6- ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃቢያት ታሪክ || فاطمة بنت محمد የነቢያችን ﷺ ልጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2021
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 587

  • @zaybaeshata6794
    @zaybaeshata6794 Před 3 lety +413

    ይሄ ቻናል ግን እደኔ እሚመቸው ካለ 👍

    • @fatimaimam2532
      @fatimaimam2532 Před 3 lety +12

      በጣም ነው የሚመቸኝ ሰሰማው ብውል የማልሰለቸው ቻናል አላህ ይጨምርለት እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

    • @memememe3166
      @memememe3166 Před 3 lety +3

      በጣም ይመቸኛል

    • @user-eu2cg1cz1e
      @user-eu2cg1cz1e Před 3 lety +10

      እኔ ወላሂ ስለነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ሳዳምጥ እያለቀስኩነዉ ያረብ ወፍቅኒ

    • @Kwt-xo8tr
      @Kwt-xo8tr Před 3 lety +1

      በጣም ነው የሚመቸኝ

    • @kokobabdu1648
      @kokobabdu1648 Před 3 lety +1

      እኔ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +120

    አላህ ልባችን እና ቀልባችን በቁረአን ይክፈትልን ያረብ የፋጢመቱን ኢማንአንተ ወፍቀን ያረብ

    • @wgrdtf9580
      @wgrdtf9580 Před 3 lety +2

      አሚንን

    • @fethyaabdellahabdellah902
      @fethyaabdellahabdellah902 Před 3 lety +1

      ameeen

    • @user-eu2cg1cz1e
      @user-eu2cg1cz1e Před 3 lety +1

      ቁራአን ለማበብ አልቻልኩም 😥😥😥😥😥

    • @taibataiba.youtube4045
      @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +1

      @@user-eu2cg1cz1e እረ እህቴ እኔም በቃ ልቀራ ግሩፕ ልገባ ስል እሚይዘኝ ነገር አለ

    • @user-eu2cg1cz1e
      @user-eu2cg1cz1e Před 3 lety

      @@taibataiba.youtube4045 አየይ አሁንስ በጭቀት አለኩ ማበብ ምኞት ብቻ ሁኖሊቀርብኝነዉ😥😥😥😥

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +39

    የፋጢማ ልጅች ታሪክ ብትለቅልን ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 Před 3 lety +84

    አላህ ሙስሊም ስላደረገን ምስጋናው ስፊ ይሁን ስራችንም ንግግራችንም በእስልምና የተዋበ ያድርጉልን

  • @user-ds5sk5ym1z
    @user-ds5sk5ym1z Před 3 lety +78

    እንባ እየተናነቀኝም ደስ እያለኝም አድምጨ ጨረስኩት ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሁለት ዘንቢል ልብስ ተኩሸ ጨረስኩ ምንም ሳላቀው እያዳመጥኩኝ ትንሽ ረዘም አድርግልን እንደዚህ ታሪክ ስታቀርብ ውድ ወንድማችን ባረከላሁ ፊክ

  • @user-ol8ud3zg6j
    @user-ol8ud3zg6j Před 3 lety +35

    A w w ወገኖቸ ዱአ አዱርጉልኚ ለአላህ ስትሉ አላህ አሳቤን ይሳኮልኚ የአላህ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety

      አላህ ያሳካልሽ ያሰብሽዉን

    • @user-zy3nj1qu1s
      @user-zy3nj1qu1s Před 2 lety

      አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ እህቴ

    • @zainbhekmat9927
      @zainbhekmat9927 Před 2 lety

      አላህ ያሳካልሽ ያረብ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci

      አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ለሁላችንም አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን ያረብ🤲

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      አላህያስብሺዉንያሳካልሺ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 Před 3 lety +49

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድም ላይክ ሸር አርጉ

    • @hayatadem6786
      @hayatadem6786 Před rokem

      ኧረ ለአላህብላችሁ ግሩፕ ካለ አስገቡኝ

  • @najibmuhiden5582
    @najibmuhiden5582 Před 3 lety +27

    ማሻ አሏህ ወንድማችን ቀጥል አሏህ ያበርታህ ምርጥ ስራ ነው ወሏሂ በጠም ነው ምትመቸኝ አንተን ሚገልፅበት ቃል ዬለኝም ብቻ አሏህ የምጠቅም እውቀት አብዝቶ ይስጥህ ።

    • @ajajumunn5346
      @ajajumunn5346 Před 2 lety +2

      መሻአላህሣህቦቺን ማደመጠአለባቸሁ አሏህይጨምረልን

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety +12

    የአላህ ግማሹን እያለቀስኩ ግማሹን ደስ እያለኝ ጨረሰኩት የአላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r Před 3 lety +8

    ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም💔😭
    ስለላሂ ዐለይሂ ወስለም💔😭
    ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም💔😭
    ረደላሁ ዐንሀ ያርብ ሽህ ባረከላ ፈኩም ወጀዝኩምላ ከይር ያርብ 👍❤🕋⌛
    ያርብ ስምትው ከምጠቅሙ ይደርገን

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci

      ሠሉአለይ አለይሂ ወሠለም
      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
      ሠሉ አለይ ወሠለም🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-ky9vc8ik6k
    @user-ky9vc8ik6k Před 3 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ለሁላችንም ጀነተል ፊርደውስን አላህ ይወፍቀን 🤲🤲🤲

  • @nejatmohemmad1345
    @nejatmohemmad1345 Před 3 lety +7

    ያአላህ የሙስሊም ሚዲያዎች አጀት የሚበላ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ዛዛታ ቢሆን አሁን 3k ከዛ በላይ እናይ ነበር
    ማሻአላህ ወንድማችን የምታቀርበው ሁሉ ትልቅ ትምህርት አለው ጣእምም አለው ጠንክር

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety +14

    አልሀም ዱሊላህ. የረሱል ኡመት ላደረገኚ አላህ ምስጋና ይገባዉ

    • @Samera-mw1vq
      @Samera-mw1vq Před 2 měsíci

      صل الله عليه وسلم
      الحمد الله على نعمة الإسلام

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety +17

    ዋአለይኩምሰላም አህለን ዛሬ አደኛ ነኚ ላይክ፣አርጉ አይከፈልበትም ዉዶቸ

  • @user-zo2sj5vp2i
    @user-zo2sj5vp2i Před 3 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው ተሰምጭ ነበር ስሰማው የነበረው እነዚን የመሳሰሉ ታሪኳች ስሰማ ጠካራ ለመሆን ለራሴ ቃል እገባለሁኝ በእርግጥ እደነሱ ጥንካሬ ከይት መቱ ነገር ግን አላህ ምንም አይሳነውም ለነሱም እደሰጠው ሁሉ ለእኛም ሌሰጠን የተገባ ነው ቻይም አዋቂም ጥበበኛም ነው ለአላህ ጥራት ይገባው አላህ መልካም ምንዳን ይመነዳቸው ሰላሙ ያወርድላቸው ለእኛም ጥንካሬ ብርታት ኢማን ይለግሰን በጣም አመሰግናለሁኝ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +6

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ አክበር ሱብሀን አላህ
    አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @hauuhauu5524
    @hauuhauu5524 Před 3 lety +44

    ማሻ አሏህ አያቱ ሷሀባ ላይ ተመስጨ ቀረቸዋለሁ

    • @abuselim5994
      @abuselim5994 Před 3 lety +2

      የት ነው እሚገኘው መፀሀፉ እኽቲ

    • @hauuhauu5524
      @hauuhauu5524 Před 3 lety +1

      @@abuselim5994 ረያድ

    • @user-ie2ww7cn8g
      @user-ie2ww7cn8g Před 2 lety

      የት ነው የላው ንገሪኝ እስቲ ፕሎስቶር ነውን

  • @Umo-Amer
    @Umo-Amer Před 2 lety +22

    አሰለም አሌኩም ወርህመቱለሂ ወባርከቱ ማሻለህ በቅነት ደምሩኝ ❤️😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nf5xt3rq1h
    @user-nf5xt3rq1h Před 8 měsíci +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ባረከላህ ፉክ አላህ ጀነተል ፉርዶስ ይሰብስበን ያጀመአ❤ አሚን

  • @hawwa_wallo_tube2416
    @hawwa_wallo_tube2416 Před 3 lety +12

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    صلى الله عليه وسلم
    جزاك الله خيرا يا اخي
    اللهم اجعلنا من الصالحين قولو امين

  • @user-pt9dw1jj7t
    @user-pt9dw1jj7t Před 2 lety +3

    ማሸአላህ አለይክ ውድ የኢሠላም ልጆች ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን ሡበሀን አላህ የውዱ ነብያችን ልጅ ታሪክ ከምንም በላይ አሰተምረና ልብ የሜነካ ነው

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed6696 Před 3 lety +9

    ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁ አለሂ ወሰለም
    ስለላሁ አለሂ ወስለም
    ስለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛኪላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l Před 3 lety +12

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ ቲዩብ

  • @fatumaEbrahim-oc5nr
    @fatumaEbrahim-oc5nr Před 2 měsíci

    የአላህ የአላህ ያርብ እገዛህን ወፍቀን ያርበና ከጠማማውሁሉ አርቀን ወደከይር አቅርበን

  • @hadyagishen9299
    @hadyagishen9299 Před 3 lety +9

    😭😭😭😭😭ያአላህ እደት ያሰለቅሳል እነሱ በችግር ላይ ሁነዉ ኢሰልምናን ሰጡን እኛግን ዛሬ እደፈለግን እየለበሰን አላህን እናምፃለን እናማርራለን ሱበሀን አላህ አተ ሂዲያ ሰጠን ያረብ ጀዛከላህ ወዲም😭😭😭

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj Před 12 dny

    فيداك ابي وامي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم❤ تسليما كثيرا إلى يوم الدين

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Před 2 lety +2

    ጀዛአክህ አላህ ኸይረን

  • @X697Infinix
    @X697Infinix Před 8 dny

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ 😭😭💔💔

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 Před 3 lety +24

    ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ziiriiyaniidarasoo7303

    Saallaawatu rabi aleyhi wassalmi inshaallaa tallaaaa Masha allí ahuakubari saalla aleyhi wassalmi inshaallaa tallaaaa

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f Před 15 dny

    ዋሊኩመሰላመ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ወድማችን

  • @ibumas2470
    @ibumas2470 Před 10 měsíci +2

    ያረብ በዲናችን ጠንካራ አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 Před 3 lety +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር አላህይጨምርልህ እኛም አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድረገን አሚን ያረብ

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd Před 3 lety +3

    ሱባህን አላህ አልህየ ብጅነት ጉርቤታችው እርግን የያራህማን

  • @AsnakeGeberemariyam
    @AsnakeGeberemariyam Před měsícem

    አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን አሚን

  • @ruqiyamohammed1386
    @ruqiyamohammed1386 Před 3 lety +5

    اللهم صل وسلم وبارك على حبيبنا سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم

  • @najatagaro837
    @najatagaro837 Před 2 lety

    Wa wr wb
    Masha allha tebark allha
    Allha yechemerlk

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 3 lety +2

    ኢሻአላህ አተንም እኛንም የአላህን ትእዛዝተቀባይ ያድርገን ያረብ አሚንንንንንን

  • @fateemakamal7803
    @fateemakamal7803 Před 3 lety +4

    ረዲየላሁ አንፋጢማ ወጀዛከላህ ኸይር ምርጥ አቀራረብ ነው

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer Před 2 lety

      እህቴ ቤታሰብ እንሁን

  • @user-uh4vi8zo1p
    @user-uh4vi8zo1p Před 10 měsíci +1

    አለህ ይጨምረሊኒ

  • @fatumakemal
    @fatumakemal Před 10 měsíci

    ረዲየላሁ አንሀ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወጀዛከላሁ ኸይር

  • @user-uj1ek2nf9e
    @user-uj1ek2nf9e Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግን

  • @rassdd4248
    @rassdd4248 Před 2 lety +5

    ጀዛኩም አሏህ ኸይራን ኢላፍ ዩቱብ

  • @user-uh4vi8zo1p
    @user-uh4vi8zo1p Před 10 měsíci +1

    የአለህ❤❤❤

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ወላሂ እኔም ፋጢማ ቢት ሙሀመድነኝ አላህ በስሙዋ ብቻ ሳይሆን በተግባርም አላህ ያመሳስለኝ አሚን አላሁመ አሚን

  • @user-ss4vc5hk2s
    @user-ss4vc5hk2s Před 2 lety

    عليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا ان شاء الله حبايبي

  • @HananHanan-ko2pt
    @HananHanan-ko2pt Před 2 lety

    Jezakumulahi keyren

  • @user-go9wx9uq1t
    @user-go9wx9uq1t Před 5 měsíci

    አልሀምዲሊላ ሙሥሊም ላደረክልኝ ምሠጋና ይገባህ ኢለሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-pu5qi1dp3k
    @user-pu5qi1dp3k Před 9 měsíci

    Mashaa Alhaa ❤❤❤

  • @user-il7bw5fd9m
    @user-il7bw5fd9m Před 3 lety +6

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር

  • @alhamdulillah6617
    @alhamdulillah6617 Před 2 lety

    ወአለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ ማሽ አላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ የጨምርልህ ወድም

  • @user-dy9pf7cn4x
    @user-dy9pf7cn4x Před 3 lety +10

    الحمد الله على نعمة الإسلام اللهم صل على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما

    • @sayoutube266
      @sayoutube266 Před 2 lety

      صلى الله عليه وسلم

    • @zinabatubi1383
      @zinabatubi1383 Před 2 lety

      الحمدالله على نعمة الاسلام اللهم صلى نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما

  • @idehwhhsg4297
    @idehwhhsg4297 Před 2 lety

    صلى الله عليه وسلم

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w Před 3 lety +2

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ
    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤
    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤
    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤
    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d Před 3 lety +2

    رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

    • @rahemas4847
      @rahemas4847 Před rokem

      😍😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @zdbintali7700
    @zdbintali7700 Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይር
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @taybat8805
    @taybat8805 Před rokem

    ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ጄዛከላኼር ወንድሜ

  • @user-fd4oj6xo8h
    @user-fd4oj6xo8h Před 3 lety +3

    ወአለይኩሙ ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ
    ጀዛኩሙላሑ ኸይረን ኢላፎች ።
    ሠላም ዉዶቸ በዱኣችሑ አትርሡኝ ።

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j Před 9 hodinami

    ወላሂ በጣም እምወደው ቻናል 💓

  • @salasala5700
    @salasala5700 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ahlamtube7495
    @ahlamtube7495 Před 10 měsíci

    صلى الله اليه وسلم

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 Před 11 měsíci

    ጀዛክ አላህ ኸይር ያሄራ ወድማችን በርታልን

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Před 10 měsíci

    የአላህ ልባችንብርሀንአድረግልን።ያረብ የተጨነቀችነፍስፈውሳት።ይኸንየኢላፍሰከታተል አልጠግበውም።

  • @user-xf6kf1lz7z
    @user-xf6kf1lz7z Před 4 měsíci

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠ አ ወ 😍😍😍 ጀዛከሏህ ኸይር

  • @medinamohamed7078
    @medinamohamed7078 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h Před rokem

    جزاك الله خير

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @yasinnurye5974
    @yasinnurye5974 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ql2sr2sv8i
    @user-ql2sr2sv8i Před 7 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛካላህኸይር

  • @user-zx4gu2ze6m
    @user-zx4gu2ze6m Před 3 lety +6

    ወሌይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ አህለን በኮሚንት አንደኛ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 Před 3 lety +2

    WoAlleykumaselam worahametulahi wobarekatu Salallaahu Alleyhi wosalam subhan Allah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadaamn7341
    @sadaamn7341 Před 11 měsíci

    Wa wr wb 🌹🌹🌹🌹☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před měsícem

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁሱለሏሁአሊይሂወስለም አልሀምዱሊላሂአለኡመተልመሀመድ አለኡመተልኢስላም 🎉🎉🎉ሱባሀንአላህ የሴቶችንግስት ፋጢማ ረድላሁአነሁ የአችንኢማንአላህይወፍቀን ኢላሂ በጀነትአገናኝን ከሙሚዕናንእናቶችጋር🎉

  • @Tube-uk7wk
    @Tube-uk7wk Před 3 lety +3

    واليكم سلام ورحمة الله وبركته
    صلي الله عليه وسلم ♥

  • @foziyamohammed97
    @foziyamohammed97 Před rokem

    ጀዛኩም አላህ እያነባሁ ነው የጨረስኩት እህህህህህህህ እኛ የት ነን የአላህ

  • @user-ev9wb8vk9w
    @user-ev9wb8vk9w Před rokem

    Alwayii idihii ayintii sete adirgayii

  • @tayyibaethiyopia2815
    @tayyibaethiyopia2815 Před rokem

    Salalahu aleyehe wosalam.abe woeome yarasulalahe

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 Před 3 lety +2

    ወዓለይኩምሰላም ወረመቱላህ ወበረካቱ
    ያአላህ ከቲማችንን አሰምርልን ያረብ
    ጀዛኪላህ ከይራን👏🛍

    • @user-wu5ky9kj5q
      @user-wu5ky9kj5q Před 2 lety

      ወአለይ ኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካ፦ቱ ያአላህ መጨረሻችንን አለምርልን ጀዛከላህ ኸይረን

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 11 měsíci +1

    የአላህ እደኔ አይነቷ ከቱ ነገአላህ ፊት ሥቀርብ ምንይሆን መልሤ😭የአላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ እኔደካማ ባሪያህነኝ😭ዋነፍሤ ፈራሁልሽ😭

  • @sayoutube266
    @sayoutube266 Před 2 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ድንቅ አቀራረብ ወላሂ ሃያቱ ሰሀባ መቼም የማይጠገብ ሲራ ነው ጀዛከላህ አኹና

  • @zeybahassen4135
    @zeybahassen4135 Před 3 lety +2

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @selehadindereja1942
    @selehadindereja1942 Před rokem

    አሰላሙ አላይኩ ወራህመቱላህ ወባራከቱሁ ጀዘከለ ኸይራን አላህ ይጨምርላቹ አላህ ኸይር ጀዘ ይክፈላቹ

  • @saliha2372
    @saliha2372 Před 3 lety +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي الله عليه وسلم حبيبي يا رسول الله إشتقتلك والله 😭😭😭ردي الله انحم ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا بارك الله فيك ويحفظك الله يا اخي الغالي

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 Před 3 lety +3

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ
    ስለላሁ አለይሂ ወስለም የኔ ብርቱ የአባቱዋ ልጅ ፈጢመ😘 የአላህ ስለም እና እዝነት በረሱል ስለላሁ አለይሂ ወስለም ቤተስቦች ይስፋን😍😍
    Elaf ጀዛክ አላህ ኽይር🙏🙏🌹

  • @user-dk9ih1vv2b
    @user-dk9ih1vv2b Před 7 měsíci

    ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @user-ql2sr2sv8i
    @user-ql2sr2sv8i Před 7 měsíci

    ሱለላህ አለሂ ወሰለም

  • @saaidaalove7093
    @saaidaalove7093 Před rokem

    Shukeran jzk 🥺🥺🥺❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety +1

    ሰለለህ አላሂ ወሰለም

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před 2 lety

    ጀዛከላህ ሕይረን ጀዛ

  • @yasmiinhajjiiamanaman8482

    Waleykumu sallaam woramatullaahi wobarkatuhuu
    Saallaallaahu Aleyhii wassallaam Saallaallaahu Aleyhii wassallaam Saallaallaahu Aleyhii wassallaam Saallaallaahu Aleyhii wassallaam

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 3 lety +1

    ጀዛክ አላህ ኽይረን

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety

    ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላ صلى الله عليه وسلم
    يا الله ጀዛኽም አላህ ኸይር

  • @user-if4kc1ol6x
    @user-if4kc1ol6x Před 3 lety +1

    አላሀ በይማነችን ጠንከር የድርጋን ያርቢ

  • @user-sz4yi7yk2c
    @user-sz4yi7yk2c Před 2 lety

    ጀዛክም አላህኸይር ሱበሀን አላህ ያስዘናል

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 Před rokem

    ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይረን ጀዛ

  • @ddgj761
    @ddgj761 Před 3 lety

    ጀዛከሏህኸይረን ዱንያወልአኼራ

  • @salihaa4580
    @salihaa4580 Před 3 lety

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

  • @mekyaendris3734
    @mekyaendris3734 Před rokem

    ሰለላሁ አለይሂ. ወሰለም. ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 Před 3 lety +1

    Gezakellahe here

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb Před 11 měsíci +1

    ጀዛከላህ ኡስታዙነ