የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 1||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
  • Zábava

Komentáře • 7

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Před měsícem

    ትረካዎችን እከታተላለሁ በጣምም መሳጭ ብንመኘው የማናገኘው የሠራዊታችን ታሪክ አሰተማሪ ነው ጀግናው ብ/ጄ ሀይሉ በረዋቅ በጦር ሜዳ አዛዤ ናቸው ጠንቅቄ ሰለማውቃቸው ይህንን ትረካ ድሮ ለግዳጅ አቀባበል ከፊታቸው በተጠንቀቅ እንደምቆመው ቃል በቃል በጥሞና እከታተላለሁ ከዚህ በፊት ዋ ስንቱን ላውሳው መፅሀፋቸው በተከበረው ወንድሜ ልጃቸው ተሾመ ሀይሉ እኖር ወደነበረበት ፍራንክፈርት ከአሜረካን ሀገር ልኮልኝ ለማንበብ ታድያለሁ ተሼ አመሰግናለሁ
    ለውዱ የጦር አዛዤና አባቶቼ ብ/ጄ ሀይሉ በረዋቅ እና ሻለቃ ማሞ ለማ ረዥም ዐዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥለኝ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +1

    Ethiopia Meda - ሁሌ የሜታቀርቡት ትረካ በጣም ጥሩ ነው። በርቱ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před měsícem +1

    ቆንጆ ታሪካዊ መፅሀፎች ባሁኑ ሰዓት በጣም ያሥፈልጋል ምክንያቱም በደርግና በወያኔ ዘመን የኢትዮዽያና ለሀገራቸው በታማኝነት ያገለገሉ የብዙዎች ታሪክ ተደብቆ ሁለቱም ሥርዓቶች የራሣቸውን ርዕዮተ ዓለምና ፖለቲካቸውን በማሥተዋወቅ ትውልድን በማበላሸት ታሪክ እንዳይታወቅ እድርገዋል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před měsícem

    የት ነው የምናገኘው መፀሐፉን🙏🙏🙏

  • @yonashagos6940
    @yonashagos6940 Před měsícem

    ጣፍጦ የሚደመጥ አይደለም

    • @ethiochelsea
      @ethiochelsea Před měsícem

      የወታደር ህይወት ምኑ ይጣፍጣል?

  • @Gantana844
    @Gantana844 Před měsícem

    Don’t use that stupid song