!!! ሌላው እሚያፈ ቤት ውስጥ ጉርጉዋድ ውስጥ ዳቦ አሮበት ይገርማል ልዩነታቸው!!!!

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před rokem

    ማሂ አስተዋይ ሴት

  • @samtec8708
    @samtec8708 Před rokem

    Mahita fikir

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +3

    አማርኛ አስተማሪዬ ነበርሽ ማሂ❤

  • @workjoozil
    @workjoozil Před rokem

    ማያ ሰውደሽ አኮ ❤❤❤❤

  • @aynalemgebrmedhenfanta242

    ማሒኮ ከሞያዋ ውጭ ስመጥር ሰው ነች በደብ ሰው የሆነች ሴት እናት እሕት ጓደኛ የፍቅር የእውነት ቤት ማሒ እንዴት እንደምወድሽ የጥበብ መብራት መንገድ የምታሳይ አንቺን ሳስብ ሰው አለ እላለው የሰውነት የርሕራሔ ማሳያ ነሽ እሕቴ አለሜ ደግሞ መልከ ልበ ውብ ጌታ መድሐኒያለም ያቆይሽ ብርቅነሽ ማንም ጭቃ ረጋጭ ሲሸለም ስሙ ሲጠራ አዝናለው የኪነጥበብ ባለሞያዎች አዘጋጆች ሲሿሿሙ ሲሸለሙ አንቺን አለመሸለማቸው ያሳዝነኛል ደግሞ በሌላ በኩል ሳየው በልካቸውነው እላለው አንቺ ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነሽ ሩቅነሻ አትገቢያቸውማ ለዛነው ሆኖም በየቤቱ ብዙ የሚሸልሙልቦች አሉ እናም ሁሌም ተሸላሚነሽ የነፍሴ ዘመድ ተወዳጅ ነሽ ማሒ ሰው ማሒእናት እሕት ጓደኛ ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před rokem +3

    ትመሳሰላላችሁ😘😘😘😘😘

  • @zz6793
    @zz6793 Před rokem +3

    ራያዬ እወድሽ አለሁ የባህል ልብስሽን የለበሰው ሁሉን ውበቱን እምትገልጭ አምሮባችሆን ውቦች😍

  • @nunadebebe983
    @nunadebebe983 Před rokem

    ማሂ ምወዳት ጀግና ልጅ ናት

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 Před rokem

    Begugut itebikalew des sitlu allah yitebikachu

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +1

    በጣም በጣም ትመሳሰላላችሁ ልብሳችሁ መልካችሁ አንድ አይነት ገንዬ አባትሽን ጠይቂ ሾለክ ብለው ይሆን በጣም ትመሳሰላላችሁ!!! ዋው ዋው ዋው!!!

  • @lieltmekonen9494
    @lieltmekonen9494 Před rokem

    l love her❤❤❤

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Před rokem

    Wow, "If success is easy, everybody will be successful" ማሂዬ በጣም የምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሸ እውቀት ከመልክ ጋር ያለሽ ተባረኪ❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ፍቁራተይ ኣዝየ እየ ዘፍቅረኩም