🔴ስለ አስፋዉ መሸሻ ልጅ ጃፒ ቪዲዮ እዉነታዉን እና ፍርያት በአርቲስቶች የደረሰባት ግፍ | Dallol Entertainment | EBSTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2024
  • የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.com/product/yout...
    0955233820 0938650994
    🔴ስለ አስፋዉ መሸሻ ልጅ ጃፒ ቪዲዮ እዉነታዉን እና ፍርያት በአርቲስቶች የደረሰባት ግፍ | Dallol Entertainment | EBSTV
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +38

    ጃፒ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ውጭ አገር ያደገ ልጅ ስለሆነ የኢትዮጵያን ባህል ብዙ አያውቅም እናም እትፍረዱበት ይልቅስ አባቱ እስፊቲ የልጄን ነገር እደራ ያለውን መልእክት በተግባር ብናሳይ የአስፊቲ ነፍስ ትደሰታለች::

  • @sinnertube2941
    @sinnertube2941 Před 5 měsíci +118

    እንደሱ የተጎዳ የለም እሱ እዝውስጥ ተደብቆ ይሆናል እባካችሁ ተሁት ወንድሜ እውነትህን ነው 🙏🙏🙏

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 5 měsíci +2

      አወ አንዳንዲ ሰዎች በመጠጥና በሌላ በሌላ መንገዲ እራሳቸውን ይደብቃሉ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Před 5 měsíci

      @@klovemys7062
      በሌላ በሌላ እራሳቸውን ይደብቃሉ አዎ ግን ኣባትሺ ሞቶ 40 ው እንኳን ሳተመይወጣ ጭፈራ ቤት ሳይሆን አባቱ የሞተበት ምኝታ ቤት ይደበቃል ለብቻው በመሆን ይደበቃል ጭፈራ ቤት ገብቶ መጨፈር እንደኔ በጣም ይከብዳል እኔ አላስመስልም አልችልም ለራሳችሁ የማታደርጉትን አታስመስሉ ለማለት ነው አሺቃባጩ አንተና መሰሎችህ ናቸው ዶክተር

    • @user-gj7nj6pr9f
      @user-gj7nj6pr9f Před 5 měsíci

      ewunet new

  • @selamawitfisseha4165
    @selamawitfisseha4165 Před 5 měsíci +22

    ዶር ጢሞቲዮስ ስለአስፋው መሸሻ ልጅ በሰጠኸው አስተያየት እኔ 100% እስማማለሁ ምክኒያቱም ስለጃፒ ከኛ በበለጠ የቅርብጠጓደኞቹ ቤተሰቦቹ ሰይፋን ጨምሮ በደንብ ያውቃሉ አባቱን ሶስት ወር ማስታመም ለሱ ትልቅ ነገር ሊመስለው ይችላል ነገር ግን አይደለም ግዴታውም ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ በላይ ተጨንቋል አዝኗል የሚችለውንም በሀሳብ በገንዘብ ድጋፍ አድርጓል ብቻዬን ነው ያስታመምኩት ማለት ስህተት ነው! ወዳጆቹ የስራሀላፊዎቹ ከለፋት የተለየ ምን አድርጌያለሁ ማለትም ያስፈልጋል በእውነት ያየነውም ነገርም ስለነበረ ነው! ይልቅ ልጁላይ ጥፋት ስናይ እሱን ሚዲያላይ አቅርቦ ማዋራቱ ወሬውን ከሟሟቅ በተረፈ ጥቅም የለውም ጃፒ እንኳን አባቱ ሞቶ አባቱም እያለ ክትትል የሚያስፈልገው ልጅ ነው! ብቻውን ከአባትና እናት ውጭ ያደገ ስፖይልድ ሆኖ ያደገ ልጅ ነው አስፋውም ባይናገርም ህይወቱን ያስጨንቀው ከነበረው አንዱ ምክኒያት ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለሁ ምክኒያቱም በህይወታችን ስኬት ከምንላቸው ነገሮች ትልቁ ስኬት የልጆቻችን ለቁምነገር መብቃት ነው ልጅህ ተገቢውን ክትትል ሳታደርግለት አድጎ ብክንክን ቢል ወይም የማይሰማን በራሱ አለም የሚኖር ቢሆንብን እንደ ወላጅ አንድ ልጅ ብቻ እንዳለው ምን ያህል ያህል ያስጨንቀናል ብለን መጠየቅ አለብን ይህልጅ እድሜው በራሱ ለመኖር ለመወሰን የሚችል ልጅ ቢሆንም እንደ እድሜያቸው ቶሎ በራሳቸው መቆም የማይችሉ ችግርን ያላዩ በቤተሰብ አብሮ ካልኖረ ከእናትና አባት ክትትል ውጭ ከሌሎች ቤተሰቦች ጋር ያደጉ ልጆች ብዙዎቹ መጨረሻቸው አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል የሚኖርበት አገርም ለወጣቶች አስቸጋሪም ለብዙ ነገር ተጋላጭ የሚያደርግም ማንም ስለ ስለማንም ግድ የማይሰጠው የራሱን ህይወት ብቻ የሚኖርበት ስለሌለው ለመጨነቅ ጊዜ የማይኖርበት አገር ስለሆነ በተለይ በአባቱ ህመም የተሰበሰበ ገንዘብም ስላለ እንደ የአስፋው ቤተሰብ የስራባልደረቦች የስራ ሀላፊዎችም አስፋውን ከልብ የምትወዱት ከሆነ መልፋታችሁ ውጤት እንዲኖረወ አንድልጁን ሚዲያላይ እየጠሩ ከማቅረብ ልጁን እንደ አባቱ ሆናችሁ ወደ አልተፈለገ ሁኔታውስጥ እንዳይገባ የጥሞና ጊዜእንዲኖረው በአካልም በስነልቦናም እርዳታ ልታደርጉለት ወደትክክለኛ መስመር እንዲሄድ እንዲችል አግዙት ወዳጅነት ማለት ሲለዩ ማልቀስ ቀብርን ማሳመር ብቻ ሳይሆን የምንወዳቸውን ሰዎች በህይወት ባይኖሩም ስማቸው እንዳይነሳ ቤተሰባቸው ባክኖ እንዳይቀር በሀሳብ በስነልቦና መደገፍ ሳሻል ሪስፖንስቢሊቲያችሁም ነውና እባካችሁ የወዳጅነታችሁን ተወጡ ጃፒን ክትትል አድርጉለት ጠይቁት!

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 Před 5 měsíci +2

      Wow well said dear thank you 🙏🏽

    • @ninjago9518
      @ninjago9518 Před 5 měsíci +2

      ተባረኪ ጨዋ ኢትዮጵያን ኑሩልን

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 5 měsíci +1

      amazing Comment👍👍👍

  • @user-nk1sh2dq3i
    @user-nk1sh2dq3i Před 5 měsíci +24

    አቦ ልጁን ተውት እዘኑለት አንድ ያለውን አባቱን ነው ያጣው እያስታመመ ሲያለቅስ እንደከረመ ይሰማኛል እንደሚያጣው ቀድሞ ሳያውቅ አይቀርም ፈረንጆቹ እንደሆን ፊለፊት ነው የሚናገሩት በሐኪም ቤት ተቆራምዶ ሲያነባ የከረመ ይህን ወጣት ልጅ በቁሉቢ ገብርኤል ተውት ለምን ቆሞ አየነው ነው? እረ ልቦና ይስጣችሁ ጃፒዬ አይዞህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ሀዘኑ ያንተ ማን ይካፈልሀል ወሬኞቹን ሰምተህ አትናደደድ ተዋቸው ❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 5 měsíci

      እንደዉም መልሰ ባይሰጥ ጥሩ ነበር

    • @user-nk1sh2dq3i
      @user-nk1sh2dq3i Před 5 měsíci +1

      @@GT-eg1fd እውነት ነው ዝም ማለት ይሻላል በቁስ ላይ ቁስል ሆነበት ስንት ክፉ አለ አይዞህ ማለት ነው የሚያስፈልገው በዚህን ሰዓት

    • @user-zr7yo6wr5g
      @user-zr7yo6wr5g Před 5 měsíci +1

      በጣም

  • @user-dh4iy2kl7g
    @user-dh4iy2kl7g Před 5 měsíci +203

    እሱ እኮ ኣሁንም የኣባቱ ሃዘን ስለ ኣልወጣለት ዝምብሎ ሰው የተሰበሰበበት ሜሄድ ነው የመረጠው ።ምናልባት የትም የትም ሰው የተሰበሰበበት ብሄድ ያፅናኑኝኛሎ ብሎ ኣስቦ ይሆናል።😍😍😍😍😍

    • @etabuli6343
      @etabuli6343 Před 5 měsíci +18

      እናቴን በድንገት በሞት ሳጣት ክፉኛ አዝኜ ነበር፣ ሀዘኔን የተወጣሁት ሙዚቃ እየሰማሁ በማልቀስ ነበር፣በሙዚቃ ነበር ተንሰቅሰቄ ሀዘኔን የተወጣሁት ያየኝ ብዙ ብሏል እኔ ግን ከዛ በኋላ ሙዚቃ ለረጅም ዓመታት አላዳምጥም

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před 5 měsíci +5

      ሊሆን ይችላል ነገር ግን አባቱ በጣም ታዋቂ እና ገና ሰው ሀዘኑን ደርሶ አልጨረሰም በዛ ላይ ብቸኛ ልጅ ከመሆኑ የተነሳ ሁሉም ለቅሶ ደረሻ እሱን ማየት ማግኘት ይፈልጋሉ ስለዚህ ባይሆን ጥሩ ነበረ አይደለም ጃፒን ሰይፉ በራሱ የለቅሶው ለት ተጀንኖ ከሚስቱ ጋር ተቀምጦ ወንድሜ ወንድሜ ብሎ ባለማልቀሱ ራሱ እንዴት እንደደበረኝ ለምን አብረው ለብዙ አመታት ሰለ ሰሩ ወንድም ብለን ስለምናስብ

    • @user-dh4iy2kl7g
      @user-dh4iy2kl7g Před 5 měsíci +3

      @@arditube5698 እንዴ ኣንተ ለምን ድነው በሚታየው እምባ ና በማሰማ ድምፅ ብቻ የምታምነው? ኣሁን እኮ በማሚታይና በሚሰማ እምባ ሃዘን ቤሆን ንሮ ኣለማችን ኣንድ ችግር ባለየች ይሁን እንጂ የምንሰማው የምናየው እምባ የኣዞ እምባ መሆኑ ነው።

    • @ahmedhussien7282
      @ahmedhussien7282 Před 5 měsíci +5

      ባህላችን የት ህደ መከበር አለበት

    • @rinastahir2557
      @rinastahir2557 Před 5 měsíci

      😂7😂tdfeef​

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 Před 5 měsíci +56

    እኔ ከአንተ ሀሳብ ጋር ብስማማም አስፋው ህይወቱ እስኪያልፍ ድረስ ያደረሰው በውስጡ የነበረ ሀዘን እንደነበር ነገር ግን ሀዘኑን ከውስጥ ለማውጣት ከመጣር ይልቅ እራሱን እስከመጨረሻው በስራ ቢዚ ማድረጉ ነው ይህ ልጅ ግን ወደድንም ጠላንም የራሴ የሚለው ጓደኛ ይኖረዋል ብሎ ማሰብም ይከብዳል ሲኖር የነበረው አሜሪካን ሀገር ሰው ሁሉ በሩጫ በተጠመደበት ስለሆነ አሁን ላይ ስለሚያረገው ነገር ትክክል ይሁን አይሁን አያውቅም ጥልቅ ሀዘን ላይ ስላለ እሱ ራሱ አሁን ላይ ደህና ነኝ የሚለው ለአፉ ነው በጣም ሀዘኑ ጎድቶታል ለዛ ጊዜ ስጡት ባይ ነኝ አመሰግናለሁ ❤

  • @user-ht3hj4zx4n
    @user-ht3hj4zx4n Před 5 měsíci +6

    ትግሬ አስተዋይ ነው ብናውቅ ወላሂ ሱብሀን አሏህ አጠገባቹ ያለ ትግሬ አስተውሉ አብዛኛው ምርጦች ናቸው❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 5 měsíci +31

    ናቲ ምንም ቃላት የለኝም ትክክል ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት❤

  • @user-hs4ol4qk4r
    @user-hs4ol4qk4r Před 5 měsíci +41

    አንተልጁ መሸአላህ ነህ የመትናገረው ነገረ በጣም አሰታዋይ ልጀ ነህ በሴሜት ሳይሆን የምታወራ አሰበህ ነው የልጁ አዋቃ የመጀመሪያ ኮመት ሰኮምት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 Před 5 měsíci +80

    ስለ ጃፒ የተናገርከው ትክክል ነው የገልፅክበት መንገድ እራሱ በዛ በጥሩ ባህላችን መሰረት ነው

    • @user-xp1vb3td7v
      @user-xp1vb3td7v Před 5 měsíci +1

      እውነት ነው

    • @radicheru2236
      @radicheru2236 Před 5 měsíci

      ልክ ነው

    • @filimonabrha9194
      @filimonabrha9194 Před 5 měsíci

      Frita abshre

    • @AradaRas
      @AradaRas Před 5 měsíci

      አላወራም ብለህ ጭራሽ ትዳኝአልህ 🤣🤣🤣 ማን ስለሆናችሁ ምትዳኝት የሰውን hiwot? watch ur self 🤣endaaaaa ለምን endazi እንደምዝባርቁ ይገርማል

  • @kabetube
    @kabetube Před 5 měsíci +20

    ልጁን ያቀፈችዋ ሴትዮ 😢የኔ ቅን እናትነሺ ከልብሺ መልካምነትይከፋላል

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 5 měsíci +21

    ትክክል ነህ እራሱን ለማፅናናት እውስጡ ያለውን ጭቀትና ድብርቱን ለማሸነፍ ይሆናል እጅ የአባቱን ሀዘን ያፅናናኛል ብሎ ሊሆን ይችላል ተውት እባካችሁ የአስተዳደጉም ነገር ሊሆን ይችላል ይህ ልጂ ኢትዩጲያውስጥ ስላለደገ ባህሉንም ላያውቀው ይችላል ስለዚህ ተውት ባይ ነኝ ተውት

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 5 měsíci +37

    ጃፒ አሜሪካ ኗሪ እስከሖነ ዲረሥ ክለብ መሔዱ አልደነቀኝም።✍️ያማለት አላዘነም ማለት አይደለም።✍️አባቱን በማጣቱ የተጎዳ እሱ ነዉ።

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 5 měsíci +1

      ይሔን ሀሳብ እኔም እለዋለሁ ሰዉ የኖረበትን ነዉ የሚመሰለዉ እኔ ተዉት እንዲህ ሰሙን ሲያዞዙርት የበለጠ ይበሳጫል

  • @user-ws6sk4rb7l
    @user-ws6sk4rb7l Před 5 měsíci +28

    ንግግሮችህ ሁሌ ምን ያህል አሰስተዋይ ና አዋቂ እንደሆንክ ያሳያሉ በርታ bro💝💝💝💝

  • @user-yb4ks8ty4d
    @user-yb4ks8ty4d Před 5 měsíci +29

    እኔም ውጭ ነዉ የምኖረዉ ማንም አብሮ አይቀመጥም ሁሉም ኑሮዉን ለማሽነፍ ነዉ የሚሮጠዉ ሀዘንተኛዉም በ3ተኛ ቀኑ ወደ ስራ ይመለሳል 40 እና 80 ለማዉጣት የሚቀመጥ የለም ::ጃፒ የቅርብ ስዉ ያስፈልገዋል እናቱም አባቱም የሉም የኛ ስዉ ደግሞ ትክክል አይደለም ብሎ በግልፅ አይነግርም ከመቅረፅ አትሂድ ማለት ይሻል ነበር::

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral Před 5 měsíci +6

    የኔ ጌታ በጣም ነው ልቡ የተሰበረው ዘፈን ቤት የሄደበት ምክንያት ከማዘኑ ብዛት ነው እኔ ተረድቸዋለሁኝ እኔም ተመሳሳይ የሆነ ነገር ገጥሞኝ ነበር ግን ሰው ምን ይላል አላልኩም እራሴን ነበር ማዳምጠው አባቴ ሲያርፍ በተመሳሳይ ዘፈኖች እያዳመጥኩኝአለቅስ ነበር በተለይ አባቴ የሚሰማቸውን እና የሚወደውን ዘፈን በዚያ ሁኔታ ነው ያሳለፍኩት አሁንም ጃፒዬ በውስጡ ያለው ሀዘኑን በዚህ ሁኔታነው የሚወጣው አባቱን ማነም ቢሆን ከልጁ የበለጠ ያዘነለት እና ልቡ የተሰበረ አለብዬ አልገምትም ሁሉም ለጊዜው ነው እሱ ግን ሁሌም ከሱ ጋር ነው

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Před 5 měsíci +9

    አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ጃፒ ያደገው ውጭ ነው የእኛን ባህል አያውቅም በብዛት ውጭ ያደጉ ልጆች እንደዛ ናቸው የአባቱን ማስታመሙን የገለፀበት ሁኔታ ከግልፅነትና የዋህነት የተነሳ ነው ምነው እያየን አይደለ ሀገራችን ላይ ቤተሰቦቻቸውን አቃጥለው ከደፉ በኃላ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ አንድ ብርጭቆ ውሀ እንኳን ያላቀበሉ ለነሱ እንኳን ሲታዘነ እናያለን ይሄ ልጅ ባላደገበትና በማያውቀው ባህል አንውቀሰው ሲሆን አስፋውን የምንወደው ከሆነ ልጁን በተቻለ መጠን በምክር መርዳት ነው

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před 5 měsíci +13

    ልጁ እውቀት የለውም ንግግሩ ላይ ተርዱት ደግሞ የኢቶን ባህል ብዙ ላይረዳው ይችላል ግን በአባቱ ሞት አዝኖል ብቻውን ነው ይልቅ ከጎኑ ሠው መኖር አለበት ልጁ በጠምን የዋህነት ያጠቃዋል እጎኑ ሠው ከሌለ ደግሞ እሚያደርገውን አያውቅም ሀዘኑን መርሻ መስሎትብዙ ነገር ሊያደርግ ይችላል😢

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před 5 měsíci +4

    የ እውነት በዝች በተከበረች ደግ እናት በጣም ነው የተደነኩትም ያለቀስኩትም ገና ነች ልጅ ነች ብላት ይቀለኛል ለኔ እህቴ ትሆናለች እማ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ በወለድሺው አብቢ ተደሰች ተጦሪ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 5 měsíci +6

    ስለጃፒ የሰጠኸዉ አስተያየት ጥዑም ነዉ ተባረክ ስለባህሉ ስላልገባዉ ነዉ እሱ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 5 měsíci +11

    ከባድ ነው ልክ ነህ ኑቲ ለመፅናናትም ናይት ክለብ አይመከርም እኒ ፊልም በፍፁም አልወድም የእናቴን ሞት እንደሰማሁ ማልቀስ ከሰዉ መራቅ እረጅም ሰአት በፊልም መደበቅ ጀመርኩ ግን እሱም ልክ አይደለሁም አላህ አፅናናኝ አበረታኝ ላያስችል አይሰጥም ብቻ ለኛ ጊዜያዊ ማሽቃበጥ ነው ለልጁ ዘላለማዊ አዘን ነው።

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Před 5 měsíci +5

    ትክክለኛ.መልስ.ነው.የተናገርከው.የልጅ.አዋቂ.ተባረክ.ሁሌም.የምትሰጠው.አስተያየት.ደስ.ይለኛል.ጃፒ.ትንሽ.መብሰል.ይቀረዋል.አትፋረዱበት.ቢያውቅ.እደዚህ.አይነት.ስተት.አይሰራል.አንተ.ግንተባረክ.ወንድሜ🎉🎉🎉የተወሰደ

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 5 měsíci +6

    ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ናቹ ስለምክሩ ወንድማችን ልክ ብለሀል ባንተ ሀሳብ እሰማማለዉግን ጃፕን ብንደግፈዉ ጥሩ ነዉ ተስፋ ቆርጦ ይሆናል የምር መፅናናት ከብዶትም ልሆን ይችላል

  • @maremichael2961
    @maremichael2961 Před 5 měsíci +12

    ወይ ወ/ሮ ፍሬያት። አቧቷ ከሺ በላይ ንፁሀን ጨፍጭፎ አንድ ቃል አዉጥታ ሳታወግዝ ተበደልኩ ብላ እዬዬ። በሌላው አለም የግፈኛ ልጆች እኔ የለሁበትም ብለው ወላጅ ላጠፉው ጥፋት ይቅርታ ጠይቀዉ ከህዝብ ይስማማሉ። የኛ አገር አይን አውጢት ለምን ሰዉ አኮረፈኝ ብላ ተበደልኩ ትላለች። ጩኸቴን ቀሙኝ አይን አዉጣ ትባያለሽ 😊

    • @Hableelias
      @Hableelias Před 5 měsíci +4

      በየት አወቅሽና የሷ አባት መግደሉን

    • @user-gs2nr3tx4e
      @user-gs2nr3tx4e Před 5 měsíci +1

      ​@@HableeliasEko, besemanew bcha sew lay mefred....ere seltnu

    • @smd7650
      @smd7650 Před 5 měsíci

      ሽንታሞች እሱ የወረሩትን ጠላቶቹን ወገባቸዉን ሰብሮ ነዉ ለህዝቡ ለመሬቱ በሀገሩ የተሰዋዉ ወራዶች ናቹ ትርክታሞች

    • @maremichael2961
      @maremichael2961 Před 5 měsíci +1

      ​@@smd7650 መሀይም ነህ። ንፁሀንን በግፍ መጨፍጨፍ ነው ለወገን መሰዋት ማለት? ነብሰ ገዳይ አረመኔ ይባላል እንዲህ አይነት ግፍ የማፈስም ሰው።

    • @maremichael2961
      @maremichael2961 Před 5 měsíci +1

      ​@@Hableelias ማን ምን እንዳደረገ እኛ እናውቃለን። አንተ የቁም እንቅልፍህን ወይም ክህደቱን ቀጥልበት።

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 Před 5 měsíci +6

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ, አነጋገርህ ልክ ነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +4

    ጃፒኮ ንግግር አልችልም ብሏል ማለት የፈለገውን በቅንነት እንረዳው ካደገበት አሜሪካ አንፃርም ስለዚህ ልጁን ቀርቦ የሚያስረዳው ሰው ያስፈልገዋል ስለባህላችንም ሆነ ስለሶሻል ሚዲያው።

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Před 5 měsíci +1

    አንተ ልጅ አቦ በ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጭንቅላትህ እኮ ይገርመኛል አቤት መማር እንዳንተ አስተዋይ ትሁት በሳል ልጅ ቀኑን ሙሉ ሳዳምጥህ ብውል አይሰለቸኝም ወጣትነትህን ይባርከው አቦ ❤️😘

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Před 5 měsíci +3

    እኔን የገረመኝ ካሜራ ያነሳው ሰው ነው ዝም ብሎ አይዝናናም ፎቶ ከሚያነሳ ቀለዋጭ ነው ሃዘኑን እኮ ችሎ ነው ልጁ ያለው እኔ አባታችን ሲሞት ታላቅ ወንድሜ ሰው ያስተዛዝናል ማታ ማታ ግን አይኑ እስኪጠፋ ነበር ሚያለቅሰው ቀን ስቆ ተጫውቶ ምናምን እና አላዘነም ማለት አይደለም ምናውቀው ግን እኛ ነን

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 5 měsíci +1

      ቀላዋጭ😂😂😂ሰው ዝምብሎ ያልሰጡትን ያወራል ልጁ አይምሮው ተነክቶነው የጨፈረው ፈጣሪ ያፅናው አባትሽን ነፍሳቸውን ይማረው😢😢😢😢

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 5 měsíci +5

    እውነት ምናግር ልራስ ነው ተውት ልጁን ሀዘን ሀህሌና አይውጣም አላህ. ይርዳን ሌላ ምን ይባላልል❤🎉

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 5 měsíci +3

    ልጁን ያቀፈችው እናት በመገኘቷ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @user-ri4gn6sn6p
    @user-ri4gn6sn6p Před 5 měsíci +2

    የባስ ዉስጡ እናት የምር የሰው ዉሀ ልክ ናት❤❤❤❤❤።

  • @wowo-rahme
    @wowo-rahme Před 5 měsíci +3

    እውነት ነው ህዝባች ችግር ማይለቀው ምቀኘ ነው አላህ ይርዳን ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-hs4ol4qk4r
    @user-hs4ol4qk4r Před 5 měsíci +6

    ትክክል ነው ያከው እኔ አባቴን አጥቻለው ከሰቃለሁ ጨዋታለሁ ግን አባቴ ሳሰታውሰ ያመኛል ሳሰታውሰ አልቅሸ ትንሸ ይቀንሰልናል አባየ ላላገኝህ ተናፍቀኛለህ አላህ በጀነት ፍረዱሰ ይፈቅ አሁን ለራሱ ያለቀሰኩ ነው አይይይይይየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 5 měsíci +4

    ፐሮግራምህን በጣም ስለምወደው ሰብስክራይብ አድርጌሃለው ወንድሜ 👍

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y Před 5 měsíci +5

    በጃፒ አትፍረድ ሀዘኑ ለመርስት ብሎ ነዉ😢😢

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 Před 5 měsíci +1

    ጃፒ በጣም የተጎዳ ሰው ነው እንኳን እሱ አባቱ እኛ ምን ያክል እንዳዘንን ፈጣሪ ያውቃል እኔ አናቴ ሞታ እዘፍን ነበር ምክንያቱም የሞቱ አይመስለንም እያደር ነው የሚቆጨው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Před 5 měsíci +9

    I totally agreed with Jappy the way you explained it thank you 🙏🏿

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 5 měsíci +6

    እናትነት 😢😢😢 በጣም ያሳዘነኝ ሮቶ ነበር

  • @belewbewektu
    @belewbewektu Před 5 měsíci +11

    አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ብዙ ችግር ያለበት ህዝብ ነው። የአስፋው ልጅ የአባቱን አርባ እንኳን ሳያወጣ ጭፈራ ቤት የምትሉት ፤ለምን በማግስቱ ድል ያለ ሰርግ ደግሶ አያገባም። የራሱ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያዊያን ብዙ የሚያሳስቡን ችግሮች አሉብን፤አስሬ ቻፒ ቻፒ እያላችሁ አታደንቁሩን።

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 5 měsíci +24

    ኧረ የመዳም❤ቅመሞች አበረታቱኝ እኔንም😢😢😢😢አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢😢😢😢😢

    • @fhjGhj-hg4tq
      @fhjGhj-hg4tq Před 5 měsíci +1

      አሁን እገባለሁ ❤❤❤ አይዞሽ

  • @dagitilahun2260
    @dagitilahun2260 Před 5 měsíci +5

    ሰላም ቅመሞችዬ ዛሬ ልደቴ ነው ግን ከፍቶኛል ያልተኖረ እድሜ ብዙ ሀላፊነት አለብኝ ህይወት ከብዶኛል የሚረዳኝ ሰው እፈልጋለሁ በሀሳብም ሆነ በሌላ ነገር ቀሪው ዘመኔን መኖሬን እየወደድኩት መኖር እፈልጋለሁ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ 😥😥

    • @YkaweMichale
      @YkaweMichale Před 5 měsíci

      ayzon 🥺

    • @user-xr1vo9ls3l
      @user-xr1vo9ls3l Před 5 měsíci

      Enkuwan teweledish wude melkam lidet ❤❤❤❤ medanialem le hagarish habkash melkam yesira zemen atichenaneki hulum yalfal hulum le bego newu

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 5 měsíci +1

      ከሰዉ አጠብቂ ቀጥታ አላህን ለምኝ እሱ የሚስማማዉን ሰወም ሆነ ሌላ ያረግልሻ በተቻለሽ መጠን አመስጋኝ ሁኜ አሁን ባለሽ ነገር ለምሳሌ ስለጤናሽ ቆመሽ ስለሰራሽ ስለዛሪ በሂወት ስለነቃሽ ታቂያለሽ በዛሪዉ ቀን እንኮን ስንት ሰዉ እደሞተ አመስግኚ ከዛማ ጥሩ ጥሩ ነገር ይመጣል

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn
    @HiwotKidanemariam-bu6yn Před 5 měsíci +3

    ኣንተ ልጅ ስወድህ🤝💐❤️💛🇱🇧

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ ለሱም መፅናናትን ይስጠዉ አስፍቲን ነፍሱን ለገነት ያሳርፊት

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 Před 5 měsíci

    አንኳን ጨፈራ ኢትዮጵያውያን ምንቀኞች ነን ቅናት ነው
    በዚሁ ክፋታችን ነው ዘመን ከዝዘመን በመከራ የምንሰቃየው
    ተንኮለኞቹን በገንዘብ ህሊናቸው የታወረ በሙሉ እግዚአብሔር ይገስጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @itanadesalegned362
    @itanadesalegned362 Před 5 měsíci +4

    ፈረያት የተወነችበት ፊልም ጉደኛ ነች ,ያምራል ሀገሬ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 5 měsíci

      ከአተብሶ፤መካሪ፤አፈር፤ብላ፤አተ፤እብዳ፤ነህ፤ከጃፖ፤እራስ፤ወረዲ፤፤አተ፤ወራዳ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 5 měsíci

      ምነዉ፤ባዘጉብህ፤ሜዲአህን፤አዘጉበት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 5 měsíci

      ሜዲአወን፤ተባብራችሁ፤አዘጉበት፤yህን፤ባለy

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před 5 měsíci +3

    እኔ የምለው በቤተሰብ ውስጥ እየገባን ወሬ መፈትፈት ከየት የመጣ ባህል ነው::ወንድ ሆኖ ቁጭ ብሎ ወሬ ማቡካት የሚያሳፍር ነው:ወንድም ስራ ሰርተህ ብላ ወሬ ከመለቃቀም ውጣ::የሚመክርም ግዋደኛ የለም እንዴ::

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Před 5 měsíci +2

    ትክክል ነህ ግን ጃፒ ባይወለድም ያደገው በውጭ አገር ነው እና የኖረበት አገር በሀዘናቸው ጊዜ እንደኢትዮጵያ እስከ 40 አይደለም እሬሳው ለመቀበር ፕሮሰሱ እስከሚያልቅ ስራቸውን ይሰራሉ ይስቃሉ ይጫወታሉ እንደዚሁ በጃፒ እድሜ ያሉት ጃፒ ያደረገውን ያደርጋሉ ስለዚህ ጃፒ የኢትዮጵያን ባህል ዲቴሉን አሁን ብትነግረው አይገባውም በቃ አነጋገርም አይችልም ይሄንን ነው የተረዳሁት እና እባካችሁ እንረዳው

  • @sandflove
    @sandflove Před 5 měsíci +3

    ካለ ማዘን ሳይሆን ይኸን የሰራው ከውቀትም አንፃር ነውጂ አላዘነም ማለትም ይከብዳል ግን ከጎኑ ጥሩ ጎደኛ እንዳልኖረው ያመለክታል

  • @Addis118
    @Addis118 Před 5 měsíci +3

    ጉደኛ ነች የሚለው ፊልም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Gedi189
    @Gedi189 Před 5 měsíci +10

    ፍርያት ከተወነችበት ፊልሞች መካከል አንዱ ያምራል ሀገሬ የተሰኝው ፊልም ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 měsíci +1

    ብልህ ነህ በእውነት ባህልህን ያወክ እኔም በአንተ ሃሳብ እስማማለሁ💚💛❤😍🙏🌹💕🌺

  • @bersabeh9520
    @bersabeh9520 Před 5 měsíci +2

    አሜሪካ 2 ቀን እንኳን ቁጭ ብሎ የሚያጽናና ሰው የለም ምክንያቱም ሁሉም ወደ ስራ መሄድ አለበት እሱ ራሱ ወደ ስራ መሄድ አለበት የአመት ፈቃድ ወስዶ እንኳን ቤቱ ቁጭ ቢል ብቻውን በጭንቀትና በሀዘን ማበዱ ነው

  • @-4587
    @-4587 Před 5 měsíci +4

    ፍርያትየ❤❤❤😘💖

  • @zebiderbaruda8066
    @zebiderbaruda8066 Před 5 měsíci +2

    Thank you for speaking out I’m agree with you we don’t know his intentions maybe he feels lonely and he’s dining to understand him we don’t have to be in his situation it’s obeys 😢May God Rest in peace to his dad (Asfti)

  • @tizitashemeles8256
    @tizitashemeles8256 Před 5 měsíci +2

    ያምራል ሀገሬ ,ፈርያት የተወነችበት ፊልም

  • @fuadhassen9292
    @fuadhassen9292 Před 5 měsíci +1

    ያምራል ሀገሬ የፍሪያት የማነ ፊልም

  • @rebira33
    @rebira33 Před 5 měsíci +3

    የፍርያት የማነኽ ፊልም ያምረል ሀገሬ 🎉

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 5 měsíci +3

    እስቲ ተውት ላይፌ ቆሞአል ከእንግዲህ ሲል ነበር መካሪም አጥቶ ይሆናል ቢጨንቀው ነው ክለቡን መደበቂያ ያረገው እስቲ ተውት ሀዘኑን ይርሳ

  • @dnyonas3846
    @dnyonas3846 Před 5 měsíci +1

    ፍርያት የማነ የተወነችበት ፊልም ያምራል ሀገሬ

  • @tnz1288
    @tnz1288 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ለሁላችሁም ሁሌም ምትሰጠው አስተያየት ይበል ያስብላል ሲቀጠል አርባ እና ሰማንኒያ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የፍታት የጸሎት ስርአት እንጅ ባህል አደለም ሲቀጥል ሰው የሞተበት ሰው እስከማውቀው ድረስ አርባ ቀን ወይም ሰማንኒያ ቀን ስራ ፈቶ አቀመጥም ከሶስት ወይም ከሰባት ቀን በሃላ ሁሉም ወደስራው እንደሚሄድ ነው ማውቀው ገጠር ወይም ከተማም ይኑር ስለጃፒ ስለተናረውም ሆነ ስለሄደበት ቦታ ባለው እውቀት የበሀል መርዳት ልክ ስለሆነ ሰው ሆይ አትፍረዱበት ለሱ ብቻ የሰጠሀው አስተያየት ጥሩ ነው አርባ እና ሰማንኒያን ባህል ከማለትህ ዉጪ በተረፈ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ዶር ጢሞ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 5 měsíci +8

    ማነዉ እባክህ በዚህ ሰአት ከጎንህ ሁኖ የሚያፂናናህ ጃቢ ማንንም የለዉም እህት የለዉም ወንድም የለዉም የሚያፂናናዉ የለዉም ምንችግር አለዉ ያሰታመመዉን ቢናገርሰ ??አሰታምሚያለሁኝ ማረግ ያለብኝን አርጊያለሁኝ ማልቀሰ የለብኝም የፈለኩትን ማረግ መብቴነዉ ካለ መብቱነዉ አንተ ራሰህ በማያገባህ አትገባ ምክርና ቦክሰ ለሰጨዉ ቀላል ነዉ ምንም አላጠፍም ከአባቱ ይልቅ እናተ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ልጁን ልታሳብዱት ነዉ የሰዉ ልጅ በቁምነዉ መረዳዳት ማሳከምም ማሰታመም ከዛ ሲያልፍ ለቅሶና ሀዘን አያሰፍልግም በእሰልምና 3ቀን ነዉ ሀዘን ከዚያ ቡሀላ በቃ አይመለሰም ሂወት ይቀጥላል የቻለዉን ያህል አሰታሟል አላህ ወሰደታል አባቱን ጭፈራ ቤት መሄዱን ባንደግፍም ልጁ አላዘነም ማለት አይቻልም በዛ ላይ ይህ በሚዲያ የሚያጨበጭብ ህዝብ እዚህ ከመዉቀሰ ይልቅ ጂቢን አጊቶ የሚያወራወለ የሚያፂናናዉ አይዞህ የሚለዉ የለም ሀታ ዘመድ የሚባሉ ዙረዉ አያዪህም አሰፍዉምክ ሲሰቅ ሲጫወት ነዉ የምናቀዉ ቤቱ ሄዶ ግን የሚያሳልፈዉን እሱና አላህ ናቸዉ የሚያቅ አሰፍዉ እንቅልፍ አይወሰደኝም ይጨቀኛል እያለ ለነሰይፍ ነግሯቸዋል ግን ምንም አላረጉለት ለምን እንደሚጨቀወ መፍትሄ እንዲያገኝ አላረጉለትም በዙሪያዉ መአት ሰዉ ሞልት ሶ ጃቢ ተናግሯለ ከአባቱ ዉጭ ማንም እንደለለዉ ሰለዚህ ቀሰ በሉ ተረጋጉ የሰዉልጅ ሀዘን ሲገጥመዉ የሚያረገዉን አያቅምና የአሰፍዉ ወዳጂ ነን የምትሉ ሁሉ ጠጋ ብላችሁ ልጁን ጠይቁት ሌላዉ የሆነነገር ሚዲያ ሲለቀቅ አታሯሩጡ ለሱ አዝናችሁ አይዴለም መቸም እሱ የመሰለዉን ያርግ ተዉትእባካችሁ😢😢😢😢 የቤተሰብ ምት ሁሌየም ከዉሰጥ አይወጣም

  • @ayichewalebu7135
    @ayichewalebu7135 Před 5 měsíci +4

    ፍርያት የማነኽ የተወነችበት ፌልም ያምራል ሃገሬ

  • @senitazewude
    @senitazewude Před 5 měsíci +1

    የእውነት እንዲ አይነት 👫ሰዎች ብዙ ግዜ ተጎጂዎች ናቸዉ
    እኔ የቅርብ ጓደኛዬ ነች አባቷ ሲያርፍባት አንድም እንኳን አላወጣችም ሰዎች ሲፈርድባት አባቷ ሞቶ አታለቅስም እያላት የእውነት እቤት ገብታ ከመኝታ ቤት አልወጣም አለች በሳምንቱ ታመመች አባቷ ከሞተ በ3ወሩ እሷም ተከተለችው😭😭😭😭😭 እናም እሱም እንዲ ስለሆነ አዘኑን እረስቶታል ማለት አይደለም በርግጠኝነት ካለበት ሁኔታ ለመሸሽ ይመስለኛል

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 Před 5 měsíci +1

    ያምራል ሀገሬ የተሰኝው ፊልም

  • @earmiasteka464
    @earmiasteka464 Před 5 měsíci +4

    እንደኔ አጠገብ ያሉ ሰዎችጋይድ ላርጉት ይገባ ነበር ያለወን ባህል ላያቅ ይችላል ብዬ አስባለሁ

  • @butajrawit
    @butajrawit Před 5 měsíci +5

    አስተዋይ ነህ ዶክተርዬ🎉🎉🎉
    የጃቢ ህመምና ዘጠኝ ሞት ፊልም አንድ አይነት 😢😢😢ተውት በቃ

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ዳሎል ! የብዙ ግዜ ተከታታይህ ነኝ የምታቀርባቸው ነገሮች ላይ በምትሰጣቸው አስተያየቶን ከአብዛኛው ጋር እስማማለሁ ዛሬ ግን በጃፒ ጉዳይ ላይ ይህን ማለት እፈልጋለሁ:: ይሄ ልጅ በአብዛኛውን ግዜ የኖረው በውጭው አለም ነው የበሃልም መዛባት ይሆናል ብለን ለማሰብ ምነው ተሳነን? ሰው ሁሉ የራሱ የሆነ አስተዛዘን አለው የግድ አንድን ሰው እንደኔ ሁን ማለት አይከብድም? በውጭው አለም ሰው ኖሮ እንደሚያልፍ አምነው የተቀበሉ ናቸው የኛን ባህል ከምንም በላይ በብዙ ነገሮች በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ግን ሳስበው እስከአርባው ተቀመጡ ሰውን ለማፅናናት እንጂ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም በአርባው ደግሞ ለሟች ፍትሃት ወይም ፀሎት ነው የሚደረው ታድያ ይሄ ልጅ ወቶ ዘፈን መስማት ከሆነ የሚያፅናናው ለምን ይሄ እንደ ህገውጥነት ባህል አፍራሽነት ይታይበታል ዋናው መፅናቱ እጂ? አስፋው እኮ ከማናችንም በላይ ለልጁ ነው የዘላለም ትልቅ ክፍተት ጥሎበት ያለፈው? ስለሰጠውም ምላሽ የአማርኛ ንግግር እንደ አንዳንዶቻችን አቀናብሮ መግለፅ ስለማይችል ነው ሌላው ሰው ቢሆን በሆዱ የሚለውን እሱ በግልፅ የተናገረው:: ያም ሆነ ይህ እሱ ያፅናናኛል ብሎ ያሰበውን ማድረጉ ትክክል ነው ባይ ነኝ :: እሱ የመፅሃፍ ቅዱስ ህግ አይደለም እኮ ያፈረሰው በልምድ የመጣ ባህል እንጂ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před 5 měsíci +1

    egziabher yebarekeh mastewalune egziabher yebarekeh

  • @user-vp3tc9vd4e
    @user-vp3tc9vd4e Před 5 měsíci +3

    Thank you for explaining how our culture works big respect

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment Před 5 měsíci +1

    ክብር ለአባቶቻችን እና አያቶቻችን..🙏😢

  • @wintabelaytesema3242
    @wintabelaytesema3242 Před 5 měsíci +1

    እኔ ከአንተ ሀሳብ ጋር አልስማማም፤ ያጣውን ጉዳቱን የሚያውቀው እሱ ነው ማንም አይደለም። ማስታመም ማለት ስቃይን መጋራት ማለት ነው፤ የምትወደውሰው አይደለም ሶስት ወር ሶስቀን ሲታመም መየት ከባድ ነው። ምንም ነገር ሀዘኑን ካስረሳው ተውት ከሱ የበለጠ የተጎዳ የለም፧ስቃይ አትሁኑበት! ጃፒ ፈጣሪ ያፅናህ።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 5 měsíci +4

    የፈለገ ቢታዘንም በጭፈራ የሚሆን ነገር የለም ይሄ የልጁን ራስ ወዳድነት ያመለክታል ሰው ሀዘኑን የሚረሳው { የሚያፅናናው}ወደ ቤተ እግዚአብሄር በመሄድ ነው ያደረገው ፍፁም ስህተት ነው::

  • @T-7702
    @T-7702 Před 5 měsíci +3

    Dallol, you are the only one not pretending. Well done for giving your honest opinion about Gapi! He even said 40,80 is a culture 😮 it is not. It is to do with religion! Even if it is a culture, he is Ethiopian. He should know. People deal grief in different way but clubbing really? This guy is not matured at all.

  • @meskeremanteneh8303
    @meskeremanteneh8303 Před 5 měsíci

    Asitesasebih yigermal. Tilik sew new tebarek. I agree with your idea that you said about Jappi. You are right. We have to respect our culture, tradition, and who we are as a community.

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u Před 5 měsíci

    እናታችን አድሜ እና ጤና ይስጥወት ።ስለ ጃፒ ጥሩ አመለካከት ነው የሠጠኸው ግን እንደሚመስለኝ የአስተዳደጉ ያለበት ሀገር ተፅእኖ ይመስለኛል ለማንኛውም ሰው ሰው ላይ መፍረድ አይችልም ።40 እና 80 የሚደረገው በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው እሱም ባህል ሳይሆን ሀይማኖታዊ ነው የሚደረገውም የሟቹ ነፍስ በመልካም ስፍራ እንድታርፍ ፀሎት እንዲደረግለት ነው ።

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 Před 5 měsíci +3

    I loss my brother 3 months ago and know that feeling. I don’t want to show my sadness to others but crying in my bed and my heart is broken to lose my brother. I don’t agree what he did but don’t want to judge him.
    I like the way you look at things and your mature personality is just amazing my brother! God bless our country Ethiopia and all of our citizens who are suffering from any kind of problems!!!

    • @Happyplace-101
      @Happyplace-101 Před 5 měsíci +1

      I am so sorry to hear that😢 Hang in dear egziabher yastenachu

    • @AnthonyT-vr3ug
      @AnthonyT-vr3ug Před 5 měsíci +1

      Nafsune yemarawu we all going the same way ya Egzeabhere yawosanalate edemea nawu

    • @tsegeredabelay3912
      @tsegeredabelay3912 Před 5 měsíci +1

      @@AnthonyT-vr3ugAmen! Thank you

    • @tsegeredabelay3912
      @tsegeredabelay3912 Před 5 měsíci

      @@Happyplace-101Amen! Thank you

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Před 5 měsíci +3

    ፍርያት የሰራችበት ፊልም ያምራል ሀገሬ 🎉🎉🎉

  • @tesfish12
    @tesfish12 Před 5 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
    !💥ያምራል ሀገሬ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před 5 měsíci +8

    የሞተ ተጎዳ አስፊቲ ስለልጁ ፍቅሩን ሲገልፅለት አቅም ያሰው ነበር ምነየ ተረሳው

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 Před 5 měsíci

      Abet besew mefred enanite betami tasafiralachu😢😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢 ትክክል በጣም ነው የሚወደው

  • @user-zf4qx8wb3g
    @user-zf4qx8wb3g Před 5 měsíci +6

    ግን እኮ በሰዉ መፍረድም አይቻልም አባቱ ከሞተ ገና አርባ ሳይ ሞላው የምን ጭፈራ ቤት ነው 🤔
    እኔ ልክ አይደለም ባይ ነኝ

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 5 měsíci

    Dr ኣስተያየትህ ትክክል ነው ጃፒ በጣም የዋህ እና ትንሽ ያለበትን እድሜ ያህል ያለመብሰልም የሚታይበት ልጅ ይመስላል ።ኣስፋውም ጃፒን በጣም ቢወደውም ግን በጃፒ ሁኔታም የሚያሳስበውም ነገር የነበረ ይመስለኛል ለዚህም መሰለኝ እንደ ህፃን ልጅ የልጄ ነገር አደራ ያለን።ልጁ በርግጥ የኢትዮጵያን ባህል ኣያውቅም ኣይባልም ምክንያቱም አሜሪካን ኣልተወለደም ብዙ አመትም ኣልኖረም ኣውቆ ሊረሳው ካልፈለገ በስተቀር😂 ነገር ግን በዚህ መንገድ ልሂድ ካለ መብቱ ነው። የኣባቱን አደራ እንጠብቅለት በቅርበት የሚያቁት ካሉ በፍቅር በትግስት እያቀረቡ በቅርብ ክትትል የሚያስፈልገው ይመስለኛል የበሰለ ልጅ ኣይመስለኝም። ስለ ፍሪ ደግሞ እኔ በኣባትዋ ጥፋት ለሷ ይሄን ያህል ውርጅብኝ መውረድ ኣልነበረበትም ።ነገር ግን ለዚህ ህዝቡም ሆነ ኣርቲስቶቹ እንዲቆጡ ያደረገችው የሷ ሁኔታ ነበር ኣንደኛ ታዋቂ እንደመሆኗ መጠን ስለ አባቷ የተባለውን ነገር ኣስረድታ በሳል በሆነ ሰብኣዊነት ይቅርታ ማለት ትችል ነበር ።እንደሰው ኣንድ ሰው ይሄን ያህል ሕዝብ ኣሳረደ ሲባል እንኳን ጓደኛ ዘመድም ኣይፈልግህም እውነቱ ይሄ ነው ኤሷም ብትሆን እንደዛ ነበር የምታደርገው። በትግራይ በነበረው ጦርነት ባንድም በሌላ ትደግፍ ነበር ኣይደል ስለዚህ ለትግራይ ህዝብም በጦርነቱ ላለቁት ከግማሽ ሚልዮን በላይ ላለቁት እሷም ተጠያቂ ልትሆን ነው ማለት ነው እኮ በቃ ስለዚህ እሷም የሄን መናገር የነበረባት ኣይመስለኝምምክንያቱም ያለፈው ነገር ኣንዱን ወገን ብቻ ብሌም የሚደረግበት ኣልነበረም ሁሉም ተቋስሏል። አሁን ትንሽ ረገብ ሲል ቀና ቀና በማለት ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ መሆን ልክ ኣይደለም። ለሁሉም ምክንያት ነበረው። እሷ ሚዲያውን ኣግኝታ ስለተናገረች የነበረውን ነገር እያወቀች እንደዛ አለች በሌላኛው ሳይድ ደግሞ እንደተባለው እውነት ይሁን ውሸት እኔ ኣላውቅም ያንን የሚዘገንን ግፍ የሰማ ሁሉ እሷ ያለችውን አደረጉ ።እኔ ፍሪን ብሆን ይሄንን በይቅርታ ነበር የምዘጋው ምክንያቱም ሁሉም ተቀዳድሏል ተቋስሏል ቁስሉ የሚሽረው የይቅርታ ዘይት ሲፈስበት ነው ።ይሄ መወነጃጀል ጥቅም የለውም እኔ በግሌ ፍሪያት በቅርብ ባላውቃትም በጣም የምወዳት ልጅ ናት እንዳለችውም ጥሩ ልብ ያላት ትመስለኛለች ።ለማንኛውም ሁላችንም ወንድምና እህቶች ነን በጥቂት ስለራሳቸው ጥቅም እንጂ ስለህዝብ እልቂት እና ጥፋት ጉስቁልና ግድ የማይሰጣቸው የሰይጣን ኳስ ሜዳ ከሆኑ የደም ነጋዴዎች ሀሳብ እያቀነቀንን ወደእልቂት ከመሄድ ቆሞ ብለን እናስብ።ዞር ብላችሁ ሰታዩት በዚህ ሁሉ መሐል የድሀ ልጅ ነው ያለቀው ።የዋናዎቹማ የት ተገኝተው በአሜሪካና በአውሮፓ ይንፈላሰሳሉ እንጂ ። አቦ ማስተዋል ይስጠን

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před 5 měsíci +2

    ሰዎች በማንነታቸዉ በባህሪያቸዉ ባደጉበት ለምን መረዳት አንሞክርም ጃፒ አላዘነም ብዬ አላስብም ያዉም ዝም በማለቱ ዉስጡ ይጎዳል ብዬ ነዉ ማስበዉ ምክንያተም አስፋዉ አባቱንና ሚስቱን ያጣበት አጋጣሚ ሌላ ሰዉ ቢሆን ፊቱ ላይ ይታወቅበት ነበር አስፋዉ ግን በዉስጡ ይዞ እየሳቀ የኢትዬጵያን ህዝብ ሲያስቅ ሲያዝናና ነበር ሀዘንን በዉስጡ መያዙ በብቸኝነት ሌላ ሳያገባ በመቆየቱ ለጭንቅላት ካነስር ዳረገዉ ካለእድሜዉ አለፈ አሁንም ጃፒ እንደ አባቱ ነዉ ሀዘኑ በዉስጡ ነዉ ከንደገና ያደገዉ በዉጭ ነዉ የዉጭዎቹ አስተሳስብም ጭምር ነዉ ያለዉ እና እሱን ብንረዳዉና ጫና ባንጨምርበት ጥሩ ነዉ ለሚዲያም አዲስ ነዉ እንደ አባቴ ንግግር አልችልም ብሏል መፍረድ ይከብዳል

  • @SaedaTuha-ii4fc
    @SaedaTuha-ii4fc Před 5 měsíci +4

    እሰይይ አውንም ጁታ ነሸሸ ቆሻሻ ሀገር ሰለቀይራሸ ነው ጢባርምም ነሸ

  • @tizitamisganaw7629
    @tizitamisganaw7629 Před 5 měsíci +3

    ትክክል ነህ በየትኛውም መንገድ ቢሆን ይሄ የመፅናኛ መንገድ አይደለም የመዝናኛ እንጂ ደሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን እንኳን የአባታችን የጎረቤት ሀዘን የሚያሳዝነን እና ለአባት አይደለም ለማንም ቢሆን እንዲ አድርጌለት አይባልም በጣም ያሳፍራል እውነት

    • @AnthonyT-vr3ug
      @AnthonyT-vr3ug Před 5 měsíci

      And also Ethiopia we are number 1 in world who likes minding other people's business that's why I stay away Abiash mekaghie

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 Před 5 měsíci

    ሁሉም እፍ ስላለው ነው የሚያወራውግን አንተንም ጨምሮ አባቱ ቃል አስገብቶታል ንጭልበስእንዳታዝን አለው መርዘኛ የኢትዮጵያህዝብ

  • @Ethiopified
    @Ethiopified Před 5 měsíci +6

    But he never claimed to be an influencer nor a role model. He grew up in the US, you have to consider cultural differences here. Also grief comes in waves. Meaning there are moments of deep sadness and then there are times you feel completely consoled and then that sadness hits you again, its like a wave not a straight line
    Personally, i dont like Habesha way of mourning. As much as its hard to swallow it for y'all, some people celebrate the dearly departed's life , cherish them, keep their momories in their heart and move on.
    Let me ask you, will his dad be happy to see his son consoled moving on or see him miserable, sad and broken?

    • @betelhemalemayehu9588
      @betelhemalemayehu9588 Před 5 měsíci

      Yene kojo habesha eko hazen kalamerersh yazensh aymeslewm japi ymechew hiwet yiketlal

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před 5 měsíci +1

    አንዳንዴ ሀዘን በጣም ሲበዛ ምን እንደሚደረግ አይታወቅም😢 ይህም ልጅ በቃ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ተጠናውቶት ነው😢 እባካቹ ተውት😢

  • @fhjGhj-hg4tq
    @fhjGhj-hg4tq Před 5 měsíci

    ትክክል ነህ እኛ ሰዎች ስናዝን ምን ውስጥ እንደምንደበቅ አናቅም😢😢
    የፍርያት ፊልም ጉደኛ ነች
    ያምራል ሀገሬ
    የማነህ.......

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 Před 5 měsíci +1

    ሀዘን ማብዛት አይወደድም ቢሆንም ገደብ አለው የሰጠው ምላሽ ደሞ .... ሱብሀን አላህ ...

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před 5 měsíci +1

    እኔ እናቱን ቀብሮ ተመልሶ ዘፈን ከፍቶ ሲያለቅስ ነበር አንዳንድ ጊዜ ከባድ አዘን ውስጥ ስንሆን ጭንቀትንም ለማቅለል ሲባል ብዙ ይሆናል ጤናማም ላይሆን ይችላል ጭንቀት ውስጥ ሊሆን ይችላል ልጁ አለመፍረድ ነው

  • @MacbelAli
    @MacbelAli Před 5 měsíci +1

    ፈረያት የማነኽ የተወነችበት ፊልም ጉደኛ ነች ያምራል ሃገሬ

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 Před 5 měsíci

    ፍሪያት የማነ የሰራችበት ፊልም ያምራል ሀገሬ

  • @addiselemo6977
    @addiselemo6977 Před 5 měsíci

    አቦ በርታ

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v Před 5 měsíci

    የአንተን ሀሳብ በትክክል ነው

  • @YoZN_Gaming_96
    @YoZN_Gaming_96 Před 5 měsíci +1

    ያምራል ሀገሬ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 5 měsíci

    እኔ ጥሩ ሰው ነኝ አይባልም ጃፒ ስለአንተ ሰው ይመስክርል ሰርተሕ እንዳባትሕ እንደ አስፍዬ አሳየን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሕ 🙏

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 Před 5 měsíci

    እንደውም ሀዘን የሚያዝኑ ሰዎች ሀዘናቸውን እንዳዘኑ የሚያሳዩ ተሎ ይፅናናሉ ያላዘኑ የሚመስሉና በሌላ ነገር እራሳቸውን የሚደብቁ ስዎች በጠም ይጎዳሉ የጤና ባለሙያዎች የሚመክሩት እንደዚህ አይነት የቤተሰብ አባሎች ክትትል እንዲደረግላቸው ነው

  • @Jossylyrics
    @Jossylyrics Před 5 měsíci

    ፍሪያት የማነ የሰራችበት ፊልም ያምራል ሀገሬ👍👍

  • @sadoreyena4419
    @sadoreyena4419 Před 5 měsíci

    ጉደኛ ነች ❤ ፍሪይት የማነ የኔ ማር ❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 5 měsíci +1

    ሙዚቃው ነው እራሱ የሀዘን ነው ወይኔ ወይኔ የሚለው 😅😅😅