ስለ ሶማሊላንድ የተደበቀው ሰነድ Etv | Ethiopia | News
Vložit
- čas přidán 15. 01. 2024
- በተለይም በሕዝቡ ዘንድ ዝነኛ አባባል ነው ተብሎ በሪፖርቱ የተጠቀሰው፣ "ከእንግዲህ ሞቃዲሾ የለችም፤ ከእንግዲህ ሶማሊያ የለችም፤ ሶማሊላንድ ነጻ ሀገር ናት፤ ዕውቅና እንፈልጋለን፤ ይህ መብታችን ነው" (“No more Mogadishu; No more Somalia; Somaliland is Independent Country; we want recognition; it is our right”) የሚለው ነው፡፡ በዚህም ሕዝቡ ለነጻነቱ ያለውን ቁርጠኝነት ቡድኑ መረዳቱ ተጠቅሷል፡፡ ታዲያ የአፍሪካ ህብረት በአካል ወርዶ ያደረገው ጥናት ሳይተገበር ለምን ቆየ? ይህንን እና ሶማሊላንድ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያደረገቻቸውን ስምምነቶች የተመለከተ ጉዳይም ይዘናል:: #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
የኢትዮጵያ ብልፅግና ይቀጥላል
ባንዳ ያውራ
Kkkkk
እናመሰግናለን ትልቅ መረጃ ነው ለኢትዮጵያኖች መብታችንን ማወቅ እና ለመብታችን እንድንቆም ያደርገናል
Occupying someone's sea or land is aright you will see
@@abwanqarni6864
How come this occupying someone's sea or land? Don't you understand first what's the agreement signed about ? Is that the way to occupy someone's territory ? I think go and have some understanding before urging
Dr.Abiy Ahmed is the Sun and son of Ethiopia.
Thank you!
what about those millions of deaths of Ethiopia.
He is a blood sacker👽
@@learnconline3235Somaliland republic🎉
አሁንም አግዚአብሔርን ይዛህ አትዮጵያ ተቨንፈለች
መቼም ኢትዮ ሀገሬ ♥🇪🇹♥ከፍ ትያለሸ ኢንሻ አላህ 🇪🇹🌹♥
እውነት.ነው.እሻላ.ትልቅ.ነ ን
ለሀገራችን በጋራ መቆም አለብን::
Kkkķ
ገደል ግቡ
all ethiopia no thing more than this stand like 1 person .don.t make any more disagrement
🇸🇴🇸🇴💪🏻💪🏻
YeS betkkil
ምርጥ ትንታኔና ዘገባ ነው! በርቱ! እንዲህ ነው የሚያብርባችሁ የሃገሬ ልጆች።
I wish this will be translated to English, Arabic and French to orient the rest of the world
Expect the unexpected! The maturity of our diplomats and beloved leaders, yells what we have been craving for ages! Thanks for the onset of the new Ethiopia! One love!
Couldn't say it better ! Thank you!
⚠️ There was no time in the history of Ethiopia by Djibouti, Somalia even S.Sudan ‼️
🐖 BeZerachihu Aydres 🐖
The world needs this kind of ever green truth to be told. I am very happy with the EBC today and frankly speaking, i was really frusterated by your unpatriotic views about Ethiopia for years but am grateful today by your beautiful presentations of the truth about Ethiopia so keep it up, please by being Ethiopian coz being Ethiopian means telling about Ethiopia's historical, political, geographical, and economical truth to the whole world like you did today constantly and bravely.
This another Bademe fiasco, the only difference TPLF superior diplomatic skills united the whole world against ER even after the court verdict. The current gov. , only time will tell what will happen in few yrs. The whole world against ET and most importantly the whole country is on fire
I thank God for Dr. Abye. Egziabeher yimesgen! May God help us and give us favour and grace! May peace prevail
Ethiopia for every ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
Greater Somalia 🇸🇴 💪🏻💪🏻
የባህር በር ህልውናችን ነው።
አለን ኢትዮጵያዉያን❤
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ይላል ቃሉ ዘለዚህ ወደ እግዚአብሔር እንዘረጋለን ❤❤❤❤
Nonsense those who write this book is the one killed the country
Viva somaliland and ethiopia..
Two lion of africa
Thank you very much
የኢትዮጵያን ወደብ ማግኘትና መሳካት የሚቆረቁረውና የማይመቸው ሰው ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብሎ ለማለት ፈፅሞ አይቻልም።
የውጭው ሰዎች ቢያደርጉት አይደንቀኝም።ግን አፈሯን ፈጭተን ውሀዋን ተራጭተን ደስብሎን አዝነን ስቀን አልቅሰን ያደግንባትን ሀገር እንዴት በነዋይ ለመለወጥ እንዋዋላለን?
This is much serious than I thought it is.
Something terribly went wrong.😂
Btm dubbataa jedhee 😂😂😂
ኢትዮጵያ የወንድ መገኛ የጀግና መፍለቂያ ናት⛴🇪🇹🦅☝️
የወደብ እና የባህር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያ የፍትህ፣ የመብት፣ እና የሕግ ጥያቄ ነው።
Dr Abiy Ahmed Great leader Long live Ethiopia Somaliland ❤🇪🇹 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche
Long live AMHARA independent
Long live OROMIA STATE (OLF)
Long live TIGREY STATE.
NO MORE ONE ETHIOPIA
@@user-sr86ui3xsuhsw 😂😂😂😂😂 Go take your midsection and go to sleep Useles you're blind, empty mind
@@user-sr86ui3xsuhsw shentam!
ፈጣሪን ይጠብቅህ አብቹ አባ መላ
Aksii jetee irreeee 😂😂
ውዱና ጀግናው መሪዬ!!! አላህ ይጠብቅህ ምቀኞች ይንጫጩ!!!
Now it’s clear for all citizens of Ethiopia.. let’s join our hands and hearts together to achieve this historic goal
perfect analysis💚💛❤
ባንዳ የባንዳ ልጆች እስከመቼ ድረስ የፈረንጅ ተቀላቢ እንደሚሆኑ እናያለን።
All of us who are true Christian should pray hard for our country and leaders. God will help us
Yes, all citizens keep aside the enemies and pray!
EBS got its groove!! This is the best journalism. Great job!!!
የባህር በር የማገኘት ጥያቄ ለመንግስት ብቻ የምተዊ ሳይሆን የዘጎች የህልዉና ጥያቄ ሆኖ ልንፀባረቅ ይገባል። ☺☺
Kkk😂😂😂
ጎበዝ መሪ አቢቹ። ይሳካል እግዚአብሄር ይረዳሀል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Eshi pastoriyeee
ጀግናው ሀቀኛው ፍትሀዊው መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ ይርዳህ ጠላቶችህ ጠላቶቼ ናቸው አላህ ያጥፋቸው አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን ።
አቢቹዬ ኑርልን ።ተንኮለኛው መለስ የባሕር በራችንን አሣልፎ ሠጠ፣አቢቹ ግን የባሕር በር ባለቤት አረገን።ስለዚህ ከአቢቹ ጎን ሳናመነታ በአንድነት እንቁም።
እንበርታ እናመሰግናለን
Here you go Girl thank you
በርታ ጀግናው
እውነቱ ይሄው ነው።አንጀት አርስ ዘገባ።በርቱ
በትክክል ኢትዪጰጲያ በልጆቹዋ ደም ታሪክ ትጽፍለች
We fight our land💪🏼🇸🇴
My people our country will win because the Almighty God is our creator
Doctor Abiy is our leader
Victory is our goal
Ethiopia will prevail 👏👍🙏
ለሚና ናርዶስ በጣም እናመሰግናችዋለን በርቱ
❤❤❤❤❤❤ ብራቮ አብቹ በርታ የሃገሬን ባንዳዎችን እንዳትሰማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
YeGize Guday nawh
Very informative
አሏህ ይገዘን ኢሻአሏህ 🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸
Palestine 🇵🇸 💗🇸🇴💪🏻💪🏻🤩
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ያጋራችሁት!
Great Analysi!!!.
ጥሩ ምክንያታዊ ትንታኔ ነው። እህቴ ናርዶስ ኮስተር ያለው ድምጽሽ ኢትዮጵያዊ ወኔ የተላበሰ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ነገር ግን መታወቅ ያለበትና ሊሰመርበት የሚገባው ነገር ኢትዮጵያ የውስጥ ሰላሟን በአስተማማኝ ባላስከበረችበት ሁኔታ የዚህ ዓይነት የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያስከትል ሁኔታ ውስጥ መግባቷ ለበለጠ አደጋ ሊያጋልጣት ይችላል ነው ስጋቱ።
ትክክል፣ ሠለማችንን በጋራ ማስከበር የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ እንደሆነ በያለንበት ጉዳዩ በደንብ ለላገባው እናስረዳ። የምናውቀውን መረጃ እንስጥ። አመሠግናለሁ።
አላሁም አተስላሙ አተስላሙ ወቢከስላሙ ያረብ ሀገራችን ስላም አውርድ ያአላህ
Wow, what an astonishing message. Keep it up EBC!
Keep going doctor abey we all with you
Bravo nice
Ethiopia will become Super power of the region. Ethiopia Rise!
Ethiopian people was dream and dream
If we are the Republic Of Somaliland or Somaliland people we honestly say thank you and we know the Ethiopian people are brothers of ours and we know you stand by us and also we have to stand by you thank you Again 🙏✅
🇪🇹🙏🇪🇹✅🇪🇹👍💚🤍❤️🙏💚🤍❤️🇪🇹🙏💚🤍❤️
💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹✅🇪🇹💯👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
Bravo ETV!!!
ተመስገን EBC አፋችሁ ተከፈተ። ስራችሁን በቅጡ መስራት ጀመራችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የገርማል ይሄን ያል ቀናት የት ነበሩ አይ ኢቢሲ ።አቅም ያለው ሰው ያስፈልጋችኋል ።በፎርጅድ የተቀጠሩት ተጣርቶ ስፍራውን መልቀቅ ያለባቸው ናቸው።
@@tigunegnmuluye2163 እስማማለሁ
This is very interesting
You are right❤❤❤
Ethiopia's idea and ideology need attention for concerned body because it's the hide true, am with my country. God Bless Ethiopia
አብቹ ጀግና መሪ ነው ኢትዮጵያን የሚወድ ከጎኑ ይቁም
😂😂😂
ጀግና ነው
ኢትዮጵያ የባህር በር የምታገኝበት ጉዳይ መጀመሩ የሚያስደስት ልብ የሚያሞቅ ነዉ
በተለይ በመለስ ክፋት አገራችን የባህር በር ስታጣ በወቅቱ ላዘንን ሰዎች ይህ መንግስትን
የመደገፍ የመቃወም ጉዳይ አይደለም የአገሬ
የኢትዮጵያ ጉዳይ ነዉ
Wnderfull
❤
Let's go EBC now you're Talking & I like what i heard💚💛❤️🇪🇹🙏
our great leader Dr Abiy Ahmed !!! we will be great again with you !!!
Viva ኢትዮጵያ ይህ ጉዳይ ፖለቲካዊ አይደለም የመኖር አሊያም የተበላሸው ወይም የተዘጋው ጉሮሮአችን የአሁንና የመጪው ትውልድ የሚከፈትበት እንጂ።
የወደብ እና የባህር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያ የፍትህ፣ የመብት፣ እና የሕግ ጥያቄ ነው።
Excellent report
Ethiopia GOD bless you
እናመሰግናለን ስለ ትንታኔው ኢትዮጵያ ወደ ፊት ትጓዛለች!!
ያልተጠበቁት በድሮው በሀገር ወዳድነት የምናቃቸው አስመሳዮች ተገልጠው ራቁታቸውን ቀሩ። ታሪክ ራሱን በሌላ ቡድን ተደገመ። በደርግ ዘመን የእኛው ሰው የነበሩት አማፅያን ህወሃትና ጀብሃ/ኤርትራ ሀገራችንን ወግተዋል።አሁን የቀሩት ፋኖና ደጋፊዎች አብረን ከሶማሊያ ጋሮ ኢትዮጵያን እንዋጋለን እያሉ ነው።
ለማንኛውም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!
የሙቀጫ ልጆች! (የዘነዘና ሥራ እናቱን መልሶ መውቀጥ ነው)
Etv did great job today
keep it up
Proud of Prime Minister
ምርጥ ትንታኔ!
ለውጥማ አለ!!!!!!! በርቱ
Abichu good job 👏 thank you
It is historical and legiyimate quest for Ethiopia to have natural access to sea and a port.
ኢቢሲ በሚገባ መሥራቱን መቀጠል አለበት። የአገርን ጥቅም ከማስከበር በስተቀር ሌላ ምን ሥራ አለው?
This is a good explanation based on fact and evidence.
And it's knowledgeable good job e. T. V. Keep doing it. I proud of you.
ሶማሊያ አትንቀዥቀዥ ዋ ብለናል እንዳይጨንቅሽ🇪🇹🇪🇹💪
Ethiopia god helping will have access to port, but more discussion is needed with somalia. In our current situation we don't need another conflict with other countries. The UN and some other nations will impose sanctions. So it is important to work in collaboration with other nations.
በየዘመኑ ከጠላት ጋር ኢትዮጵያን የሚወጉ አትዮጵያውያን ዜጎች አሣፋሪ ታሪክ ሠሪ ከመሆን ውጪ ኢትዮጵያን እንደፈለጉት መጉዳት አይችሉም።
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
Great job!!
ዛሬ አኛን የምያጣላን ደሃ በመሆናችን በመሆኑና ባህር በር በማጣታችን ለችግር ተጋልጠናል ከህዝብ ብዛት አንፃር ችግራችንን የከፋ አድርጎት አርሰ በእርሰ አየተጣላን ነዉ ኑሮያችን ከተለወጠ የሚያጣላን የለም በመሆኑም ትንተናዉ እራሳችንን አነረድናይ ያደረገናል በአንድነት አንድንቆምና ድህነትን አንዋጋ
Prayer is the key
Yes indeed!
የኢትዮጵያ ኃጥአት ምቀኛ ጎረቤት ተከባ መኖሯ ነው
The Republic of Somaliland 💚🤍❤The Republic Federal of Ethiopia 💚💛❤
Pravo
EBC አመረረ አጅግ ድንቅ ዘገባ
🇪🇹🇬🇭Ethiopia
Ethiopia is Great
My African journalist women world countries they now Somaliland state is Somalia 🇸🇴 country why Ethiopia 🇪🇹 government try to give Somaliland state just country name this wrong even developed countries they didn’t do that ,if Ethiopia 🇪🇹 government port they must ask Somalia 🇸🇴 government in Mogadishu please respect world countries borders rules.
ኢትዮጵቲ ታሸንፋለሽ❤🇪🇹❤️👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉
Selam le ethiopa
በርቱ ጥሩ ማብራሪያ ነው
Jegna nardos❤❤❤❤
😢We Ethiopians are only responsible for our country, my heart bleeds when i am think of stupid bandas. ETV should keep digging such information and told to Citizens, thanks!!!
😂😂😂
Ethiopia 🇪🇹 and Somaliland Make another Adwa
ሃቅ ይተናነቃችኋል።
ጥያቄው ለምን ኢትዮጵያ የልማት ስምምነት ከሶማሊላንድ ጋር ፈረመች ሳይሆን ያንን ለማግኘት ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅና ለመስጠት መስማማት የለባትም ነው። ይሄ ከሆነ አፍሪካ (ኢትዮጵያ) ውስጥ ያሉ ዘሮች ሁሉ ተነስተው የሃገርነት እውቅና ሲጠይቁ ከነሱ ጥቅም ፈላጊ ጎረቤት ሃገሮች እውቅና ከስጡ አፍሪካ (ኢትዮጵያ)
ጀግና ናርዶስዬ በታሪክ መጽሐፍ ትጻፉያለሽ ጀና ጋዘጠኛ 💪🏼🫶🏽🫶🏽🫶🏽🇪🇹👏👏👏👏👏🫡🫡🫡አኮራሺኝ
Dili lemekelakiya aniferam anikorami God bless abechu ❤❤❤ ( menigisiti utuberochi n lemini aykotaterim banda inesu nachewi
እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሃገራቸውን ለሚጠሉ ስደተኞች ወሳኝ ቃል ነው ከመሪያችን ዶክተር አብይ ጋር እስከመጨረሻው እንሄዳለን
ትክክል። ከአገራችንና ከመሪያችን ጎን መቆም አማራጭ የለውም። ምንም ችግር ቢኖር ሌላ አገር ስለሌለን ።
Yes Ethiopia can not be a geographic prison. We need port and access to the red sea!