Video není dostupné.
Omlouváme se.

የልምድ ሃይል / The power of habit ክፍል ሁለት በአሰልጣኝ ኢሳያስ ቡልቶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2024
  • የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን ውስጥ ውሳኔ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ በማወቅ በለውጥ ሂደት ውስጥ አልፈን መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Komentáře • 7

  • @AlebachewTube
    @AlebachewTube Před 2 měsíci

    ድንቅ ነገር አእምሮን ሰርስሮ ይገባልና ያንተም ትምህርት እንዲሁ ነው፡፡ የሰውየውን እና ወርቅ የጣለችውን ዶሮ ታሪክ ለልጄ ብየ በገዛሁት መጽሐፍ ውስጥ አግኝቸው በጣም ተምሬበታለሁ፡፡ በጣም እናመሰግናለን!

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Před 2 měsíci

    waaw amzening ❤❤❤

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p Před 2 měsíci

    ❤❤ የ አይምሮምግብ ነህ

  • @rahelnegassa4657
    @rahelnegassa4657 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @solomonbejw6369
    @solomonbejw6369 Před 2 měsíci

    ቀጣዮቹ ነጥቦች አልቀረቡም ለምን?

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před 2 měsíci

      በሌላ ቀረፃ ይቀርባሉ።