አቲካ || ሙሉ ታሪክ || የሽሂዶች ሚስት || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2023
  • በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
    ቴሌግራም :- t.me/elaftube
    በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

Komentáře • 275

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Před rokem +32

    የአላህ ምን ነበር በዛ ዘምን ተፈጥሬ ኑሬ በሆን 😢😢😢😢

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před rokem +11

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያ አላህ ለእኛም እንደዚህ ውድ ድንቅ ሴት ብቃትና ፅናት እውቀት ብስለት ወፍቀን ጀዛከላኽይረን ኽይርስራህን ይውደድልህ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Před rokem +48

    ሱበሀን አላህ ምነው በነሱ ዘመን በተፈጠርኩ ያስብላል ❤❤❤❤❤

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 Před rokem +44

    🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ሁሌ ብሰማው መልጠግበው ታሪክ ኢላፍ አላህ ይብቅህ በርታ

  • @amma4705
    @amma4705 Před 10 měsíci +7

    ሡበሀን አላህ አጂብነው ወላሒ ጀዛካላህ ወንድማችን ወላሒ ቃል ያጥረኛል ምን እንደምን አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋር እሥከቤተሠብህ ይሥጥክ ያረቢ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ

  • @binthassen7138
    @binthassen7138 Před rokem +86

    ዋለይኩምሰላም ወራመቱላህ ወራካቱሁ ያአላህ ማነዉ እንዴነ ከኡመሪ ቀጥሎካለዉ ጀምሮ በለቅሶ የጨረሰዉ ወላሂ እኔሱመሃል አብሪያቸዉ ያለዉያክልነዉ የተሰማኝ ኢላሂ በጀነት የነሱንጉሩብትና ወፍከን ያራብ አንተንም ወድማችን ኢላፊ አላህ በጀነት የነቢያችን ሰለላሁአይሂ ወሰለምን ጉሪብትናአላህ ይወፍቅህ ኢንደዝ ያለ ጣፋጭ ቅሷ ወደኛ ምታደርስ አላህ አከራ ዱኒያህን ያሳምረዉ ያራብ ያአላህ

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 Před rokem +13

    ሱባን አላህ ታሪኩ ውስጤ ነው የስርስርው በጣም አጂብ ነው

  • @user-rb5mo8tn6r
    @user-rb5mo8tn6r Před 7 měsíci +4

    የአቲካን ታሪክ ቡዙ ጊዜ ነዉ የሰማሁት አይሰለችም ይጣፍጣል አቤት ያ ደጉ ዘመን ምናል እኔም የዛ ዘመን ትዉልድ ብሆን አሁን ፈሳድ በበዛበት ዘመን ተፈጥሬ ከፈጣሪየ የራኩ ሆንኩ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞች 😢😢😢

  • @haliemtube1959
    @haliemtube1959 Před rokem +6

    ማሻአሏህ የማታቀረበዉነገር ሁሉ ተሰምቶ አይጠገብም ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @hibetullahM
    @hibetullahM Před rokem +13

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወሏህ እጂግ በጣም ልቤን የነካኝ እና እኔ ማነኝ የትነኝ ያስባለኝ እማይጠገብ ታሪ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያረሱለሏህ❤❤❤

  • @abdubest4071
    @abdubest4071 Před rokem +25

    የአላህ ምነኞ ያማረ ዘመን ነበር ምርጥ የነብያት ዘመን ምነኞ መታደል ነበር የዛ ዘመን ሰው መ ሆን

    • @emandawed5932
      @emandawed5932 Před 4 měsíci

      ሱበሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ዘመን

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix Před rokem +6

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቲላሂወበረካቱ ያረብ ምናይነት ጣፋጭ ታሪክ ነው ሁላችንንም እዳአአቲካ አይነት ያደርገን ያአላህ

  • @user-rr6nf8fz3x
    @user-rr6nf8fz3x Před rokem +4

    ሱብሀንአላህ ወላሂ ልብን የሚነካታሪክነው አልህ መልካሙን ይወፍቀን ያኢልሂ❤❤❤ ጀዛኩምአልህ ውህይር

  • @basheerrbasheerr3957
    @basheerrbasheerr3957 Před 8 měsíci +5

    ሱብሀን አላህ ልብ የምንል ታሪክ ነዉ ወንድማችን ጀዛከላክ ኸይር

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu Před 2 měsíci +3

    ብሰማው የማልሰለቸው ታሪክ ሱባሀን አላህ አክላቅዋ ምነኛ ያማረ ነው አላህ ይይወፍቀን የፍቅር አሰጣጡንም አክላቁንም ያረብ

  • @lubabaYimarasen
    @lubabaYimarasen Před 2 měsíci +2

    ምናለ በዛ ዘመን በሆኩ ብየተመኝሁ እንዴ አቲካ ጀግና ሴት ያርገን ጄዝክላህ ክይር ጣፋጪ ታሪክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nz5fb9er1u
    @user-nz5fb9er1u Před rokem +7

    ወአሊኩምሰላም ወረህመቱቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር እደት ተመስጨ እደሰማሁት አላህ አኛን የነሱን ፈለቅ የምንከተል ያድርገን ኮሜት ፅፌ አላውቅም በሁለት ስልክ ነው የምከታተለው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ydbx8876
    @ydbx8876 Před rokem +5

    አላህ ይጠብክ አኺ ሁሌም ስራዎቸረክን እከታተላለሁ አላህ ኸይር ምንዳክን ይክፈልክ ከኺላፍ የፀዳና ትክክለኛውን መንገደ ፍንትው አድርገክ ስለምታቀርብ አላህ ይጨምርልክ አላህ ይጠብቅክ በርታልን ጀዘከላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @hibetullahM
    @hibetullahM Před rokem +10

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ ዱዓ በረበኛ ፅፈህ ከታች ትርጉማቼዉን በአማርኛ ፅፈህ በቴሌግራም ቻናሎችህ አስቀምጥልን

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Před rokem +8

    ሲብሀን አላህ አጅብ ወላሂ ኡስታዝ እስኪ የስሀብያቶችን ታሪክ ደጋግመን ለአለሁ ብንህተዲ ሽኩረን ከቲር

  • @aad-dr8ro
    @aad-dr8ro Před 4 měsíci +3

    መሻ አለህ ሰምቼዉ መልጠግበዉ ተርክ ኡስተዘችን አለህ ይጠቢቅ

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Před rokem +7

    👍👍ጄዛከአላህ ኽይርን ወንድማችን

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 Před rokem +3

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እኛንም ይወፍቀን ኢላፍ በጣም እንወድካለን ጀዛኩም አሏህ ከይር😢

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 Před rokem +4

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ S A W❤❤❤❤❤

  • @Aat-nq9fg
    @Aat-nq9fg Před 7 měsíci +4

    የረቢ ከነሱ ጎሮቤት አርገን

  • @user-ji8dm9mw2r
    @user-ji8dm9mw2r Před 4 měsíci +2

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንዲማችን

  • @user-lc3km6je4p
    @user-lc3km6je4p Před 10 měsíci +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ አጅብነው ወላሂ ምነኛ መታደልነው እኛም በሠማነው አተም በተናገርነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡስታዛችን

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪንው ያሰላም

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o Před 7 měsíci +2

    ሱፓን አለሀ ሚነዉ በነሱ ዘመን በጠፈርኩ አለሀ ሀለቺኒም ያሱወን ረኢ ታከተይ ያዲርገን ፋቅር ከበድ ነዉ ለካ ጀዛከለሀ ኡሱታዜ👏

  • @saudah8298
    @saudah8298 Před 8 měsíci +3

    ሡለላሑ አለይሒወሰለም ጀዛኩምአላሑኸይር አሑሰአትላይ አሊምናቸው ቀርተዋል ብለን ያገባናቸው ልባችንን ያደሙናል እኔማ አዘኩ አላሕ የተሻለውን ያውቃልና አላሕ ይወፍቀን

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t Před 8 měsíci +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላሂ እኔ የለተ ማንም የለኝም ሀይሉንም ብላሀሉንም ስጠይ የአላህ ግን ደካማ ነኝ ያሰብኩትን አሳካልኝ😢

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem +4

    🎉ሰለልሁ🎉 አለይሂ🎉 ወሰለም
    ሱብሀነላህ የሶሃቦች ታራክ አላህ መልካም
    ስራዎቻቸው አላህ ይውደድላቸው ያረብ!!!

  • @MinaJemal-vc2ky
    @MinaJemal-vc2ky Před 9 měsíci +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚን ያረቢ❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 24 dny

      صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉

  • @user-ix2xw5du2o
    @user-ix2xw5du2o Před 9 měsíci +4

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢❤❤❤

  • @user-lq7ps4so5o
    @user-lq7ps4so5o Před rokem +5

    ማሻአላ አላህ በሰማንው የምንጠቀም ያርገን

  • @fanege8671
    @fanege8671 Před 6 měsíci +2

    አሚንንንን አላህ አኖኖራችንም አሞሞታችንንም ያሳምርልን ያርብ

  • @user-bo5vc4th3v
    @user-bo5vc4th3v Před 3 měsíci +1

    ያኣላህ ያረህማን ኣንተ በራህመትህ ከታጋሾቹ ኣደርገን እህት ወንድሞቼ በያላቹሁበት ኣላህ ዪጠብቃቹህ

  • @fanege8671
    @fanege8671 Před 6 měsíci +4

    ምንው ባየናቸው ኖሮ ያአላህ በጣም ደስ ይላልም ያዛዝናልም ከባደው

  • @user-rf6kw6gf7b
    @user-rf6kw6gf7b Před rokem +3

    ረዲየላሁ አጅማዒን 💓💓

  • @anshaa6827
    @anshaa6827 Před rokem +3

    ጀዛከላኸይር ወንድም አላሕጀዛሕን ይክፈልሕ

  • @bintiselam16
    @bintiselam16 Před 6 měsíci +4

    ያአላህ እጅግ በጣም በጣም ሚደንቅ ታሪክ ጀዛከላህ ኽይረን ወንድሜ በጣም አስተማሪ ሚደንቅ ታሪክ ነዉ በጣም ብዙ እዉቀት አግኝቼበታለሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Před rokem +3

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ አለህ ይጨምርልህ
    ሱሉላሁአለይሂወሰለም
    አላሁማ አሚንንን ያረብ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 24 dny

      صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉

  • @hayatOumer-hu5nu
    @hayatOumer-hu5nu Před 7 měsíci +2

    ማሽአለህ አቀራረባችሁ በጣምያምራል ወላሂየማይጠገብ ❤❤❤❤❤

  • @user-lq7jk4qh3t
    @user-lq7jk4qh3t Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ አለህ ይጨምርልህ የቀለብ መደሀኒት በጣም ቀለብ ያረጠባል ወላሂ

  • @shemsumuhammad
    @shemsumuhammad Před rokem +2

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አሚንሁላችንም ተጠቃሚ ያረገን አሚን አሚን አሚን

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 24 dny

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱባሀንአሏህ የዘንዘመንያሉስወች ስብእናችዉ ጥንካሬችዉ አረስንቱ ማሻአሏህ ይህትዉልድ ስንትመስዋአትየተከፈለበትን ድነልኢስላምን ተጫወትንበትአሏህሂዳይስጠንብቻኢሏሂ አተዉእዝንልንያረብብ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 Před rokem +2

    ሱበሀን አላሕ አላሕ የጨምርልህ ጀዛክ አላሕ ኸይር

  • @zahramohamad8872
    @zahramohamad8872 Před rokem +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያአሏህ ምንኛ የማር ሂይወትነው ጀዛክ አሏሁ ኽይርን ውድሜ

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f Před 14 dny

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ምንኛ ያማረ ታሪክናጊዜ ነበር ጀዛክ አለሁ ኸይረን ወድማችን

  • @taibaethio6164
    @taibaethio6164 Před rokem +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ያረብ ያረብ አሚን
    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zeynabheiru698
    @zeynabheiru698 Před rokem +3

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Před rokem +1

    ሱብሃነከ ረቢ ኢላፍዬ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-sr4gx1co2t
    @user-sr4gx1co2t Před 4 měsíci +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአላህ ምነኛ ያማረ ዘመን ነበር😢😢

  • @user-ji9pj8so6p
    @user-ji9pj8so6p Před rokem +2

    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @user-qp9wj5vg8c
    @user-qp9wj5vg8c Před rokem +2

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 Před rokem +5

    ምናለ አላሕ ሴት ልጅ ሰቶኝ ስሟን አቲካ ብላት ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-xq5tv2lj6e
    @user-xq5tv2lj6e Před 5 měsíci +2

    Masha Allah Allah yezid lek

  • @user-hi8st6ku9d
    @user-hi8st6ku9d Před rokem +4

    በቴሌግራም ይለቅልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @hdhdhhshdh6285
    @hdhdhhshdh6285 Před 9 měsíci +1

    ጀዘከአለህ ከይረን ኡስትዝ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Před rokem +1

    ጃዛክለሀ.እለፊ.ታሰምቶ.ያመይጠጋብ.ታሪክ.ነዉ.እለፉ.ዱኣ.አዲሪጊልኚ.ያሰዉ.አጋሪ.ነዉ.ያለሁት.እቃመዬ.አለመኖሩ.ቡዙ.ቺጊሪ.ቡዚ.ናጋሮች.አምልጦኛል.ዳሞ.ከጋሪ.ስመጣ.ያበንክ.አከወንት.አለመክፈቴ.ያቃራዉን.አለሀያዉቃወል..አለሀ.የንታሀን.ዱኣ.ይሰመሀል.ያራብ.አለሀ.እዚነቱን.ያዊርድልኚ.አልሀምዱልላ.ለሁም😭😭👍😢👏👏

  • @user-ii6zz8pk5x
    @user-ii6zz8pk5x Před měsícem

    አላህይጠብቅህ❤❤❤የሠማነውን እምንጠቀምያዲርገን❤❤አሚን

  • @semiradawud2764
    @semiradawud2764 Před rokem +2

    ማሻአላህ ኡሰታዝ

  • @user-mi3qs1vb8j
    @user-mi3qs1vb8j Před 2 měsíci

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ ምንኛ ያማረ ትዉልድ ነዉ ያገዜ ያሥደግመን አላህ
    አላሁመ ኡሡር ኢባደከል ሙጃሂዲን ፊኩሊመካን😭😭🤲🤲

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ሱለላህ አለሂ ወሰለም
    ሱባሐን አሏህ የዛ ዘመን ሰዎች ምንኛ ያማረ ነበር

  • @RahmaBintMustefa202
    @RahmaBintMustefa202 Před rokem +1

    _ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህኽይረን ሰለሏሁአለይሒ ወሰለም_

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Před rokem +1

    ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሃ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኽይር ኢላፊ ቱዪብ

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 Před 20 dny

    ጀዛከላህ ከይር

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r Před rokem +1

    ወዓለይኩእሰላም ሸህ ባረረኩሏሁ ፈኩም
    አጀብ 💔💔💔

  • @user-df4qg2mu2b
    @user-df4qg2mu2b Před 2 měsíci

    ሱብሀን አላህ ድስይሚልታሪክነው ምናለ በዛሰአት ብወለድ😢😢

  • @user-ei6xu2dz2k
    @user-ei6xu2dz2k Před 11 měsíci

    ሱበሀናሏህ ጀዛክሏህ ኸይር መሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @sumeyaosman-bp9kf
    @sumeyaosman-bp9kf Před 12 dny

    ያአላህ ምንኛ ያማረ አህላቅ እና ፍቅር ነው ምናለ በዛ ዘመን በፈጠርከን ብዬ ተመኘው😢😢😢😢

  • @zeddugv4629
    @zeddugv4629 Před měsícem

    ያአላህ ማነው እደኔ እባ እያነቀው ያዳመጠ አላህየ በጀነት አበሽረን😢🤲

  • @user-lt1ls9pl4j
    @user-lt1ls9pl4j Před rokem +1

    ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Před rokem +3

    Jezakelah keyr

  • @user-ps5mu9oc7z
    @user-ps5mu9oc7z Před rokem

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር

  • @meryemayalew5721
    @meryemayalew5721 Před rokem +1

    ያረቢ

  • @madenaalsal2840
    @madenaalsal2840 Před 9 měsíci +2

    Masha alh ❤️❤😢😢

  • @fatimaahmed1145
    @fatimaahmed1145 Před 4 měsíci

    ሱባሀነሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Před 4 měsíci +1

    ምንኛ የመረ ዘመን ነበር የረሱል ዘመን😢❤

  • @gfhggb1064
    @gfhggb1064 Před 5 měsíci

    Hei sirahi Allahi ywidedilihi elaf tafsp berinamgi

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Před rokem +5

    SubhanAllah!

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 Před 6 měsíci +1

    جزاك الله خير

  • @user-vu6bh9ei8x
    @user-vu6bh9ei8x Před 7 měsíci +1

    😢😢😢 የአላህ ያትውልድ ያግዜ ሁሌም ይናፍቃል

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c Před 3 měsíci

    የአላህ ሱበሀን አላህ እመሸው ዘመን ላይ ተፈጥረን

  • @user-ce1st9xv6p
    @user-ce1st9xv6p Před 3 měsíci

    ዋሊኩምስላምወርህመቱላሂወበርካትሁአሚንንን

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před rokem +1

    ስለላል ዋለይህ ወሰለም

  • @FayizaDalil
    @FayizaDalil Před 9 měsíci +1

    አላህ ይዛንልን ግን እኚ ምድነን ያራብ እልምን ነፊያ ያድርጋን

  • @user-kx8ez7jp4v
    @user-kx8ez7jp4v Před rokem +1

    አላሁ አክባር 💔😭

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt Před 2 měsíci

    ወአለኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱሁ ምነኝ የተደሉ ምነኝ የመሬ ዘመን ምንአሌ በዘ ዘመን ቢፍጠሪ ,,,,,🥹🥲🌺

  • @ZinatOmar-zg6lr
    @ZinatOmar-zg6lr Před 20 dny

    በጣም አስለቀሰኝ ወላሂ ❤

  • @user-mi2jf6bj7i
    @user-mi2jf6bj7i Před 4 měsíci +1

    ማሻላ

  • @SaedAbdurhmin
    @SaedAbdurhmin Před 4 měsíci

    ❤❤❤
    ❤❤❤❤ ደስ ሚል ታሪክ

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r Před rokem +2

    አህለን

  • @zenatmohammed2039
    @zenatmohammed2039 Před rokem

    ዋአለይኩምስላምወራህመቱላክወበረካቱሁ ጀዛኩምአላሏኸይራ

  • @susususu586
    @susususu586 Před rokem

    Subhan allah minewu besahabochi gize betfterin yasbllalli temsche nebr yesmahuti betam llib yisbralli wud wendmachin ustaz allah mindahin yikfellih jazkllah kyir

  • @ttww9470
    @ttww9470 Před 2 měsíci

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @serke.nrgi.yer.afkari5525
    @serke.nrgi.yer.afkari5525 Před 4 měsíci

    ሱብሀንአሏህ ምነኛያማረ ዘመንነበር 😢😢😢ምነውበዛዘመን. ተወልጀብሆንያስብላል😢

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Před 2 měsíci

    ጀዛክ አላህኽይረን 😥😥😥😥😥😥

  • @smers-hq8lw
    @smers-hq8lw Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤ሱባሀን አለህ