Mamusha’s Thanksgiving and Testimony (Full service)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2024
  • Mamusha’s Thanksgiving and Testimony.
    Subscribe our official CZcams channel to access all sermons from the ministry of Mamusha.
    God bless!
  • Zábava

Komentáře • 417

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před 6 měsíci +68

    አንዳንድ የኤዲቲንግ ጉድለቶች ስላሉት ይቅርታ እንጠይቃለን🙏

    • @user-ku1yw4nr7u
      @user-ku1yw4nr7u Před 6 měsíci +6

      ዶክተር ማሙሻ በእምባ ነዉ እግዚያብሔርን ያመሰገንኩት

    • @hanamarew
      @hanamarew Před 5 měsíci +8

      ሞት ለክርስትያን አያስፈራም። ጌታችን ጋ ነው የምንሄደው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በዚህ ግራ በተጋባንበት ዘመን ዶር ማሙሻን ማጣት ለቤተሰቦቹም ሆነ ለክርስትያኑ ማህበረሰብ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስብን ነበር። እግዚአብሔር ደግ ስለሆነ ለኛ ነው የራራልን።

    • @biniamgodana3502
      @biniamgodana3502 Před 5 měsíci +2

      no problem

    • @masti1612
      @masti1612 Před 5 měsíci +4

      የጌታ አገልጋዮች እንደ እነ ዶክተር ማሙሻ አይነቱ የህዝብ ሀብቶች በረከቶች ናቸው እና ፀሎት በሚያስፈልጋቸው ሰአት ብዙ ሰው መስማት በሚችልበት መንገድ ድረሱ፣ ሲያልቅ ብቻ ብቅ አትበሉ፣ እኔ በግሌ ሁሌም ለዚህ ሰው በስስት ከምፀልይላቸው ጥቂት ሰወች አንዱ ነው። እና የምልጃ ፀሎት እንድናደርግ እድሉን ስጡ። ይሄ ሰው አንድ ነገር ቢሆን ኖሮ በጣም አዝንባችሁ ነበር፣
      እግዚአብሔር መርከቢቱን አሸንፎ ስለመለሰልን ለዘላለም ይባረክ

    • @mesfinweldemedhin2501
      @mesfinweldemedhin2501 Před 5 měsíci

      D

  • @Tesfalem_Mamo
    @Tesfalem_Mamo Před 6 měsíci +52

    ለማሙሻ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ቤተክርስትያን እግዚአብሔር ምህረት አደረገ።

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 Před 6 měsíci +56

    ለኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ምህረት ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን:: ዶ/ር ማሙሻ በአንተ አገልግሎት የህይወት ምንጭ የሆነዉን ኢየሱስ አግኝተናል:: እንወድሀለን:: ስጦታችነህ::ክብር ለኢየሱስ ይሁን ::

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 Před 6 měsíci +40

    ጌታ ሆይ ከ2 ወራት በፊት ከአንድ ሚዲያ ጋር የነበረውን ቆይታ ተመልክቼ በሒወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በምድር ረዥም እድሜን እንዲኖር በቁም ነገር የፀለይኩለት ሰው ነው ማሙሻ አርጅተህ ጃጅተህ ማየት እፈልጋለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hollyalula85
    @hollyalula85 Před 6 měsíci +64

    ያላሳቀቀን አምላክ ስሙ ይባረክ! በእውነት እግዚያብሔር ለእርሱ ብቻ አይደለም የራራው ለእኛም ነው፡፡ የምወድህ ድንቅ አስተማሪዬ ስለአንተ ሁሌም ነው ጌታን የማመሰግነው!

  • @ayenalemayele4128
    @ayenalemayele4128 Před 6 měsíci +32

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 ለቤተሠቡ ብቻ ሳይሆን ለምድራችን ቤተክርስቲያን ምህረት ስለገነነ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 እንወድሃለን

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 Před 6 měsíci +20

    Oh Lord, how you are greatest & faithfully God!! ውድ ወንድማችን፣ አባታችን መካሪያችን፣ መላሻችን; እግዚአብሔር ላንተና ለስጋ ቤተሰብህ ብቻ አይደለም የራራው; ለኛም በመንፈስ ለተወለድን ለእህቶችህና ለወንድሞችህ ጭምር ነው! ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይወደስ!! እጅግ ደስ ደስ ደስ ነው ያለኝ/🎉🎉🎉🎉

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 6 měsíci +25

    ተባረኩ ዶ/ር ማሙሻዬ እግዚአብሔር ስለረዳህ ጌታ ይመስገን ለምድራችን በረከት ለቅዱሳን መታነፅ ጌታ ስላደረገ ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤ እንወድሃለን

    • @abebakebede3171
      @abebakebede3171 Před 5 měsíci +1

      ጌታ ኢየሱስ ሰለአንተ የተመሠገነ ይሁን ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በአንተ ተባርካለሁ ተምሬያለሁ እወድሀለሁ

  • @Zion-y5h
    @Zion-y5h Před 6 měsíci +22

    Mamushayeeee❤❤❤❤❤
    "I am very grateful that God saved you. You are an important person in the Christian community, and I'm glad you're okay."

  • @tsiongirma6156
    @tsiongirma6156 Před 6 měsíci +11

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚያብሄር እንኳን እድሜ ጨመረልህ: በኦን ላይን ነው ትምህርትህን የምከታተለው በጣም ነው የምወድህ በትምህርቶችህም ተጠቅሜያለሁ:: መታመምህንም አልሰማሁም ጌታ መልካም ነው ጌታ ለቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ለህዝቡም ምህረትን አደረገ ስሙ ይባረክ; እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 6 měsíci +7

    ፓስተር ዻድቁ በጣም ነው የምወደወት ጸጋ ይብዛለወት

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx Před 6 měsíci +12

    እግዚአብሔር ቸር ነው። ከዚህም የሚበልጥ ተዓምራትን ማድረግ ይችላል። ብቻውን የሚሰራ አምላክ ክብር ለስሙ ይሁን!

  • @mulukenabera
    @mulukenabera Před 6 měsíci +27

    ዶር እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ። ያንተ መትረፍና መኖር ከቤተሰቦችህ ባልተናነሰ ለኛም አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።🎉🎉🎉

  • @user-bf1ox1yo5k
    @user-bf1ox1yo5k Před 6 měsíci +5

    እግ/ር ለዚ ትውልድ ለእኛ አተረፈክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 6 měsíci +9

    ❤❤❤❤❤❤ ስራው ጌታ ኢየሱስ በአንተ የጀመረውን አልጨረሰምና ለሁላችንም ሲል ራራህልን ጌታ ኢየሱስ❤❤❤❤❤ የትውልድ አባት ነህ እንወድሀለን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před 5 měsíci

    Egziabher hoy
    temesgen. Mulu metades yihun letenah tebarek wendimachin

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 6 měsíci +12

    ጌታ ሆይ እንዳናዝን እራራህልን።ተመስገን ።

  • @Kirubelzebene-xo4sm
    @Kirubelzebene-xo4sm Před 5 měsíci

    Geta yimesgen siladeregelih cherinet bexam wedihalew❤❤❤

  • @meronseifu6533
    @meronseifu6533 Před 5 měsíci +5

    ስለ ብዙ ምህረትህ ጌታ ሆይ ተመስገን ! ለዚህ ቤተሰብ እና ለቤተክርስቲያን ስለራራህ እግዚሃብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን።

  • @mahletbetemariam1264
    @mahletbetemariam1264 Před 5 měsíci

    Dr mamusha ekuan geta aterefeh, betam desblognal keri zemnihn geta yibarek 🙏❤

  • @Zion100
    @Zion100 Před 6 měsíci +4

    የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ን ስለ ወንድሜ በጣም አድርጌ አመሰግነዋለሁ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Před 6 měsíci +11

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።ያገለገሉትን ጌታ እግዚአብሔር ለጠላት ፈቃድ አሳልፎ አይሰጣቸውም እንኳንም ጌታ ለምስጋና አቆማችሁ ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ያባርክልህ ተባረኩ።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Před 6 měsíci +4

    በቅርቡ ምሳሌ ቲዩብ ላይ ሲጠየቅ መፅሀፍ ቅዱስን ጨርሼ ሳላስተምር ባልሄድ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሲል ሰምቼዉ ስለነበር እግዚአብሔርን አምኜዉ ነበር ሳይጨርስ እንደማይወስደዉ ታመነልኝ ለሁላችሁም ይታመንላችሁ!!!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 6 měsíci +17

    What a miracle: our God is almighty. God bless the rest of your life❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 6 měsíci +7

    በቀጥታ እያየሁ አልረካሁም ወንድማችን እንኳን ጌታ ለእኛ ተመለስክልን በጣም በጌታ ፀጋ የጠቀምከን ጠቃሚ ወንድማችን ነህ ብዙ ስለአንተ አመሰግነዉ ነበር በፊትም

  • @eliget9409
    @eliget9409 Před 5 měsíci

    Egziabher yimesgen Egziabher yimesgen

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 Před 6 měsíci +10

    ጌታ ሆይ ምሰጋና ይሁንልህ አባትና አሰተማሪያችን የሆነልንን ዶ/ር ማሙሻን በምህረትህ ሰላሰብክልን ተባረክ ቅዱሳን እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @amanuelabera9107
    @amanuelabera9107 Před 6 měsíci +17

    Praise God, He is always faithful to his children.

  • @azebtemesgen9340
    @azebtemesgen9340 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔርን በእንባ አመሰገንሁት :: በረከታቺን ለምልም ::

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Před 6 měsíci +5

    እውነት ነው ለአንተ እና ለቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለቤተክርስቲያንም ነው የራራው::ቤተክርስቲያን ብዙ የትምህርት የማቃናት ተሀድሶን ማምጣት በሚያስፈልጋት በዚህ ጊዜ ጌታ ለአንተ እንደገና የመቀጠል እድል የመስራት እድል ስለሰጠህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን እናመሰግነዋለን🙏 በጣም እንወድሀለን❤ ጨምረህ ኑርልን ለቤተክርስቲያን

  • @TheCrimeScenes
    @TheCrimeScenes Před 5 měsíci

    Enkuan geta eyesus kemot asmeleteh. Wendmachn mamusha egzbher bente bekul bebizu mekronal, atsnantonal, ahun erejm edmen geta yatgbeh tebarek. Enwedhalen!!!

  • @newjourney5096
    @newjourney5096 Před 6 měsíci +33

    The past two months I was downloading and listening your preaching more I didn’t know you were in ICU praise God.😅Enkuan Dagim geta melselin you are our gift🎉

  • @winydemssie
    @winydemssie Před 6 měsíci +5

    ዶ/ር ማሙሽ ፋንታ እንኳን ጌታ ረዳህ ለቤተሰብህና እንዲሁም ለኛም ጭምር በረከታችን ነህ እንወድሀለን 🙏💕

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před 6 měsíci +4

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ስለረዳህ ስለፈወሰህ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን❤

  • @mimishoabrish8265
    @mimishoabrish8265 Před 5 měsíci

    Gata Eyesus yebarke our beloved brother eko Gata adanhe ❤ kebre le Eyesus yehune

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před 6 měsíci +3

    አንተን ያተረፈልንና በታላቅ ሀዘን ከመመታት የጠበቀን አምላክ ለዘለአለም የተመሠገነ ይሁን። አንተን ማጣት እጅግ ከባድ ነበረ። ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነው።

  • @fevensolomon28
    @fevensolomon28 Před 6 měsíci +16

    We sincerely give thanks and praise to the Almighty God for your miraculous recovery of health.God brings you back for the good of all of us.The magnitude of His influence in our lives through your teachings cannot be overstated.

  • @mercyghebre7963
    @mercyghebre7963 Před 5 měsíci

    Esssssssssy elellelellelelellelel Gita hoyv semh ybarek tebarek congratulations blessed family ❤

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
    አባቴ ማሙሻ እንኳን ጌታ አተረፈህ🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን❤

  • @hubyhub6482
    @hubyhub6482 Před 5 měsíci

    geta kibrune yiwusede enkuan geta mercy abezalhe

  • @nigistassefaoffical
    @nigistassefaoffical Před 6 měsíci +4

    ጌታ እኮ ነው ሰለ ህዝቡና ስለ ቤተሰብህ የማረህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከባድ ድንጋጤ ነበር ጌታ ግን ለህዝቡ ራራ በጣም ጌታን አመሰግናለሁ እንወድሃለን ብዙ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Před 5 měsíci

    Egziabher yimsigen kbru legeta eyesus yhuin ❤❤

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 6 měsíci +2

    ዶክተር ማሙሻ በጣም ነው የምወድህ ትላንት ዪቱብ ላይ ሥስማ ድንጋጤም ደስታም ነበር የተስማኝ
    አንተ ለዘመናችን ቤተክርስቲያን ታስፈልጋታለህ ዶክተር እንኩዋን እግዚአብሔር ስለ እኛ ሲል ፈወስህ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ።

  • @christianabeni.1234
    @christianabeni.1234 Před 6 měsíci +2

    Dr selante geta yimesgen geta egnan selaye lante reherahewn asaytoal selante egziabher yimesgen

  • @user-wy9gd2wo5f
    @user-wy9gd2wo5f Před 5 měsíci

    amen Egziabher mehari amelak nw

  • @danielgeremew6778
    @danielgeremew6778 Před 5 měsíci

    We glorify our wonderful God, am so happy Dr Mamusya. We really love you.

  • @kalkidangetnet6464
    @kalkidangetnet6464 Před 5 měsíci

    Getan ameseginewalewu
    Lemisgana yakomeh abtih tamang newu Hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gamachuragasa4782
    @gamachuragasa4782 Před 6 měsíci +2

    Great harvest is a head of you Dr Mamusha.
    Death never gets victory over you but the Lord is

  • @ermiasbeleseti184
    @ermiasbeleseti184 Před 5 měsíci

    Blessed be the lord for his mercy to Mamusha whom God raised for this generation.

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር ፡ስሙ፡ለዘለአለም፡ያተመሰገነ፡ይሁን።

  • @eyerusalemmohammedjery9932
    @eyerusalemmohammedjery9932 Před 5 měsíci

    Geta Eyesus le Ethiopia Betekrstiyan raralen...Kibr le Simu yihun! Dr Mamusha Enkuwan Geta anten akoyeln! Enwedehalen Enakebrehalen! Keriw zemenk Yesra Yekibir yihunlk!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 5 měsíci +1

    የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ እና ጥበብ ይጨምርላቹሁ የተባረካቹሁ ናችሁ ዶክተር ማሙሻ እንኳን ምህረቱን አገነነልህ ያንተ መትረፍ ላንተ ሳይሆን ክብሩ ለ እግዚአብሔር ነው ስሙ የተባረከ ይሁን እንኳን እድሜ ቀጠለልህ ❤❤❤

  • @wubitukumera9066
    @wubitukumera9066 Před 5 měsíci

    God is so good he is answering his people's prayers Thank our Lord for his marcy and faithfulness..Prays his Holy Name.

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 5 měsíci +1

    ዶ/ር ማሙሻ እንካን ላንተና ለቤተሰብህ ለቅዱሳንም ረዳቹ ረዳን ❤❤❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 5 měsíci +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
    እልእልልልል እልእልልልል
    በጣም ደስ ብሎናል።

  • @kidstteshome2620
    @kidstteshome2620 Před 5 měsíci

    AMEN EGZIABHER MIHRETU BIZU NEW ENKUAN GETA BEMIHRETU ZAREN AKOMEH MAMUSHAYE

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 5 měsíci +1

    ዶ/ር ማሙሻ በእውነትና በፅድቅ ያገለገልከው አምላክ እንኳን እረዳህ ከልክ ያለፈ ደስታ ተሰምቶኛል ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን አንተንስ ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜ ይስጥህ !❤

  • @esayyasahmed4745
    @esayyasahmed4745 Před 5 měsíci

    i love you Dr Mamusha, you teach me the word of God in supremacy of christ program, from AAiT.

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 Před 6 měsíci +3

    እኛ ቁጭ ብለን ማሙሻን እጅግ በጣም የምወድህ ማሙሻ ጌታ እንኳን ምህረቱን አገነነልህ ጌታ እንኳን ጠላቶችህን አሳፈራቸው ማሙሻ በየጊዜው ሆስፒታል checkup አድርግ የምትበላውን ምረጥ ይህ የልብ ጉዳይ diabetes and cholesterol ሊሆን ይችላል መድሀኒት ውሰድ ካሉህ መውሰድ ጥሩ ነው ያለጊዜ እንድትሄድብን አንፈልግም ለሚስትህና ለልጆህ ኑርላቸው በጣም የሚወዱህ ቤተሰቦችህ ናቸውና starting today I will remember you and your family in my prayers keep continue taking medication and checkup every time to the hospital I love you and your family very much in Jesus Christ thank you Jesus for Mamusha giving him another chance

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 5 měsíci +1

    ወንድማችን ማሙሻ በዚህ ዘመን አንተን ማጣት ከቤተሰብህ ቀጥሎ ለእኛ የወንጌል አማኞች ታላቅ የልብ ስብራት ነበር እግዚአብሔር ምህረትን አደረገል ወንድሜ ታስፈልገናለህ በጣም በጣም ደስብሎናል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 6 měsíci +7

    Hallelujah ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት!!! እንኳን ተረፍክልን ወንድም ሞሙሻ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yisihakmasore9724
    @yisihakmasore9724 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ:: እንኳን እግዚአብሐር ቸርነት አደረገልህ:: እንኳን እሱ ራራልህ:: የእግዚአብሔርን ታአምራት እንዲትመለከቱ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ::

  • @mishameyohannesloveneverfa5384
    @mishameyohannesloveneverfa5384 Před 6 měsíci +3

    የተወደድክ ወንድም ማሙሻ ወደ ቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ወደየቤታችን ሊገባ የነበረውን ድንገተኛ ሐዘንና ሞት ጌታ በጽኑ ክንዱ ስለመለሰ ክብር ለእርሱ ይሁን። በአካል ባላውቅህም በአስተምሮትህ በጣም ቅርቤ ያለህ ወንድም ነህ። ጌታዬን እጅግ በጣም ስለምወድ፣ የጌታችንን መልክ በቃልም በሕይወትም ለብዙዎቻችን ስለምትገልጥ፣ ከልብ አከብርሃለሁ እወድኃለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ህይዎታችንን ስለሚያረሰርሱ ትምርቶችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አሁንም ጸጋውን እና ሞገሱን ያብዛልህ። እንኳን ተረፍክልን። ልባም እና ውብ የሆነችውን ባለቤትህን እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርክ! ልጆችህን በጥበብ እና በሞገስ እግዚአብሔርን በመፍራት ያሳድግልህ። ከሁሉ በላይ ሞትን በህይወት ለቀየረው ለታላቁ ንጉስ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው።

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 5 měsíci +1

    Blessed be the name of the Lord God almighty for showing us how merciful he is towards us. God is good!!

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ ጣልቃ የገባ፡እንደገና ለቤተሰቦችህና፡ ለቤተክርስቲያን ስላተረፈህ፡ክብር ለርሱ ይሁን፡እንኳን አመለጥክልን፡ታስፈልገናለህ፡ዶር ማሙሻ፡ ዕድሜ ጤና ይጨምርልህ፡፡😊😊❤

  • @brukkebede6812
    @brukkebede6812 Před 6 měsíci +2

    Mamushaye Enkwan enkwan Ameletikilinn 🥹 ! Thank Almighty God

  • @kalkidangetnet6464
    @kalkidangetnet6464 Před 5 měsíci

    Yedesta lekiso alekesku Hallelujah
    Geta hoyi ameseginewalewu eyesus

  • @yaredjecob2714
    @yaredjecob2714 Před 6 měsíci +10

    I praise the Lord 🙏 .

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 Před 5 měsíci

    Am keeping listening the testimony how our God so big almighty every prises be to our lord and am thankful for another chance to me to get Perching the wonderful very true teachings may the lord God bless you more as we blessed by you

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před 5 měsíci

    wow...I heard this with two feelings. Dr.Maammusha really I can't tell you how much I love you. May God mighty protect you under his arms!

  • @hawibelete7694
    @hawibelete7694 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ለደጉ ለቸሩ ለመሃሪው እግዚአብሔር ክብር ይሁን። እጅግ ደስ ብሎኛል። በቀረው ዘመንህ ፀጋው ይብዛልህ ማሙሻ

  • @user-ej8ey9rf7i
    @user-ej8ey9rf7i Před 2 měsíci

    ye teamirat geta tamre sle aderglhe semu yemesegen........

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 6 měsíci +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ
    እናመሰግንሃለን ።

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ስለበዛላችሁ ምህረት እግዚአብሔር ይንገስ።

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 Před 5 měsíci

    Weyyyyyy d/r ለአንተ ብቻ አይደለም ለኛም ጭምር ነው ቸርነት ያረገለልን ሰሙ ይባረክ ጌታ እኛንም አይናችንን ክእንባ የከለከለ ጌታ ተባረክ

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 5 měsíci +3

    From the day I heard we prayed for you and somehow I knew this wasn’t the end for you. Instead I had a strong feeling you were going to be stronger than ever. I honor God for His special gift and work on you so I can also have a strong deep faith on the name of Jesus. Praise be His name forever and ever.

  • @wongelyoh
    @wongelyoh Před 5 měsíci +2

    የእውነትን ቃል በቅንነት የምታስተምረው የተወደድክ ማሙሻ እንኳን ጌታ ለሁላችን ሲል ራራልን! በረከታችን ነህ!

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገ ስለ ዶክተር ማሙሻ በሱ ትምህርቶች ከሚባረኩት አንዶ ነኝ እንኮን እግዚአብሔር ለምስጋና አተረፈህ አንተ የንፁሁ ወንጌል አስተማሪ ነህ ጨምሮ ፀጋውን ያፍስስልህ ተባረክ

  • @yonastetemke6109
    @yonastetemke6109 Před 6 měsíci +6

    Oh my God, my shepherd! I haven't words to praise my Lord about Dr. Mamusha Fenta.

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před 5 měsíci

    egziabher yemesgen tebareku

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስንእንኳን እድሜተጨመረልህ ታስፈልገናለህ :

  • @user-pu9ke6qm7x
    @user-pu9ke6qm7x Před 5 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመስገን!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 6 měsíci +1

    አቤት የእግዚአብሔር ተዓምራት አስደናቂ ነው ክብር ምስጋና ይብዛለት ..እውነት ነው እኛ ብንኖር የጌታ ..ብንሞት የጌታ ነን ..ሞት መሻገሪያ ነው ወደሚወደን ወደምንወደው ጌታችን ...ነገር ግን ያለጊዜው የሆነውን ሞት እያሳለፈ እየከለከለ ለአላማው ይጠብቀናል ክብር ለስሙ ይሁን 👏👏👏👏የምንወድህ ማሙሻዬ ለአንተ ለቤተሰብህ ለኛም ስለራራልን ስላደረገው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን !!!!በጣም በጣም ደስ ብሎናል 👏👏👏አሁንም በጤና በሞገስ በብዙ ጥበቃና ምሕረት ጸጋ ያስቀጥልህ ጌታ ሁልግዜ ከአንተ እና ከቤተሰብህ ሁሉ ጋር ይሁን !!👏👏👏We Love You So Much❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 Před 5 měsíci +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 6 měsíci +3

    ዋለልኝ - ከአዳማ
    በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤😂😂😂 ጌታ የተመሰገነ ይሁን ሌላ የምለው የለኝም እንኳን ደስ አለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድም ጋሽዬ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ 💥💥💥❤❤❤🙏🙏🙏 አንተ የኢትዮጵያና በምድር ያለች የቤ/ክ ምልክት ነህ 💥❤🙏 ስላንተ እና አብረዋችሁ ስለሚተጉት አገልጋዮቻችን ጌታን ከልቤ አመሰግናለሁ እልልልልልልልልልልልልል💥💥💥💥💥💥💥💥💥❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Před 5 měsíci

    Thank you almighty God for what you have done to this precious family and your beloved servant Dr Mamusha. May God continue to use you for His kingdom even more. Thank you God for what you have done. Elelel

  • @negajote7352
    @negajote7352 Před 5 měsíci +1

    Dr Mamusha I really love you so much. Thanks God for ever things he did for your and your family ❤❤❤❤❤

  • @kali2839
    @kali2839 Před 6 měsíci +2

    ጌታ እንኳን ረዳህ ዶ/ር ማሙሻ።

  • @user-hf3ej9ld6o
    @user-hf3ej9ld6o Před 5 měsíci

    ማሙሻዬ ውድ የጌታ ልጅ እንኳን አተረፈህ ።You're our icon for the Christian community .Much love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm6vm9cf5s
    @user-lm6vm9cf5s Před 5 měsíci

    Geta melcome new yadenal eyesus des yelale kebrun geta yewesed

  • @chaltuyohan6385
    @chaltuyohan6385 Před 5 měsíci

    Dr Mamuschaa Geta yimesgen silante betan inwedachuwalen

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Před 6 měsíci +2

    ዳ/ር ማሙሽዬ እንኳን ጌታ መልሳ ማረህ ::እ/ር ገና የሚጠቅም ምርጥ ወንድማችን ❤

  • @honey10165
    @honey10165 Před 6 měsíci +12

    Thanks for uploading. Tebareku 🙏🏾

  • @tsionmessele1416
    @tsionmessele1416 Před 5 měsíci

    Mamushayeee I'm so glad and so thankful to God who saved you !!!! Glory to the lord who cares for us 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abayefrew9536
    @abayefrew9536 Před 6 měsíci +2

    ያባቴ ልጅ ደስ ብሎኛል እንኳን ንጉሱ እግዚአብሔር ረዳህ

  • @alshamdamena
    @alshamdamena Před 5 měsíci

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ነው ጌታ ለትውልዱም ለቤተ/ክንም፣ለምንወድህ ሁሉ ራራ በተጨመረልህ እድሜ በፀጋና በኃይሉ ብዙዎችን በሚያስመልጥ ክብር ጨምሮ ይገለጥልህ ያቁምህ፣አትያዝ፣አልአዛርን አይተው ብዙዎች ኢየሱስን እንዳመኑ አንተን አይተው ወደጌታ ዘወር የሚሉ ይብዙ ካለፈው በበለጠ ብዛ ተትረፍረፍ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 6 měsíci +5

    ጌታ ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ይከበር ወንድማችንን ረዳልንና መልሶ የሰጠን እሱ ነዉ እናመሰግነዋለን