ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ የደህንነት ስጋት አለመሆኑን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2024
  • ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችው ወደብን የማልማትና የመጠቀም የመግባቢያ ሰነድ የብሔራዊ ጥቅም ማስከበሪያ እና ዘላቂ ዕድገትን ማምጫ እንጂ የደህንነት ስጋት አለመሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናገሩ። #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 625

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 Před 7 měsíci +63

    አምባሳደር ርድዋን ሁሴን ❤❤❤ እንዴት ደስ በሚል አገላለፅ መሰሎት የገለፁት ❤❤❤ ። አንጀት አርስ ትንታኔ ዋው❤❤

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před 6 měsíci +1

      በጣም። በዚህ ጉዳይስ እጅ ሰጠሁ። ከመንግሥት ጎን ነኝ።

  • @Workneh.
    @Workneh. Před 7 měsíci +71

    I respect this gentleman 🫡

  • @tadessedegu1660
    @tadessedegu1660 Před 7 měsíci +43

    Excellent analysis. The truth should prevail!

  • @natnaltefery2592
    @natnaltefery2592 Před 7 měsíci +47

    አምባሣደር ሬድዋን ሁሴን በምትሠጣቸው የበሠለ አስተያየት ረጋ ብለህ! ምመኘው አንተን በመተካካት ሂደት ውስጥ የወደፊት ጠቅላይ ሚስተር እንድትሆን ብዬ ማስበው ሠው !!!

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Před 7 měsíci +78

    አምባሰደር ርድዋን ለምታደርጉት የለሰለሰ ጥረት ኢትዮጲያና ኢትዮጲያኖች የመሰግኖታል በርቱ ወደ ፊት💐💐💐🙏🙏💐

  • @tedlaba
    @tedlaba Před 7 měsíci +81

    አይዟችሁ በርቱ ወጭት ሰባሪ ሁሌም ይኖራል፣ ብዙሃኑ ግን ከጎናችሁ ነው።

  • @addisuwendemagegnehu9685
    @addisuwendemagegnehu9685 Před 7 měsíci +92

    እኔ የተሰጠው ማብራርያ አሳምኖኛል መንግስት ጥረቱን ይቀጥል በተረፈ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @Naslove215
    @Naslove215 Před 7 měsíci +83

    አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ፣ብልህ፣አንደበተ ርቱዕና በሳል የኢትዮጵያ ልጅ ነዎት።ትክክለኛ ውሳኔ ነው።የሀገር ጥቅም ከምንም በላይ ነው።❤❤❤❤❤

    • @ahmedmose5466
      @ahmedmose5466 Před 5 měsíci

      Hadad bad rabtan soceliya dhulka iyo dadka somaliyeed.ilaa diridhabe to shabele markas meel adwaxkala sodagtaan oo laidinku maamulo ayaa laidin siinayaa

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 7 měsíci +68

    አንደበተ ርቱእ የሆነ አምባሰደራችን የሰጠን ማብራሪያ እጅግ በጣም ጠቃሚና የማናውቀውን እንድናውቅ ያደረገ የተደረጉ ሰፊ ጥረቶችን ያመላከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን፤ሀገራችን ሁሌ ምትጎዳው በውስጥ ባንዳ ነው

  • @danshetube4321
    @danshetube4321 Před 7 měsíci +62

    ልክ ነው ከሀገር በላይ ምንም የለም ባንዳ ግን ሆዱን እንዳሰበ ይኖራል

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 Před 7 měsíci +30

    Thank you excellent massage and information. God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️

  • @eths5962
    @eths5962 Před 7 měsíci +31

    ከበሳልነቱ የተነሳ የሚናገረውን ንግግር አንድም ቃል ሳያቆርጥ ነው የሚናገረው በጣም በሳል እና በእውቀት የተሞላ መሆኑን ያሳያል! ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ! ወደፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን እራሱ የሚያኮራ ነው ፈጣሪ ዕድሜህን ያርዝመው!

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Před 7 měsíci +34

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @samidane
    @samidane Před 7 měsíci +65

    ክቡር አምባሳደር ሬዱዋን ሁሴን የበሰሉ ፖለቲከኛ እና የበቁ ዲፕሎማት ኖት እናመሰግናለን ከእርሶ እና ከመንግስቶ ጎን ለኢትዮጵያ ሃገራችን እንሰራለን!!

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Před 7 měsíci +50

    Almighty God, protect Ethiopia and Ethiopians and give strength and wisdom to our PM. Father, we ask for Your hand of protection to be upon our nation during these days of unrest.🙏😌

    • @Rashaida1980
      @Rashaida1980 Před 7 měsíci +2

      Come on Betty, Ethiopians are not the problem, Get serious he is causing all kinds of problems.

    • @zewdituaduna8701
      @zewdituaduna8701 Před 7 měsíci +1

      Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tewodrostilahun469
      @tewodrostilahun469 Před 7 měsíci

      Amen

    • @mahadtorch5786
      @mahadtorch5786 Před 7 měsíci

      😂😂Somali in the house bby heard someone's praying and they started shitting in ma house...you know what they say history repeats itself

  • @prosperty4785
    @prosperty4785 Před 7 měsíci +15

    ባይገባን ነው እንጂ ይሄ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ታሪክ ነው የተሰራው አይዞችሁ በርቱ ትላንትና እናታችን ኢትዮጵያ አገራችን የስንት ነገር ባለቤት የነበረችውን አሁን ጎረሯን አንቀው መውጫ አና መግቢያ አሳጥተው ቀረብን ስንላቸው ሊያረቁን ሲፈልጉ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በጥቅም ተባብረን አብረን እንደቅ ስንል ፊታቸውን ግን አዞሮብን ስለዚህ ኢትዮጵያ ደግሞ በተቻላት መጠን የምትችለውን የራሷን አድቫንቴጅ መወሰድ አለባት 👌👌👌

  • @YidnekachewAdane
    @YidnekachewAdane Před 7 měsíci +19

    Well explained Ambasador 🙏🙏🙏

  • @mohahas8452
    @mohahas8452 Před 7 měsíci +14

    Historical speech thank you mister ambassador ❤

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 Před 7 měsíci +35

    የጠቅላይ ሚንስትር አማካር አባሳደር እጅግ ይመቸኛል ንግግሩን አደንቃለሁ በጣም

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 7 měsíci +7

    እናመሰግናለን ክቡር አምባሳደራችን

  • @haregewoinshewaregaprotest1835
    @haregewoinshewaregaprotest1835 Před 7 měsíci +21

    ለኢትዮጵያ ሁሌም መልካም ይሁን

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 Před 7 měsíci +35

    በጣም እናመሰግናለን አቶ ሬድዋንና መላ ለዚህ ጥረታቹ በርቱ ከጎናቹ ነን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emma9412f
    @emma9412f Před 7 měsíci +14

    Brave Ethiopian should be proud to have a humble person like u and keep your good work Ambassador Redwan Husen(Ethiopian Government Representative)

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před 7 měsíci +17

    በርቱ ጀግኖቼ ከጎነቹ ነን🇪🇹🇪🇹💪መሸ አለሀ ኡንከን ደህነ መጠቹ🇪🇹🇪🇹💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 Před 7 měsíci +46

    Thank you, Ambassador. God bless you! It is a very smart decision. Please forget the barking DOGS!

  • @bizuayehuabera7820
    @bizuayehuabera7820 Před 7 měsíci +14

    I’m fully with government in this issue whatever it takes

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 7 měsíci +8

    Wow what an interview, very simple, truthful and accurate! Good job both of you. God bless Ethiopia

    • @user-le7zw6hm8p
      @user-le7zw6hm8p Před 7 měsíci

      What he said the issue of the recognition of somaliland? Pls transilate me in english what he said the affairs of somaliland

    • @aminajama160
      @aminajama160 Před 6 měsíci +2

      user-le7zw6hm8p Shaydaanku wuxuu yidhi waanu aqoonsanayna, waananu kala shaqaynaynaa si wadadamada kalena u aqoonsadan, Diyaaradana share bay ku yeelanayan, Saldhig ciidana way ka kiraysanayaan, intaasan ka fahmay,

  • @Heymiki688
    @Heymiki688 Před 7 měsíci +25

    Very eloquent guy. Keep up the good work guys. እዉነት እና ንጋት እያደር ይጠራል

  • @ttbasore9648
    @ttbasore9648 Před 7 měsíci +7

    Thanks 👍 ❤good luck ethiopia 🇪🇹 😘 👍 💙 ❤️ 💪 🇪🇹 😘 👍 💙

  • @DejeneAyele-xk6uo
    @DejeneAyele-xk6uo Před 7 měsíci +32

    ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት አንተም ጀግናችን ነህ!

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 7 měsíci +32

    Brilliant mind 🎉 Long live for this Hero 👏

  • @eths5962
    @eths5962 Před 7 měsíci +15

    አንባሳደር ሬድዋን ሁሴን ምርጥ በሳል ሰው በእውቀት የተሞላ ጀግና ሰው ነህ በርታልን አንበሳው !!!

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Před 7 měsíci +26

    አይዟቹ ከጎናቹ ነን በርቱ ባንዳና ቅጥረኛ ለሆዱ እንጂ ለአገር ለትውልድ አያስብም ይህንንም እናልፈዋለን በጣም በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ስራ ነው በኢትዮጵያ ታራክ ያልታየ የአመራር ብቃት ያለው መንግስት ነው እናመሰግናለን ትልውድ ይኳራባቹሀል

  • @musatime1833
    @musatime1833 Před 7 měsíci +15

    ክቡሩ አንባሳደር ሬዱዋን ለሀገር የምትሰሩት በሙሉ እናመሰግናለን እኔ ግን በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ኢትዮዮጵያን መላ ብታበጅ😥

  • @solomondesta4638
    @solomondesta4638 Před 7 měsíci +25

    ፈጣሪ አገራችንን ይባርክ።

  • @hailemariam8192
    @hailemariam8192 Před 7 měsíci +11

    Great interview, thanks a lot ambassador Redwan.

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 Před 7 měsíci +40

    በርቱ የእኛ ጀግኖች ከጎናችሁነን።

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 Před 7 měsíci +10

    What a briefing from Ambassador Redwan.
    The power and clarity of your speech of such complex international diplomacy matter is a blow up to many small minds, and the power and the command of your words is speechless that no one can ignore it. We Ethiopians are proud of you. May God bless you and protect you 🙏 ❤️

  • @DegifeShigute
    @DegifeShigute Před 7 měsíci +48

    እኔን የሚያናድደኝ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለግብፅና ለሶማሌ የሚያሽቃብጥ😢😢😢

    • @The-righteous-will-prevail
      @The-righteous-will-prevail Před 7 měsíci +8

      የሻቢያ ተቀጣሪ ናቸው ! አይዞን አያሸንፉንም ወደ ቦታቸው ይመለሳሉ አትናወጥ እንኳን ደስ ያለህ 🎉

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před 7 měsíci

      Manim le Somali alashkabetem negeru ke propaganda yalefe ewuneta slelelew new Esun degmo koytachihu tayutalachihu

    • @DegifeShigute
      @DegifeShigute Před 7 měsíci +4

      @@The-righteous-will-prevail ለእኛ እሄ አይገባንም ነበር ለሶመሌ ከዋልንላቸዉ ዉለታ አንፀር::

    • @DegifeShigute
      @DegifeShigute Před 7 měsíci +5

      @@iloveethiopia3049 ወዳጄ ለሶማሊያዊያን ብሎ ስንት ጀግኖቻችን ናቸው በየቀኑ በአልሸባብ እየተሰዉ ያሉት:: ኧረ ወገን በጣም ያማል😩😩😩

    • @zewdituaduna8701
      @zewdituaduna8701 Před 7 měsíci

      That is what I didn’t know to

  • @ashenafi795
    @ashenafi795 Před 7 měsíci +12

    አቶ ሬድዋን👌👌👌👌👌👌

  • @abisemenaw1124
    @abisemenaw1124 Před 7 měsíci +10

    Thank you Ambassador Redwan Hussen for your wise , highly intellectual explanation upon this current issue . You are really great ! This what diplomat is.
    Thank you ❤

  • @meseretangessa3540
    @meseretangessa3540 Před 7 měsíci +5

    Thank you so much, Ambassador, very wise decision. Very proud you and our prime minister. God bless you and ethiopian. 🎉🎉🎉🎉

  • @girar813
    @girar813 Před 7 měsíci +16

    ጎጃሜ እንኳን እንዲህ በአማርኛ አውርቶ አያሳምነኝም!!!! አማርኛንስ ስልጤ ይናገራት

    • @user-rd1gh5jm4f
      @user-rd1gh5jm4f Před 7 měsíci +1

      Ene gonderia negni ,gen seletwochi be amaregna yebeltunal ,negegerachew yesebal .kkkkkk

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Před 7 měsíci +12

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር እኛም ከእናተ ጋር ነን❤

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 7 měsíci +9

    ብቃት ያላቸው አምባሳደር!!🎉🎉🎉የኢትዮጵያ ጠበቃ!!
    እናመሰግናለን አምባሳደር!!

  • @user-dr7uz6vh8p
    @user-dr7uz6vh8p Před 7 měsíci +9

    Thank you about excellent impressive message contains
    God be with you all ambassador.

  • @user-ep9dp7jq5n
    @user-ep9dp7jq5n Před 7 měsíci +25

    ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች:መሪወቻችን በርቱልን ።

    • @NafaYusuf
      @NafaYusuf Před 7 měsíci +1

      You can't call your neighboring country an enemy bro that's an ignorance somalia and Ethiopia didn't choosed to be a neighbor countries god made us neighbor so I think is good to be peaceful and respect neighbor instead of war you know what war is between Somalia and Ethiopia ✌️

    • @googlecrome4863
      @googlecrome4863 Před 7 měsíci

      የኢትዮጵያ ጠላት እዛው ኢትዮጵያ ወስጥ ነው ያለው ! ኢትዮጵያ ኦሮሞ ነች!!! የኦሮሞ ጠላት ደግሞ ኣማራና ትግራይ ናቸው።

    • @DegifeShigute
      @DegifeShigute Před 7 měsíci +1

      ድሮም ልነጋ ሲል ይጨልማል

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 Před 7 měsíci +5

    Wow interesting interview and angle of perspective. Thank you Ambassador Redwan Husen

  • @NatnaelArgaw
    @NatnaelArgaw Před 7 měsíci +8

    Bravo Ambassador.

  • @ahmedibrahim6415
    @ahmedibrahim6415 Před 7 měsíci +22

    Salute Redwan !

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Před 7 měsíci +5

    I'm proud of you my ambassador🙏🙏

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila Před 7 měsíci +21

    አምባሳደር ሬድዋን ፣ የበሰለ ፣ ቀናና ሙያዊ ችሎታ ጎልቶ የተንፃባረቀበት አገላለፅ ነው። የሚሰራውን የሚያውቅ ሰው የሚናገረው አይቸግረውም ይባላል። እድሜና ጤና ይስጥዎ አምባሳደር

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 7 měsíci +4

    Blessings to All. Keep it up 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙. GOD Bless The Leaders, Ethiopia 🇪🇹 and the People 🇪🇹 🙏

  • @AaAa-ct4hb
    @AaAa-ct4hb Před 7 měsíci +17

    Excellent,Ambassador Redwan!!

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Před 7 měsíci +32

    we all Ethiopians we are one nation and we fight against our enemies ❤❤

    • @anbesainfocenter8139
      @anbesainfocenter8139 Před 7 měsíci +7

      Who is your enemy. You guys cant even fight. Do you remember war with eritrea😂😂😂

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 Před 7 měsíci +4

      Number one ethiopia enemy is abiy Ahmed

    • @ereyeritrea7707
      @ereyeritrea7707 Před 7 měsíci +1

      What enemy kkki

    • @kedirmohammadi8181
      @kedirmohammadi8181 Před 7 měsíci

      @@anbesainfocenter8139 forgot about small rate

    • @daved5683
      @daved5683 Před 6 měsíci +1

      @@anbesainfocenter8139 Eritrea has nothing .. not even electricity zero economy.. Fix that first

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 Před 7 měsíci +4

    አሪፍ መልስ ነው ። እውነት ተናግረሀል ።

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 Před 7 měsíci +6

    True!Go-ahead
    Do not listen to whistle blowers! Ethiopian people are with u ambassadors. 😊👍🏻

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před 7 měsíci +13

    We are with you. Nobody can stop us from our goals.

    • @abdullahiahmedisse
      @abdullahiahmedisse Před 7 měsíci +2

      Stop dreaming wlhi You will never come to the sea of ​​Somalia

  • @King-27
    @King-27 Před 7 měsíci +3

    I have big Respect 🙏🇪🇹 for Excellence Ambassador Mr. REDIWAN HUSAIN.

  • @anduwube20
    @anduwube20 Před 7 měsíci +6

    Well-articulated!!

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Před 7 měsíci +31

    When UAE signed port deal with Somaliland, no one complained about it. Even Somalia was ok with UAE. It shows that Ethiopia is surrounded by enemies. PM Abiy was correct- Ethiopia must build a strong military to deter any threat from a third country that may try to use the surrounding small countries.

    • @blackpanther01234
      @blackpanther01234 Před 7 měsíci +1

      Les vrais hommes somalis sont les somalilandais. On reconnaît tout ce que l'Éthiopie a fait pour nous. Tant que vous avez à votre côté vous pouvez dormir.

    • @tyreliouszukarious2582
      @tyreliouszukarious2582 Před 7 měsíci

      Part of Ethiopian problems is self making. People have lived in fear for so long that they doubt themselves. Ethiopia by now should have had more ports in Africa and Yemen peninsula by now. Unfortunately, small thinking forces are louder on CZcams.

    • @Rashaida1980
      @Rashaida1980 Před 7 měsíci

      You changed that route didn't you? What happened to all that hype coming to Asseb?

    • @aliguled2713
      @aliguled2713 Před 7 měsíci

      So try to come somalia and please claim loudly you take sea access by force please Ethiopia 🇪🇹 will be history I guarantee you, go and live with this dream.

    • @museabdi2454
      @museabdi2454 Před 7 měsíci

      The army that you are proud of is not the one that one day in the field of Mekelle 4000 were filed like cows

  • @mohamedabdihadi447
    @mohamedabdihadi447 Před 7 měsíci +5

    Great, I support 100% the idea of MOU and it will succeed no hositation go ahead bilateraally

  • @fantahuntamiru499
    @fantahuntamiru499 Před 7 měsíci +12

    ክቡር አንባሳደር ስለመልካም ትምህርታዊ ገለፃዎ እናመሰግናለን።ለሃገር ስለምታደርጉት ታላቅ ገድል አመሰግኖታለሁ።

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku7606 Před 7 měsíci +11

    አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን!!
    Respect ❤❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 6 měsíci +3

    ምርጥ አገላለፅ። ❤❤❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።

  • @sarawoldekiros3474
    @sarawoldekiros3474 Před 7 měsíci +7

    Good job, bertu😍

  • @nesiruabrahimashrak5545
    @nesiruabrahimashrak5545 Před 7 měsíci +26

    No one stop us from getting Port when ALLAH wants too give you no one stop that is qadr ALLAH.

    • @yusufkasim9334
      @yusufkasim9334 Před 7 měsíci

      Imagine some somali mps from Northern kenya demonstrating against that deal and hence there people leave inside ethiopia they xasiid because they dont want you to leave thats why somaliland like you to exist...mps from moyale marsabit and isiolo should do a press conference also to support the deal and shows there northern kenya counter part

    • @Nandopros
      @Nandopros Před 7 měsíci

      Please can you resume for me what he said about the MoU between Ethiopia and Somaliland, i don't understand him because am from Djibouti. thanks

    • @user-fo4hi9cr2n
      @user-fo4hi9cr2n Před 7 měsíci +1

      Day dreaming

  • @Agtestech
    @Agtestech Před 7 měsíci +11

    ብሔራዊ ጥቅም በሠላም !
    ግሩም ማብራሪያ ነው። ዕድሜ ይስጥልን።

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Před 7 měsíci +10

    ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ:: ኢትዮጵያዊው ወገኔን ክፉ አይንካብኝ!!! የከፍታ ዘመንሽ ይቅረብልን!

  • @watesooda3742
    @watesooda3742 Před 7 měsíci +8

    ክቡር አምባሳደር እጅግ የሚገርመዉ ነገር ብሔራዊ ጥቅሞቻችን ላይ እንኳ ያልተግባባን ለመሪዎቻችን የማንመች ለማሳያ ያክል በእኛ ጉዳይ አልሸባብ እና የሱማሌዉ ማእከላዊ መንግስት እየተዋጉ እንኳ አንድ ሆኖ ሲታገሉን እኛ ግን በጭፍን ጥላቻ ታዉረን ለኢትዮጲያ ጠላቶች ለመሸጥ ተኳኩለን የሚድያዉን ገብያ እናጨናንቃለን ብዬ አልጠበኩም ያም ቢሆን እናንተ ከጠቅላዩ ጎን ቆማችሁ ኣግዙት እንዲሁ እዉነቱን ኣጋልጡ!!!

    • @MikeMo-pj8ix
      @MikeMo-pj8ix Před 7 měsíci

      የጋራ አገር የለንም

    • @blackpanther01234
      @blackpanther01234 Před 7 měsíci +1

      Vous avez le plus beau pays que Die vous protège du mal. Je vous souhaite la paix et prospérité
      from somalilander

  • @solomon5376
    @solomon5376 Před 7 měsíci +5

    Great explanation and analysis! Respect H.E ambassador R. Hussein

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 Před 7 měsíci +23

    I really like this articulate and brilliant man! I have rarely seen an Ethiopian public official who can present the country's official position with such level of clarity and completeness as Radwan consistantly does! Kudos to Abiy for selecting and retaining this incredibly gifted individual close to himself and for empowering him to serve as his advisor in charge of managing complex political issues of far reaching consequences! Any honest well-meaning person can easily ID this man's ability to encapsulate an entire chapter of a subject matter of interest using a few painstakingly selected words devoid of verbosity and annoying gaps we often encounter when many others try to address the public with political issues of interest in their respective position. Keep up the good work, Redwan!

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Před 7 měsíci +2

    በርቱልን አለህ ከነንታ ገር ነው አብሽሩ እነንታ የጀግኖች ስብስብ ነቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎነቹ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 Před 7 měsíci +8

    Thank you, Ambasador, for your eloquent answers....honorable decent Ethiopian. GOD BLESS!!!

    • @user-le7zw6hm8p
      @user-le7zw6hm8p Před 7 měsíci

      What he said the issue of the recognition of somaliland? Pls transilate me in english what he said the affairs of somaliland

  • @musemaballo1392
    @musemaballo1392 Před 7 měsíci +14

    አሁን የኢትዮጵያ ጠላቶች ከውጭዎቹ የበለጠ ፀሃፊነን የሚሉ ዕውቀትን በገንዘብ የገዙ ወራዶች እየተንጫጩ ነው ወደብ ተገኘ ብሎ በገዛ ሀገሩ ጦር የሚመዝ ፀሃፊነኝ ባይ በየቦታው በየ ዩቱቡ ለምሳሌ እንደ ኢትዮፎረም የመሳሰሉ መህበራዊ ሚዲያዎች በቀጥታ ግብፆችን እያወደሱ ነው ሶማሌንም ለምን አትነሺም እያሉ ነው የባህር በር ቢገኝ የብልፅግና ነው ማለት ነው? ብልፅግና እኮ በምርጫ ሊሸነፍ ይችላል ወደቡ ቀጣይ ነው ታዲያ ይህ ምቀኝነትና ጥላቻ ምን የሚሉት ነው?

    • @mekiaseid
      @mekiaseid Před 7 měsíci

      ጪር ሲልባቸው አይወዱም ከማንደራደርባቸው ነገሮቹ ከእምነታቺን ቀጥሉ ሀገራቺን ናት ከፍትበልለን ❤❤❤❤ እኛ ያለሷ ምንም ነው

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Před 7 měsíci +3

    Well explained. Hope more clarity and explanation will come in the future. Thanks

    • @user-le7zw6hm8p
      @user-le7zw6hm8p Před 7 měsíci

      What he said the issue of the recognition of somaliland? Pls transilate me in english what he said the affairs of somaliland

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 7 měsíci +6

    በርቱ !! በብልሃት ያለ ጫጫታ ተግባር!! ባንዳ ነገ ተነገደ ወድያ የሌላ ወደብ ባለቤት ስንሆን ያብዳል፣ እናንተ በርቱ !! Ethiopia 🇪🇹

  • @michelconsonni
    @michelconsonni Před 7 měsíci +19

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን መከላከያን፣ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ይጠብቅ ይባርካልን።

  • @user-vc2du7ve2q
    @user-vc2du7ve2q Před 7 měsíci +6

    beretu Ethipia tashinefilachi God bess Ethiopia

  • @mogesmelese4425
    @mogesmelese4425 Před 7 měsíci +16

    እኔ ልደቱ አያለውን የመሰሉ ቆሻሻ እና የገማ አስተሳሰብ ላላቸው ምርጥ መልዕክት ነው

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Před 7 měsíci +5

    ❤❤❤❤Tank you

  • @abdulbasito5778
    @abdulbasito5778 Před 7 měsíci +9

    To all Ethiopian friends, we can discuss details of our future deal and ensure parity, fairness and clarity, without allowing Somalia noise to pollute our discussions.
    The military base discussions can be resumed once Somaliland's recognition as a de jure state has been fully secured.

    • @mohamedmohamud9263
      @mohamedmohamud9263 Před 7 měsíci

      Come in somalia wisha

    • @daved5683
      @daved5683 Před 6 měsíci

      @@mohamedmohamud9263 there is nothing in Somali .. go check

  • @NareDina-vh1rr
    @NareDina-vh1rr Před 7 měsíci +2

    Abboo wanderfull analysis i hope you thanks my big brother Ambassador Reduwan ❤❤❤❤

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 7 měsíci +1

    This is a loud and clear message. It is unfair not to appreciate Ambassador Redwan. Well done!!

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 7 měsíci +4

    በርቱልን!! Our PM & team, thank you for working so hard for our beloved Ethiopia!!❤❤❤

  • @user-mz1lg5lc5h
    @user-mz1lg5lc5h Před 7 měsíci +5

    ማዋገትም ከለቢን ኢንዋገለን ማንንም አትስሙ ከለማቹ ሚየጊደቹ ነገር ከላ ማጨፍለቅ ነው

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci +7

    አንደበተ ርቱ ጀግናው አምባሳደራችን ፈጣሪ ይባርኮት እናመሰግናለን

  • @NasX23
    @NasX23 Před 7 měsíci +1

    We 🇪🇹 Ethiopians need to Stand Tall and United For the benefit and Bright future of our Country 🇪🇹🙌🇪🇹

  • @panaden1811
    @panaden1811 Před 6 měsíci

    Great, mature , substantial & enlightening explantion .

  • @reditube
    @reditube Před 7 měsíci +5

    Mr.Ambassador Thanks for ur indepth briefing.Truth will prevail.

  • @Joseph_habesha
    @Joseph_habesha Před 7 měsíci +4

    What an interview 👏🏽
    I hope Somalians are taking note of the details of this agreement and not what's being narrated by Ethiopian haters.
    I also hope Eritrea and Somalia or other Horn countries will come to some agreement with Ethiopia for the benefit of all Horn countries, including 🇪🇹
    Cooperation & compensation for the benefit of all is progressive mindset❤

    • @Rashaida1980
      @Rashaida1980 Před 7 měsíci

      I was enjoying reading your comment, until that Ethiopian haters and you threw Eritrea out there. No we mind our own business just don't come try to grab Asseb. We love peace.

    • @Joseph_habesha
      @Joseph_habesha Před 7 měsíci +3

      @Rashaida1980
      Ethiopian hatters I implied don't even share a border with 🇪🇹. They seem to have a problem with Ethiopian development of any kind: GERD, port access...I hope that puts your mind at ease my Eritrean brother

    • @haweyorashid9419
      @haweyorashid9419 Před 7 měsíci

      it is not an issue for you to get shares in some of the Somalian parts and export-import your goods but it is not possible to get an ocean given to you and have a military base on our shores NEVER will happen and we will never allow you may see as an opportunity but it is an invasion

    • @Joseph_habesha
      @Joseph_habesha Před 7 měsíci +1

      @haweyorashid9419
      Haha 😄
      Are you saying you are willing to allow military bases for WHITE ppl only? Because more than a dozen foreign countries have military bases all over east africa, and you seem to be ok with that. What a corrupted mindset 🙃
      I hope one day you'll wake up believing in yourself and your kind, my brother 🙏🏽

    • @daved5683
      @daved5683 Před 6 měsíci

      @@Rashaida1980​​⁠ unfortunately Isaias must go for Eritrea to grow. Isaias want only power. Growing economy for Eritrea is bad for Isaias. That is why Eritrea economy is dead.
      So if you Eritrea wake up

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 Před 7 měsíci

    Sir you are a seasoned politician, very mature, articulate and balanced understanding of the subject matter. Thank you for your service. God bless our beloved Ethiopia.

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 Před 7 měsíci +1

    Redwan you are the hero of Ethiopia God Bless You.

    • @user-le7zw6hm8p
      @user-le7zw6hm8p Před 7 měsíci

      What he said the issue of the recognition of somaliland? Pls transilate me in english what he said the affairs of somaliland

  • @NafaYusuf
    @NafaYusuf Před 7 měsíci +2

    Even if you take a port from somalia or land do you really really think you're gonna live peaceful or even be able to use it you guys are on sleep wake up .
    If Ethiopia wants port from Somalia they can ask somalia in international way not just wake up one day and say we get a port if this happen they'll be no Ethiopia its gonna be collapse and be divide into so many countries as somali we love and respect Ethiopias people and we can both be developed and peaceful countries together if work together not fight you know what war is between somalis and Ethiopians so good people let's not take a bad decisions viva somalaia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Před 7 měsíci +2

    በወለጋ በግፍ ለሚሞተው ሚስኪን ወጠኖቻችን ፍትህ የማይሰጥ ባለ ስልጣን ገደል ይግባ😢🚫

    • @dadatadesse
      @dadatadesse Před 6 měsíci

      ራስህ ገደል ላትወጣ ግባ።

  • @admasu3632
    @admasu3632 Před 7 měsíci +5

    What a brilliant diplomat Ethiopia has got. It is proof, that we are in good hands. Thank you Ambassador Redwan.

  • @user-cx9di2ff9y
    @user-cx9di2ff9y Před 7 měsíci +1

    The opinions Mr. Redwan gave are quite reasonable and legal

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 7 měsíci

    Thank you !!

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před 7 měsíci +4

    Thank you for the briefings, and we'll achieve our set goals. Ethiopia is a great country, will be ever greater!
    God bless Ethiopia 🇪🇹!

  • @asadahmed114
    @asadahmed114 Před 7 měsíci +3

    JUST DAYDREAMING 😂😂