የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 22||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Před 4 dny +1

    የሚገርም ታሪክ ጀነራል ሀይሉ በረዋቅን በጦር ሜዳ ከማውቃቸው በላይ በዚህ መፅሀፍ አወኳቸው ጀግና

  • @akely3091
    @akely3091 Před 4 dny +1

    Amazing and really true story

  • @zewidekebede7449
    @zewidekebede7449 Před 4 dny

    አንበሳ ቶሎ ክፍል 22ን ልቀቅልን

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 Před 4 dny +1

    Great narration! Is it kumlachew Dejene or kumlachew Dereje? I listened to you saying kumlachew dereje!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 4 dny

    The Ethiopian Soldiers are very Smart Because Last minute they give the Country to TPLF & EPLF After that they are fighting Two Times for Samll Land Now Two of them are in Bad Condition . But the Soldiers are in good condition with family’s in Ethiopia.

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 Před 4 dny +1

    አመሰገናለሁ በርካታ የቀድሞ ባለስልጣኖች የፃፉት አምብቤያለሁ የኚህ ጀነራል ግን ብዙ ያልተነኩ ነከተዋል በተለይ ስለ ራዛ ዘመቻ ይሁን እንጂ በቅድሚያ ወደ ኦጋዴን (ጎዴ)በ ቦይንግ 707 ሰለ ተጋዙት አልፈዉታል።

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 Před 4 dny +1

    The criminals are writing the book and the poor soldiers are gone for good !!! SAD

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Před 4 dny

    አንድ ግርም ሚለኝ ነገር አለ እኒን ጨፍጫፊው አረመኔ ሰራዊት አባል ያውም ከፍተኛ አመራር የነበረ ብዙ የንፁሀን ደም በእጁ ያለ ቢሆንም ይህ ሰው የፃፈው ታሪክ ነው እና መጻፍ ከጀመረ ሁሉንም ነገር መናገር ነበረበት ለሰሜኑ እንጅ ለደብብ ህዝብ ትኩረት ስለማይሰጥ ጋሞ ላይ አውራጃ አስተዳዳሪ እያለ ያለውን ታሪክ ልክ እንደ ሌሎቹ ሰዋች በአንድ መስመር ብቻ ችላ ብሎ ነው ያለፈው ለዛ እካ ነው ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር አትመለከተንም የሰሜኖች ብቻ ናት ሚባለው ሌላው ደግሞ ሁላችው ደርጐች ያንን ሁላ ህዝብ እንዳልጨፈጨፉችው ክዳችው እራሳችውን ንፁ ለማድረግ ጥፉቱ የሌላ ማይታወቅ ሀይል እንደሆነ አርጋችው ነው ምጽፉት ከመንግስቱ ጀምሮ

    • @mesfinbogale4678
      @mesfinbogale4678 Před 4 dny +2

      ማኛ ባለጌ ነህ ፡ በዛ ላይ ፍልጥ መሃይም ።