"የኔ እናት" አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • "የኔ እናት" አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ that has exclusive rights for this audio, lyrics and video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2021 ©ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ
    #Zemari #Samson #Deacon Samson Negash #Mezmur #Orthodox #Orthodox Ethiopia #Tewahedo #Alefkut bante #Hareg Media #Mahtot tube #Maryam #Kidane mihret

Komentáře • 423

  • @user-vx8qo8sn6s
    @user-vx8qo8sn6s Před 2 lety +17

    እልልልልልልልል የኔ ናት ማርያም ናት ከመስቀሉ ስር ያገኝኅት.... አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-mw6hp3xc5z
    @user-mw6hp3xc5z Před 2 lety +16

    የኔ እናት ማርያም ናት የኔም እናት ናት ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ዘማርያችን

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ፆለቷ በሀገራችን በሁላችን በህዝበ ክርሥቲያኑ ላይ ይሁን የኔ እናት ማርያም ናት ከመሥቀሉ ሥር ያገኝሆት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @eyobworku9230
    @eyobworku9230 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-fm4uj1mb2v
    @user-fm4uj1mb2v Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ እመቤቴ ትጠብቅክ

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማል

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +9

    የነ እናት ጠርቸሽ አላፍርም የመድሃኒአለም እናት የሁሉ እናት ተደግፈሽ አልወደኩም የሰላም እናት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም !!!

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +17

    የኔ እናት ማርያም ናት
    ከመሰቀሉ ሰር ያገኘዃት
    ሰን ተማህጸኔ ሆንልኝ ሰላም
    በመድሃኒ አለም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @SaraMohammed-vn2ul
    @SaraMohammed-vn2ul Před 2 lety +10

    የኔ እናት ማርያም ናት
    ከመስቀል ስር ያገኘዃት
    እሷን ተማፅኘ ሆነልኝ ሰላም
    በመድኃኒአለም👏👏👏👏👏👏👏
    የታደለች አንደበት እንዲህ ለምስጋ ትተጋለች የምንውድህ ወንድማችን ዲያቆን ሳምሶን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጨርሻህን ያሳምርልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @user-rd5em3pg7j
    @user-rd5em3pg7j Před 2 lety +7

    የኔ ማርያም ናት
    ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት
    እሷን ተማፅኘ ሆነልኝ ሰላም
    በመድኃኔዓለም
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእመብርሀን ፍቅሯ ይብዛልክ 🙏🙏🙏
    💚💛❤

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 Před 2 lety +5

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝ ማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማች ♥️♥️♥️😍

  • @user-lv2wi7jb9t
    @user-lv2wi7jb9t Před 2 lety +8

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን
    ያሰማልን ለወድማችን
    የኔ እናት ማርያም ናት 😭😭😭🙏
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላአክትን
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏😭😭😭

  • @asniethiopia7749
    @asniethiopia7749 Před 2 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልል)👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @kalhappy540
    @kalhappy540 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen zemari melakitin yasemalin wendime lijuwa atsega bereketun abizito abizito yadilik. የኔ እናት ማርያም ናት፤ከመስቀሉ ስር ያገኘዋት እሷን ተማፅኔ ሆነልኝ ሰላም ፤በ መድሀኒዓለም!!!!!!!!!

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመ አምላክ እድሜና ጤና አብዝታ ትስጥልን

  • @tadewos23
    @tadewos23 Před 2 lety +7

    Samiye Girum Libawi Zimare new. Yegnam ye hulachinim enat Maryam nat. Kiberilign wendime. Zimare melaikt yasemah!

    • @zemarideaconsamsonnegash5941
      @zemarideaconsamsonnegash5941  Před 2 lety

      አሜን ታዲ ቤቲ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል👏👏👏👏🙏❤😍🙏❤💖💒💖💒😢😢

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን እመቤቴ መላጃዋ አትለየን 🤲🤲🤲

  • @user-yl1uv8eh6e
    @user-yl1uv8eh6e Před 7 měsíci +2

    እልልልልልል የኔ እናት ማርያም ናት እመቤተየ 🎉ተመስገን እመብርሃነይ ይፈትወኪ እየ ዝፈትዎ መዝሙር ፀጉኡ የብሕ ክብር ሓውና ❤

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety +2

    በእዉነት ቃል አጣሁ ፀጋዉን ብዝት ያድርግልህ ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ የክርስቶስ ፍቅር የበዛላቸዉ እናቱን እንዲህ ያወድሳሉ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን፫ እማምላክን ትማፅኖ ያፈር ይለም ለእናትና ልጅዋ ክብር ምስጋና ይግባል እናቴ እመብአን ፀሎታችንን ወደ ልጅሽ አማልጅልን ውንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ ጥም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-lx1zc6qp5b
    @user-lx1zc6qp5b Před 2 lety +1

    አንጥትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን 💚💛❤👏👏💐💐ፀጋውን ታብዛልህ እናታችን ቅድስት ድንግልን ማርያም

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +5

    የኔ እናት ማሪያም ናት በመስቀሉ ስሪ ያገኘሁት እሷን ተማጽኜ ሆነልኝ ሰላም በመደኃኒያለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን እማምላክ ታብዛልህ እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው በርታልን

  • @ya336
    @ya336 Před 2 lety +7

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እናት ማርያም ናት💙👏😍

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety +5

    የኔ ናት ማሪያም ናት
    ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት
    እርሷን ተማፅኜ ሆነልኝ ሰላም
    በመድሃኒአለም
    የኢትዮጵያንም ሰላም ታምጣልን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን

  • @user-pg5op9ki9z
    @user-pg5op9ki9z Před 2 lety +7

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው የእናት ማርያም ናት 😥
    ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @etisalatbetiyemariyamilij9834

    እልልልልልል የኔ እናቴ ማርያም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልል 💞💞💞💞💞💞💞እልልልልልል 💞💞💞እልልልልልል 💞💞ዝምሬ መለኮትን ያሰም 💞💞💞ጸጋዉን ያብዛ

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +2

    ማርያምን መንፋስን ልብን የሚያድስ ድንቅ ዝማሬ
    በልኡል እግዚአብሔር ስም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልልልል እውነት ነው የኔ እናት ማርያም ናት
    ወንድሜ ዝማሬወችህን ስወዳቸው እመብርሀን ትጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በርታ

    • @zemarideaconsamsonnegash5941
      @zemarideaconsamsonnegash5941  Před 2 lety

      አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem

      የኔ እናት ማርያም ከመስቀሉ ስር ያገኘዋኻት እሷን ተማፅኜ ሆነልኝ ሰላም እልልልልልልልልልልልልል እጅግ ግሩሙ ድንቅ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤❤❤💐💐💐

  • @user-ti3ni6df3r
    @user-ti3ni6df3r Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኔናት ማርያም ናት 💒❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +5

    የኔ እናት ማርያም ናት ♥️♥️♥️ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zx7hd7qi9e
    @user-zx7hd7qi9e Před rokem +2

    የኔ እናት ማርያም ናት::
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @is-xm4hl
    @is-xm4hl Před 3 měsíci +1

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው

  • @zerufael2011
    @zerufael2011 Před 2 lety +2

    Amen
    Zimare melaekt yasemalin

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 2 lety +2

    ስለእውነት ሳሚየ ወንድሜ አገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @nigatmuluneh569
    @nigatmuluneh569 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 2 lety +2

    _የእኔ እናት ማርያም ናት_
    _ከመስቀሉ ስር ያገኘሗት_
    _እሷን ተማጽኜ ሆነኝልኝ ሰላም_
    _በመድኃኔዓለም_
    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን_

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety

      ዋት እናትዬ በገባሁት ቦታ ዘመከታተል ? ሼር ላደርግልሽ ብዬ ማለት ነው የቴዲን መዝሙር ፅፈሽ ስትልክልኝ ልላክልሽ ነበር ቀደብሽኝ ጉድ

    • @yemaleda
      @yemaleda Před 2 lety

      @@BeteHohe የኔነቴ ማለዳዬ እንደት ደስስስስ እንደሚል ብነግርሽ ማለት ነዉ እና አሁን ሁለቱም ይጻፍ እንዴ? አለሜ

    • @zemarideaconsamsonnegash5941
      @zemarideaconsamsonnegash5941  Před 2 lety

      አሜን

    • @zemarideaconsamsonnegash5941
      @zemarideaconsamsonnegash5941  Před 2 lety

      @@BeteHohe ሼር አድርጉ እንደለመዳችሁ

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před 2 lety +5

    የኔ እናት ማርያም ናት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ወንድማችን ዘመንህ በወላዲተ አምላክ ፍቅር ብርክ ይበል...ዘመንህን ድንግል የአምላክ እናት ትባርከው እሰይ እሰይ እሰይ....እልልል ....እልልልል....እልልልልል....

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před 10 měsíci +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ መንግሥተ ሰማያት ያዎሰል❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy Před 2 lety +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘማሪ ሳምሶን

  • @tube3009
    @tube3009 Před 2 lety +2

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሰማልን የተዋህዶ ሕንቁ ⛪️እናቴ ማርያም 💠

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የእኔ እናት ማርያም ናት
    ከመስቀሉ ሥር ያገኘኋት
    እርሷን ተማጽኜ ሆነልኝ ስላም
    በመድኃኒአለም!!!
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት!!!
    ጸጋህ ይደርብን በጣም ነው የማከብርክ የምወድህ ዲ/ዘ/ሶል በመዝሙሮችህ ተባርኬአለሁ!!! እግዚአብሔር ይመስገን! (ወለተ ኢየሱስ) from somewhere.

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Zemahier malktin yasmalin betam des yamli zamahr naw segawen yabzalki wedimachin

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 2 lety +2

    የእኔ እናት ማርያም ናት ከመስቀሉ ስር ያገኜዃት እሷን ተማፅኜ ሆነልኝ ሰላም በመዳህኒያለም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመኖህ ይባረክ

  • @Elsa-vb4cf
    @Elsa-vb4cf Před 17 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zemaryamwubneh1573
    @zemaryamwubneh1573 Před 2 lety +2

    Emamlak kezih belay tsegawn tabzalwet zemari Samson ewnet mezmuruwet hulunm adamtalehu yhegnaw degmo betam libin behaset ymolal ❤️ zmare melayktn yasemaln 🙏🙏🙏

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    Amen. amen. amen .zameri.malketey.yasmelney❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይበርክልህ

  • @zadsuyum8522
    @zadsuyum8522 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሠምልን 👏👏👏👏👏

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 2 lety +1

    በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ልዩ ዝማሬ እስከ ዜማው ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 👏

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety +1

    አስይ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዝማሬዎችን አይጠገብም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድምፀ መረዋ ወንድማችን ሳምሶን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ።

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልል አሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ጠላታችን በዝቶ በጭቅ ነን አንች ድረሽልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @meazamuluneh5213
    @meazamuluneh5213 Před rokem +1

    አዋ የኔ እናት ማርያም ናት እውነት ነዉ እሱዋን ተማፅኜ ምንም አላጣሁም እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 9 měsíci +1

    የኔ እናት ማርያም ነት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 2 lety +2

    ወለላይቱ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 2 lety +2

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen

  • @user-xn7tc7kc2z
    @user-xn7tc7kc2z Před 2 lety +2

    በስመ ስላሴ
    የኔ እናት ማርያም ናት
    ከመስቀሉ ስር ያገኝኻት
    እሳን ተማጽኜ ሆነልኝ ሰላም
    በመድሃንኣለም
    ልጅሽ ኣምላኬ ነው
    ህወሕቴ ያዳነው
    ለመንግስቱ ያጨኝ
    እናት ኣንቺን ሰቶኝ
    ተዛዋ የነፍሴ
    ክብሬና ሞገሴ
    ኣንቺን ተሸልሜ
    በዛልኝ ስላሜ
    ምልጃሽ ነው ጉልበቴ
    ኣቅሜ ጽንኣቴ
    ብገፍኝ ኣልወድቅም
    ሆነሽኝ መልህቅ
    ሐገር እግዚአብሄር
    የሰላም የፊቅር
    ኣያፍርም ተማጽኖ
    በምልጃሽ ተማምኖ
    እንደ ዮውሃንስ
    እኔም ልገስግስ
    ኣንቺን እንዲሰጠኝ
    መስቀሉ ስር ልገኝ
    ትርጉም ኣሎው ሌኔ
    በሕይወት ዘመኔ
    ኣንቺን እንዳላጣ
    ከእቅፍ አልውጣ
    ፍቅርሽ በደምስሬ
    ተዕሞሽ በከንፈሬ
    ስላለኝ ተቀኝሁ
    ድንግል ኣውድሻለሁ
    ካንቺ የምለኝ
    ጣላት አያገኚኝ
    ሁኚልኚ ከለላ
    እንዳልቀር በሃላ
    እንደ ዮውሃንስ
    እኔም ልገስግስ
    ኣንቺን እንዲሰጠኝ
    መስቀሉ ስር ልገኝ
    ትርጉም ኣሎው ሌኔ
    በሕይወት ዘመኔ
    ኣንቺን እንዳላጣ
    ከእቅፍ አልውጣ
    ኣሜንንን
    ስለ ኩሉ ክብሪ ንኣምላክ ።

    • @user-ld7dz3fw6l
      @user-ld7dz3fw6l Před rokem

      ኣሜንን ጠበቃ ናይ ኣዴና ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣይፈለየና ኣመንንን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ኑርልን ።

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትያሠማልን 👏👏👏👏አሜን

  • @koekob2638
    @koekob2638 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜነ
    ❤❤❤❤❤
    🎤🎤🎤🎤
    🌹🌹🌹🌹🌹
    👏👏👏👏👏

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 Před 2 lety +1

    እማምላክ እናቴ የስደት😢😔 መፅናኛዬ
    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላዐክትያሰማልን የኔናት ማርያምናት ልብየሚያረሰርስ ዝማሬ

  • @amenyemeryamelij2781
    @amenyemeryamelij2781 Před rokem +1

    Eelelelelelel amen yen enate mareyeme Nate libe yemakate mazemure egezabehre amleki tsage yabazalhei wondemacheni 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @galaxycorner6569
    @galaxycorner6569 Před 2 lety +1

    Elelelelele elelelelele Zimare melakti yasmalin ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-jl8kl6bv1u
    @user-jl8kl6bv1u Před 4 měsíci +1

    የኔ ውድ ልጅ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ

  • @user-ii1lo7ye4x
    @user-ii1lo7ye4x Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል

  • @eyuabay5840
    @eyuabay5840 Před 2 lety +2

    Zimare melaektin yasemalen

  • @fdge128
    @fdge128 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እልልልልልልልል

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ወአንዲማአችን ዝማአሬ ሠላአክት ያሰማአልን

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሳምዬ እማ ፍቅር እንደ ወደድክ ትውደድህ ወንድማችን ታበራክ በቤትህ ሰላሙን ታብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tigistsilase3907
    @tigistsilase3907 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @massarat1233
    @massarat1233 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልል አልልልልልል 👏👏👏💒💒💒

  • @merongebrab3100
    @merongebrab3100 Před 2 lety +2

    Zmare melaekti yesmaialna hawey

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 Před 2 lety +1

    Lijachen zemari deiakon Samson nefs miyareseres atent miyalemelem zemare new nefsen desss alat LIUL EGZABHER tsegawun yabzaleh EMEBEREHAN Tela tehuneh zemare melaekt yasemalen kenatocheh anduwa negn

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 Před rokem +1

    እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በፀጋ በጤና በቤቱ ያፅናልን

  • @wmedihn9571
    @wmedihn9571 Před 2 lety +6

    በእዉነት ወንድማችን ዘማሪ ሳምሶም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ልብን የሚሳርፍ መዝሙር የኔ እናት ማርያም ናት😭

  • @enatgetasew920
    @enatgetasew920 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል "👏👏👏❤❤❤😘😘😘ዝማሬ መላይክት ያሰማልነን !!!እንቁ ዘማሪ ወንድማችን❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +3

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አጥንትን የሚአለምለም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይ❤🇪🇷🙏🇪🇹

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 Před 2 lety +2

    Amen amen amen

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 Před 2 lety +1

    Tekekl yegnam enat mariam nat bemeljawa tetebeken zemari deakon Samson zemare melaetken yasemalen tsegawun yabzaleh keri yehiwot zemenehn FETARI yibark

  • @yeradanyeeegzaberyamasagen8257

    Zemarey malekty yesamelen 🥰⛪♥️ Amen Amen Amen

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 Před 2 lety +1

    Amen amen amen zemar melakte yasemaln yena naten mariyam nate amen 🙏🙏🙏

  • @ararsediro4026
    @ararsediro4026 Před 2 lety +1

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN
    Zemare melayktin yasemalin wandimachin 🥀🥀🌹🌹🌺🌺🌺🥀🌹🌹🌼🌻🌻💐💐

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby6818 Před 2 lety

    ወንድሜ ዘማሪ ሳምሶን ዝማሬዎችህ አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን 👏👏👏 ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት ናት ክብር ምሥጋና ይድረሳት አሜን/3👏👏👏

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 Před rokem +1

    Yenem enate marayami Nate zemari melkit yasemalin wendemachen.sameson amelk kezi belay yemetagelgilebte edeme yisetek

  • @user-jk5re7dk2z
    @user-jk5re7dk2z Před rokem +1

    አሜን፫ የእኔ እናት ማርያም ናት

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድም አለም

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 Před 2 lety

    እልልልልልልልል ዘማሪ መላዕክት ያሠማልኝ በእዉነት ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን አሜንንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @DeaconNebiyuSamuel
    @DeaconNebiyuSamuel Před 2 lety +1

    Abet zemarye wendmea yantes yileyal bebetu yastnahe

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏