የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 23||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ
Vložit
- čas přidán 1. 07. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ - Zábava
❤
አመሰግናለሁ🙏
የብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅን መፅሐፍ ተረካ እጅግ በጣም በከፍተኛ ተመስጦ ነው እየተከታተልኩት ያለሁት ።
ብ/ጄ ኃይሉን በሚገባ አውቃቸዋለሁ ሺለቃ እያሉ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩበት ሰአትና ጄኔራል ሆነው ኤርትራ ውስጥ 1982 መጨረሻ ላይ አዲገብሩ የሚባል የጦር ማዘዣ ቦታቸው ላይ ወደ እሳቸው ተልኬ አብሪያቸው በምሽጋቸው ውስጥ አምሽቻለሁ ። በሰአቱ ከፍተኛ የጦር መሪና ጄኔራል ቢሆኑም አባቴ ጋር የመጣሁ ያህል እንዲሰማኝ አድርገውኛል ። ቆይታዬ ለ24 ሰአት ቢሆንም ዛሬም ድረስ ጥርት ባለሁኔታ አስታውሰዋለሁ ።
እሰከአሁን በቀረበው የመፅሐፋቸው ትረካ በሚገባ የታሪክ ምስክርነታቸውን መስክረዋል ።
ወረኢሉ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩበት ሰአት እኔ እዛው ልዕልት የሺ አመቤት ት/ቤት የ 6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ የመጣሁት ከሌላ ቦታ ነበር ። በጠቅላላ ስለ ወረኢሉ የገለፁት ተዋጊ ጀቶቹ ወረኢሉ ላይ ዝቅ ብለው ሲበሩና በከፍተኛ የጀት ድምፅ አካባቢውን ሲያናውጡት በአይኔ አይቻለሁ በተለይ የሽፍታው ብዛት ከወረኢሉ አልፎም አጎራባች ከሆኑት አልብኮና ግሼን ጨምሮ ቀላል አልነበረም ።
በዛን ሰአት አስተዳዳሪ መሆን እሳቸው ከፃፉትም በላይ እጅግ ፈታኝ እንደነበረ አይቻለሁ ።
ወረኢሉ ላይ እጅግ አስቸጋሪ ስለነበረውና በወረኢሉ ፖሊሶች በውጊያ እግሩ ላይ ቆስሎ ስለተያዘው ሽመልስ ?? ( ሽመልስ ተራ ሽፍታ አልነበረም የተማረ በንጉሱ ሰአት የወሎ ጠቅላይ ግዛት ዳኛ የነበረ )መሆኑን ሰምቻለሁ የእውነት እሱ ግን ጀግና ነው ። ተይዞ ሲመጣ እዛው ነበርኩ ምናልባት መፅሐፉ ውስጥ ሊኖር ይችላል ።
ብ/ጄ ኃይሉ በረዋቅን እግዚአብሔር አሁንም ዕድሜና ጤና ጨምሮ እንዲሰጠዎት እመኛለሁ ❤❤❤
Very good story
ይህ ጦር ለኢትዮጽያ ኩራት ብሎም ለአፍሪካም ጭምር ነበር አገራችን ኢትዮጽያ እስካለች የዚህ ጦር ብቃትና ትዝታ ከሁላችንም ጋት ይኖራል
ብቃት ያለው ጣር ቢሆን ኖሮ በተራ የገበሬ ጣር ቂጡን ተገርፉ አይሸነፍም ነበር ተራ ተማሪዋች እና ገበሬዋች ናቸው ጥርሱን ያራገፉለት
እባክዎትን ከቻሉ ጋዜጤኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ በፃፈው ኦሮማይ መፅህፅሐፍ ቁጥር ጋድ ቁጥር 1 እያለ እየቀጠለ ያሉት ባለስልጣናት ማወቅ ይቻላል ወይ ከተቻለ እባኮዎትን እንወቀው ቁጥር 1 የታወቁት ሁሉም ጣት የሚቀስርባቸው እሳቸው ከደሙ ንፁህ ነኝ ቢሉም በሁሉም ይታወቃል
ያ ነብሰ በላ ጭራቅ ሰውዬ እንኳን የነ በአሉ ግርማን የነ ዶክተር ሀይሌ ፊዳን ግድያ አደለም በሚሊዬን ሚቆጠር ወጣትን በቀይ ሽብር እንዳላስፈጀ እኔ ትንኝም አስገድዬ አላቅም ብሎ ሲክድ እና ሲያላግጥ ነው እየኖረ ያለው
ዛሬም ቢሆ ደግሜ አመሰግናለሁ ጀነራሉ እርግጥ ሰው በመሆናቸው ሁሉንም ነገር ላያውቁ ይችላሉ ነገርግን በወቅቱ በሶማሊያ ሰራዊት በኩል የነበረው ትጥቅ ና አቋም የዘለሉት ይመስላል በኢትዮጵያ በኩል የተሰራው ግፍ እንጂ ዘመቻ ልነበረም እንደዚያ በሰማይና በምድር ተዘጋጅቶ ለመጣ ሠራዊት ባልሰለጠኑ ገበሬዎች ለመመለስ በአውሮፕላን ጭኖ ጎዴ በማራገፍ ገበሬ ውን ያለ አግባብ ማስጨፍጨፍ ነው የተደረገው።
ምክንያቱ ደግሞ አንድ ደደብ ማሀይም የሆነ መጋዘን ጠባቂ ሰው ሀገር ለመምራት ወንበር ላይ ስለነበረ ነበር
አንድ ህዝብ ከሌላ ህዝብ ጋር ግንኙነት መፍጠሩ ፀብን አያመጣም ጨዋው የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ የበዛ ትግስት ያለው ሌላውንም ህዝብ እንደ እራሱ የሚያይ ህዝብ ነው የወለጋ ህዝብ ደግሞ እድሜ ለሚሽነሪዋች ትምህርት አስተምረውት ገበሬውም የተማረ ስለነበር ነቃ ያለ እና ጥሩ የአስተሳሰስ ችሎታ ያለው ህዝብ ነው በተቃራኒው የጐጃሙ ዳግም ትምክተኛ እኔ ሁሉንም እበልጣለው ሌላውን ካልጨፈለኩ ሚል ትቢተኛ ተሳዳቢ ሌላውን ህዝብ የሚንቅ በሌለው ነገር በውሸት መጐረር እና ማበጥ የሚወድ ማሀይም የሆነ የጥንቆላ እና ድግምት መማሪያውን የኦርቶ ትምህርት እንጂ ሌላውን የማያቁ በድህነት የደቀቁ ለእግራቸው እንኳን ጫማ የሌለው ህዝብ ነበር ተሳዳቢ ነቱ ማሀይምነቱ እና መሳሪያን ከህይወቱ ከሚስቱም በላይ መውደዱ የጐጃሙ መለያ ነበር የወለጋው ደግሞ ትግስተኛ የተማረ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገ ሀብታም እና ትሁት መብቱን የማያስነካ የሌላውንም መብት የማይነካ ህዝብ መሆኑ ነው መገለጫው ስለዚህ እነዚህ ሁለት የተለያዩ ህዝቦች አብረው መኖር ከባድ ነው ለምን ይመስላችዋል ጐንደር ወይ የጐጃም ከተሞች ውስጥ ሌላው ቢቀር በየ ሀገሩ የማይጠፉት ስልጤዋች እና ኡራጌዋች እንኳን የማይኖሩት በተቃራኒው ደግሞ ኦሮማያ ላይ የሌለ ብሔረሰብ የለም ገጠር ውስጥ ብገባም ታገኛለህ
ፊሪ ጀነራል
አሁን ደደብ ነህ
❤