የአስፋው ልጅ ጃፒ ለአያቱ ያደረገው ልብ የሚነካ ተግባር እና በቀብር ስነስርዓቱ ላይ የታዩ ክስተቶች ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 01. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 391

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o Před 5 měsíci +86

    አላህ ለልጁም ለኢትዮጲያ ህዝብም መፅናናቱ ይስጠን ትልቅ ሰው አጣች ኢቲዮ

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před 5 měsíci +233

    ልጁ ግን የራሱን ሀዘን ዋጥ አርጎ አያቱን 😭

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 5 měsíci +14

    ሀዘኑን ዋጥአርጎ አያቱን አይዞሽ አለ አላህ ለልጁ እና ለእናቱ አላህያሶብራችሁ ለሙላዉ ለወዳጅ ዘመዱ መፅናናትን እመኛለሁ እህ ያማልወላሂ አይዞህ ጃፒ

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw Před 5 měsíci +36

    ልጁ ግን በጣም ውስጡ አዝኗል የራሱን ሀዘን ዋጥ አድርጎ አያቱን ያፅናናል በጣም ነው ልቤን የነካው ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጠህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Před 5 měsíci +46

    አስፊቲ ለሁሉም አስለቅሷል 😢😢ለቤተሰቦቹና የስራ ባልደረቦቹን አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @yonasabate4439
    @yonasabate4439 Před 5 měsíci +9

    ምርጥ ልጅ ነህ ጥሩ ዘክረከዋል!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @user-hf4jw5zc2y
    @user-hf4jw5zc2y Před 5 měsíci +12

    ቤተሰብ ጎደኛ ከሰጠህኝ ፈጣሪ እደናፍቆት እደሊያ እደቃልኪዳን አንመቅደስ እደአበበ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 5 měsíci +6

    አይሂወት ላይመለስ ሄዴ ወላሂ አዝኒያለዉ ለወዳጅ ለዘመዱ ለልጁ ለእናቱ ለወድሞቹ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 Před 5 měsíci +7

    አስፍየ ነፍስህ በገነት ትረፍ የአበኣስ ባልደረባቹን በጣም ነው የማደንቀው ሀዘኑ ልክ ከባተሰባቸው አባል አንዱ እንደተለየባቸው ነው ያዘኑት በተጨማሪም ፍጽም ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ነው የሃቸው እግዚአብሔር ያጽናችሁ እህቶቸ❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 5 měsíci +10

    አስፊቲ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ፈጣሪ ያፅናቹሕ 😢😢😢

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp Před 5 měsíci +8

    😢😢😢ለልጅ ቃል የለኝም የኔጀግና ፅናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před 5 měsíci +6

    ጃፒ ለብዙወች ተምሳሌት ነው አዘኑን ዋጥ ማረጉን አጀቴን በላኝ ለአያቱ ያለዉ ፍቅር

  • @yemeserachyohannes541
    @yemeserachyohannes541 Před 5 měsíci +3

    የሁሉም እንዳለ ሆኖ የልጁ ስነስርአት ግን ይደንቃል። የተባረከ ልጅ ነው ለእናትየው ደግሞ አነጋገሩ አደባበሱ ባጠቃላይ የሚያደርገው ነገር ሀዘናቸውን ይከፍልላቸዋል ብዬ አምናለሁ የኔን ጌታ እግዚያብሄር ይጠብቀው ያፅናውም❤ የልጅ አዋቂ 😢😢😢

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f Před 5 měsíci +3

    የሰዉል የኔ ደገ ሀዘነነ ዋጥ አረጎ አያቱን የፀናናል አመልክ የፀናቸሁ

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 Před 5 měsíci +31

    መውለድን የመሠለ ነገር የለም እኮ😢😢❤ነፍሰ ይማር😭😭 2:23

  • @user-pv3uu3qd8l
    @user-pv3uu3qd8l Před 5 měsíci +12

    አሰፋው ከማንም ሰው ጋር ሊወዳደር የማይችል መልካም እና ትሁት ሰው ነው ነ

  • @amarechtubeethio5760
    @amarechtubeethio5760 Před 5 měsíci +5

    አስፊቲ ደና ሁን የኔ የዋህ እግዚአብሔር ከደጋጉቹ ጎን ያስቀምጥህ😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 5 měsíci +3

    እስቲ ነብስህ በሰላም ትረፍልን ጃፒ የኔ አባት ሲያሳዝን ሃዘኑን ውጦ እናቱን ያፅናናል እግዚአብሔር ያፅናችሁ እውነት ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 Před 5 měsíci +24

    የሠው ፍቅርና ብዞት ከሞት ማዶን ቢቻል አስፈው ይመለስ ነበር😢😢

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 5 měsíci +7

    የኔ ከባት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ያባት ሞት ከባድ ነው 😢😢😢

  • @user-ix2kl8ud9x
    @user-ix2kl8ud9x Před 5 měsíci +21

    አስፊን ለሚያዉቀዉ ሁሉ አላህ ያፅናናችሁ

    • @lc09o95
      @lc09o95 Před 5 měsíci

      አሚን በጣም ይከብዳል

  • @iphoniran8369
    @iphoniran8369 Před 5 měsíci +2

    የኔ ሚሥኪን አባት በህይወትህ የሠራሀቸው ጥሩነገሮች በሙሉ ለመጨረሻው ቤትህ ውጤት ይሁንህ ፈጣሪ ነፍሥህን በገነት ያኑርህ እኛም ወደዛውነን ነገርግን ልክ እዳተ ጥሩነገርለሀገር ለወገን ኸይርሥራ ሠርተን እንለፍ አሢፊሸየ ዛሬም ነገም ሁሌም እንወዲሀለን ለልጂህ ለደካሟዋ እናትህ መፅናናትን እንመኛለን

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 5 měsíci +2

    ልጁአሁንእያደርየሚጎዳው አሏህያፅናው

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 5 měsíci +8

    አስፍቲ 😢😢አላህ መፆናናቱን ይስጣችሁ 👍👍👍

  • @user-tw3rb1lc2k
    @user-tw3rb1lc2k Před 5 měsíci

    የእኔ ዉድ ወንድም ላንተ ደግሞ እግዚአብሔር ፀነቱን ይስጥህ ።

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 5 měsíci

    በስላሴ ስም እኔማ ፈጣሪ እንዳይቀጣኝ ፈራው በጣም ነው ውስጤ ያዘነው በጣም ነው የከፋኝ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ከማለት ውጪ ሌላ ምን ይባላል ኡፍፍፍፍፍፍ የስደት ወንድሜንም እንደ ኣስፍቲ ስላጣውት ኣቃተኝ ደግሞ ልይሽ ናፈቀሽኛል እያለ እየደወለ እየለመነኝ ዛሬ ነገ እያልኩ ኣይቀሬው ሞት ስለነጠቀኝ በጣም ኣዘንኩ ተንገበገብኩ ኡይይይይ የሰው ቤት መሆኔ ጎዳኝ እህህህህ በሰላም ነፍሳችሁን ያሳርፈው እወዳቸዋለሁ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 5 měsíci +3

    አስፊቲ ነፍስህን ይማረው ሌላም ምርጥ ሰው ዛሬም አጣን ገነነ ሊብሮ ነፍስ ይማርደ

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w Před 5 měsíci +11

    የኔም እናት በህፃን እነቴ ነው የሞተችው ግን አልሃምዱሊላህ እኔና ወንድሜንትታን ሞተች ይሄው እኛም አድገን አያቶቼ የእናቴ ወንድሞች በኔና በወንድሜ ይፅናናሉ😢😢😢😢 ለአያቶቼ የኔ እናት ብቻ ነች ሴቷ

    • @user-su9tx5gs8c
      @user-su9tx5gs8c Před 5 měsíci

      ፈጣሪ የፈቀደውን ያደርጋል አብሽሪ ውዴ

    • @user-qj2lv5hy6w
      @user-qj2lv5hy6w Před 5 měsíci +1

      @@user-su9tx5gs8c ልክ ነሽ አላህ ያበሽርልኝ ማማየ

    • @user-su9tx5gs8c
      @user-su9tx5gs8c Před 5 měsíci

      @@user-qj2lv5hy6w አንችንምአላህ ያበርታሽ ያሉት በጤና ያኑርልሽ

    • @user-qj2lv5hy6w
      @user-qj2lv5hy6w Před 5 měsíci

      @@user-su9tx5gs8c አሚን የኔውድድድድ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Před 5 měsíci +14

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 5 měsíci +1

    አስፌቴ እንኳን በአካል ለሚያቁት እኛም በቴሌቪዥን ለምናቀዉ ልባችን ተሠብሯል😢😢😢😢

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube Před 5 měsíci +17

    እስኪ በአላህ ቤተሰብ በማረግ አበረታቱኝ ኸይርስራ እየሰራንበት የሚያበረታታንጠፋ። መልካም ስራን የሚሰራን እሚያበረታታ ጠፋ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 5 měsíci +1

    የ አባቱ ልጅ ዋጥ አድርጎ ነው እግዚአብሔር ያጽናው 😭🙏

  • @gebeyawukasawu-lp4if
    @gebeyawukasawu-lp4if Před 5 měsíci +1

    እንደዉ ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥህ ጃብየ ላይመለስ ሂደ አስፍየ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፈዉ😢😢😢😢😢

  • @abrahamgashaw4171
    @abrahamgashaw4171 Před 5 měsíci +2

    ነፍሱን በገነት ያኑር🙏 ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያጽናቸው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 5 měsíci +3

    አስፋው የሸመገለ መስሎኝነበር እናቱ አላህ ሶብር ይስጥሽ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 5 měsíci

    ጃፒዬ ጀግና ሀዘኑ ዋጥ አርጎ አያቱ ሲያፅናና ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥህ ድቃ ድቅ ትመቸኛለህ ወድሜ

  • @hayatsaid7785
    @hayatsaid7785 Před 5 měsíci +4

    አስፋው መሸሻ ከሚሞት አብይ ቢሞት ምነበር ፆናቱን ይስጣቸው ለቤተሰብ

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 5 měsíci +1

      ክፉ ሰው ይገላል እንጂ አይሞትም እየሆነ ያለውም ይሄው ነው

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 5 měsíci +4

    😢😢😢😢😢 የኔ አባት እንግዲህማ ወዴት እናገኝሀለን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 5 měsíci +2

    ጃፒ በጣም ልዩ ነው

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před 5 měsíci +4

    ነፉሱን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 5 měsíci +1

    ያ አላህ 😭😭😭💔 ለምን እንደሆነ አላውቅም ልጁ ጃፒ አንጀቴን አንሰፈሰፈው ሁላችንም ወደ እዛው ነን ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት በጣም ልብ ይሰብራል 💔 አይ ዱኒያ 😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +1

    አስፊቲ እኔ ያለ እስኪመስለኝ ሞቱን ማመን አቅቶኛል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭

  • @Basicenglish1716
    @Basicenglish1716 Před 5 měsíci

    የምትሰራው ስራ ሁሌም ያስከብርሃል። አስፊቲ የዚህ መገለጫ ነው።
    ነብቡን በ አፀደ ገነት ያኑራት።

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 5 měsíci +3

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ መቼም አንረሳውም አይኖቹ እንባ ቅርር የሚያደርጉት ነገር ትዝ ይለኛል ሴት አንጀት መልካም እረፍት. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vx9uw7xx1u
    @user-vx9uw7xx1u Před 5 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህ

  • @user-zi1ge4kf7l
    @user-zi1ge4kf7l Před 5 měsíci

    ልክ እንደ አባቱ ነው ጠንካራ ነው ፅናቱ ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-sw8vg8rc3n
    @user-sw8vg8rc3n Před 5 měsíci +6

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ እኖድሃለን

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl Před 5 měsíci

    ጃፒ ከታመመበት ቀን ጀምሮ ታውቆታል አዘነ የመጨረሻው ሲመጣ እንደማይመለስ ስላወቀ አያቱን እንዳያጣ ማፅናናት በፊት ሀዘን በሞላ ፊቱ በግድ ፈገግ እያለ የመጩረሻው ደረሰ እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርለት በዚሁ በቃ ይበለው ሌሎቹን ዘመዶቹን ፈጣሪ ይጠብቅለት በጣም ተጎድታል እግዜር መፅናኛውን ይስጠው ደግ የዋሁን ልጃን ኢትዮጵያ አጣች ከአቅም በላይ የሆነ ነው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 5 měsíci +6

    ፍቅሩን አውርሶት ነው የሞተው ልጁም ፍቅር የሆነ ልጅ ነው የአባቱ ቢጤ ሽቁጥቁጥ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Před 5 měsíci +8

    የእውነት ሰው ሆነህ ስትኖር ስትሞትም የእውነት ትከበራለህ አስፍዬ የኛ መልካም ሰው 💔😭😭😭ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ 💔🇪🇹🙏

  • @alihassandeka7115
    @alihassandeka7115 Před 5 měsíci +4

    ነብስ ይማር ለልጁና ለቤተሰቡ እንዲሑም ለመላው ኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን እመኛለሑ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 5 měsíci

    ድቃድንቅ አደት ነህ አቤት አንተ ልጅ ቅንብርህን ሰወደው እኔማ ቪደዎህን ቆርጨ እፈምስበታለሁ እንዳታዋርደኝ ክክክ አስፊቲ ጋሼ አስፋው በጣም ምርጥ ሰው ነበር ሞት ቀደመው

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j Před 5 měsíci +3

    ነፍሰ ይማር

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 5 měsíci +2

    የኔ አባት ነፍስህ ትረፍ በሰላም

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 5 měsíci +3

    ላይመለሰ ሂደ ሁላችንም ሀጆችነን😢😢😢😢

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጳያዉያን ሀዘኑም ደስታችንም ልዩ እኮነን አንዳንድ ጨካኞች ተፈጠሪብን እንጅ አስፊቲ ነብስ ይማር😭😭🙏

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před 5 měsíci

    Good report 👍 👏 young man keep it up.

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 5 měsíci +2

    አባቴ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma Před 5 měsíci +2

    Asfiti, we will always love and miss you. RIP

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 5 měsíci

    አስፋው መሸሻ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይቀበልህ ደግ ሰው ነህ ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን አሜን 😢😢😢😢

  • @farida1771
    @farida1771 Před 5 měsíci +8

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @madenamhomade1046
    @madenamhomade1046 Před 5 měsíci +2

    ነፍስ ይማር

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před 5 měsíci +3

    አይሞትእሢያለነዉእንደጋገፍ ወቶከመቅረት እሡይጠብቃችሁ

  • @abekiemaru2452
    @abekiemaru2452 Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍ አስፊቲ የሳቄ የደስታየ ምንጭ ነበርክ አይ ሞእሳቱ ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el Před 5 měsíci +2

    አመለጥከን አስፊቲዬ

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před 5 měsíci +2

    ደገነት ለራሰ ነወ የሚባለዉ አሰፈቲ የዋ የኔ አልቃሻ የኔ ሳቂታ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 5 měsíci +6

    ሰላም ድቃድቅ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ አሰፊቲዬ ነፈሰህን ይማርዉ ጃፒ ፀናቱን ይሰጠህ ከባድ ነዉ አባትና እናት ማጣት የደረሰበት ያቀዋል 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አስፍቲ ነፍስህን ባአፀደ ገነት ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewyeshewye8446
    @shewyeshewye8446 Před 5 měsíci

    አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለወዳጄ ዘመድ መፅናናቱን ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 5 měsíci +1

    ወይ ጋዜጠኞቹ የኢቢስ ጓደኞቹ እራሡ እደልጅ አለቅሰው ነው የቀበሩት😢😢

  • @momlove6880
    @momlove6880 Před 5 měsíci +1

    😢😢nabsun bagenat yanurew asfitiii😢😢😢RIP 😢😢😢

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነብሰ ይማር

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Před 5 měsíci

    መፅናናትን ይሳጥችሁ

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před 5 měsíci

    asfitya nebeseh beselam teref yene yewah ewdhalhu hulachim aminlak tsinatun yiseten amen

  • @user-ul5nf4pm6c
    @user-ul5nf4pm6c Před 5 měsíci +2

    ነፍስይማር

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j Před 5 měsíci +4

    ወላህ።በሰው።አገር።አልቅሼ።ልሞይ።ቤተሰቡንስ።ፂነት።ይስጥ።ይበለል።እኝብ።ግን።መን።የፄነነን።አስፍቲ።ሁሌም።በልበችን።ትኖረልክህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-oc3gj1zk7v
    @user-oc3gj1zk7v Před 5 měsíci

    መፅናናትእንመኘለን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 5 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭aafeye.nefsehn.begnet.yanurew🙏

  • @user-fd9ly8zb1q
    @user-fd9ly8zb1q Před 5 měsíci +1

    አይዞህ ያልፋል ጃፒ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 5 měsíci +1

    ኧሔ ለዛ ቪስ እሔ ቀልድ አያዉቅ ጨካኝ ሞት ሚባል ሁት ፊደል የሚወስደዉ ወደገደል እሔ ክፉ😭😭😭😭

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Před 5 měsíci +1

    ወላሂ አስፊቲ በመሞቱ በጣም አዝኛለሁ ውሸት ነው እያልኩኝ እራሴን እስከማሳመን ድረስ 😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ቁርጥ ሆነ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 5 měsíci +2

    ነፍስ በሰላም ትረፍ❤😭😭😭😭

  • @wu6219
    @wu6219 Před 5 měsíci

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ መቼም ደግና ጥረሩ ሰው አይበረክትም እግዚአበሔርም ደጋጎችን ቶሎ ነው የሚጠራቸው

  • @meronjember-pk2fx
    @meronjember-pk2fx Před 5 měsíci

    Ye amleset video ,ho gerami neh yelela program new.wushet mn yiseral ?

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 Před 5 měsíci

    እዉነት ነዉ ከምልክ በላይ ነዉ ይስለቀሰኝ😢😢😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 5 měsíci +1

    😢😢😢ነፍስህ በሰላም ትረፍ አስፍዬ 👉እዚህ ጋር ነፍስ ይማር አይባልም ገለመሌ እንዳትሉን እሺ አዳራ ብዙ ቦታ ላይ ተናድጃለው 🙁

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢 ኑርልኝ ፍቅር

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d Před 5 měsíci +4

    ምርጥ ሰው አጣን 😢😢

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 5 měsíci

    በጣም ያስዝናል 😢😢😊

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Před 5 měsíci +4

    አላህ ሶብሩን ይሰጣቸዉ

  • @nayifMami-yx7wm
    @nayifMami-yx7wm Před 5 měsíci

    አስፊቲ በጣም ነው ልቤን የነካው የኔ የዋህ

  • @user-bp4vb2fl4w
    @user-bp4vb2fl4w Před 5 měsíci +2

    ነፍሱን በገነት ያኑረዉ ትሁት ሰዉ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před 5 měsíci +1

    እራኬብን አላየኋትም ቀብርላይ ዘልጋችሁ። አቅርቡልኝ በሧ እፅናናለሁ ሀዘኑ በየቤታችንነዉ። አስፊቲ መሸሻይሙት ዠሚለዉ በጆረየቀርቷል

  • @sofiabesherfeleke1147
    @sofiabesherfeleke1147 Před 5 měsíci +1

    Tebarki denki akrarebi nawo Jesus Christus fekeri yadelen

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e Před 5 měsíci +1

    ነቢስ ይማር

  • @user-ut6ox2bj2t
    @user-ut6ox2bj2t Před 5 měsíci +1

    እሳቸው በሱ ይፅናናሉ😭😭😭 አሡ ግን እንዴት የወጣለት ይሆን

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 5 měsíci +1

    እውነት አሥፍዬ የኔ አባት ካንጀት ፍቅር ነበር የሚሠጥ

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 5 měsíci

    ወላሂ እኔ የጃፒ ጥንካሬ በጣም ገርሞኛል ህመሙን ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ አያቱን ማፅናናቱ በጣም የሚያሥደሥት ነው

  • @AbbaamahammadfiHaadhamahammad

    አስፊቲን በጣም ነው ምወደው አዝኛለው😭😭😭😭😭😭

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 5 měsíci

    ነብሰ ይማረ😢😢😢😢