አሜን አሜን አሜን
አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🙏🙏
🤔የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ ግን ዘማሪያንን እናበረታታ እንጂ 😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሳሚዬ ፀጋውን ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛልህ 🥰👏🥰🥰
ይሰፈርልና በሰፈርነው ሚዛን
ክፍ ይጥለናል ክፋትን ካባዘን
ቸር እንዲሆነልን ቸር እንዲሆንልን ቸርነትን እንስራ
ህይወት ግብርና ነው መልካሙን እንጀራ አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ይስፈርልናል በስፈርነው ሚዛን 😢አጥንት የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰
Amen (3)wedimachn tenana rejime edime ystilne
😍😘😍🙏🙏🙏
🕊🌹🥀🕊🌹🥀🕊🌹🥀🕊🌹🥀🕊🌹🥀
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤🙏
🙏🏽💚💛❤️
✝የማለዳ ሕያው ቃል✝
🌹🌹🌹🌹🌹
ማቴዎስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እምነት ቢኖራችሁ ባትጠራጠሩም፥ በበለሲቱ እንደ ሆነባት ብቻ አታደርጉም፤ ነገር ግን ይህን ተራራ እንኳ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ብትሉት ይሆናል፤
²² አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው።
🥀🥀🥀🥀🥀🥀
መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
❤❤❤❤
እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን የት ነን እስካሁን ዘፈን ወይም ሌላ ነገር ሆኖ በቆይ ስት ላይክ አና ስት ቢው በነበረው አረ ወገኔ አንቃ የት ናችሁ ባለማህተቦች ወድማችን ወፃውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️🙏🙏🙏✝️✝️💒💒💒
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏😢🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯💒💒🤲🤲🤲
የማዳም ኩሽና ያልን ልጆች 😢ሼር ላይክ እናድርግ እናበረታታው ወንድማችንን ከ ተለቀቀ 12ሰከት ሁንዋል እኮ ግን ከባድ ነው ንቁ የተዋህዶ ልጆች🙏💒💒🥰ወንድድማች መል ህይዎት ያሰማልን🙏🥰💒💒💒🕯🕯🤲🤲🤲
አሜን