ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትታገሉ || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || "ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ከፈለጋችሁ ..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2024
  • ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ትታገላለህ?
    ራስህን መዝነው
    1. ሌሎች ሰዎች ስለተሰማቸው ስሜት አንተ ሃላፊነት ይሰማሃል?
    2. አንድ ሰው በአንተ ላይ እንደተበሳጨ ወይም እንዳዘነ ስታውቅ ከልክ ባለፈ ሁኔታ በስሜትህ ላይ ጫና ያስከትልብሃል?
    3. ሰዎች እንደፈለጉ ወዲህና ወዲያ የሚያደርጉህ አይነት ሰው እንደሆንክ ይሰማሃል?
    4. በአንድ ጉዳይ ላይ ከሌሎች ሰዎች ተቃራኒ ሃሳብ እያለህ እንኳን ተቀባይነት አጣለሁ በሚል ሰበብ ያንን ሃሳብህን ከመናገር ይልቅ መተባበር ይቀልሃል?
    5. ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ ጥፋት እንዳልሰራህ እያወከው እንኳን ይቅርታ የመጠየቅ ዝንባሌ አለህ?
    6. አለመግባባት እንዳይፈጠር ለማድረግ ከአቅምህ በላይ ስትታገል ራስህን ታገኘዋለህ?
    7. ሰዎች ስሜትህን ሲጎዱት ስለሁኔታው ለሰዎቹ በግልጽ ማውራት ይከብድሃል?
    8. ሰዎች አንድን ነገር እንድታደርግላቸው ሲጠይቁህ ማድረግ ባትፈልግም እንኳን ካለብህ የመገደድ ስሜት የተነሳ እሺ የማለት ዝንባሌ አለህ?
    9. ሌሎች ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ስታይ ከዚያ በመነሳት እነሱን ለማስደሰት ስትል ሁኔታህን፣ ተግባርህንና ባህሪህን ትለዋውጣለህ?
    10. ሰዎች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት ጥሩ እንዲሆን ብዙ ስትሯሯጥ ራስህን ታገኘዋለህ?
    ከላይ ለተጠየቁት አስር ጥያቄዎች ከግማሽ በላይ ለሆኑት “አዎ” የሚል መልስ ከሰጠህ በዚህ ምእራፍ ለተጠቀሱት ነጥቦች አስፈላጊ ትኩረት በመስጠት ለውጥን ለማስተናገድ ጥረት አድርግ፡፡
    መንስኤው
    አለመግባባትን ፍርሃት
    የአስተዳደግ ሁኔታ
    ቅድመ-ልምምድ
    መዘዙ
    የዋጋ ተመንን ማውረድ
    በሰዎች መጎዳት
    የውስጥ መራቆት
    መፍትሄው
    ራስህን አደላድል
    ሰዎችንለይተህ እወቅ
    ገደብህን አስምር
    #selfimprovement #selfawareness #happiness

Komentáře • 140

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před 4 měsíci +8

    ዘመኔን የጨረስኩት ሰው ለማስደሰት ስለፋ ነው የኖርኩት ተባረክ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 Před 5 měsíci +51

    ግማሽ ዕድሜን ያሳለፍኩበት ጉዳይ ነው 😢ሰዎችን ለማስደሰት ብዬ ያላጣሁት ነገር የለም😢😢thanks not too late to learn

    • @asterdesta312
      @asterdesta312 Před 4 měsíci +1

      Enem😢😢😢😢dubai 7 Amet Yaal Minim Lawut

    • @roberatube_6922
      @roberatube_6922 Před 4 měsíci

      @@asterdesta312 እውነት ነው፣በጣም አሳዛኝ 😭🙄በመሃል ትዳር መያዝ ያስፈልጋል። አለበለዚያ ትዳርንም ሊያፈርስ ስለሚችል፣ ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል🔆👏🌺🌹

    • @banch2948
      @banch2948 Před 4 měsíci +4

      የኔ ውድ እንደእኔ 💔

    • @asterdesta312
      @asterdesta312 Před 4 měsíci

      @@banch2948 yehwanete Godagn

    • @zuzuloveyotub2005
      @zuzuloveyotub2005 Před 4 měsíci +5

      እኔረሡ ብዙዋጋ አሥከፍሎኛን ማጣት የማይገባኝን ነገር አጥቸበታለሁ ለሠዉ ደሥታሥል ክብሬን ፣ማንነቴን፣ገንዘቤን ሙሉህይወቴን ማለትይቻላል ብቻአልሀምዱሊሏህ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před 4 měsíci +12

    ለቤትክ አድስ ነኝ በርታ
    የተማረ ሰው ሰይ ደስ ይለኛል እኔ ቡዙም አልተማርኩም ይችንም በመካረ ከአንድ እስከ አረተኛ ክፍል በግብግብ ተማርኩኝ
    ልጆቼ እንድማሩልኝ እለፋለው ግን ቡዙም የትምህርት ፍለጎት ዬለቻውም እኔም ከጎናቻው አይደለሁም ስደት ለይ ነኝ በዱዓ በፃሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-vd9ix7si8w
    @user-vd9ix7si8w Před 4 měsíci +7

    አመሰግናለው ዶ/ር ከአስተዳደግ ጋር ተያይዞ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ችግር ይመስለኛል አሁን እኔ በጣም እንደተሻለኝ እና ብዙ እንዳተረፍኩ ልነግርህ ፈልጋለው አመሰግናለው

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 měsíci

      Me too!! We most of us grow up on the same cultural foundation & it's hard to think likewise!! But, I try to stay away & be myself, lol so far, it's okay!!👍... very hard, though?

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Před 5 měsíci +10

    ዶ/ር ኢዮብ በጣም ነው የማመሰግንህ እድሜ ሁሉ ሰዎችን ለማስደሰት ነው የኖርኩት 10 ጥያቄ አዎ ነው መልሴ ዶ/ር ያልተኖር እድሜ ቀሪ እድሜን እግዚአብሔር ይርዳኛል No መልሴ

  • @fryr4169
    @fryr4169 Před 5 měsíci +5

    ዶ/ር በቤተክርስትያን ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የጌታን ቃል የሰማሁት በአንተ ነው። እናም ለአንተ ልዩ ስሜት አለኝ በመቀጠል እነዚህ ጥያቄዎች በከፊል የእኔ ነው። ግን አሁን አሁን የውስጥ ድካም አመጣብኝ እናም በክርስቶስ ባልሆን ኖሮ ምላሽ ባለማግኘቴ ለራሴም ክብር አይኖረኝም ነበር። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ስለዚህ አሁን እራሴን መጠበቅ የውሳኔ ሰው መሆን እንዳለብኝ ተረዳሁ።

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 4 měsíci +3

    ይሄ የኔ ችግር ነው ስውን ለማስደስት ስሩጥ እድሜየን ጨርስሁ። ወይ አያመስግኑ ከቶ ልፋት አሁን ግን ነቅቻለሁ ባርፍድም

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 Před 3 měsíci +1

    ከዝህ በሽታ ከተላቀኩ 5 ወር ሆነኝ ጡጦ ከጦሉኩ እና እራሲን ከአወኩ ጀምሮ ሰውን ለማስደሰት የማልፈነቅለው ድንጋይ የማልወጦው ተራራ አልነበረም even በልጅቲ ትምህርት ቤት ለጓደኛቺ ጥፋት እኔ እቀጣ ነበር እውት አላችሁ መልካምነት ይመስለኝ ነበር ለካ በሽታ ነው አሁን ግን የማልፈነቀል ድንጋይ ሆንኩ እራሴን መውደድ ጀመርኩ

  • @RuthAlemseged-cr8ix
    @RuthAlemseged-cr8ix Před 2 měsíci +1

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @aronberhe4100
    @aronberhe4100 Před 5 měsíci +3

    ክብረት ይስጥልን ዶክተር አስሩም እኔን የሚመለከቱ ናቸው ራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል

  • @mahiletgetachew9209
    @mahiletgetachew9209 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር ተባረክ ስለትምህርቱ። መጽሀፎችህም ሰውን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርቡ ናቸው።አገልግሎቶች ሁሉ ሰውን ከእግዚአብሔር ቀጥታ ሚያገናኙ ሲሆኑ ብቻ ነው ፍሬያማ ሚሆኑት ክብሩ ለእግዚአብሔር በረከቱ ደግሞ ለህዝቡ ሲሆን።

  • @user-bp2zo9fi6h
    @user-bp2zo9fi6h Před hodinou

    I live my entire life for others…..,still I am unable to escape from this personality🥺

  • @mhiretyaekob5562
    @mhiretyaekob5562 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው::ድሮ እኔም በዚህ አስተሳሰብ በጣም ተጎድቼ ነበር ::ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ማንበቤ እራሴላይ መስራቴ ህይውቴን ቀይሮታል ::

  • @fani4779
    @fani4779 Před 4 měsíci +1

    ከእነዚህ ውስጥ በትንሹ 8ቱ እኔ የማደርጋቸው ናቸው ዶ/ር ብዙ አነቃቂ ፕሮግራሞችን ባገኘሁት አጋጣሚ ለመስማት እሞክራለው እና ብዙዎቹን እስማማባቸዋለው ግን ይሄ ከልጅነት (ከአስተዳደግ ) ጋር ተያይዞ የመጣ ስለሆነ ቆሚ ለውጥ በራሴ ላይ ላገኝ አልቻልኩም ተመልሼ ራሴን እዛው ነው የማገኘው

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር እዮብ በጣም አመሰግናለው ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መፅሐፎች አነባለው ተጠቅሜበታለው። የዛሬው ምክርህ ደሞ በሚያስፈልገኝ ሰዓት ደርሶልኛል እድሜ ይስጥልኝ!

  • @hshagj
    @hshagj Před 4 měsíci +3

    ስለእውነት እኔን ይመለከታል ይሄ ትምህርት ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ ከአስተዳደጌም ሁኔታ ይሄ ነገር ይመለከተኛል አሁን አሁን ግን ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ሁሌም ልቤ እንደተሰበረ ነው።

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před 3 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ና ምክር አይምሮህ ይባረክ

  • @AstarekegnDaniso-qq4gq
    @AstarekegnDaniso-qq4gq Před 2 měsíci +2

    ትክክል ነው ዶክተር

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን ሰው ብዙ ጊዜ ማወቅ ከባድ ነው በተለይ በስደት ላይ ያለን ማለቴ ሰው ቁሳዊ ነገር ነው የሚወድት እግዚአብሔር ነው ከነማንነታችን የሚወደን ሰው የዘራዉን ያጭዳል!

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Před 4 měsíci +2

    Wowእርሴንእድመለከትአርካኝየምርጌታይባርክ❤❤❤

  • @danielbelachew1776
    @danielbelachew1776 Před 4 měsíci +2

    Awo ene andu nege Thank you

  • @elbetelzenebe4874
    @elbetelzenebe4874 Před 4 měsíci +2

    አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j Před 4 měsíci +3

    ዶክተር ጌታ ይባርክ መፅሀፎችህ የሚገርሙ ናቸው

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Před 4 měsíci +2

    ትክክለኛ point❤

  • @user-yh3ut1ed9i
    @user-yh3ut1ed9i Před 4 měsíci +1

    ጌታ ይባረክ ፓተርዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ተጠቅሜያለው

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Před 3 měsíci +1

    Dr thank you a million

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 5 měsíci +5

    ዶክተር. በጣም አመሰግናለሁ. በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው. ዶክተር ሰውን ለማስደሰት ብዬ ነው ከሀገር የወጣሁት. ምን ልበልህ ዶክተር ብቻ ብዙ ነው ሰውን ለማስደሰት ብዬ እራሴን እዴት ጎዳሁ መሰለህ. አባቴ አመሰግንሀለሁ❤

    • @user-zp2cf6yi6k
      @user-zp2cf6yi6k Před 4 měsíci

      አይዞሽ ወዴ ሁላችንም እንደዛ ነን ከዚህ በኃላ እንደፈጣሪ ፍቃድ እሱ ይርዳንና ያለችንን ቀሪ ዘመናችንን ለመኖር ይርዳን

  • @user-yf8hu1qv4j
    @user-yf8hu1qv4j Před 4 měsíci +3

    ሁሉም ይመለከተኛል ዶ/ር አመሰግናለሁ።;

  • @dawitmekonnen-t2c
    @dawitmekonnen-t2c Před 16 dny

    Dr./pastor I am watching you repetative time!!!🙏🙏🙏

  • @danielbelachew1776
    @danielbelachew1776 Před 4 měsíci +2

    Thank you so much Dr.Eyob

  • @yoannsemitiku6961
    @yoannsemitiku6961 Před 4 měsíci +2

    NYSE docter thank you

  • @hayatabdulkader2301
    @hayatabdulkader2301 Před 3 měsíci +1

    አምሰግናለሁ ዶክትር

  • @saedaseid3548
    @saedaseid3548 Před 4 měsíci +1

    ትምህርቱ አጠር ዶ/ር

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 4 měsíci +3

    ወይኔ የኔ ውድ ፓስተርዬ እስከዛሬ ዩትዩብህን ሰብስክራይብ ሳላደርግ ዛሬ አድርጌያለሁ ውድድድድድ❤

  • @youtubekids2038
    @youtubekids2038 Před 4 měsíci +6

    ❤ thank you so much 💕

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před 4 měsíci +1

    የሚገርም ትምህርት

  • @Ftesgay
    @Ftesgay Před 4 měsíci +1

    ድንቅ

  • @user-oq3zq1zc4z
    @user-oq3zq1zc4z Před 4 měsíci +3

    The best doctor of century, I learned much from you Thanks❤❤❤

  • @mollaberihun9107
    @mollaberihun9107 Před 4 měsíci +2

    ደስ የሚል ት/ት ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 4 měsíci +2

    ጠፍተክ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @feyselisa-ow3mj
    @feyselisa-ow3mj Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ d.rye

  • @WoinshetTaddese
    @WoinshetTaddese Před 2 měsíci +1

    Tanks Dr,🎉

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před 4 měsíci +1

    ዶክተር አስሩም በትክክል እኔን ይመለከታል

  • @MewaTube
    @MewaTube Před 4 měsíci +1

    thank you Dr

  • @prada477
    @prada477 Před 5 měsíci +1

    ዶ/ር እዮብ አንተን በዚህ መልኩ በማየቴ ደስ ብሎኛል ለመምጣት ዘግይተሃል ከመቅረት ግን ይሻላል... ብዙ🙏🙏🙏 እና ❤❤❤.

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb Před 4 měsíci

      ምን አይነት ንግግር ነው አልገባኝም

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 Před měsícem

    ዶክተር በጣም ተጠቅሜበታለሁ በርታ

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 Před 4 měsíci +1

    Wow fetar yebarkh betam teru temehrt new!!!!❤

  • @Selamawit663
    @Selamawit663 Před 4 měsíci +2

    ይሄ ሁሉ እኔ ነኝ

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r Před měsícem

    ሁለተኛው እና አምሰተኛው የእኔ ፀባይ ነው አና ስለዛ ፀባይ ምን ምክር ትሰጠኛለህ ወንድሜ ሰለምትስጠኝ መልካም ተመክሮ አመሰግናለው

  • @firewasresjs6088
    @firewasresjs6088 Před 5 měsíci +2

    ዶ/ር፣ በጣም በጣም አመሰግናለሁ! እስካሁን የኖርኩት የህይወቴን ፍልስፍና 10/10 ነው። ከዚህ በላይ መጎዳት አያስፈልግም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Thanks a lot;

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 4 měsíci +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @GezahegnGezahegngebresilassie
    @GezahegnGezahegngebresilassie Před 4 měsíci +1

    ዉይ ዶክተር እንኩዋን ደና መጣህልኝ ወደ youtube!መምህራችን❤

  • @user-yf6ry9wp7i
    @user-yf6ry9wp7i Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 4 měsíci +1

    Thanks👍

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa Před 4 měsíci +1

    Wow it is for me doctor thanks.

  • @amanueladisu562
    @amanueladisu562 Před 4 měsíci +1

    Thanks alot dr.🙏

  • @dawitwoldegiorgisteka4455
    @dawitwoldegiorgisteka4455 Před 5 měsíci +2

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @FekirRoza
    @FekirRoza Před 4 měsíci +1

    God bless you my brother in Jesus!!!

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Před 4 měsíci +1

    Family kaltetekemebet esun gedeb alew ewnet new !!!

  • @user-su9qo3mx8c
    @user-su9qo3mx8c Před 4 měsíci +1

    Thanks

  • @hirutkifetew4504
    @hirutkifetew4504 Před 2 měsíci

    God bless u!!

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 Před 4 měsíci +1

    God bless you 🙏

  • @user-nb9wg4xq4y
    @user-nb9wg4xq4y Před 5 měsíci +1

    Thank you so much Dr!!! ke10 /8 awo nw yene melis yeneberew ahunm deres min yahel waga eyekefelku endehonw again thank you God bless you silemelket ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 4 měsíci +1

    እረ እሄሰ የኔ ሂዎት ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @tiyahedato6690
    @tiyahedato6690 Před 4 měsíci +1

    Ethiopia wusx kalu mindset power edhone yeminager sew nek

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před 4 měsíci +3

    ለማይገባቸውና ለማይሆኑ ሰዎች ቦታመስጠትጰአያስፈልግም

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf Před 5 měsíci +1

    Hulum inen yiwokilal 😢😢😢😢😢😢😢

  • @titiatnatiyos9401
    @titiatnatiyos9401 Před 5 měsíci +2

    Awo betam

  • @zoealemayehu1181
    @zoealemayehu1181 Před 5 měsíci +1

    በትክክል ዶክተር ተባረክልን እናመሰግናለን ።

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 Před 5 měsíci +2

    Million thanks...very nice bro!!!

  • @lemlemdesta
    @lemlemdesta Před 4 měsíci +1

    10 ይመለከተኛል

  • @ephremmulugetaephrem6629
    @ephremmulugetaephrem6629 Před 5 měsíci +2

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @EskinderEshetu-h3r
    @EskinderEshetu-h3r Před měsícem

    Exactly doctor

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 4 měsíci +1

    ዋው ከሥንት አመት ብሀላ አየሁሀህ ዶር እዬብ ማሞ ከኤድመንተን ገነት ነኚ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 4 měsíci +1

    እናመሠግናለን

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi2545 Před 4 měsíci +1

    thank you 🙏

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Před 18 dny

    ❤❤❤

  • @GodOnlySaves
    @GodOnlySaves Před 4 měsíci +1

    asrunm binhons 🥲

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 Před 4 měsíci +1

    👌👌

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 5 měsíci +1

    Wow, powerful lesson! Thanks ዶክተር

  • @amiderufael107
    @amiderufael107 Před 3 měsíci +1

    Hulum tiyakewoch bimeleketugns......wey gut!

  • @user-py8gi6hl5b
    @user-py8gi6hl5b Před 5 měsíci +2

    😢

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Před 4 měsíci +1

    😢😢😢😢😢This Message For Me Gimash Edimeyen Yaslefkubet Newu Sew Lamsdest Biye Zare Yee Ekonome Kewus yagatemegn

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Před 4 měsíci +9

    እረ እኔ አንዱንም አደለሁም ሰዎች selfish ነሽ ይሉኛል መስሚያዬ ጥጥ ነው ማንንም አልሰማም እራሴን ብቻ ነው ማዳምጠው sorry

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 měsíci

      Lol, it's good to take care of yourself & being selfish is not bad until you take advantage of others for your own benefits!😉

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf Před 5 měsíci +1

    Yes❤

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 Před 5 měsíci +1

    God bless you Dr. this is a turning point for me.

  • @user-pm4pk7lw9e
    @user-pm4pk7lw9e Před 4 měsíci +1

    Thank you , Dr, I want to listen this kind of speech

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 Před 4 měsíci +1

    Kilbichi Yale Ewnet biruk neh

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 5 měsíci +1

    ትምህርቱን. ገና አላደማጥሁም. ዶክተር እዮብ. ልታስተምር የመረከው እርዕስ ና. ስምክ ደሞ የጻዲቅ. እዮብ ነው ስለ ዛ ሰብስክራይብ አደረኩ. ትምህርትህን. ቆይ እማራለሁ ለመዳም እራት ልስጣትብ ቆይ መጣሁ

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl Před 4 měsíci +1

    ተባረክ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před měsícem

    አሁን ይለሁበት ሁኔታ ናው ሁሌ ለሰው ጉንብ ቀና ሰል ከአሁን በሗላ ለማንም አላጎበድድም

  • @zanih9813
    @zanih9813 Před 5 měsíci +2

    አዎ አዎ አዎ አይ አይ አዎ አይ አዎ አዎ አዎ

  • @QetsibetMedia
    @QetsibetMedia Před 5 měsíci +1

    Thanks a lot Dr.

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia Před 5 měsíci +1

    Very insightful and relevant!

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Před 5 měsíci +1

    Thank you dr.

  • @Mita-cq2tp
    @Mita-cq2tp Před 4 měsíci +1

    I appreciate the life changing lessons you give us, thank you so much. I have a question regarding my personal life challenge.
    I have been raised in protestant family in which my father was extremely abusive to my mom and he was so violent when he got angry. My mom, she is an example of strong christian and the way she taught us in the name of religion was being tolerant and kind to abusive people so that God will be pleased. I think I have picked this personality plus being fearful person due to my father unreasonably aggressive character. Therefore,in my relationships with people I got hurt a lot to the point of being affected by mental illness. My question is how can we grow out of the personality we developed during early childhood? Tnx again

  • @Guta1
    @Guta1 Před 5 měsíci +1

    Thank you Dr.

  • @hamidworku3337
    @hamidworku3337 Před 5 měsíci +1

    Thank you! !

  • @dinah.s6298
    @dinah.s6298 Před 5 měsíci +1

    Thank you! Its useful for me

  • @user-jh7fs8gm5i
    @user-jh7fs8gm5i Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ትክክል ነው ዶ /ር