#የወግድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 65

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před 5 měsíci +2

    መሻአላህ ያምራል
    በርቱ ዎግድዎች ከሌላ እሩቅ ቦታ ከምናዝ
    ሙያችሁን እያሻሻላችሁ ምርጥ ምርጥ እቃ አቅርቡልን ለኛ ለዎግዲ ልጆች🥰👌

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 Před 5 měsíci +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ❤❤ የቤት እቃ የልጆችን ልብስና የመሳሰሉ ትን አቅርብ ከነዋጋቸዉ❤❤ ብዙ ተመልካች ይኖራል ለምሳሌ ዋጋ አንድ ከሆነ እዛዉ እን ገዛ ለን በተረፈ❤❤❤ ጠንክር

  • @ZainabZzzz-oj7mo
    @ZainabZzzz-oj7mo Před 5 měsíci +1

    አሰላማሊኩም ሰይድ በጣም ደስ ይላል ሀሉም ተሻሽሎ ቀርቧል ብር ብቻ

  • @hayateyoutube4513
    @hayateyoutube4513 Před 5 měsíci +1

    ማሻአሏ ወዲማችን መሥራትህታልቀር ረ በደብ አብራራ ተነዋጋው ተነገር የቤትእቃ ሥታሣይ ዱላብ አልጋ ሁሉንም ተመልካች ይኖርሀል በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo7237
    @sikosilo7237 Před 4 měsíci

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ እንዴትነህ ሰይዲ ሰላምነህዎይ.

  • @seyawtubechannel997
    @seyawtubechannel997  Před 5 měsíci +4

    የዋጋ ዝርዝር ላስቀምጥላችሁ ለቤት እቃወች ቡፌ18000ብር አልጋው26000ብር ዱላቡ 29000ብር ቲቪእስታድ10000ብር መዋቢዋ11000ብር የኪችን ቡፌ 30000ብር በዛ ላይ ባሥተያየት ይሠራል

    • @hawamuhammed9725
      @hawamuhammed9725 Před 4 měsíci

      ማሻላህ እውነ የሚገዛ አለ ግን ለምን አይቀርም

    • @meremayesuf2878
      @meremayesuf2878 Před 2 měsíci

      ቁጥር አስቀምጥ

    • @EbrahimFurniture-eq6ux
      @EbrahimFurniture-eq6ux Před 2 měsíci

      ​@@meremayesuf2878 ልጓማ ፈርኒቸር youtube.com/@ebrahimfurniture-eq6ux?si=SyyfApVBu4xgmzYu

    • @user-uv4jv4mc7l
      @user-uv4jv4mc7l Před 25 dny

      የፉከራውነገር 😂😂😂😂ኧረ ይሄ የወግድ አደለም😂😂😂

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ሀሪፍነው ሰያው ግን እቃ ስታስተዋውቅ ሌላአታስገባ በዚህ ስራ ቀጥል በፈርኒቸሮች የቤት እቃ ምናምን

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein Před 5 měsíci +1

    እስኪ ወደ ሸመጦ መስመር ቅረፅልን በደንብ እስከ ትምርት ቤቱ ድረስ መስጅዱ አካባቢ

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi Před 5 měsíci +2

    ክክክክክክክክክ እረ ወየዉ ምንያሉነዉ እየፎከሩ እንዳሆን

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci

      ክክክ ቋንቋው አማረኛ ምን እንደሚሉ አይሰማም ተቆጥጦ የሚያውረመርም ይመስላል ክክክ

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 Před 5 měsíci

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰያው ማሻአላህ🎉🎉

  • @thij9746
    @thij9746 Před měsícem

    የሠርቢዝ በር ዋጋ ንገረን እናደሞ በውሥጥ አናግረኝሢ አብረን እንስራ

  • @user-qc4gd8oh1f
    @user-qc4gd8oh1f Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ በርታ ጎበዝ ❤

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i Před 4 měsíci

    ዋው አሑንም አለደ ሖታ

  • @medinahussen5964
    @medinahussen5964 Před 5 měsíci

    ብቅ ብየለሁ በረታ ወንድሚ እንደማመር

  • @user-to6ur4ui6x
    @user-to6ur4ui6x Před 5 měsíci

    😊😊😊

  • @user-cs9zl9in6j
    @user-cs9zl9in6j Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ወድማችን ተበራት

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ በርታ

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 Před 5 měsíci

    ያማሻ አላህ ይሄ ወግዲ ነው እቃው ሀገራችንማ ለውጥ አለ አ ላህ ሰላሙን ያምጣልን እንጂ

  • @aynalemketema9404
    @aynalemketema9404 Před měsícem

    የመፈርሻ ልብስ ይሰራሉድ እባክህን መልስልኝ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Před 5 měsíci

    አስላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ያገሬልጂ እንኮን ደህናመጣህ አይይይይ ታዝታ❤❤❤❤ሀገሬናፍቀኝ😢😢😢

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Před 5 měsíci

    የቁም ሳጥን ዋጋ ንገረኝ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ባለ ሶስት ተከፋቹን መሀከሉ መስታወት እድሆን ነው የምፈልገው

  • @user-nn6od2yo7s
    @user-nn6od2yo7s Před 28 dny

    ስልቁጥር እደትነዉ እማገኝዉ 😢❤

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 Před 5 měsíci

    ወግድ የሚሸጥ ቦታ ፈልግ ልኝ ወድም

  • @user-jr3fp5yt1v
    @user-jr3fp5yt1v Před 2 měsíci

    አይይይ ይልቅ እቃዉን በማቅረብህ መሻአሏህ
    የኒህኞቹ ምን የሚሉትነዉ ጨዋታም አይመሥል

  • @user-ge4dt9et1b
    @user-ge4dt9et1b Před 5 měsíci

    ሀልጋዉስትነው

  • @Mhmdhly-mg8cd
    @Mhmdhly-mg8cd Před 5 měsíci

    👍👍👍👏💯ማሻአላሕነውያረቢ

  • @user-bh2vy1ku2v
    @user-bh2vy1ku2v Před 5 měsíci +1

    kkkk

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 Před 4 měsíci

    😂ቱቱ ምን ይጫጫል እንድህ ነውይ የሚፍክ እቡ😂

  • @TyTy-td3gi
    @TyTy-td3gi Před 5 měsíci

    ጩጫናቸው

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 Před 4 měsíci

    እልም ያሉት ቆለኞች ናቸውኮ

  • @user-rh8rg5mp7t
    @user-rh8rg5mp7t Před 2 měsíci

    ወድምአባክህያለቀቤትየሚሸጥአቅረብልነወግድአድራ❤❤❤❤❤❤❤አድራእባክህ

  • @hyat315
    @hyat315 Před 4 měsíci

    አሰላምአለይኩምወራዝመቱላዝወበረኪቱሁአላህሀገርሰላምያር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Před 5 měsíci +3

    ጭፈራው ደሞ ጂሩ ወርደህ ነውደ የቀረፅከው ወግዲ እደዚህ ጉፈሬም ወንዶች የሉም ደሞ ይደብራሉ ሙስሊም ከሆክ እድህ አይነት ሰርጎችን አትልቀቅ

    • @seyawtubechannel997
      @seyawtubechannel997  Před 5 měsíci

      እሽ እህት አይ ከላላ ነው የከላላ ልጆች ያገራችውን የሠርግ ቅራርቶና ሆታ ለናፈቃችሁ

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 Před 5 měsíci +1

      @@seyawtubechannel997 እኔ ወግዲ ነኝ ደሞ የማንም ጭፈራ አይናፍቀን በሱና የሚጋቡ ሰርጎችን ለቀቅ ከቻልክ ለሰዎች መማሪያ እድሆን

    • @seyawtubechannel997
      @seyawtubechannel997  Před 5 měsíci +1

      @@jamisweet6787 እሽ

    • @hawagedsaw8571
      @hawagedsaw8571 Před 4 měsíci

      ማሻአላህ ተባርከላህ ሀገራችን ተሻሽላለች በርታ ወንድም

    • @hawagedsaw8571
      @hawagedsaw8571 Před 4 měsíci

      ኧረ ወግዲ ቤት እሚሽጥ እሥከሥት ይገኛል በአላህ መልሥልኝ

  • @SeadaWussan
    @SeadaWussan Před 5 měsíci

    ሰላም

  • @telun-sv6dp
    @telun-sv6dp Před 5 měsíci

    የኪችን እቃዋ ከታች ብቻ ሜትር ካምሳ ስንት ይሰራሉ ወንድም

  • @user-rw3cv4ex7d
    @user-rw3cv4ex7d Před 5 měsíci

    የትነውረግጠኛነኝቆላመሆንአለበት

  • @user-bx2gy1fv7c
    @user-bx2gy1fv7c Před 5 měsíci

    የት አገር ነው ሰያው😅

  • @user-gt1rd9bo9i
    @user-gt1rd9bo9i Před 5 měsíci

    👍👍👍👍👍👍

  • @guzguzawoke5173
    @guzguzawoke5173 Před 2 měsíci

    😂😂😂

  • @hanishozeleke7326
    @hanishozeleke7326 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaWussan
    @SeadaWussan Před 5 měsíci

    ክክ አወራጨዉ

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci +1

    የት አካባቢይ ነው እረሳሁትወላሒ

    • @seyawtubechannel997
      @seyawtubechannel997  Před 5 měsíci +1

      ቀርሳ ትቤት

    • @user-ou1ng5ug4i
      @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci

      @@seyawtubechannel997 ስማማ ወግድ ቤት የሚገዛ የለም የሚሸጥ ቤት አለኝ ሺጡልኝ ቀልድ አደለም የምሬን ነው ወላሂ

    • @seyawtubechannel997
      @seyawtubechannel997  Před 5 měsíci

      @@user-ou1ng5ug4i የት አከባቢ ነው ቤቱ ያለቀ ነው ወይስ እደት ነው ዋጋውስ

    • @user-ou1ng5ug4i
      @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci

      @@seyawtubechannel997 ቀረሳ ማዶ መሥጅ ኑረ ዘንድ ነው ዋጋ 2 ነጥብ እየተባለ ነው

    • @user-ou1ng5ug4i
      @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci

      @@seyawtubechannel997 ህጋዊይ ነው የሚገዛ ካለሹክ በለኝ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci

    ይሄ ጎጅ ባህል መቅረት አለበት በደስታ ጥይት በለቅሶ ጥይት

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci

    እቃ ቢኖረ ባይኖረ ወግድ መቸም አያልፉላት ??