Komentáře •

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371 Před 9 měsíci +22

    youtube.com/@HENOKMEWDED?si=ZDm76xzvBMBfGy_b የአርቲስት ሄኖክ መውደድን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።

    • @guccicool5394
      @guccicool5394 Před 9 měsíci +1

      የትጠፋሰልነበርጎበዝኘበር

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Před 9 měsíci

      Ena adergalhu gniya

    • @fatemedia8893
      @fatemedia8893 Před 9 měsíci

      ሄኖክ በርታ ከጎንክ ነኝ ከቤተሰቦችክም ሰለተገናኝክ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ግዜ ይሁንልክ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před 9 měsíci +17

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻህን ያሳምርልህ ከመከራ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před 9 měsíci +12

    የኔ አባት የኔ ፋፊቴ ለካ ሁሉም ሆድ የማብስ ታሪክ አለን እኔም ከስደት መልስ ገኒ ጋር ሂጀ ብሶቲንም ታሪኬንም ለማውራት ጋጎቻለሁ 😢😢😢

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Před 9 měsíci +7

    በሰዉ ልጅ ውስጥ ስንት ችግሮች አሉ መዉደቅ ያለነዉ ዋናዉ ነገር ወድቆ አለመቅረት ነዉ ሄኒ ወድቀ አልቀረክም አልአምዱሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከዛሁሉ መከራ ያዳነክን ፈጣሪክን አመስግነዉ አትከፋ አይዞክ አላህ እናትክን የጀነት ያርግልክ ደሞ አድናቂክ ነኝ በጣም ጎበዝ አክተር ነክ እረ ስራልን ፊልም መቼስ ጥበብ የሚኦንላትን አትወድም እስኪ ካስት አርጉት አሰሩት

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 9 měsíci +7

    በርታ በጣም ጀግና ተዋናይ ነህ ትችላለህ❤❤❤❤

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 9 měsíci +8

    ገኒዬ ሔኖክን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሠግንሻለን። የት ጠፋ የሚለው የኛም ጥያቄ ነበር በጣም የትወና ብቃት አለው የፈለገውን ገፀ ባህሪ የመላበስ ችሎታ እንዳለው አስመስክሮዎል። መልከ ግቡና ብቃት ስላለው እንዳያድግ ብለው የዲያቢሎስ ፈረስ የሆኑ ሰዎች በድግምትና በመተት አሰናክለውት እንደነበረና እንደተፈወሰም ዛሬ ሲናገር ተረዳነው ድሮም እኛ ሐበሾች ወይ አናድግ ወይ የሚጥር ሰው እንዲያድግ አንፈልግ ክፋት ብቻ ይቅር ብሎን እንቆጠብ እንጂ ከአጋንት ጋር በመተባበር የምንሰራው ክፋታችን አገር አቀፍ ሆኖዎል። ሔኒ እንኳን ለዚህ አበቃህ ያንተ መክሊትህ ወይም ተሰጥኦ ትወና ነውና በአዳዲስ ስራዎች እንጠብቅሀለን። keep going our bra pcssss....

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Před 9 měsíci +11

    አይዞህ ሄኒዬ የሰው ልጅ በብዙ ነገር ይፈተናል አንተ ጠንካራ በመሆንህ እዚህ ደርሰሀል እና ታልፈዋለህ በርታ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ደግሞ መልካም ነው ይረዳሀል እሺ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 9 měsíci +2

    ወድምዬ በጣም ደስ የምትል ትዋናይ ነህ በሀይማኖትህ ጽና ማለቴ ሙዚቃ መቸም እግዚአብሔር አይወደውም በዝማሬ ለነፍስህም ለስጋህም በዝማሬ አገልግል ወድምዬ ይች ምድር ኩትራት ናት የሰማዩ ነው የማያልቀው ሒወት እና ቅዱስ ሚካኤል ከሙዚቃ ሒወት አውጥቶ በዝማሬ እድታገለግል ይርዳህ ከሚስጠላው ሱስህ አለቆህ የለ በኡነት እመ ብዙሀን ትርዳህ።

  • @HaymanotGashawu-nb1ev
    @HaymanotGashawu-nb1ev Před 9 měsíci +8

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ የፀሎት የፆም የስግደት ሀይል ያየሁበት ኢንተርቡዉ አመሰግናለሁ ገኒ ፈጣሪ ይተረቀኝ ይምረኝ ዘንድ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @toybaasefamedia9853
    @toybaasefamedia9853 Před 9 měsíci +60

    እኔ እኳ የሚገርመኝ ሲያለቅሱ አብሬ የማለቀሴ ሲስቁ አብሬ መሳቄ አይ የኔ ነግር😂

    • @seadayasin7362
      @seadayasin7362 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @efratazegeye9970
      @efratazegeye9970 Před 9 měsíci +2

      እኔ እራሱ የሆነ ታሪክ ስሰማ ማለቅሰው ነገርይገርመኛል ሳላስበው እንባዬ ይመጣል

    • @embetigermaa524
      @embetigermaa524 Před 9 měsíci

      Yen ehti neshi achi bekaa

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 9 měsíci

      Enem ewnate ❤😂😂😢

    • @amalal3376
      @amalal3376 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @kalkalkidane1063
    @kalkalkidane1063 Před 9 měsíci +10

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ like ግጩኛ 😂😂😂😂😂😂

  • @fkiergashaw4380
    @fkiergashaw4380 Před 9 měsíci +5

    ሄኖክ እውነት በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ሁነህ በማየቴ ደስቦሎኚል እግዚአብሔር። ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @meseretfeleke4042
    @meseretfeleke4042 Před 9 měsíci +1

    ወይኔ ሄንዬ ልብህ ንፁህ ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እውነት አሁን ያንተ ግዜ ነው በእግዚአብሔር ታይተሃል 🙏🙏🙏

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Před 9 měsíci +5

    ክፋ ሴት ትመስለኝ ነበር እንዲሁ ሳያት ገኒን ማለት አንዳንድ ነገሮች ላይ ሳያት አሁን ፕሮግራሞችዋን ሳይ ሰው ሲያዝን እራሡ ቶሎ አይኖችዋን እንባ ሲሞሉት አያለው ጠንካራ ምትገርም እንስት መሆንዋን አየው ማርያምን ቤትዋን ልጆችዋን ምትመራበት መንገድ በእየሱስ ስም ገኒዬ
    ይቅር በይኝ አሁን 1 ኛ አድናቂሽ ነኝ
    ግን ስንቶቻችን ነን ሰውን በሩቅ ምንጠላው ይቅር ይበለን ገኒዬ ❤❤❤❤

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 Před 9 měsíci

      Geni Yemitixela Sewu Ayidelechim Ihite Fetari Yikiri Belish Unetim😢😢

  • @lidetgirma-qf3fe
    @lidetgirma-qf3fe Před 9 měsíci +3

    መፈተን ሁሌም ዋጋ አለው ምክንያቱም መልሱ ያማረ ይሆናል 🥰🥰❤️

  • @farida1771
    @farida1771 Před 9 měsíci +4

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ገንዬ እናመሰግናለን አይዞህ በርታ ሁሉ ለበጎነው

  • @user-ek4nw5db8c
    @user-ek4nw5db8c Před 9 měsíci +1

    ባታማርርም ውስጥህ ግን በጣም በሀዘን እንደተጎዳህ ያስታውቃልና እግዚያብሔር እንዲያፀናናህ ፀሎቴ ነው ወንድሜ።

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ነው እጅግ በጣም የምወደው አርቲስት ሁሌ ነበር የማስበው ስላየሁት ደስ ብሎኛል ገኒ እናመሰግናለን ተመለስ ወደስራህ

  • @rodastube2724
    @rodastube2724 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አይዘገይም! እኛ ይመስለናል እንጂ የዘገየም ቢመስል የሚቀድመው የለም!

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ታላቅነው እኔም ስሙን ቁሜእሄዳለሁ ግንአሞኛል ያውም በሰው ሀገር ፀልዩልኝ እስቲ

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Před 9 měsíci

    የእናትህ አምላት የስኬት ማማ ላይ የደስታ ጥግ ያግርስህ ወንድሜ። በርታ ጠንክር።
    ፈጣሪ እቅፍፍፍ ድግፍፍፍ ያግርህ።
    I'm so emotional 😢 but happy that you are the hero of your life.
    Heads up brother❤❤❤

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv Před 9 měsíci

    ቆንጆ ዘፈን ነው እረ አላዳመጥነውም ይለለለለለቀቅልን

  • @alembest7664
    @alembest7664 Před 9 měsíci +3

    ልጁን ማበረታት አለብን ዩቱቡ ላይ እየገባችሁ እዩለት ብዙ አልታየለትም ግን ጥሩ ስራ ነው የሰራው

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před 9 měsíci +1

    ሰዉ ሲዘጋዉ እግዛብሔር በር ይከፋታል❤❤❤❤ አይዞህ

  • @user-yp4cv5cq3v
    @user-yp4cv5cq3v Před 9 měsíci

    ሄንዬ ጎበዝ ብርቱ ነህ አሁንም በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጎበዝ ነህ

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 Před 9 měsíci +1

    ገኒ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው የሰውን ውስጡ ያለውን ነገር አውጥቶ መተንፈስ ትልቅ እፎይታ ነው አስተማሪም ነው
    ገኒዬ አጠገብሽ የጠረቤዛ ሶፎት አስቀምጭ

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @pink9212
    @pink9212 Před 9 měsíci +1

    Wow l like your music keep up your hard working bro

  • @lulyatsegabu2552
    @lulyatsegabu2552 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Před 9 měsíci +2

    በጣም ነው ሚያሳዝነዉ እኔም እናቴ ለፍታ አሳዲጋኝ ዛሬ እኔ ለሷ ስደርስላት አጣኋት 😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci

      አብሽሪ፣ሁላችንም፣እንዳችነው፣አላህ፣ጀነትን፣ይበሽራቸው፣

    • @sofyatube4630
      @sofyatube4630 Před 9 měsíci

      @@hshs7s-nt9yh😍😍😍😍

  • @haihnhnanknjo2434
    @haihnhnanknjo2434 Před 9 měsíci +2

    ገኒ አትቸኩይ እሰኪ

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 Před 9 měsíci +1

    ለሰላም ተስፍየ መስሎኝ መከታተሌ

  • @nahobitanja2956
    @nahobitanja2956 Před 9 měsíci

    የኔ ቆንጆ። አዎ በጣም ጠፈቶዋል መመለስ አለበት i hope በቅርቡ በአዲስ ፊልም እናይሀለን ❤❤

  • @sintayehuyeshanew4234
    @sintayehuyeshanew4234 Před 9 měsíci

    Amen Michael Yena Abate Derashe New❤❤❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 9 měsíci

    Wow እዮብን አገኘን ደስ ይላል ድምፁ

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před 9 měsíci

    በጣምምም የምወደው ልጅ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 9 měsíci

    ፈጣሪ እንኳን ፈወሰህ አየህ ፅና

  • @selam801
    @selam801 Před 9 měsíci +4

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ሲሰቁ መሳቅ😅ሲያልቅሱ ማልቀሰ ሰራዬ ሆኖዋል😢

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 Před 9 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሔር የናትህን ሰፍስ ይማር የናት ሀዘን ምንግዜም አይወጣም ግን የናት ምትክ መፅናኛ እናቱን ድንግል ማሪያምን ሰቶናልና መፅናናቱን ትስጥህ ወ

  • @yosief7998
    @yosief7998 Před 9 měsíci

    sehaku des siel ...yene meskin ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci

    ማሻአላህ፣ሳቁ፣ያምራል፣እናቴ፣የሚል፣ሠው፣ሁሌ፣በጣም፣ያስዘነኛል፣እኔም፣ውስጤ፣ሀዘን፣አለ፣አብሽሪ፣ወንድሜ፣ሀዘንህን፣እኔምጋርአለ፣የእናት፣ሀዘን፣ሁሌ፣አድስነው

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 9 měsíci

    ተከድኖ የበሰለው ህመሜን እንዴት እና እንደምን ብዬ ልግለጸው ይሆን ??? አህእ 😭😭😭😭😭 እና አይዞኝ ሄናዬ በርታ ሁሉም በግዜው ውብ ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጥ አሁንም እሺ ሁሉም ያልፋል እንደ ትላንቱ 😭😭😭😭😭 🕯🤲🙏

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 9 měsíci

    ውይ ይህ ልጅ ፖሊስ ሁኖ የሰራው ደስ ሲል

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 9 měsíci

    ገኒዋ ኢትዮጵያ ስመጣ እቀርባለሁ ታሪክ አለኘ የሰደት ታሪክ ያልተኖር ልጅነት በስዳት ላይ ከገጥ ኮበልቻ አድማስ አበባ አረብ ሀገር እስከ ዩሮፕ ሀገር😢😢😢

  • @mestuworku5494
    @mestuworku5494 Před 9 měsíci

    አይዞወድሜ

  • @yeshewasdenekew
    @yeshewasdenekew Před 9 měsíci

    Woow❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 9 měsíci

    ወይ ሄኒ እኒም በቅርቡ ነው የናቴን ሞት የተረዳሁት በጣም አዝኛለሁ አስለቀስከኝ

  • @atsede3733
    @atsede3733 Před 5 měsíci

    ሄንየ እናትህ 😢አላወኩም ነበር ነፋስ ይማር

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic Před 9 měsíci +1

    በፈጣሪ ሁላችንም ሰብስክራይብ እናድርገዉ ከኛ ምንም አይጎልብን ወንድማችንን እናግዘዉ

    • @farcry6765
      @farcry6765 Před 9 měsíci

      አስተዋይ ነሽ ተባረኪ

  • @fasikafentaw4995
    @fasikafentaw4995 Před 9 měsíci +2

    ገኒየ እንኳን ደናመጣሺ ስላምን አቅርብያት

  • @MimiMimi-rz3ic
    @MimiMimi-rz3ic Před 9 měsíci

    ገንየ እዴት እደምወድሽ

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 9 měsíci +1

    💒🙏🙏

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 Před 9 měsíci +1

    Betam neber menodek eko pls sera ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 Před 9 měsíci

    Ayezon jegena neke kante bezu etebekalew

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @love_wo8kx3kk6c
    @love_wo8kx3kk6c Před 9 měsíci

    ዉይ የሰዉ ፈታ አይዞህ ወንድማለም ግን ቲክቶክ ክፈት ላይብ እየገባህ የምትወደዉን ዘፈን ዝፈን እመነኝ ትለወጥበታለህ ትልቅ እድል ነው ቲክቶክ ሲሰቅ ደሰ ሲል

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 9 měsíci +5

    ልጁ ግን ደስ ሲል ገኒ ሚስተ ከሌላው አጣብሺኝ በአላህ😂😂😂😂😂😂

  • @tube5986
    @tube5986 Před 9 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 9 měsíci +1

    እኔ 4ኛ ነኝ😂💪💪

  • @feleke3376
    @feleke3376 Před 9 měsíci

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d Před 9 měsíci

    ❤❤

  • @user-by9zl4vs5f
    @user-by9zl4vs5f Před 9 měsíci +3

    እኔ ሁለተኛ😂

  • @user-zq7xc7ei9g
    @user-zq7xc7ei9g Před 8 měsíci

    Baletariku ymiweraw bemulu ynin hiyiwet ymesilegnali

  • @sifenmehamd9924
    @sifenmehamd9924 Před 9 měsíci

    መፈተን ዋጋ አለው በርታልኝ ወንድሜ❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 9 měsíci

    የእውነቱን ነው የሚስቀው አድናቂክ ነኝ የውሸት በሚስቁ ሰዎች ነው የተከበብነው

  • @zahrazahra2820
    @zahrazahra2820 Před 9 měsíci

    Ayzoh.wandemey

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @henokayele3666
    @henokayele3666 Před 9 měsíci

    Heni ay dints plus tiwena akim...geni gin tiyakewochishin sequential argiwu degmo eski lijun siyawera ascerishiwu

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Gniya pls hana yehonsen akrbilge pls 🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Yna abate sasazene ayizohe wondeme ynatehen nbese bgnte yanurelhe haniya

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @user-eb3rc3ju5b
    @user-eb3rc3ju5b Před 9 měsíci

    Sewedeh henye berta demo sle kedusmikael smeseker yebas wededkuh

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @mesiuaemesiuae1330
    @mesiuaemesiuae1330 Před 9 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 9 měsíci +1

    ዘፈን መንግስተ ሰመያት አያስዎርስም መንፈሳው ዩትዩብ ቻናል ክፈት አብዛኛው ሰው ዘፈን አይፈልግም መንፈሳዊ እንሁን እግዚአብሔርን አመስግን ዎንድማዊ ምክሬ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …. ይላል (መዝሙረ ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔

  • @rozaqatar1653
    @rozaqatar1653 Před 9 měsíci

    Anite. Jagena. Nake ayezoki. Endalikawe. Hullme. Nagari. Labago. Nawe. Mawedaeq. Mene me ayedalme. Wanawe. Mansateki. Nawe

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @fegiremuye3285
    @fegiremuye3285 Před 9 měsíci

    Edatamarer.egzabhar.alama.alwe

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 9 měsíci +1

    ሊኩ የት አለ

  • @user-pf3sl6gq6p
    @user-pf3sl6gq6p Před 9 měsíci

    ሰላምን ይውዳት ነበር😢😢😅😅😅ምስኪን

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 9 měsíci

    mendenew ?????

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @Zafran308
    @Zafran308 Před 9 měsíci

    Tiyake ena melsachu des sil

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 9 měsíci

    12🕯🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @charliechaplin9521
    @charliechaplin9521 Před 9 měsíci +1

    i feel so sad Geni b/c why you post selam tesfaye pictures ???? Geni for viwes????

    • @farcry6765
      @farcry6765 Před 9 měsíci

      Hes an actor and selam tesfaye is his best friend thats it