Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በሞትህ ህይወት አገኘሁበትንሳኤ እኔም ተነሳሁሀያል ነህ ጌታዬ የሌለህ አምሳያሞትን ድል ላረከው ልበል ሀሌሉያአዝ...የነፍሴ ዋስትና ሆነሀታልናከያዘኝ ቀንበርአወጣኝ በክብርአንተ ለኔ ሞተህህይወትህን ሰተህአደረከኝ ነፃከገዛኝ ፍላፃአዝ...እርቃንህን ሆነህበሸንጎ ፊት ቆመህአለበስከኝ ፀጋገዛኸኝ በዋጋአንተ ለኔ ሞተህህይወትህን ሰተህአደረከኝ ነፃከገዛኝ ፍላፃአዝ...ስምህን ጠራለሁኢየሱስ እላለሁባመንኩህ አላፍርላዳነኝ መዝሙርአንተ ለኔ ሞተህህይወትህን ሰተህአደረከኝ ነፃከገዛኝ ፍላፃአዝ...አንዴ ለዘለዓለምቀርቶልኛል መርገምሸክሜን አራገፈፅልመቴን ገፈፈአንተ ለኔ ሞተህህይወትህን ሰተህአደረከኝ ነፃከገዛኝ ፍላፃአዝ...አይችልም ቋንቋዬለክብርህ ዜማዬወለታህ ብዙ ነውዘርዝሬ ማልዘልቀውአንተ ለኔ ሞተህህይወትህን ሰተህአደረከኝ ነፃከገዛኝ ፍላፃግጥም ዜማ ዲያቆን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ
በእዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያድልልን ወድማችን❤🕊✝️
@user-jo8nj1pf7n አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልንየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን
እልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ 🥰🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሌሎያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አደበትን የሚልመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረስን 🎚️💙💙💙
በሞትህ ሕይወት አገኘሁበትንሳኤ እኔም ተነሳሁሃያልነሕ ጌታዬ የሌለህ አምሳያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድሜችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ውዱ ዘማሪያችን
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏💕🙏🙏💕💕💕
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክ ት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችችን❤❤🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰን ✝️✝️✝️💒💒💒💒💒🎂🖤🖤🖤አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰመልን🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ዜማሬ መላእክትን ያሰማልን
የእኔ ልዩዩዩዩዩ ❤❤❤አሜንንንን ሞትን ድል አደረገ እንበል ሀሌ ሉያያያያ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክክክክክህህህህ
አሜን ለሙ❤❤❤
009õõ0üä0😊
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሞትን ላደረገው ልበል ሃሌ ሉያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ሳሚዬ
አሜን ሒዊ❤
እልልታ እልል አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ሜሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀንድማችን❤
እልልልልልልልል የዝማሪ መላክት ያሰማልን እግዜአብሄርአብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤
Samison wendema tebarek gata eyesusus yebarekek
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ዝማሬ ነው ሳሚሻ ዘመንህ ይባረክ
አሜን ገዜ
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢንኳን አደረሰህ ሳምዬ የኛ ጌታ ኢየሱስ ሀያል ጌታ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
🥰🥰🥰🥰🥰
መድኃኔዓለም ክበር ተመስገን የኔ አባት ዛሬን ማየቴ እዚህ መድረሴ ባንተ ነዉ።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘማሪ ዲያቆን ሳሚ ❤❤ በድጋሚ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊
Zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏ሳሚዬ🥰
አሜን ፍፄ የኔ ወንድም
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያክብረልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሳሚዬ ወንድሜ
❤❤❤🙏
❤❤❤
Zemari melakt yesmaln 🎉🎉🎉
Amen Amen Amen Enkan Abro Adrsen Wedemachen ❤❤❤🤲🤲🤲❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🙏
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ግሩም ዝማሬ በሞትህ ሕይወት አገኘሁ❤
በሞትህ ህይወት አገኘሁ
በትንሳኤ እኔም ተነሳሁ
ሀያል ነህ ጌታዬ የሌለህ አምሳያ
ሞትን ድል ላረከው ልበል ሀሌሉያ
አዝ...
የነፍሴ ዋስትና
ሆነሀታልና
ከያዘኝ ቀንበር
አወጣኝ በክብር
አንተ ለኔ ሞተህ
ህይወትህን ሰተህ
አደረከኝ ነፃ
ከገዛኝ ፍላፃ
አዝ...
እርቃንህን ሆነህ
በሸንጎ ፊት ቆመህ
አለበስከኝ ፀጋ
ገዛኸኝ በዋጋ
አንተ ለኔ ሞተህ
ህይወትህን ሰተህ
አደረከኝ ነፃ
ከገዛኝ ፍላፃ
አዝ...
ስምህን ጠራለሁ
ኢየሱስ እላለሁ
ባመንኩህ አላፍር
ላዳነኝ መዝሙር
አንተ ለኔ ሞተህ
ህይወትህን ሰተህ
አደረከኝ ነፃ
ከገዛኝ ፍላፃ
አዝ...
አንዴ ለዘለዓለም
ቀርቶልኛል መርገም
ሸክሜን አራገፈ
ፅልመቴን ገፈፈ
አንተ ለኔ ሞተህ
ህይወትህን ሰተህ
አደረከኝ ነፃ
ከገዛኝ ፍላፃ
አዝ...
አይችልም ቋንቋዬ
ለክብርህ ዜማዬ
ወለታህ ብዙ ነው
ዘርዝሬ ማልዘልቀው
አንተ ለኔ ሞተህ
ህይወትህን ሰተህ
አደረከኝ ነፃ
ከገዛኝ ፍላፃ
ግጥም ዜማ ዲያቆን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ
በእዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያድልልን ወድማችን❤🕊✝️
@user-jo8nj1pf7n አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላክት ያስማልን
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን
አሜን
እልልልልልል ልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
ለጌታችን ለመዳኒታ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ 🥰🙏
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሌሎያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
አሜን አሜን አሜን አደበትን የሚልመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እንኳን አደረስን 🎚️💙💙💙
አሜን
በሞትህ ሕይወት አገኘሁ
በትንሳኤ እኔም ተነሳሁ
ሃያልነሕ ጌታዬ የሌለህ አምሳያ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድሜችን
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ውዱ ዘማሪያችን
አሜን
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏💕🙏🙏💕💕💕
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን
ዝማሬ መላክ ት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችችን❤❤🙏🙏🙏
አሜን
እንኳን አደረሰን ✝️✝️✝️💒💒💒💒💒🎂🖤🖤🖤አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰመልን🤲🤲🤲
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዜማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን
የእኔ ልዩዩዩዩዩ ❤❤❤አሜንንንን ሞትን ድል አደረገ እንበል ሀሌ ሉያያያያ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክክክክክህህህህ
አሜን ለሙ❤❤❤
009õõ0üä0😊
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን
ሞትን ላደረገው ልበል ሃሌ ሉያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ሳሚዬ
አሜን ሒዊ❤
እልልታ እልል አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ሜሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀንድማችን❤
አሜን
እልልልልልልልል የዝማሪ መላክት ያሰማልን እግዜአብሄርአብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን
❤❤❤❤❤❤
Samison wendema tebarek gata eyesusus yebarekek
አሜን
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ዝማሬ ነው ሳሚሻ ዘመንህ ይባረክ
አሜን ገዜ
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢንኳን አደረሰህ ሳምዬ የኛ ጌታ ኢየሱስ ሀያል ጌታ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰
መድኃኔዓለም ክበር ተመስገን የኔ አባት ዛሬን ማየቴ እዚህ መድረሴ ባንተ ነዉ።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘማሪ ዲያቆን ሳሚ ❤❤ በድጋሚ
አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤😊
Zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏
ሳሚዬ🥰