ነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ // ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2020
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 681

  • @ElafTube
    @ElafTube  Před 3 lety +351

    ወደ ኢላፍ የዩትዩብ ቻናል ጎራ ይበሉ፣ ቤተሰብም በመሆን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ሁሉ የማድረስ ድርሻቸን እንወጣ ። ለእውቀት...እንጓዝ በዙ ርቀት።
    czcams.com/users/ElafTube

    • @edengebremeskel2978
      @edengebremeskel2978 Před 3 lety +9

      የኢስማኤል ልጆች በምን ምክንያት ነው ለባርነት የተሰጡት ይህን የዱዐ ክፉል ብታብራራልኝ?

    • @user-le5qt9yq5c
      @user-le5qt9yq5c Před 3 lety +7

      ወድማችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ

    • @hulethawariya5264
      @hulethawariya5264 Před 3 lety

      ምኽጵም
      ኽልል
      ልምምል
      ምምምም

    • @FatimaFatima-dl7jh
      @FatimaFatima-dl7jh Před 3 lety +5

      ሰምተን ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን

    • @user-di9ic4iz9t
      @user-di9ic4iz9t Před 3 lety +1

      ግን በመረጃ አቅርብልን ከምን ድነው ከሃድስ ከኪታብ !!
      የምስማህ በፊት ታሪኩን ስለማቅነው ... ከየት እዳገጀከው ታሪኩን ንገሪን???

  • @menasultan1902
    @menasultan1902 Před 3 lety +141

    ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ወደ አላህ መመለስ እፈልጋለሁ እርዱኝ ባአላህ ዘንድ አጅር ታገኛላችሁ😭😭

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Před 3 měsíci +4

    አይቼው የማላውቀው ምርጥ ቻናል ብዙ ሰው እንዲያውቀው ጥረት ቢደረግ🙏❤

  • @habibmohammed4328
    @habibmohammed4328 Před rokem +8

    ወንድሜዋ አሰላም አለይኩም ነቢ ኢብራሂም መጀመሪያም አላህን ያውቃሉ

  • @user-nc9xf2uc5g
    @user-nc9xf2uc5g Před 2 lety +9

    ኢለፍ ጃዛ ካለ ካይራን እንዳኔ ኢለፍን ያምዋድ አሰዩኝ ❤

  • @bq2128
    @bq2128 Před 3 lety +62

    ❤️ሹክረን ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ በእውቀት ላይ እውቀት ❤️ለኛም ዱዓ አድርጉልን🙏

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 Před 3 lety +34

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ቅን ልብ ያላችሁ ሰብስክራይብ በማርግ አስደስቱኝ እናተንም አላህ ይጠብቀን ያርብብብ

  • @user-bd2zo6ip4q
    @user-bd2zo6ip4q Před 3 lety +7

    አለህ በሰመናው ተጠቀሚ የድርጋን😍😍😍

  • @user-hn5tv9wc1k
    @user-hn5tv9wc1k Před 3 lety +51

    ማሻ አላህ ሥዞር ትናት አግኝቸው ቤተሠብ በመሆኔ ዴሥ ብሎኛል እናንተም በምሠሩት እኛም በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @user-ej3un9ub4g
    @user-ej3un9ub4g Před 3 lety +25

    ማሻላ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ ወድም አተንም አላህ ኢማንህን ያጠክርልህ

  • @user-nc9xf2uc5g
    @user-nc9xf2uc5g Před 2 lety +17

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለሁ አክባር አለሁ አክባር አለሁ አክባር ሱባሃን ሱባሃን አለህ 😘😘😘 ሶሎለዋይ ዋሳለም ❤❤🥺❤ ምርጥ ናቢይ ምርጥ ራሱል ምርጥ ማሪ ምርጥ አባት ❤❤❤❤❤ አለሁማ ሶሊ ዋሳሊም አለ ናቢይና ሙአማድ ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ናቢይን ሚዋድ ባለይክ ። ያሳይኝ

    • @user-nc9xf2uc5g
      @user-nc9xf2uc5g Před 2 lety +1

      ሶለለ አለይ ወሰለም ❤❤❤

    • @user-xs1dl7db2k
      @user-xs1dl7db2k Před 2 lety +2

      ልብ ቅርፅ አሻንጉሊት ሀራም ነው አትጠቀሙ

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 Před 3 lety +27

    ድንቅ ታሪቅ ምርጥ አተራረክ ጀዛከላህ🙏

  • @fafi753
    @fafi753 Před 3 lety +12

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ አጅብ ነው ኢትዮ ሲያወሩ ትንሽ ትንሽ እሰማ ነበር አሁን በርከት ያለ እውቀት እድሜ ለሰዴት ብዙ አስተማረን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 5 měsíci +3

    ማሻ አላህ ድሰየሚል ታሪክነው❤❤❤❤አለሃምዱለላህ ሙሰሊምላረገኝ ጊታ❤❤❤☝☝

  • @user-fk4hh7jr5d
    @user-fk4hh7jr5d Před 3 lety +29

    ማሻአላህ ደስ እሚል እውነተኛ ታሪክ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ጀዛከላ አላህ ይጨምርልህ

    • @abdimahammed4318
      @abdimahammed4318 Před 2 lety

      አልሃምዱሊላሂ ፈጣሪ የብዛቹ

    • @Bd-xi7pc
      @Bd-xi7pc Před 2 lety

      ሱብሃን አላህ ጀዛክሙላህ ሀይርን

    • @kedjaahmed7949
      @kedjaahmed7949 Před 2 lety

      ሽኩራን ወድሜ

  • @hikimamustapher5033
    @hikimamustapher5033 Před 3 lety +14

    ማሻ አላህ ኡስታዝ በጣም አንጀት የሚገባ ታሪክ ነው ጀዛ ካላህ ኸይርን

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 Před 2 lety +2

    ዋአሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡስታዝ

  • @user-lu7gi3iu1w
    @user-lu7gi3iu1w Před 3 měsíci +1

    መሸአለህአለህእዉቀትይጨምርልህበጠምነዉደስየለኝ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +17

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ. ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም በነገራችን ላይ እዚህ የምመጣዉ. ላይክ ሸርር ኮሜንት ለማዲርግረግ ነው ቴሌግራም እከታተላለሁ 😍

    • @fahadalnabet4460
      @fahadalnabet4460 Před 3 lety

      ባአላህ አስገቢኝ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      @@fahadalnabet4460 የኔዋ ይሂዉ ነዉ የሚለቀቀዉ አይለያይም በቨዲወ ሆነ ከፈለግሽ መርሀባ

    • @halimaumar300
      @halimaumar300 Před 3 lety

      በአላሕላኪልኝ

    • @withquran4632
      @withquran4632 Před 3 lety

      የቴሌግራሙን ሊክ ላኩልኝ

    • @zkiya989
      @zkiya989 Před 3 lety

      በአላህ የቴሊግራም አስቀምጡ

  • @user-ve8bl8yf1l
    @user-ve8bl8yf1l Před 3 lety +56

    ሽኩረን ግን ድሥላይክ የምታደርጉ ጤነኛናችሑ ኑሯችሑ ድስ ላይክ ይሑን

    • @rabiahrabiah4766
      @rabiahrabiah4766 Před 3 lety +3

      ክክክክ አትሰዳብ ያኡኽት አላህ ይሂዲኩ ም በያቸው ምማረው እሱ ነው

    • @user-ve8bl8yf1l
      @user-ve8bl8yf1l Před 3 lety +1

      @@rabiahrabiah4766 ኢንሽአላሕ ሐቢበቲ

    • @kubramuhibullah5363
      @kubramuhibullah5363 Před 3 lety +1

      ኑሯችሁ ድስ ላይክ ይሁን 😂😂

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 Před 3 lety +1

      ያኡምሪ ያሥብላል 😂

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp Před 3 lety +2

      ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒወበረካቱ
      ጀዛኩ አለከይረ

  • @user-zs9yz3gz4k
    @user-zs9yz3gz4k Před 3 lety +7

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ ለሁላችንም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራን እዝነቱም ጥበቃውም አይለየን ያረብ ያረብ በዱአችሁ አትርሡኝ ቁረአን እድገባኝ እስቲ አቦ

  • @ebrahimahmed6399
    @ebrahimahmed6399 Před 2 lety +7

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላቹህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታራክ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይርELAf ትዩብ

  • @user-zi4zw4sw6g
    @user-zi4zw4sw6g Před 2 lety +3

    ጀዛክ አሏኸር

  • @user-sc1gh6pt1d
    @user-sc1gh6pt1d Před 3 lety +18

    ማሻ አላህ ደስ እሚል ታሪክ ሰለላሁ ወአሊህ ወሰለም እናተንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @user-ed6ko9ly8g
    @user-ed6ko9ly8g Před 3 lety +6

    አላህ የሰማነው የምንጠ ቀምበት ያርገን

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i Před 2 lety +2

    ሱበሀንአላህጀዛከላህወድሜ👍👍❤❤

  • @jemalmohamed9047
    @jemalmohamed9047 Před 3 lety +7

    ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ታሪክነው አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 3 lety +4

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ምርጥ የአላህ ባሪያ አላህን ከወደዱ እንድህ ነው ወላሂ እኔስ ለድኔ ምን ሰራሁ እህህህህህህ

  • @user-xm3mz4gb5b
    @user-xm3mz4gb5b Před 3 lety +13

    ወንድሜ አላህ ጀዛህን ይክፋልህ እስካሁን ያት ነበርኩ አስበለኝ እኮ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h Před 3 lety +8

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ወላሂ አዳምጡ እህቶቸ ይህንን እድል የትም አናገኘውም ስራችሁን እየስራችሁ በኤርፎናችሁ አዳምጡ

  • @user-mq4nz3nl2y
    @user-mq4nz3nl2y Před 9 měsíci +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @radiyakheyredin1447
    @radiyakheyredin1447 Před 3 lety +8

    بارك الله فيكم وجزكم الله خيرا

  • @user-ms9xg5bu8l
    @user-ms9xg5bu8l Před 4 měsíci +1

    ማሻአላአላህበእውቀትላይእውቀትይጨምርልህ

  • @user-dj9qw1mh9d
    @user-dj9qw1mh9d Před 3 lety +2

    ጀዛክ አሏህ ከይር እኔ በጣም ደሥ እያለኝ ተመሥጬ ነዉ የምከታተል ቀጥልበት ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 Před 2 lety +2

    ሽኩረን ጀዛኩምሏ ኽይር ማሻአላህ ደስ እሚል ነው ተመስጨነው እምከታተለው አዳምጠንም እምንጠቀምበት ያድርገን ዱአ እንደራርግ ያአላህ አላህ በመልካም መገዱ ይምራን

  • @mylovemom9791
    @mylovemom9791 Před 3 lety +12

    ብዙ ተምሪያለሁ የማላውቃቸውን ታሪኮች ሁሉ አመሰግናለሁ ጀዛክላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ😍😍😍😍😍😍😍

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 Před 3 lety +3

    አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን በጣም የምወደው ቻናል ነው ወላሂ

  • @TuBe-ho8zl
    @TuBe-ho8zl Před 3 lety +14

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ባረክላሁ ፊኩም በደስታ ነው ይሄን ቻናል የምንከታተለው

  • @AJHD1
    @AJHD1 Před 3 lety +12

    ደስ የሚል አተራረክ ነው ኡስታዝ በርታ

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 Před rokem +2

    ደስ የሚል አቀራረብ ለአላህ ብዬ የምወድህ ወንድሜ።

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e Před 19 dny

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ❤

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 Před rokem +1

    ማሻላህ እሥታዝ ለሁላችንምሂዳ ይሥጠን ያረብ ቀልባችንን ያረጥብልን

  • @user-ly3vc8bq2d
    @user-ly3vc8bq2d Před 2 lety +12

    አስደሳች ታሪክ ኢስላም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሪላ ጀዛካላህኸይር

  • @madenam830
    @madenam830 Před 8 měsíci +1

    😢😢😢ጀዛከሏህ ኸይረን ወዲማችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @fathimafathima7181
    @fathimafathima7181 Před 3 lety +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመትላህ ወበረካትሁ ጀዛከ አላህ ከይር 😭😭

  • @meryemKedir
    @meryemKedir Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nr7eh9sg4e
    @user-nr7eh9sg4e Před rokem +1

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክነው

  • @user-xf6oj5rj8u
    @user-xf6oj5rj8u Před 4 měsíci +5

    አላህ እኔን እና ቤተሰቦቼንም ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራን ዱኣ አርጉልን

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 Před rokem +1

    ጀዛኩሙላኸ ኸይር

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 2 lety +2

    #ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ '#ኢብራሂም አለይሂ ሰላም

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d Před 3 lety +1

    ሡበሀንአላህ
    ሡበሀንአላህ
    አልሀምዱሊላህሙሥሊምላደረከኝ
    ምሥጋናይገባህአላህ

  • @samerahyassein1020
    @samerahyassein1020 Před rokem +2

    አሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛ ከሙላህ

  • @saburasabura2622
    @saburasabura2622 Před 2 lety +1

    ጀዛካሏህኸይር ውስጣዝ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety +3

    ሱብሀን አላህ 💗💗💗😢😢😢

  • @shj4997
    @shj4997 Před 2 lety +1

    ሱበሀኒ አለሀ ሶሎላ አለህ ወሰለም ጄዘከለህ ኸይረን😥😥🤲🤲

  • @user-ll7eh2sg7s
    @user-ll7eh2sg7s Před 7 měsíci

    አላህ ተሸርክ ይጠብቀን ያረብ
    አላህ ጃዛህን ይክፈልህ ውድ ወንድማቺን

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 Před 2 lety +2

    መሸአላህ በጣም ደስየሚል ትርጉምነው😘😘😘😘😘😘

  • @user-rs9ny9ns1y
    @user-rs9ny9ns1y Před 3 lety +1

    አለይሂሰላም
    ማሻ አላህ ተባረከላህ 👍👍👍👍

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb Před 11 měsíci +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @user-bw2fn1tq5j
    @user-bw2fn1tq5j Před 3 lety +4

    S....A...W ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ትሪክ 👍

  • @Hawa-mb3il
    @Hawa-mb3il Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ታሪክ ጀዛኩሏህ ኸይር

  • @user-zi4zw4sw6g
    @user-zi4zw4sw6g Před 2 lety +2

    አለሁም እሰላም መሸ አሏ ወድማችን አሏህ ይጨምር ልህ

  • @KhadijaKhaadija-ol8de
    @KhadijaKhaadija-ol8de Před 17 dny

    ሱብሀናላህአላዋክበርሰምተውከሚጠቀሙትያድርገንያርብ

  • @hammzaha370
    @hammzaha370 Před 3 lety +2

    የአላህ. አላህ. አክበር. እኛንም ከታጋጆቹ አርገን ያረብ ፈረጃው ቅርብ ነው

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p Před 3 lety +42

    ወንድም ግን ታሪኮቹን አታሳጥራቸው ሙሉ ክፍላቸውን አቅርብልን❤🙏

  • @user-ql2sr2sv8i
    @user-ql2sr2sv8i Před 7 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-un6xx2sl2n
    @user-un6xx2sl2n Před 4 měsíci

    ሹክረን ወንድማችን አላሀ በኡቀትላይ ኡቀት ይጨምርልክ እኛንም አላሀ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ዱዓ አድርግልን❤❤

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Před rokem +1

    አለይሂ ሠላም ያነቢ ኢብራሂም ሰወደው❤

  • @user-hi7lh6hk1b
    @user-hi7lh6hk1b Před 7 měsíci +1

    MashaAllah betam dese yelal gezakaAllah heyer

  • @user-wv3lm5ff2d
    @user-wv3lm5ff2d Před rokem +1

    ሽኩረን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማን

  • @ZaharaSefa
    @ZaharaSefa Před měsícem

    ጀዛክ አላህ ኸይር 🎉

  • @ZaharaSefa
    @ZaharaSefa Před měsícem

    ጀዛክ አላህ ኸይር 🎉❤❤❤

  • @ZaharaSefa
    @ZaharaSefa Před měsícem

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 Před rokem +1

    የዛሬ 80 አመት ውይም ከድቂቃ ቡሀላ እዚች ኢዱኒያ ላይ የለንም ሰላሙን ይሄንን ዳእዋ ለሚሰማ ሁሉ

  • @salimamuhie1279
    @salimamuhie1279 Před rokem +1

    መሻአላደሥ የሚል ትረካ🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @rahmat4326
    @rahmat4326 Před 3 lety +1

    የኛወንድም ለቻናሉ አድሥ ነኝ እያለቀሥኩ ሠማሁት ።የ(ነየብያቶችን ታሪከ )በነሡላይ ሠላምና እዝነት ይዉረድ

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Před rokem +1

    በርተልኝ ዎድሜ ኢኔ ቡዙ ቦታ ድምፅህን የሰማሁ ልየገኝህ አልቻልኩም አለህ ይበርክሂ
    ☪🌙🙏➷♥

  • @dddcffyhj4280
    @dddcffyhj4280 Před 3 lety +5

    አህለን እንዴት ያስዴስታል በስልምናመኖር ያረብ አላህ ቀጥተኛዉንምገድ ይምራን ሁሉሙስሊሚን

  • @MaMa-qr2kq
    @MaMa-qr2kq Před rokem

    ዋአለይ ኩም አሠላም፡ጀዛኩኩመም ካይራን

  • @umhanitub7831
    @umhanitub7831 Před 3 lety +1

    መሻአላህ ወድማችን ጀዛከላሁኸይአን አላህ ይጨምርልህ እኛንም ተተጠቃሚወቹ ያድርገን ያረብ😥🤲

  • @fatmaidres7645
    @fatmaidres7645 Před rokem

    ጀዛክላኸይር❤❤❤❤❤

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 3 lety +1

    ያ ሰላም ወንድም አቀራረብህን ስወደው ባረከላሁ ፊክ ጀዛኩሙሏህ ኸይር በርታ ጣፋጭ አንደበት ለሰጠህ ለረቡል አለሚን ምሥጋና ይድረሰው

  • @weleneethiopiatube4752
    @weleneethiopiatube4752 Před 3 lety +1

    ሱብሃነ አላህ 💔 ምንኛ ያማረ አተራረክ ነው ማሻእ አላህ አላህ በራሕመቱ ኸይር ምንዳቹን ይክፈላቹ ጀዛእኩሙላሑ ኸይረን

  • @user-mj9np9hf4z
    @user-mj9np9hf4z Před 6 měsíci

    አላህ ያበርታህ አይዞህ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před rokem +1

    ማሻአላ አስደማሚ ታሪክነው ጀዛኩሙላ ኸይር ወድማችን

  • @user-un2ce4kb5v
    @user-un2ce4kb5v Před 2 lety

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ሱብሀነሏህ በጣምደስይል አተራረክህ አሏህይጨምርልህ

  • @user-hy3wq2fs3l
    @user-hy3wq2fs3l Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሺአላህደስየማታሪክ

  • @mohamdalqarni5769
    @mohamdalqarni5769 Před rokem

    የነቢዪላህ ኢብራሂም ቁዱስ ንግግራቸው ስለ ነገርከኝ አላህ የዛይን ይክፈልህ

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zo Před 7 měsíci

    በሰማነዉ የምጠቀም ያረገን ያረብ👍👍👍👍

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Před 2 lety

    ወንድሜ ስወድህ እኮ! ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ! ለምታካፍለን እውቀት ሁሉ ጀዛኪላህ ኸይረን😘🤲 እውቀትህን ይጨምርልህ። እኛንም አዋቂዎች ያርገን🤲 ።

  • @usuurje3019
    @usuurje3019 Před 2 lety +3

    ደኒቅ
    ታሪክ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nuraelhtefar4658
    @nuraelhtefar4658 Před 2 lety

    የኢላፍ ትዩብ ተክታታየበሙሉስላም ይብዛ ኡዝታዝ ጅዛክ አላህ ህይር ምርጥ ትምርት ነው የምታካፍልን በስማንው ባእስትማርክውአላህይቅበልንያርብ እርጋታይለያል

  • @Binttube
    @Binttube Před 3 lety +3

    ማሻ አለህ ደሥ እሚል ታሪክነው

    • @zubaidayaseen7521
      @zubaidayaseen7521 Před 2 lety +1

      መሸ አለህ ይጨምርል ኢኝንም ሰሚታን ሚንጣቃም ያድርጋን ኣሚን። የረበል አለምን

  • @user-ql1ng6to9t
    @user-ql1ng6to9t Před 11 měsíci

    ጀዛክ አላህ ኸይር አኺ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ ረቢል ዓለሚን ሱብሃን አለይሆም ሰላም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @nefisamohmod7420
    @nefisamohmod7420 Před rokem +1

    ማሻላህ ጀዛካላህ ህይር

  • @user-zp7wm7kg4u
    @user-zp7wm7kg4u Před 3 lety +3

    አላህ በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን

    • @ail123dfsgff5
      @ail123dfsgff5 Před 3 lety +1

      አላህበሰማነው እምነጠቀምበትያድረጉን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰አላህ ያጨምረለህጨ ወነደሜ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před rokem

      አሚንንንንን ያረብ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabahgidafusabahgidafu1426

    ጀዛክ አላሁ ኸይርን አላህ ይጨምርልሀ

  • @temreahmed5640
    @temreahmed5640 Před 2 lety +1

    ምርጥ ታሪክ ማሻ አላህ የአላህ ታአምር አጅብ ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ