የፍቅር ማህተም ሙሉ ፊልም Yefiker Mahitem full Ethiopian film 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Subscribe to our channel and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Komentáře • 1,5K

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +464

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
    እንደኔ ፊልም እያዬ የሚያነብ 👍👈

    • @user-bf7ro7ox8r
      @user-bf7ro7ox8r Před 5 lety +7

      እኔም የኮመት ሱስ አለብኝ
      ከፊልሙ ኮመቱ ዝና ያደርጋል

    • @negasimanaze9545
      @negasimanaze9545 Před 5 lety +1

      ነፍጠኘዋ አማራ ልክ እኔም እንዳንች ነኚ የኔ ቱፈሀ

    • @user-bf7ro7ox8r
      @user-bf7ro7ox8r Před 5 lety

      @@negasimanaze9545 ማሬ ቱፈሀ ምንድ ነዉ? kkkkkkk

    • @negasimanaze9545
      @negasimanaze9545 Před 5 lety

      @@user-bf7ro7ox8r ዉዴ ቱፈሀን ካላወቅሽው kkkkkkk ማለቱ ምን አስፈለገ ማሚ

    • @user-zq8df3is7w
      @user-zq8df3is7w Před 5 lety +1

      @@negasimanaze9545 ክክክክክ እኮ ግን መልሱን ልንገራት..?

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 Před 5 lety +549

    ኮሜት ውስጤ ነው ስላችሁ እስኪ እደኔ ኮሜት ማንበብ የሚወድ ላይክ መልካም ምሽት

  • @azizatube418
    @azizatube418 Před 5 lety +809

    ማነው እንደኔ ከፊልሙ በፊት ኮመንት አንብቦ ፊልሙን የሚያይ

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 Před 5 lety +418

    እስቲ ውድ እህት ወድሞቼ በጸሎታችው አስቡኝ በኪዳነ ምህረት ምንም የተረጋጋ ህወት አላገኘውም ማለቴ ስደተኛ ነኝ የምሰራው ከጠለብ ጠፍቼ ነው. ቋሚ ስራ እስካውን አላገኘውም እስቲ የነገዋ ኪዳነ ምህረት ጥሩ ስራ ትስጥሽ ብላችው መርቁኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @yodetyeberihun5162
    @yodetyeberihun5162 Před 5 lety +51

    ውይይይ ይሔ የቅዳሴ ድምፅ እንዴት እንደናፈቀኝ በፍቅር ህይወት ከእግዚአብሔር በቀር ሶስተኛ ወገን አያስፈልግም የማያልቅ ፍቅር አምላክ ያድለን

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety +71

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቃል ኪዳኗ እመቤት አመታዊ ክብርባአል በሠላም አደረሣቹህ ሃገራችን ኢትዮጲያን በቃልኪዳኖ ትጠብቀን ሥደተኛ ልጆችን በስደቷ ታሥበን አሜን ሒወታችን ኑሮችን ሁሉ ትባርክሌን ትቀድስልን

    • @caltushawa336
      @caltushawa336 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @user-qs5kl7fi1c
      @user-qs5kl7fi1c Před 5 lety +2

      ናታኒየም ነኝ ታናሽ አገልጋይ ሃገረ ማርያም ዘኢትጲያ አሜን አሜን አሜን

    • @muluzeleke8823
      @muluzeleke8823 Před 5 lety +1

      አሜን፫

    • @mistertadele7181
      @mistertadele7181 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayatabudhabi427
      @hayatabudhabi427 Před 5 lety +1

      ናታኒየም ነኝ ታናሽ አገልጋይ ሃገረ ማርያም ዘኢትጲያ Amenn.Amenn amen

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +179

    ፍቅር መገኛህ የት ነው ብለው ቢጠይቁት?
    ፊልም እና ዘፈን ላይ ሁሌም አለው ብሎ አለ! አይ አንተ ፍቅር

    • @mebratmarye8092
      @mebratmarye8092 Před 5 lety

      😂😂😂😂😭😭

    • @saradany5365
      @saradany5365 Před 5 lety +2

      Ewunet nw fkre film lay bcha masmesel hono ker fkr cirstos nw ewuntegna fkr

    • @kidistewonde5295
      @kidistewonde5295 Před 5 lety +4

      እረ እባካችሁ መጀመሪያ እናተጋር ፍቅር ካለ ሌላም ጋር ይኖራል የእኔ ባል ከፊልም በላይ ነው እንዴ እኔ አይነት ባል ይስጣችኩ

    • @yilfohussen251
      @yilfohussen251 Před 5 lety

      Eko Kkkkkkkk

    • @medi9725
      @medi9725 Před 5 lety

      👍👍😭😭😭😀😀😀😱

  • @user-hg7zd6tm8c
    @user-hg7zd6tm8c Před 5 lety +134

    አፍቅሮ #ከመሮጥ ሰርቶ መለወጥ 😉😉የተመቸው ላይክ

  • @tarikutube7157
    @tarikutube7157 Před 4 lety +8

    እደዚች አይነቶች አማት መድሀኒአለም በምድር ያጥፋልን አሜን በላይክ

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 Před 5 lety +450

    አረ በፈጠራችው ላይክ አርጉኝ

    • @hanihani7899
      @hanihani7899 Před 5 lety +1

      Embi

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety

      ውይ ማሬ ሰው ለሰው ማን ያዝነል ሆዴ

    • @kideslema2798
      @kideslema2798 Před 5 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍.…...…......

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 5 lety

      ክክክክ ላይክ

    • @sariyedingilmariyamlijiegb5562
      @sariyedingilmariyamlijiegb5562 Před 5 lety +1

      Men tesachalesh

  • @Ali-yu3nk
    @Ali-yu3nk Před 5 lety +37

    ዋው ፊልም ሲያዩት ብቻ ሳይሆን ሲማሩበት ነው ደስ የሚል ፊልም ነው ውዶች መልካምና ፍቅር የተሞላበት በመንፈስ ቅዱስ የደመቀ ያማረ ትዳር ያድለን ለሁላችንም

  • @adaissau6010
    @adaissau6010 Před 5 lety +137

    ወገኖቼ ኑ አብረን እንይ እደኔ በሥደት የምትከራተቱ እህት ወንድሞቼ መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ ውይ እያይሁ ኮሜት ማንበብ እወዳለሁ ከኮሜት ማንበብ ብዙ ተምሪያለሁ ፈጣሪ በአንድም በሌላም መንገድ ያሥተምራል

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 5 lety +59

    በስደት እምትኖሩ እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛ
    እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊይ ክብረ በአል አደረሳቹ ቅድስት ሆይ የአስራት አገርሽን አትርሻት

  • @rumana4058
    @rumana4058 Před 5 lety +140

    የ6 ወር እርጉዝ ነኝ በላይክ ሰላም ውለጅ በሉኝ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety +2

      ሩማና Rumana ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @tubej4807
      @tubej4807 Před 4 lety

      አላህ ይገላግልሽ በሠላም

    • @user-qi6fh9qe3u
      @user-qi6fh9qe3u Před 4 lety

      የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም ብስላ ታግላግልሽ እህቴ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 Před 4 lety

      ብሰላም ተገላገሊ እህቴ

    • @seiyatube5650
      @seiyatube5650 Před 4 lety +1

      ሰላምውለጅእህት

  • @rahmarahma6714
    @rahmarahma6714 Před 5 lety +318

    እዴኔ፡እናትና፡ልጁ፡ንፈቅ፡ንፈቅ፡ያለዉ፡በላይከ፡ያሳየኝ

  • @aslnaeaslnake312
    @aslnaeaslnake312 Před 5 lety +8

    በጣም የምትገርም ፊልም ነች እውነት ነው አንተ የራስህን ተወጣ እግዚያብሄር ያንተን ይጠብቃል

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h Před 5 lety +10

    ዋው መልካምነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ከረዳናቸው ሠዎች ይልቅ እኛ የምናገኘው የመንፈስ እርካታ ውለታ ሆኖ በሰማይም በምድርም ይከፍለናል እውነት ነው መልካምነት በየትኛውም ዋጋ አይተመንም ፍቅር እና ሠላምን ያብዛ ልን አሜንንን...ጓደኞቼ

    • @heiryakedir4123
      @heiryakedir4123 Před 5 lety +1

      የቅድስት ማርያም የአማላጇ ልጅ ነኝ ግን ደግነት ከቤት ሢጀምር ነዉ ደግ ሚባለዉ

    • @user-wj7kf7tb3h
      @user-wj7kf7tb3h Před 5 lety

      @@heiryakedir4123 ትክክል ታድያ እኮ ለቤቱም ክፉ አይደለም የነገሮች መገጣጠም እንጂ

  • @eyerushoney4911
    @eyerushoney4911 Před 5 lety +10

    ደግነት ለራስ ነው ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን በጣም ያምራል ያላያችሁ ህዩት በጣም አስተማሩ ነው
    ሚዛን ድራማ ላይ አሜንየ ስወድሽ በዝህም መልካም ሆነሽ መጥተሻል የሁላችሁም አድናቁ ነኝ

  • @user-ot4cf6on1j
    @user-ot4cf6on1j Před 5 lety +6

    ያምራል ያምራል. ብቻ አይገልጸውም. እውነት. ነው. የጥሩነት ዋጋ የለውም. የእውነት. ያምራል

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 Před 5 lety +5

    አረጋይሶች ለስድስት አመት ያፈቀርኩትልጅ ትናንት እደሚወደኝ ነገረኝ ወየውውው በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 Před 5 lety +15

    ህወቴ ዝብርቅርቅ ብሎ ያሰብኩት እንዲሳካልኝ ፀልዮልኝ በዛሬዋ ማርያም ይሁንባችሁ።

    • @user-pg3mh6fj3z
      @user-pg3mh6fj3z Před 5 lety +1

      አሂዛሽ ያስብሺውን ያሳካልሽ የሁላችንም ሕይወት ዝብርቅርቅ ብሎብናል እማቤቴ የልባችንን መሻት ትፈፅምልን

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 Před 5 lety

      @@user-pg3mh6fj3z አሜን የኔ ፍቅር አመሰግናለው

    • @user-nk4tz2bi5m
      @user-nk4tz2bi5m Před 5 lety

      አለሁ ትበልሽ
      ምስቅልቅል ያለውን ታስተካክልልሽ

    • @mahirusman-ou5vj
      @mahirusman-ou5vj Před 9 měsíci

      አላህ ያሳብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል🥰🥰🥰

  • @waine6059
    @waine6059 Před 5 lety +11

    አንተ የራስህን ተወጣ ፈጣሪ ለአንተ ይወጣልሀል ትክክል ::😍😘😘😘

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety +36

    ኢትዬ ውስጥ አንድ እንደዚ ቢኖር ጥሩ ነበር በጣም የሊለ አጋነናቹት ህይወት በፊልም ብቻ ነው የሚያመርው

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 Před 5 lety

      Ewntme belchale betam😏😏 yelele

    • @user-yi6ir3gh7w
      @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety

      @@makimaki4545 ህይወት እንደ ድራማ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx Před 5 lety +2

    በደንብ ላስተዋለው ፊልሙን አንደኛ የክርስትና ሃይማኖትን ስርዓትንና ወግ ባህሉን የጠበቀ ነው ሁለተኛ ሙስሊምና ክርስቲያን ያለን ፍቅርና መከባበርን ያሳያል ኢትዮጵያዬ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛💜

  • @sarababa3029
    @sarababa3029 Před 5 lety +166

    ይማርሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች ትንሽ አመመኝ አረገኝ

  • @user-vp7im9dw6d
    @user-vp7im9dw6d Před 5 lety +67

    ጥሎብኝ ይህን ልጅ ስወደው የእውነት ነው እሚመስለኝ ሲተውን

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety

      እኔ የናቴ እኔ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @shegerentertainment3292
      @shegerentertainment3292 Před 5 lety

      Betammmm fkr new ye tseym konjo bezalay

    • @AsAs-jo8nv
      @AsAs-jo8nv Před 4 lety

      እኔም ውድድር ሳረገው የሚደነቅ ነው

  • @user-pw5vj3zq4y
    @user-pw5vj3zq4y Před 5 lety +66

    ለካ ፍች የበዛው እደ ቴቴ አይነት ሰው ስላለ ነውሀሀሀሀሀ 😂😂😂

  • @mmcellmmcell9772
    @mmcellmmcell9772 Před 4 lety +1

    እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እሱ የተቸገሩትን መርዳት ይፈልጋል እሷም ልክ ነች ግን እቴቴ ግን እንድትፋታ ትፈልጋለች ግን እስከመቼ ካገቡ ወዲ መፋቴት ጥሩ አይደለም እህታ ግን በጣም አድንቂያታለው

  • @bogekonjoline572
    @bogekonjoline572 Před 5 lety +7

    አንደዚ አይነት አፍቃሪ አለውይይይ ካለ ፈጣሪ ይባርከው የማቱሠላ እድሜ ይሥጠው

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety

      ገና አላየሁትም አግብቸ አሁን ማሬ ማሬ ይላል

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 Před 5 lety

      “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ]።” (ኤፌሶን 5:​22-33

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +158

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተላቆል እያለ ነው ዩቲዩብ ምርጦች ገባ ገባ በሉ አብረን እናየዋለን

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Před 5 lety +12

    አረ ነውር ነው አንድም ስለፊልሙ የጻፈ የለም ላይክ ተሚለምን እንጂ ቆይ ላይክ ይሸጣል መልሱልኝ

  • @user-pt5od1gu9z
    @user-pt5od1gu9z Před 5 lety +1

    በጣም የሚያሳዝን የሚያናድድ መጨረሻ ላይ ደስታ ፍቅር አንድነት የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው
    *መልካምነት መልሶ ይከፍላል* ሁላችን መልካሞች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety

      ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p Před 5 lety +91

    ፍትህ ለለቸጣፎ ቤቱ ለፈረሰባቸው ነዋሪወች።

    • @fadlujamal6364
      @fadlujamal6364 Před 5 lety +2

      የህገወጥ ጠበቃ የትም አያደርስም

    • @htt6014
      @htt6014 Před 5 lety +1

      ልክ ነሽ ፍትህህ

    • @fikrteyetwahdoljwelloyewa7736
      @fikrteyetwahdoljwelloyewa7736 Před 5 lety

      እፎይታ ዩቱብ Ewnet new 😢

    • @fadlujamal6364
      @fadlujamal6364 Před 5 lety

      ስለተንጫጫችሁ የሚሆን ምንም ነገርየለም

    • @user-pw3cx9vf5b
      @user-pw3cx9vf5b Před 5 lety

      @@fadlujamal6364eski chinklatshn aserwu higewote behonu selk, mebrat ena carta yenorachewl ende????mnale yezre telacha saynork ende sewu betasebi eski eneza meyalkesu yanchi abat ena enat behonu anchi nebrsh andegna meyancherechersh yenbr.

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +40

    ወይኔ የልጅቱ እናት በስመአብ እንዴት ነው የሚያደርጋት ከእንደዚህ አይነት አማት ሰውረን

  • @kiyagetu4363
    @kiyagetu4363 Před 5 lety +26

    ማነውእንደእኔ ኮሜንቶችን እያነበበ ፊልሙን አይቶ የሚጨርስ

  • @elroemelaku9049
    @elroemelaku9049 Před 5 lety +4

    እኔ ከፊልሙ በላይ ዘና የምለው በኮመንተሮች ነው ስወዳቹ እኮ♥

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety

      Elroe Melaku ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

  • @ghhggg4269
    @ghhggg4269 Před 5 lety +8

    እውነት የልብ ኅደኛ መሰዋትን ይከፍላል ልውል በጣም በጣም ያስደሰትከኝ ኅደኛ ማለት ከናትም ካባትም ከህትም ከወድምም የበለጠ ማለት ነው ምክንያቱም ለቤተሰብ የማትነግርውን ነገር ለኅደኛ ትነግራለህ ያ ጥሩ ኅደኛ ደግም እንደ እራሱ እህይወ አድርግ ችግርህን ይርዳሀል ፍቅርታ ደግሞ እጅግ አክተሩን ሰርትህዋል ደግነት ለራስ ነው ሜስትህን ሳትርደ አንድት ሜስኬን ሴትን ስትቸገር መርዳት ማለት በአላህ እጅግ የተወደደ ነው የመጨርሻው ቤትህ ያማር ይሆናል በጣም ሀርፋ ፍልም ነው

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 5 lety +7

    ሚስቲዮው የወሰደችው ትክክል ነው። ሚስቱ ራስዋ በሞት ኣፋፍ ሆና ሽትቸገር ሌሎችን ለመርዳት መጣደፍ ከምን ሊቆጠር ነው? በእውነት እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ለገዛ ሚስታቸው በችግርዋ ያልሆኑላት ለ ሌላ ሰው ጊዝያቸውም ገንዘባቸውም የሚሰዉ ኣሉ ቢየ ባላምንም ካሉ ግን ትዳር መመስረት ያለባቸው ኣይመስለኝም፡ ወይ መንኩሰው ገዳም መግባት ኣለባቸው ወይም ደግሞ ከነጭራሱ ትዳር ኣልባ ሆነው በጉልበታቸውም በገንዘባቸውም ዜጎቻቸውም በመርዳት ሂወታቸውን መግፋት ነው።

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 Před 5 lety +9

    💓💕ወዳጅየ ሆይ💕💓👈👇
    ~እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል።
    ~ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል።
    ~ ለጋሽ ቸር ብትሆን እራስ ወዳዶችና ንፍጎች ይጠሉሃል።
    ~ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል።
    ~ትሁት ብትሆን ትንቢተኞች ይንቁሃል።
    ~ሀይማኖተኛ ብትሆን አክራሪ ይሉሃል።
    ~ ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይንቁሐል።
    ~ ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል።
    ~ ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል።
    ~ አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል።
    ~ ታታሪና ትጉህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሀል።
    ~ እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን ኩራተኛ ነው ይሉሃል።
    ~ አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ ይሉሀል።
    ~ መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉ ይተርቱብሃል።
    💕ብዙዎቹ የሚጠሉህ. ግን 💕
    √ ~አንተ ያለህ ስለሌላቸው
    √ ~ አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩትና
    √~አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት
    ስለሚያድርባቸው መሆኑን ።
    √ ~ መርሳት የለብህም ሆኖም ክፋትና ተንኮል
    እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ።👆👌👈💕
    ከተመቻቹ ፎቶየን በመነንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-bf7ro7ox8r
    @user-bf7ro7ox8r Před 5 lety +27

    ግን ደግ ሰዉ መቸ ነዉ የሚወደዉ
    እፍፍፍፍፍፍ ለደግ ሰዉ ይህ ነዉ ዉለታዉ።አይ ሰዉ!!

  • @user-sk5oo8kj4h
    @user-sk5oo8kj4h Před 5 lety +6

    እኛም አርግዘን ወልደናል ቀለል አረጋችሁት እኮ 😂😂😂😂 ያየው ያውቁዋል ሀሪፍ ነው በርቱ

    • @papisgirl6812
      @papisgirl6812 Před 4 lety

      Ewnet eko new egnam welden aytenal mnew lijtuwa atalqesim ende yihe hula erft yet ale ena

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k Před 5 lety +16

    እናመስግን አለን መቸም የኛ አገር ፊልም ይጣላሉ ይታረቃሉ አለቀ

  • @user-ci4co4xz9d
    @user-ci4co4xz9d Před 5 lety +162

    ያማርንን የሚገዛ ባል ይስጠን

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል በፍቅርና በለቅሶ ውስጥ ሆኔ ነው ያየሁት ።እውነትም ማህተበ አንተ ሁለ የምትሰራ ከልብህ ሰለሆነ እኔም ከልቤ ነው የማየው ።አመሰግናለሁ

  • @user-hx8od9mg3s
    @user-hx8od9mg3s Před 5 lety +5

    መልካምነት ለራሥነው የሚባለው ውነትነው መልካም እንስራ

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před měsícem

    ምርጦችዬ አስተማሪ ፊልም ነው መልካምነት ለራስ ነው ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንይ በስንት ግዜዬ አዲስ ፊልም አየሁ አዲስ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር

  • @haymihaymi5470
    @haymihaymi5470 Před 5 lety

    ምንድነው ዝም ብሎ ላይክ ግጩኝ ማለት ስለፊልሙ አስተያየት አሰጡም ለማንኛውም አሪፍነው እናመሰግናለን ግን ሁሌም ደግ ነገር ማድረግ ፈተናውብዙነው ትግስት መራራናት ፍሬዋግን ጣፋጭነው መልካምነትን ይቀበሉታልንጂ አይታገሉትም ለመስጠት ደሞ መሰጠትን ይጠይቃል በመስጠትህ ከሰዎች አትጠብቅ ፈጣሪ በጥፉ ይከፍልሀል ለማንኛውም እናመሰግናለን ምርጦች ቀጥሉበት

  • @tigistiasafaasaf7793
    @tigistiasafaasaf7793 Před 5 lety +10

    Woganoche wode hagare ligaba new ba selam gibi bilachu like

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል በቴለይ ጓደኛውና እህትቱ ከምገልፀው በላይ ዋውውውውው እኔ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ጣልቃ የምትገቡ በተሰቦች ዳሪ ቀሪ ናችሁ ትምህት ውሰዱበት ፍቅር ጠንካራ ምሶሶ ነው።

  • @Mohammed-ki9zl
    @Mohammed-ki9zl Před 5 lety +20

    ብዙም አልመሰጠኝም ልፍስፍስ ወንዲ አልወዲም

  • @menbihabeshawi3983
    @menbihabeshawi3983 Před 5 lety +24

    ባካችሁ ኤዲት ስታደርጉ ሙዚቃው ቢቀር ፊልም ነዉ ወይስ የሙዚቃ clip 😩😩

  • @selomonberhane7156
    @selomonberhane7156 Před 5 lety +15

    በማያገባን መግባት ብዙ መዘዝ አለው ችኩልነት ለችግር ያጋጥማል

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h Před 5 lety +1

    " በትክክል ! የሙልካምነት ዋጋው ስንት ነው !? "
    እግዚአብሔር ቅንና መልካም የሆነ ልቡና ይስጠን.

  • @user-dd7id1jo6b
    @user-dd7id1jo6b Před 5 lety +6

    አሪፍ ፊልም ነዉ ግን ባሁኑ ስዓት ፊልም ላይ ብቻ ነዉ መልካም ሰዉ ያለዉ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +2

    መልካምነት ለራስ ነዉ ::መልካም እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን ::💚💛♥

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 Před 5 lety +17

    “ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ።” (ኤፌሶን 5:​22-33

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      እሺ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 Před 5 lety +2

    ደግነት ጥሩ ነው፡ እንደ ማህተም ኣይነት ሰዎች ግን ባያገቡም ባይወልዱም ጥሩ ነው፡ ለራሳቸው ሰዎች መሆን ስለማይችሉ። ወንድ ልጅ በኣእምሮው እንጂ በስሜቱ ሲመራ ይደብራል በጣም።

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y Před 5 lety +37

    እስኪ ማነው የመዳም ንዝነዝ ስልችት ያለው እፍፍፍ ኧረ ጀከመኝ

    • @bitemohd4935
      @bitemohd4935 Před 4 lety

      የኔዋማ ውሀቀጠነሆናለች ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 Před 4 lety +1

    መልካምነት ግን ከራስ ይጀምራል የራስ እያሳረሩ የሰው ማማሰል መልካምነት በገዘብ አይተመንም የመልካምነትን ዋጋ የሚከፍለን ፈጣሪ ብቻ ነው መልካም መሆን ምን ጊዜም መልካም ነው በጣም አስተማሪ ነው

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +86

    *በአሁኑ ስዓት **#አፍቅሮ** ከመቃጠል እህል በልቶ መመዘን ይሻላል😜😜😜 ምግቡ ለጤና ጥሩ ነው*

  • @tsehayetewee8774
    @tsehayetewee8774 Před 5 lety +1

    እግዚኣብሄር ክ ቅስፈት ይጠብቃቹ እናንተ ኣረመኔዎች,,,,,,,ለመሆኑ ለምንድ ነው ሚስጥረ ጥምቀት የተባለው እናንተ እንስሶች ፣ ይሄን ፊልም የምታዩ ሰዎች ሁሉ በእግዝእብሄር ስም ክ ዩትብ ድሊት በማለት የቤተ ክርስትያን ህጋችን እንጠብቅ። ስብሃት ለኣብ ፣ ስብሃት ለወልድ ፣ ስብሃት ለመንፈስ ቁድስ፣ አሜን

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 Před 5 lety +12

    ኤጭ ምን ጉድ ነው ባካችሁ ዬራሷ አሮበት ዬሠው ተመስለልች አሉ ያመራትን አንድ ቀን ሰያቀምሰት ወለደች ስተሠዝን ኡፉፉፉፉፉ

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 Před 5 lety +1

    የላይክ ሱስ ያለባችሁ እሱ ይሁናችሁ ምድረ ዱቄት ስታናዱ ፊልሙ አሳዛኝነበር መጨረሻው ሳምር ውይይ ውስጤን ነካኝ መልካምነት ስንት ነው አላት ሰው መልካም ቢሰራ በሰማይ ደመወዝ አለው ይከፈለዋል ይባላል ዋው መልካም ጓደኛ እግዚአብሔር ይስጠን

  • @home5145
    @home5145 Před 5 lety +6

    ፍጣሪ ሆይ በሂወዘመኔ መልካም ሤት እድታዴርገኝ የምጊዜም ዱአየ ነው

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርቱልን ማሮችየ ማህተምየ ስወድክ እኮ

  • @user-un7ly8gc8t
    @user-un7ly8gc8t Před 5 lety +6

    ኧአ ፊልሙን ሳናየው በክላሲካሉ አስተኛቹን እኮ 🙄😂😂😂😂😂

  • @agaas6547
    @agaas6547 Před 2 lety +1

    በእወነት የሄን ፊልም ሳይ የኔ ትዳር መጣብኝ እኔም ትዳሬን ያበላሸሁት ከምወደዉ ባሌ ልለያይ ነዉ ባማት ምክኒያት እሱም ይወደኛል እኔ ባረብ አገር ነኝ ባሌ ኢትዩጵያ ነዉ ከተለየሁት አምስት አመቴ ሊሞላ ነዉ አልፈታም ብሎ እኔም በናፍቆት እሞትኩኝ አንጀቴ ተቃጥሏል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @heiryakedir4123
    @heiryakedir4123 Před 5 lety +36

    ደግነት ሚጀምረዉ ከቤት ነዉ ካለያ ግን እዪልኝ ነዉ ሚሆነዉ

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c Před 7 měsíci

    ወዉ ምርጥ አበበል አንተ የረስህን ተወጠ ፈጠሪ የንተን ይወጠሊሀል አለለም የበደ ፊልምነዉ ተመቺቶኝ ቡዙ ኮመንትነዉ የፀፍኩት የለየቹት ኢዩት ምርጥነዉ

  • @genetgaiti343
    @genetgaiti343 Před 5 lety +3

    በእውነት መልካም መሆን ለራሰ ነው በተለይ ጓድኛህእና የሚሰትህ እህት በጣም አሪፍ ሰዎች ናቸው

  • @mas8087
    @mas8087 Před 5 lety +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል መልካምነት ለእራስ ነው በቃ እኔም ከባሌ ጋር ልታርቅ

  • @qamariaqamaria4535
    @qamariaqamaria4535 Před 5 lety +18

    ወይኔ ግን እንደኔ ኮማንት ማንበብ የሚወድ አለ ???(

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 3 lety

    የፍቅር አምልክ ለሁላችን አይለይን በንፅህ ልብ ክተጋዝህ ለግዚየው ፈተና ብበዛብህም መጨርሻው ግን ሁልየ አሽናፍ ነው ክብር ይግባው የድንግል ልጅ ለመድህንያልም አሜን አሜን አሜን

  • @user-qd7er5po2o
    @user-qd7er5po2o Před 5 lety +6

    ደግነት ሢበዛ ይገለምማል

  • @fasilmerenu626
    @fasilmerenu626 Před 5 lety

    Genet is the example of civilization she is honest and we needed more woman like her GOD bless you geney you’re the best human being you stand up to your mom because you are real you are not fake girl

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep Před 5 lety +77

    የቤቱን ሳይንከባከብ የውጭ ደግነት
    አይነፍምምምምምምምም

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 Před 5 lety

      Ewunet newu beteley be mit seat newu sew yemiyasfeligew

    • @hermicurls731
      @hermicurls731 Před 5 lety

      Weste new commentu

    • @jemalmohamed236
      @jemalmohamed236 Před 5 lety +2

      Salam Salam ደግነት ለራስ ነው

    • @ksa9887
      @ksa9887 Před 5 lety +2

      እሡ የቤቱም አልቀረበትም እኮ

    • @mas8087
      @mas8087 Před 5 lety

      መልካምነት ለእራስ ነው እሺ ይግባሽ

  • @user-su5qg9ps4w
    @user-su5qg9ps4w Před 5 lety +10

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት የኔ ባል ከዚህም ይበልጥ ነበረ ደግነቱ ቸረነቱ አዛኝነቱ ግን በጣም ቸረ ስለነበረ ገንዘብ መያዝ አልቻለም ነበረ በተሰብም እሱ አባካኝ ነው አይሆነሺም እያሉ ይጨቀጨቁኝ ነበረ እኔም ስዴት ልሂድ ስለው እቢ ሲለኝ ትቸው በግዱ መጣሁ ልጂነትም ስለሆነ እንዴሴት እያለቀሰ ልረዳው አልቻልኩም በመጣሁ በሁለት አመቴ በሞት አጣሁት

    • @user-qj7hv4cw6r
      @user-qj7hv4cw6r Před 5 lety

      መታገስ ትልቅ ዋጋ አለው !!። ።
      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይይይ።

    • @yilfohussen251
      @yilfohussen251 Před 5 lety

      Ayezoshe Qonjo E/r Aleshe

    • @SSs-om1ld
      @SSs-om1ld Před 5 lety

      አይዞሽ ኢሂት ፈጠሪ የፅነሽ

    • @user-su5qg9ps4w
      @user-su5qg9ps4w Před 5 lety

      አሚን

    • @user-re4yh9sw8e
      @user-re4yh9sw8e Před 5 lety

      የፈጣሪ ያለህ

  • @tstnumber2592
    @tstnumber2592 Před 5 lety +78

    ይመቻችሁ ማኛወች እስኪ ለሰብስክራይብ የማትሰስቱ ላይክ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-mp4pq4jc8b
    @user-mp4pq4jc8b Před 5 lety +14

    ዋው አድስ ፊልም እናመሰግናለን

  • @mmcellmmcell9772
    @mmcellmmcell9772 Před 4 lety +1

    እሱም ያልፈለገበት ቦታ መዋል ጀመረ ግን እንደ እቴቴ ካለ አገር አትኑርም ግን እህቶን አደነካት አስታራቂ ነች በዝህ አጋጣሚ ላመስግናት እወድታለው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +3

    ሠላም የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልኝ
    እናመሠግናለን

  • @user-ev5ct7jj6l
    @user-ev5ct7jj6l Před 5 lety +1

    ዋውውውው ማህተሙየ በጣም ሆዴ በላሀኝ ካንተም ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ ማን እንደ መልካምነት

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety +1

      ብሬ_የድንግልዋ ልጅ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝

    • @user-ev5ct7jj6l
      @user-ev5ct7jj6l Před 5 lety

      @@mahiethiopia እሺ ማሬ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 5 lety

      ብሬ_የድንግልዋ ልጅ አመሰግናለሁ🙏

  • @fatmabinyarah6831
    @fatmabinyarah6831 Před 5 lety +7

    ለካ እድህም አይነት እናት አለች ዬልጆአን ቤት እምታፈርስ እግዞ ሰውረን ከእድህአይነት ሀማት

  • @genetgaiti343
    @genetgaiti343 Před 5 lety

    በጣም አሪፍ ነው የውነት አድናቂህ ነኝ ግን የዋህ እነትህ አልቅሰህ አሰለቀሰኽኝ እግዚያብሄር እንዲ ያለ የስው አሳቢ የሰጠን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 lety +3

    ሰላም የሁሉ መሰርት ነውና ሰላም ለናንተ ይሁን በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ!!! ደግነት ጥሩ ነው ግን ከቤት ይጀምራል !!!ሁላቹህንም ላይክ ገጭቻለው እኔንም ???

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 5 lety +2

    Waw አሪፍና አስተማሪ ነው አይይይ እቴቲዬ ምን አይነቷ ናት "ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል " እንዲህ ነው ይከ ልጅ ሲተውን ትክክለኛ ስሜቱ ውስጥ ሆኖ ነው ስወደው

  • @mahletmahlet6648
    @mahletmahlet6648 Před 5 lety +10

    ይህ ለጂጂ ጋብዙልኛ እውነት ያስተምራታል

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Před 3 měsíci

    እውነተኛ ፍቅረንና ለሠው መልካም ማድረግን አስተምሮኛል በረቱ❤❤❤

  • @omuomermian1207
    @omuomermian1207 Před 5 lety +3

    እስኪ እደኔ ፊልም አረያየ የሚኮምት ላይክ ያርገኝ

  • @user-wx2lp6jt7q
    @user-wx2lp6jt7q Před 5 lety +1

    Harif new .... ምነው እቴቴዋ የ ገዛ ልጂ የፍቅር መቀስ ሆኑ ኡ ኡ የስራወትን ይስጥወት😊ፍቅር ያሸንፋል በሚለው 👌

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 5 lety +3

    አይ ምን አለበት ፎልም ላይ ብቻ ባይሆን እውነተኛ ፍቅር .እውነተኛ ስው ለድሆች የሚራራ የሚርዳ ማለቴ ሁሉንም ማልቴ አይደለም መልካም የሆኑ ስዎችም አሉ

  • @jerusalemtuji4126
    @jerusalemtuji4126 Před 5 lety

    መልካምነት ራሱ ይከፍልካል። መልካም ስትሆን ፈተና ሊኖረው ይችላል ።ግን እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ከሆኑ ሰዎች ጎን አይለይም። ጥሩ ነው በርቱ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube Před 5 lety +27

    ቅድስ ገብርኤል አንተ ጠብቅን 🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 5 lety

    የምር ግራም ፊልም ነው። እጅግ አስተማሪና በተለይም በእኛ አትዮጵያውያን ውስጥ ጎልቶ ያሚታይ ትልቁ ችግራችን የደግነትን/መልካምነትን ዋጋ አልማወቃችን ነው።

  • @mohammed6811
    @mohammed6811 Před 5 lety +5

    I love you so much 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kidsyoutube9199
      @kidsyoutube9199 Před 5 lety

      Selame le ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 Před 5 lety

    የእወነት ከፌልሙ ብዙ ነገረ ተማረኩኝ እኛ የሠውን ጉድለት ሥንሞላ የእኛን ደሞ እጥፍ አዴረጎ የሚሞላው ደሞ እግዚአብሔረ ነው፡፡መልካም ሥናደረግ ለእኛም የህሌና እረፍት ነው፡፡ መጨረሻውም የአማረ ይሆናል በመልካም መንገድ እንድንሄድ የእግዚአብሔረ ቅዱሥ ፍካዱ ይሁን፡፡ ከተሣዳቢ አማት ትዳረን ከሚያፈረሡ ከጥላት ፈተና አምላክ ይጠብቀን እናቷ ብታፋታም ግን እግዚአብሔረ መለየታቸውን ሠላልፈቀደ ተመልሸው በደሥታ ታጅበው አንድ ሆኑ😍

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 Před 5 lety

      አሜንንንንንንንንንን ጥሎብኝ ገና ሳላገባ አማት አልወድም ምን ይሻለኛል

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 5 lety +29

    የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ ምን አይነት አቃጣይ ባል ነህ በናትህ 😀😳

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 Před 5 lety +1

      Betam endet endakatelegn

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 Před 5 lety +2

      ምንአይነት በያይነትነው አቃጠለኝ አኮ ሆ

    • @user-yo1pr7hj3f
      @user-yo1pr7hj3f Před 5 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-nk4tz2bi5m
      @user-nk4tz2bi5m Před 5 lety +1

      ኡፍ የኔ ቆንጆ የልቤን አደረሽልኝ

  • @veratchoupourian7915
    @veratchoupourian7915 Před 4 lety +1

    Very beautiful thanks