የቂያማ ቀን ክስተቶች || ሙሉ ታሪክ || አባ ኢያድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2020
  • ምንጮች:-
    مسند امام أحمد
    صحيح البخاري
    صحيح مسلم
    ﻓﺘﺢ ﺍﻟﺒﺎﺭﻱ
    الغنية للشيخ عبد القادر الجيلاني
    የመጨረሸኛውን ኪታብ" الغنية" በብዛት ተጠቅሜዋለሁ
    #Sefwan_Ahmedin
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 1,7K

  • @beka6631
    @beka6631 Před rokem +196

    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭ዉስጤ ተነካ አኔ አደስ ሰልምተ ነኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @zebibamesud9366
      @zebibamesud9366 Před rokem +36

      ኣብሽሪ ውዴ ኣላህ ቀጥተኛውን መንገድ መረቶሻል ኣልሃምዱሊላህ እኛ የታዘዝነውን ከተገበርን የከለከለንን ከተውን ከእሳት እንደሚጠብቀን ቃል ገብቶልናል ኢንሽ ኣላህ

    • @mubarkabdulkader
      @mubarkabdulkader Před rokem +3

      Mashallah allah ketetgawen menged mertoshal allah ande lay jenet menkesekes yargen

    • @eyyakoo3903
      @eyyakoo3903 Před rokem +2

      Abshri ses ye allh rahmet safi new

    • @sgfsfsfsffsgs
      @sgfsfsfsffsgs Před rokem +3

      አቢሺሪ

    • @nagatahmed7840
      @nagatahmed7840 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mi5rz1nr9l
    @user-mi5rz1nr9l Před 3 lety +144

    ከጃሀነም 🙏😭እሳት አላህ ይጠብቀን አሚን🤲

  • @user-lc3ym9fd6t
    @user-lc3ym9fd6t Před 9 měsíci +61

    ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ እህት ወድሞቸ እስኪ ከልባችሁ ዱአ አርጉልኝ እናቴን እስልምናን እድወፍቅልኝ የማንኛችን ዱአ ሙስተጃብ እዲሆን ወላሂ ሁሌም ስከፋኝ ይሂንን ስሰማማ ዉሲጤ በሰላም ይሞላል ወድሜ ጀዘካላህ ከይር አላህጀነት ከሚገቡት ባሮቹ ያርገን 😢😢

    • @rabiyatesema2636
      @rabiyatesema2636 Před 8 měsíci +2

      አሚንንን ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን ያረብ

    • @AhmadAhmad-ph1uq
      @AhmadAhmad-ph1uq Před 4 měsíci

      በሓቀኛዎሚገድ ኣላህ ይሚራት ኣቢሺሪ ኢሂቴ

    • @emuselhedin4761
      @emuselhedin4761 Před 4 měsíci

      አላህህ ቀልቦን ይመልስልሺ

    • @user-ky7ct6zy5c
      @user-ky7ct6zy5c Před 3 měsíci

      አለህ ህድየ ይሰጥልሸ ያረብ ከምንም በለይ ኢሰለምነችን ነዉ አነ😢😢

    • @user-lj6pb8mb1l
      @user-lj6pb8mb1l Před 3 měsíci

      ኣላህ ሂዳያ ይስጥልሽ

  • @jemilaahmed9757
    @jemilaahmed9757 Před rokem +81

    አላህ እኛንና ሙስሊም ወንድሞቻችንን ጀነትን ይወፍቀን አሚን🤲🤲

  • @user-uo7cj8fn2e
    @user-uo7cj8fn2e Před rokem +60

    አሏህ ሆይ በስራየ ሳይሆን ለምኑኝ እሰማችኋለሁ ብለሀልና በእዝነትህ እኔንም ቤተሰቦቼንም ከጃሀነም እሳት ጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @rah568
      @rah568 Před rokem +1

      አሚን

    • @JfjfJffh
      @JfjfJffh Před 9 měsíci

      አሚን

    • @naemamohammed7197
      @naemamohammed7197 Před 5 měsíci

      الله يسلمك يا رب العالمين بخير دامك بخير انا بخير الحمد الله تمام الحمدلله بخير والله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TghFhdf-iu2us
    @TghFhdf-iu2us Před 3 měsíci +10

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመደን ረሱለላህ አላህ ከጀሀነም እሳትይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @halimaali4191
    @halimaali4191 Před 2 lety +44

    ሱበሀን አላህ ይህ ትምህረት ከተለቀቀ ከአመት በፊት ነወ እኔ ግን ገና አዳመጥኩት ለቻናሉም አድስ ነኝ ሳልሞት እንኳንም ሰማሁት አሁንም አላህ ወደዚህ ስላመጣኝ አልሀምዱሊላ ያለፈኝን ሁሉ እግር በግር እየገባሁ አያዳመጥኩ ነው እኔም በሰማሁት አንተም በተናገርከው ከይር ጀዛን ይስጠን እረጅመ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኡስታዛችን

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před rokem +2

      አሚንየኔውዲ በሰማነው የምንጠቀምያረገን

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Před rokem +31

    ያረቢ ከቀብር ቅጣት ከጀሃነብ እሳት ከደጃል ፍትንያ ጠብቀን 😭😭😭😭☝️🤲🤲

  • @user-sr4pf6fu9d
    @user-sr4pf6fu9d Před 3 lety +295

    አላህ ሆይ አተው በጀነት ከሚኖሩት ባሮቹህ አድርገን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety +52

    እድሜህ ይባረክ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር በርታ

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j Před rokem +16

    አላህዬ ሆይ በኛ ሀጽያት ሣይሆን በተ እራህመትህ ጀነተል ፍርዶስ ካዘጋጀህላቸዉ ባረዬችህ አድርገን ያኢላሂ🤲🤲🤲

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před rokem +28

    አላህ ከቂያማ እና ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን አሚንንበሉ

  • @user-mw9oq5du1s
    @user-mw9oq5du1s Před 3 lety +85

    ያኢላሂ አንተ በራህመትህ ጠብቀን
    ያረህማን

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 Před 3 lety +1

      አላህ ይጨምርልህ አላህ ጀዛኽን ይክፍልህ ወድሜ

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 Před 3 lety +3

      አላህ ጀነትን ይወፍቀት እኛንም አተንም

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 Před 3 lety +1

      አላህ ከጀሀነብ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @hawaahmed727
      @hawaahmed727 Před 3 lety +1

      አሚን ያረብ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety +1

      امن

  • @user-xg4lg1bo8y
    @user-xg4lg1bo8y Před 3 lety +49

    ወንድም ሙስሊም አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነው ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያረብ አላህን በቀንም በሌት ከሚገዙት ባሮችህ ያድርገን

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d Před 3 lety +25

    رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ😭😭😭😭

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Před 2 měsíci +4

    ጌታየ ሆይ አንተ የአዛኞች አዛኝ ነህና አንተ እዘንልን የአረሀምራሂሚን እኛ ሀይልም ብለሀትም የለንም ማህረታህ አይለየን ያረብ

  • @user-ht2dm7tm3d
    @user-ht2dm7tm3d Před 3 lety +38

    ወአለይኩሙ ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ወሏሂ ሙሉ በሙሉ ወደ እምነቴ ትኩረት ያደረኩት ቀን ይሄንን የቃማቀን ክስተቶችን ካየሁ ቡሀላ ነው አንዴ እያለቀስኩኝ አንዴ ፈገግ እያልኩኝ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ከሙዚቃ ከሀራም ነገር አሏህ አርቆኛል አልሃምዱሊላህ ጥራት ይገባው የሰማነውንም የምንተገብረው ያድርገን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወንድም

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety +5

      ማሻአላህ አንች ያወጣሽ እኔም ያውጣኝ ያረብ

    • @user-wk4bb2oe9g
      @user-wk4bb2oe9g Před 10 měsíci +1

      አሚን ኢሻአላሀ😭😭😭😭

  • @TemreDxb
    @TemreDxb Před 7 měsíci +8

    ያረቢ ከጀሐነብ እሣት ከቀብር ላይቅጣት ከደጃል ፈተና ከዱኒያ ካሔራ ሙሢባ አተ ጠብቀን ያኢላሒ

  • @user-ei7qs1gi4o
    @user-ei7qs1gi4o Před 9 měsíci +8

    የአላህ የረብ በእዝነትህ በልቅና ከንደዚ አይነት ቅጣት ያረብ ጠብቀን ያጀባር

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam Před rokem +15

    ያአላህ ያረብ በእዝነትህ ከጀሀነም ቅጣት አንተው ጠቅቀን ያራህም አንተው በእዝነትህ ጀነትህ ከሚያወርሱ ባሮችህ ጋር አድገን ያአላህ

  • @karutube6829
    @karutube6829 Před 3 lety +55

    ያ አላህ ዎፍቀን ጀናተል ፉርዶስን 🌷🌷😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 Před 3 lety +120

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድም ወላሂ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ትረካ ነው
    የአላህ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ካበሸራቸው ባሪያዎቹ ያድርገን ያረብ የአላህ እዘንልን እራራልን

  • @shamilabdela688
    @shamilabdela688 Před rokem +42

    አለህ ለሙእሚኖች ሁሉ ይማር🌹🌹🇸🇦🇸🇦👂👂

    • @Fatibonus
      @Fatibonus Před rokem

      amin ya Allah 🤲🤲

    • @seasea39
      @seasea39 Před 10 měsíci

      ቀቀቀText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show herePin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourSlide clips to delete themSlide clips to delete themSlide clips to delete themPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourSlide clips to delete themPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourSlide clips to delete themPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourSlide clips to delete themPin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourSlide clips to delete themPin copied te

    • @Rahi-he9uu
      @Rahi-he9uu Před 10 měsíci

      ​@@Fatibonusያረሚማረን

    • @Rahi-he9uu
      @Rahi-he9uu Před 10 měsíci

      አዳምጡ

    • @Rahi-he9uu
      @Rahi-he9uu Před 10 měsíci

      😢

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 Před rokem +15

    ﷴﷺﷴﷺﷴSallaallahu ﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺاللَهُــمَال ﷺﷺﷺ Sallaallahu ﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺاللَهُــمَالSallaallahu ﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺاللَهُــمَال

  • @ggguhhhdvd9116
    @ggguhhhdvd9116 Před 3 lety +32

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ያረብ የአፅናፍ አለሙ ንጉስ ሆይ የፊርደውስ ሀገር ሰው ያርገን ያረብ ያረብ ያረብ ወንድማችን ጉድ አርገህ ተርከሀል ሲወድ የሚያምርበት ጌታ አሏህ ይውደድህ ወአነ ወያክ ሀቢቢ አሏህ ይጨምርልህ

  • @user-uv5ze9nz6t
    @user-uv5ze9nz6t Před 3 lety +40

    ሁሌም እከታተላለሁ ኢላፍ ዩቶብ በጣም ነው እምወዴው ትምህርቱን. ጀዛኩም አላህ ኽይር

    • @Fatibonus
      @Fatibonus Před rokem

      አው ወላሂ ጀዛከላህ ኬይር

    • @SedaAhmed-gr3er
      @SedaAhmed-gr3er Před rokem +1

      ያረብ😢😢😢😢🤲🤲🤲

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +6

    ያረብ እደኔ ሀፂያት ሳይሆን በታ ሀያልነት እዘንልን አላሆይ በወጀሌ አትቅጣኝ ኢላሂ በዛ በቆርቋሪቱ ሰአት ከተዋረዱና ከተሰበሩ ልቦች በአተ እጠበቃለሁ😢

  • @user-zm6yr3uu3z
    @user-zm6yr3uu3z Před 3 měsíci +2

    ላ ኢለሀ ኢለሏህ መሀመደን ረሱል አሏህ ያረቢ በእዝነትህ ከጀነት ሰዎች አድርገን ጀዘክ አሏሁ ኸይረን ዉዱ የዱኒያም የአኼረዉም ወንድመችን 😢

  • @user-bn5xj2lw7v
    @user-bn5xj2lw7v Před 3 lety +41

    ያረህምን አንታ አዘኝናክ በረሃምትክ እዘንልን ኢኛ ዳከማ በሮችናን 😥 ዋናፍሴ ፈረሁልሽ ያቃን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @makamaka9218
      @makamaka9218 Před 3 lety

      ማሻአላአላህይጨምርልህ

    • @user-rj6io1yn9z
      @user-rj6io1yn9z Před 3 lety

      ዋነፍሤ ፈራሁልሽ

    • @user-rj6io1yn9z
      @user-rj6io1yn9z Před 3 lety

      ያረቢ ኑሮየበኢባዳ ሞቴንበሽሀዳአርግልኝያረህማን

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 Před 3 lety +13

    ያረሂም ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገንና ጀነተል ፊርዶስን ወፍቀን ያረብ
    አላህ ጀዛክን ይወፍቅህ ኡስታዛችን ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @UosienabUosienab
    @UosienabUosienab Před 3 měsíci +6

    ከጀሀነም እሳት አላህይጠብቀን የኡመልቂያማ ፀሀይ1ስንዝር በአርሽ ጥላ ስርአስጠልለን

  • @fatumafafi7465
    @fatumafafi7465 Před rokem +12

    አላህ ጀነትን ከወፈቃቸው ባሪያዎቹ ያድርግን ከነብዩ ሙሀመድ ሱለላህ አለ ይህ ወሰለም ጎን ያድርግን (አሚን)

    • @user-um1lu4rj4p
      @user-um1lu4rj4p Před 7 měsíci

      እላህ።ጀነትከወፈቀቸውባረያቃቸየድርግንከነብያ

  • @unknown_T2
    @unknown_T2 Před 3 lety +25

    ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ😭😭😭
    መጨረሻየ ምን ይሆን😭
    ኢላሂ ሙስሊም አድርገህ እንጂ አትግደለኝ አደራ አደራ አደራ አደራ

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 3 lety +19

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወደዚህ ቻናል የተቀላቀልኩት የቂያምቀን ምልክት መርጃ ፈልጌ ስርች ሳደርግነው ያገኘሁት ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ኢሻአላህ ድጋሜ እሰማዋለሁ ጀዛክአላህ ኸይር ባረከላሁ ፊክ

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Před 3 lety +8

    ያኢሏህ አንተ እዘንልን ያራብ 😭😭😭😭መስማት አልቻልኩም
    ያአሏህ አንተ ከጥመት እንደመለስከኝ ከኩፍር እንዳወጣኸኝ ከጀሀነም ስቃይም ጠብቀኝ ፤ጠብቀን ያራህማን።

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před 9 měsíci +3

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር الله ከጀሀነብ እሳት ይጠብቀን امن🤲🤲😢

  • @semuti
    @semuti Před 3 lety +15

    ወላሂ ከመፍራቴ የተነሳ እያረፍኩ ነው ያዳመጥኩት ነፍስያዬን በደንብ ነው የቀጣቹልኝ ጀዛከላህ! ያረብ የሲራጥን መንገድ እንደመብረቅ ብልጭታ ከሚያልፉ ሰዎች አድርገን? ጀነትን ወፍቀን ያረብ ያረብ ያረብ😥😥😥😢😢😭😭

  • @elmiroble4608
    @elmiroble4608 Před 3 lety +10

    ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما.

  • @hasuyedirewa7520
    @hasuyedirewa7520 Před rokem +5

    ያረቢ ከጀሀነም እሳት ጠብቀን በጣም አስተማሪ ነው ጀዛከላ

  • @user-ju4go5cf5e
    @user-ju4go5cf5e Před 9 měsíci +5

    አላህ ሆይ ጀነት ከሚወፈቁ ባሮችህ አድርገኝ😭😭😭☝🙏👍👍👍

  • @user-kt9wl9df4q
    @user-kt9wl9df4q Před 3 lety +68

    የዚህ ክስተት ለየት ይላል አቀራረቡም ጣፋጭ ነዉ

    • @user-tf8oo4nf3r
      @user-tf8oo4nf3r Před 3 lety

      እሙህሪ ሳህህህ ቆጄ

    • @fafi753
      @fafi753 Před 3 lety

      በጣም በሚገርም ነው ያቀረበው

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 Před 3 lety +13

    አላህ ጀነተል ፈርዶሰን ይወፍቀን ያረብ

  • @user-vk6bw8lg3c
    @user-vk6bw8lg3c Před rokem +4

    ዋ 😢 ነብሴ 😭😭😭😭አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አሚን🤲🤲🤲

  • @user-md3rd3jx9d
    @user-md3rd3jx9d Před rokem +6

    ያረብ አላህ ከዚህ ይጠብቀን ቀልባችንንም ወደመልካሙ ነገር ያውልልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lk5dd7hb2v
    @user-lk5dd7hb2v Před 3 lety +22

    ከጀሀንም እሳት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ggu7108
    @ggu7108 Před 3 lety +6

    የሰውልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው እና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @user-cd5op6bz3m
    @user-cd5op6bz3m Před měsícem +2

    ሁሌም እንደ አዲስ የሚሰማው እስኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MameNur-dw2gt
    @MameNur-dw2gt Před 12 dny +1

    ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ አላህ በዱንያ ነብስያችንን ቻይ ያድርገን መጨረሻችንንም ያሳምርልን ጀነተል ፊርደዉስንም ይወፍቀን

  • @user-sb8qp9pz2g
    @user-sb8qp9pz2g Před 3 lety +164

    ዋ ነፍሲ ምን ይሆን እጣ ፈንታሽ 😭😭

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 Před 3 lety +3

      ኢየሱስ ብቻ ነው ከዚ የሚያድነው ። ታሪኩ 100% የተሳሳተ ነው ።

    • @hayatnurahusen3023
      @hayatnurahusen3023 Před 3 lety +15

      @@lovegrace1303 እኛ ብንሆን እናንተ ቤት መተን ኮሜንት የኮመትነው ስንት በተሳደባችሁ ግን የሙስሊም ልጅ አይሽዉ አህላቁን ዲስላይክ እንኳን ያረገሽ የለም ምንም አንላችሁም አላህ ሂዳዉን ይስጣችሁ

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 Před 3 lety +2

      @@hayatnurahusen3023 ስላንቺ ጨዋነት አስመስክረሻል ፈጣሪ ይባርክሽ ስለተሰማሽም ይቅርታ ግን ብዙ ሙስሊም ወገኖቻችን በጣም ይሳደባሉ ሁሉም የራሱን ነገር ሲነኩበት እንደማይፈልገው ሁሉ ተከባብረን መኖር ይመረጣል ጠያቂው ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው የፈለገውን ቢያመልክ ማለት ነው ።

    • @user-qs4gc9vj5r
      @user-qs4gc9vj5r Před 3 lety

      አህለን

    • @hayatnurahusen3023
      @hayatnurahusen3023 Před 3 lety

      @@user-qs4gc9vj5r ወሳህለን ማማዬ

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 3 lety +6

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማይጠገብ ሙሀደረነዉ የምትለቀዉ አላህ እረሜህን ያሰረዝምልን ዉዲ ኡዝታዛችን ተክፉነገረ አላህ ይጠብቅህያረብ🤲🌹🌺

  • @samerah5514
    @samerah5514 Před 7 měsíci +2

    የአላ አትዉ የጀነት ሰዉቻ አድረገን የኢላሂ ውላሂ በጠም ነው የፈራሁት ያረቢ

  • @ShamilabdullaAhmad-rg2ky
    @ShamilabdullaAhmad-rg2ky Před 6 měsíci +1

    አለሁማ እግፊር ሊልሙእሚኒና ወልሙእሚነቲ አል አህየኢ ዎል አምወት የረበል አለሚን
    የረብ የለ ሂሰብ ጀነተል ፊርደውስን ከሚወርሱት የድርገን የውማል ቂየማ አርሽ ጥለ ስር ከሚጠለሉት መልከም በሮቹ የድርገን አሚንንንንን የረብ
    ይችን ፁሁፍ የነበበቹ ሁሉ አሚን በሉኝ ቀድሚየቹ ከሞትኩኝ ዱአ አድርጉልኝ ጀነት እጠብቀቹሀለው ان شاء الله❤

  • @user-cp6ei7ws3y
    @user-cp6ei7ws3y Před 3 lety +8

    ጀዛ ከአላህ ኸይረን ወድማችን። አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ሙሥሊም አድርጎ እንጂ አይግደለን በእዝነቱ ጀነትን ከሚገቡ ባሮች ያድርገን ያረህማን ያረሂም

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 Před 3 lety +6

    ያአላህ ከጀሀነም እሳት ጠብቀን በትክክለኛው መንገድ አኑረህ በላኢላህ ኢለላህ ፍፃሜአችንን አሳምርልን አሚን አሚን ያረብ

  • @kalidbdy1041
    @kalidbdy1041 Před 9 měsíci +2

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ማሻ አላህ ጀዛከላህ ህይር ወንዲሜ አላህ ከወደዳቼው ባሮቹን ያርገን ኢላሂ የሞቱትንም የጀነት በላቼው

  • @user-ej5bx9bh1w
    @user-ej5bx9bh1w Před 21 dnem +2

    ወበድምየ ወጀ ሀይማኖቱ እንዲመለስ ዱአ አርጉለት በአላ

  • @user-vx7zr8pb9o
    @user-vx7zr8pb9o Před 3 lety +23

    አሰላሙአለይኩም ወድሜ ኤሄንን ስለጀነት ስለጀሀነም የሚለው ቢድዮውን በካሴት አሳትምልን ክፍለአገር ያሉትን ቤተ ሰቦቻችን እድናስተላልፍ የፈለከውን ጠይቀን እናግዝሀለን ጀዛከላህ አላህ በጀነት ያገናኘን በአላህ ወድሜ አሳትመው

  • @user-tq6my7rs5j
    @user-tq6my7rs5j Před 3 lety +10

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን አሏህ አዘወጀል በራህመቱ ከጀሃነም አርቆ ለጀነት ያብቃን ፊርደውሰል አእላን ይወፍቀን

  • @user-is1no7gn9i
    @user-is1no7gn9i Před rokem +7

    ያኢላሂ እዘንልን ከጀሀነብም አተጠብቀን 🕌☝️☝️☝️

  • @eeee9444
    @eeee9444 Před 11 měsíci +4

    አላህ ሆይ ከጀነት ባሮችህ አድርገኝ
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gh7cd2jq6o
    @user-gh7cd2jq6o Před 3 lety +27

    😭😭😭ራሴ ሊፈነዳ ነዉ በለቅሶ ወላሂ እንዴት ልጨርሰዉ ዋ ነብሴ 😭😭😭

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 Před 3 lety +5

    ኢናሊላሒወኢናኢላሒራጂኡ ኢላሒ አኡዙቢላህሚነናር ያረብ በእዝነትህ ዋያችቀን ያረብ በእዝነትህ ከጫንቅህ ጠብቀን

  • @user-tx6ql7cd4u
    @user-tx6ql7cd4u Před 7 měsíci +4

    አለህ ጄነቲ ዪበለን አምን አለሁ መ አሚንንንንንን😢❤

  • @SAdiqSadiq-id4zn
    @SAdiqSadiq-id4zn Před rokem +5

    አላህ.ይጠብቀን.አላህ.የጅነትል.ፍርዶስ.ስዎች.ይበለን.ውሉምን.ውንድሞችንም.እእቶቼንም.አላህ.ይወፍቅን.አሚን

  • @abdalrazzaq2311
    @abdalrazzaq2311 Před 3 lety +10

    ዋ ነፍሴ ሚን ይሆን እጣ ፋንተሽ ያአላህ አንተ ጣብቃን ከጃሀናም ቅጣት ያራህማን

  • @hikma2520
    @hikma2520 Před 3 lety +9

    ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ያረቢ በዛን ቀን ከታዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን

  • @abdurahmanrahman2094
    @abdurahmanrahman2094 Před měsícem +1

    አላሕ ሔይ የመጨረሻዬ አሣምርልኝ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት አለ ዲኒከ

  • @fatimakabtan6234
    @fatimakabtan6234 Před 9 měsíci +3

    ጀዘክ አለሀ ከይረ አለህ ይጠብቀን ያረብ አኔስ መፈጠሬ ረሱ

  • @yallhbaryayrsultktyamumhyr8616

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    የአላህ በእዝነትህ በዛችም አስፈሪው ቀን ኩሉ ሙእሙኒን ጀነት ወፍቀን 😥😥😥

  • @rashedrashed8906
    @rashedrashed8906 Před 3 lety +18

    ያአላሂ አንተ በራህመትህ ጠብቁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👂👂

    • @gffff8198
      @gffff8198 Před 2 lety +1

      በጣም አላህ የጠብቀን

  • @SemiraLove-ib2or
    @SemiraLove-ib2or Před 9 měsíci +1

    አላህ አንተው በራህመትህ ተጂሀነብ እሳት ተቀብር ቅጣት ተደጃል ፈተና ተአዱኛ እና ተሞት ፈተና በአላህ እና በነብዩ ሙሀመድ መልክተኝነት የሚምን ሁሉ ተነዚህ ፍተናውች አንተው ጠብቀን በራህመትህ ያርብ

  • @user-jo3ob3sy3k
    @user-jo3ob3sy3k Před 3 lety +4

    ያረብ የረህማን ያከሪም በቂያምቀን በአርሽ ጥላ ካደረካቸው አድርገን

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 Před 3 lety +12

    ሱብሀን አላህ ረቢል አለሚን
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዋ ነፍሴ
    ዋ ነፍሴ ዋ ላ ኢላሀኢለላህ

  • @tymauae4424
    @tymauae4424 Před 3 lety +4

    ያአላህ ርቢ አንተ ጠብቀን ከጂሀነም ቅጣት ርቢ አንተ ርፋሩ ርሂም ወዲሜ ጀዛኸላህ ኸይር ጀዛ ኢሻ አላህ አላህ ይጠብቀን ያርሂም መልከል ቅዱሥ

  • @user-vd5kk3lt2u
    @user-vd5kk3lt2u Před 3 měsíci +3

    ሡቡሀነላህ ያረቢ ከጃሀነብ ቅጣት አንት ጠብቀን ያረቢ😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @kuruwello8545
    @kuruwello8545 Před 3 měsíci +3

    አሠ ወራ ወበረካተሁ
    አሏህ ከጀሀነም እሣት ይጠብቀን

  • @user-se1sm8cc9h
    @user-se1sm8cc9h Před 3 lety +8

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-jz8mv9jz9o
    @user-jz8mv9jz9o Před 3 lety +11

    ኦህ ጌታዪ እንደኔ ስራ ሳይሆን እነዳንተ እዝነት ይሁንና እዘንልኝ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳህ ወንድማችን

  • @alhamdulillah5849
    @alhamdulillah5849 Před 2 lety +6

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን እኔ ልቤ ሲደርቅ ያንተን ፕሮግራም ሳዳምጥ ኢማኔ ይጨምራል እና በርታልን ሌሎችም ይጠቀሙበት ዘንድ ሼር አድርጉት

  • @user-px7ll3fp7z
    @user-px7ll3fp7z Před 8 měsíci +2

    ያረብ ከቀብር ቅጣት ከጂሀነብ እሳት ከደጃል ፍትንያ ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haleemauae663
    @haleemauae663 Před 3 lety +8

    Allahuma husinal katimaa 😥yaa rabbi macharshahe min yihun😭😭😭🤦‍♀️farawulish nabsee😭☝️ jezakala wandimee☝️

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w Před 3 lety +3

    ያረቢ ከጃሀነም እሳት ከቀብር ቅጣት አተጠብቀን ልቦናችንን አግራልን ያረሂም

  • @kadiresaliya1604
    @kadiresaliya1604 Před 10 měsíci +1

    ጀዛ ከአላህ ኸይረን ወድሜችን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን አሚን ያረብ

  • @RewdaRewdi-zc3zj
    @RewdaRewdi-zc3zj Před 6 měsíci +2

    ያኔ ከወዴትኛው ታደርገን አላህ ሆይ አቅሜን ታቃለህ ነብሴን በዳይ እንደሆንኩኝ አንተ ታቃለህ አላዋቂ እና ተሳሳች እንደሆንኩኝ አንተው ታቃለህ ውስጤ ፈራ ቅጣትህን ፈራው እዝነተ ብዙ ጌታዬ ሆይ ለኔም እዝንልኝ ከጀሀነም አስፈሪ ቅጣት ባንተ አጠበቃለው

  • @user-or8wk5nx1w
    @user-or8wk5nx1w Před rokem +5

    አላህ ሆይ ከጅሀነም እሣት ጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s Před 3 lety +6

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ዋነፈሴ

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Před měsícem +2

    😭😭😭alah ytebken srachininm yasamrln welahi ferahugn betam🤲🤲🤲🤲

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f Před 13 dny +1

    ያአላህ በዱኒያላ ነፉሳችንን የምናሸንፋ አርገን

  • @fatumaoumer5709
    @fatumaoumer5709 Před 3 lety +6

    ያረህማን በእዝነትህ ካሎነ ምንም ኸይር ስራ የለኝም እባክህን ጌታዬ ይቅር ብለህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ
    የጀሀነምን ቅጣት ሰምቼ ስለ ጀነት ምኑም አልተዋጠልኝ ድሎቱ ቀርቶብኝ ከቅጣቱ አላህ ነጻ ያውጣኝ

  • @user-wt8yg1gr4z
    @user-wt8yg1gr4z Před 3 lety +9

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ።ይማረን።ሁላቺንንም

  • @user-rf5ps5fn3p
    @user-rf5ps5fn3p Před dnem

    ከደጃል ፈተና ከቀብርቅጣት ከሲራጥአቀበት ከጀሀነምእሳት አሏህ ይጠብቀን ☝️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @user-nw4ce4wp2o
    @user-nw4ce4wp2o Před rokem +7

    ያረቢ አንተ በእዝነትህ ልባችንን አፅዳልን

  • @user-gh1ps7qj6h
    @user-gh1ps7qj6h Před 3 lety +3

    ያረሂም ከወዳድካቸው ባሮችህ አድርገንና ጀነተል ፍርዶስ ወፍሸን ያረብ

  • @user-lt7re5fn9h
    @user-lt7re5fn9h Před 3 lety +4

    የረህማኑ ቢራህመትህ ጀነትል ፍርዶስ ወፍቀን ያረብ ወድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 Před 14 dny +1

    😢😢😢😢አላህ ከጅሀነብ እሣት ይጠብን በአላህ መገድ የምንመሪ ያረገን ያረብ 😢😢😢

  • @r-ld7g
    @r-ld7g Před rokem +2

    አላሕዬ በረእዝነትህ ጀነተል ፊርደዎስ ወፍቀኝ አላሕዬዬዬዬዬ

  • @janjan3131
    @janjan3131 Před 3 lety +6

    አተ የአዛኞች ሁሉ አዛኝ አሏህ ሆይ ምህረትህን ለግሠኝ

  • @fafi753
    @fafi753 Před 3 lety +5

    ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ኢላሂ በራህመቱ ይዘንልን

    • @gnm8245
      @gnm8245 Před 3 lety

      ያአላህ በረህመትክ " ዋ"ነብሲ እዘንልን

  • @user-zc3xu8pp6y
    @user-zc3xu8pp6y Před rokem +2

    አላህ ይጠብቀን ከጃሀነብ እሳት
    ከጃሀንብ ቅጣትአላህ ይጠብቅን ያረብ ጀነት ገሚገቡት ባርያወቹ ያርገን

  • @sunatube8243
    @sunatube8243 Před 3 lety +2

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ እሚያምር አገላለፅ ነው ተገስፀንበታል አላህ ከጀነት ሠውች ያድርገን ያረብ