ዱንያ ሁሉንም ታደክማለች || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2022
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 166

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před 2 lety +17

    አላሁ ክበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    አላሁ ክበር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    አላሁ ክበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ላኢላሀ ኢለላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ወድማችን አላህ ጀዛሀን ይክፈልህ
    👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    አላህ በድናችን ያበርታን 👍👍👍🌹🌹🌹

  • @user-wx2pg9rv7e
    @user-wx2pg9rv7e Před 2 lety +9

    ኢላፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው እንኳን በስላም መጠህ ወንድም ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-rq3nw7bz5p
    @user-rq3nw7bz5p Před 2 lety +5

    ያአሏህ እሡ በራህመቱ ይመልከተን ያኢላሒ ነፍሤን ለኔ አትተወዋት ያመውላየ ከወንጀል አጥራኝ ያወዱድ 😭😭😭😭😭 ኢላፍ ቲዩብ አሏህ መልካም ሥራህን ይቀበልህ መጨረሻችንን አሏህ ያሣምርልን

    • @user-hh4kl3dg9t
      @user-hh4kl3dg9t Před 24 dny

      አሚንንን ያረብ 😢😢😢 🤲🤲🤲

  • @hayatyimer5230
    @hayatyimer5230 Před 2 lety +8

    وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ ሱበሀን አሏህ ወሏሂ ጭቀቴ ሁሉነው የሚጠፋዉ ትምርትህን ሳዳምጥ አሏህ በጀነት ያበሽርህ ያረብ

    • @mehamedman4522
      @mehamedman4522 Před 2 lety

      ወንደማችነ አላህ ይጠብቅህ

    • @user-ql2cp9ck3m
      @user-ql2cp9ck3m Před 2 lety +1

      አወ ወለሂ እኔም ብቻአልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r Před 2 lety +3

    ወአለይኩእስላም ሽህ ባረከሏሁ ፈክ
    ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
    ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
    ❤❤❤👍👍👍⌛⌛⌛🕋🕋🕋
    አሚን አሚን ያርብ

  • @user-lz6bg4bu7t
    @user-lz6bg4bu7t Před 2 lety +7

    ኢላፍ ዩቱብ ምርጥ አስተማሪ ጀዛ ከላህ ኸር

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 Před 2 lety +8

    ውዷ_እህቴ_ሆይ_ህይወትሽ_የሚደምቀው በዲንፍቅርእንጂ_በብር_አይደለም!
    እናም ገንዘብን በማንኛውም ሰዓት ከሰራሽ ልታገኝው ትችያለሽ!
    የዲን__ፍቅር ግን ከፈጣሪ ነውና የሚገኘው አብዝተሽ አምላክሽን ለምኝ………………!
    እናም በትዳር ዙሪያ ላስታውስሽ ፈልጌ ነው!
    ውዷ እህቴ ወንድን ልጅ ከወደደሽ ራሱን ይሰጥሻል!
    ይህ ማለት ደግሞ አንቺ አንደፈለግሽ አንገት ሆነሽ ታዞሪዋለሽ ...……………… ብዙ ሀብት ኖሮት ስለ ዲን ምንም የማያውቅ + ስብዕና + ላንቺ ክብር ከጎደለው ሰው ጋር አይደለም ትዳር___ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኝ... …………………………!
    በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ...………!
    ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋልና!
    እንዲህ አይነቱን ወንድ በኑሮ ሂደት እንደ ዕስስት____ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ!
    በውሳኔው__የማይፀና_አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ ትኖሪያለሽና!
    እንደዚህ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል ካልችልሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ ሁኝ!!!
    ደስታ የሚገኘው የውስጥን ፍላጎት በነፃነት መግለፅ ሲቻል ነውና ነፃነትሽን የሚነፍግ ፍልጎትሽን የማይጠይቅ ወንድ ገና ሲጀመር አትቅረቢው!
    እንደህ አይነቱ ወንድ ምንጊዜም ራሱ የሚያወራውን እንጂ አንቺ የምታወሪውን አይሰማም!+ ቢሰማም ቦታ አይሰጠውም! እርሱ በወደደው እንጂ አንቺ በመረጥሽው መንገድም አይጓዝምና!
    አንቺ ለምትናገሪው + ለምታደርጊው ነገር ስህተት ቢመስለው እንኳ! በቀስታ እንጂ ጮሆ የሚናገር ወዳጅ አታበጂ!
    ዛሬ ከጮኸብሽ ነገ ሊመታሽ እጁን የማያነሳበት ምንም ምክያት የለውምና!
    ከሀብት ከቁሳቁስ በላይ ዲን ላይ + ዓባዳ ላይ የሚያጠናክርሽ + ንፁህ ልቡን+ ንፁህ ፍቅርን የሚሰጥሽን ወንድ ተመኝ!!
    የወንድን ልጅ ያለውን ሀብት ወይም ኪሱን ሳይሆን! በዲን ሊያጠናክርሽ ይዞ የመጣውን ንፁህ ፍቅር ተመልከች!
    እንደዚህ አይነቱን ወንድ ትልቅ ዛፍ ሆኖ ሊጠልልሽ ፍሬ ሊሰጥሽ ይችላልና!
    ምክንያቱም የሁሉም መሰረቱ *ዲን ነውና* !
    ደስተኛ የሆነ ህይወት ከፈለግሽ! እህቴ ሁል ጊዜም አስተውይ ብር ሳይሆን ለአንቺ ክብር ያለው ወንድ በዲኑ ጠንካራውን አግቢ!!!
    እህቴ ሆይ የትዳርአጋርሽን ስትመርጭ በድብ እስቢበት የልጆችሽ አባት የሚሆን
    ግማሽ አካልሽ ምን አይነት የትዳር አጋሪ መምርጥ አለብሽ
    ገንዘብ። ያልቃል
    ውበት ይርግፍል
    ዘርም አይተሽ ብትገቢ
    ዘርኝነት ጥብናት ዘሩ ለጀነት። አያበቃሽም
    እናማ ምንማድርግ አለብኝ ትይኝ ይሆናል
    ተከታተይኝ
    ልብሽ ስጭኝ
    ጆሮሽን። አውሽኝ
    ዲኑን አኽላቁን
    ስነምግባሩን አይተሽ ግቢ!!!
    ደግሞ ልብ በይ ቁርዓን ያሀፍዘ ሁሉ
    ሀድስ የሽመደደ ሁሉ ጥሩ ስነምግባር አለው ማለት አይቻልም!!
    አሏህ ያዘነለት ቢሆን እንጅ
    ስንት አለ በውጭ ዑስታዝ። በቤት። እና ከስውች ሲስውር ሙንከር ላይ የሚውል!!
    በውጭ ጢሙን አስርዝሞ +ቶፕውን አሳጥሮ። ከላይ ሱንይ መስሎ። በተግባር ግን ዜሮ። በቤት ሚስቱን እያስለቀስ :ሚስት የለኝም እያለ የእህቶችን ሂጃብ የሚገፍ። ::ህይውታቸውን የሚያበላሽ!!እናማ ተጠንቀቂ። ለትዳር የቤት እመቤት። መሆን ቢናፍቅሽም። ፣ለስውች ውሬ ለምን አታገቢም የሚሉ ስውች እንዳይሽውድሽ!!ለስው ውሬ
    ቦታ አትስጭ። ስምሽን እንጅ ምኞትሽን መቸ ያውቃሉ !! ታገሽ ወበሽር አሷብሪን ብሏል ጌታሽን
    አንች እውነተኛ የአሏህ ባሪያ ሁነሽ ሷሊህ መልካም ሴት ሁነሽ ሷሊሁን ጠብቂ!!!
    الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَـٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ
    (ሱረት አል-ኑር፣ - 26)
    መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡
    በርሽን ላንኳኳልሽ። ሁሉ። ልብሽን አትክፍች !!ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ
    አንች እኮ።ውድ ነሽ አሏህ በኢስላም ትልቅ ደርጃ ስቶሻል!!!
    قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
    (ሱረት አል-ኑር፣ - 30)
    ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
    እናማ ውደዋ የኔ ከርታታ የስው ቤት ያስመርርሽ አብሽሪ። አንገትሽን አትድፊ!!
    ቀና በይ ከአሏህ ጋር ሆኖ አዘን የለም!!
    وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
    (ሱረቱ አል ዱሃ - 5)
    ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
    ምንግዜም ከአሏህ ተስፍ አትቁርጭ
    ሙእሚን ተስፍ አይቆርጥም!!
    እራስሽን ከሀራም ነገር ጠብቂوَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
    (ሱረት አል-ኑር፣ - 31)
    ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před 2 lety +44

    ከዱኒያ ፈተና አላህ ይጠብቀን

  • @user-zq9np8sn6c
    @user-zq9np8sn6c Před 2 lety +5

    ኢላፍ የሁለየም ምረጫየ ናት👍👍👍👍👍👍👍

  • @zamzamgemechu4425
    @zamzamgemechu4425 Před 2 lety +5

    Masha Allah Elaf tube every time my favourite

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 Před 2 lety +3

    አላህ ከአዱኒያም ከአሂራም ፍትና የጠብቀን😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amitube461
    @amitube461 Před 2 lety +1

    አሚን ያረብ ፍተናህን በሶብር የምንወጣ አድርገን ያአሏህ
    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @user-jq3cr1jz5g
    @user-jq3cr1jz5g Před 2 lety +5

    አወ መከራናት መቸም ለትንሽ ጊዜ ነውጂ እንጓዛል ለማይቀረው ሠንሠለት ሞት እንዘጋች መቸም ቢፈሩት አይቀር🙏🙏🙏🙏

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ በእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልክ እኛንም አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ለዱአክም አላሁማ አሚን ያረበል አለሚን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +5

    አላህን ከመዘከር አንዘናጋ!!
    ✅ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል
    ➯ዚክር ማለት
    ➯ቀልብ
    ➯ፊት እንዲሁም
    ➯የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው።
    ➡️ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ በዱኒያ፥ በቀብር፥ህይወቱና የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው።
    👇👇
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ
    ♦️الحَمْدُ للهِ»
    ♦️لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
    ♦️اللهُ أكْبَرُ»
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
    ♦️لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
    ♦️أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
    ♦️لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
    ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምን ነገር እንሸምት ለዱኒያ ለአኺራ የሚጠቅመንን
    ፕሮፋይሌን በመጫን #subscribe ያድርጉ
    የነብያቶች ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ👍

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q Před 8 měsíci +2

    ያረቢ በራህመትት ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @SameeraSied
    @SameeraSied Před 5 měsíci

    ያአላህ ደአዋህን በሰማሁት ቁጥር ልቤ ይርሳለ አላህ በተናገርገው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገነን ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ አባ ኢያድ

  • @bosa5976
    @bosa5976 Před rokem

    እኛተስፋችን እዛኛዉ ሀገራችንላይነዉ እንጅ ዱንያ በጣም ፈተናናት አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል

  • @rukiyakedir-vo2jx
    @rukiyakedir-vo2jx Před rokem

    አላህ የመጨርሻችን ያሳምረልን ያራብ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😢😢

  • @zemzemmart4507
    @zemzemmart4507 Před 8 měsíci

    አሚንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedseid4451
    @ahmedseid4451 Před 5 měsíci

    አልምዱሊላህ አላሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ❤በትክክል

  • @E5mizz
    @E5mizz Před měsícem

    inshala

  • @muhabahabib243
    @muhabahabib243 Před 2 lety +2

    አላህ በኸር ከሚሽቀዷደሙት
    ያድርገን አሚን ያረብ

  • @user-dv3fw7jk7p
    @user-dv3fw7jk7p Před 11 měsíci

    ኢላፊኢቶብአተየላኢላሀኢላሏህወድማችንጀዛኩምአላኸይር መልካምስራህንአላህይቀበልህ ዐአይዞህጀግናየጠክርልኝ

  • @sufianjeylan5934
    @sufianjeylan5934 Před 2 lety +1

    Mashaallah ❤️

  • @user-bz5gy3ls5m
    @user-bz5gy3ls5m Před 2 lety

    ሱባሀን አሏህ

  • @feqarfeqar1943
    @feqarfeqar1943 Před rokem

    Mashallah habayb Des yemil medeb newu...., Allah ytebqen amin

  • @QweAsd-vt3sx
    @QweAsd-vt3sx Před 6 měsíci

    አሚን ያረብ

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 Před 6 měsíci +1

    😢😢ትክክል ወላሂ❤😊አነተ ልጅ አላህ ዘመንህን በዚህም በዛችኛው የተባረከ ያርግልህ የአኺ❤❤

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co Před 2 lety

    ጀዛኩሙላ ኸይር ኢላፍ ቲዩብ በዚሁ ቀጥሉበት ማሻአላህ ምርጥ ዳእዋ ነው

  • @user-qi4qs9hx8z
    @user-qi4qs9hx8z Před 2 lety

    ሱብሀን አላህ ያረብ ከአዱኒያም ከአኬራም ፈተና አንተ ጠብቀን

  • @user-ls9um9lm3o
    @user-ls9um9lm3o Před 2 lety +1

    ጀዛከላሁኸይረን

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q Před 2 lety +1

    ያረብ

  • @saalumame5224
    @saalumame5224 Před 2 lety

    ያአላሀ 🤲🤲

  • @user-jj9vl7hz9c
    @user-jj9vl7hz9c Před 2 lety +1

    جزاك الله خيرا مشاء الله تبارك الله

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Před rokem

    ወሌኩም ሰላም ወራሃማቱላሂ ወባረካቱ ወንድማችን ጀዘከአላህ ኽይርን

  • @hayatwondfiraw7201
    @hayatwondfiraw7201 Před rokem

    የረብ የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @HayatAlemayehu-ix8nj
    @HayatAlemayehu-ix8nj Před 2 měsíci

    አሚን

  • @iamamuslimalhamdulillah606

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
    አላህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @alainalain9847
    @alainalain9847 Před 2 lety

    jazakh Allah khayrane

  • @user-yh4kn1kg3b
    @user-yh4kn1kg3b Před 2 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሑሥታዝ ጀዛኪ አላሁ ከይርጀዛ
    አላህ ከዱኒያ ና ከአኬራ ፈተና ይጠብቀን አላህ ባዘዘንመንገዲተጉዘን በነብያችን ሠለላህ አለይሂ ወሠለምሡና የምንሞት ባሪያወች ያዲርገን ያረብብብብብብ

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d Před měsícem

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አርገን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k Před 2 lety

    امين يارب 🙏

  • @QweAsd-vt3sx
    @QweAsd-vt3sx Před 6 měsíci

    ኢላሂ አተመጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @bayanabdelhafez4405
    @bayanabdelhafez4405 Před rokem

    Amniiiiie yarebe

  • @sadiqalimahadii1086
    @sadiqalimahadii1086 Před 2 lety

    Amiin Yaa rabbi

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Před rokem

    Masha allah 🌹🌹masha allah Jzk

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 2 lety

    ጄዛካሏሁኸይርን ኡስታዝና ዉዲ የኢሣልልጆች በዱአችሁ አስብኝ አሞኛል ዱአ አዲርጉልኝ ያረብ በሠዉሀገር ፈተናን አተያዜልን በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽበሉኝ 😭😭😭😭😭

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 Před 2 lety

      አላህ ያሽርሽ ሀቢብቲ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 2 lety

      @@zinetadem1813 አሚን ያሮሄ አልቻልኩም ሀቂቀተን በመዉሀገር ይከብዳል

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 Před 2 lety

      አላህ ያሽርሽ እህት አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @ilovyouislam7946
    @ilovyouislam7946 Před 2 lety

    አሚንን ያረብ

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k Před 2 lety

    አሚንንን ያረብ

  • @amiryaamirya5953
    @amiryaamirya5953 Před rokem

    አሚን ያረቢ

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 Před rokem

    انشاء الله

  • @amma4705
    @amma4705 Před 2 lety

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛካላህ ወንድማችት አላህ ከዱንያ ፈተና ይጠብቀን በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ ቃላት ያጥረኛል ነገሮች ሁሉ ሢከብዱኝ .... እረሣለሁ

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Před 2 lety +1

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክአለህከይረንጃዛ
    አለህ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-yo3ef4lv9f
    @user-yo3ef4lv9f Před 2 lety

    አሚን አለሁማ አሚን

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety

    ማሻ.አላህ

  • @user-kj6tq8ol9i
    @user-kj6tq8ol9i Před 5 měsíci

    አላህ ይጠብ ቅህየህንደአዋ ስሰማ ደስተኛ እሆናለሁ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @tofikmahamad9913
    @tofikmahamad9913 Před rokem +1

    መሸ አለህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety

    በጣም አድካሚ ናት አላህ ሆይ ከዱኒያ ፈተና ከሀም ቀሞ አውጣን

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq Před 3 měsíci

    ጀዛከአላህ❤❤❤

  • @jamelaibrahem2310
    @jamelaibrahem2310 Před 2 lety

    አሚንንንን ያረብ🤲🤲😥😥

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Před 8 měsíci

    አልሀምዱሊላ አላኩሊሸይኢን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 Před rokem

    اللهم امين يارب 🤲🏻

  • @user-bk4hp3uq1t
    @user-bk4hp3uq1t Před 2 lety

    ጀዛኩምአላህ ኸይረን

  • @user-kg6cz5dv4h
    @user-kg6cz5dv4h Před 2 lety

    የእዱኒያን ፍተነ እምንወጣበት አላህ ሰብሩን ይስጠን ያቢ

  • @wlyawelly9137
    @wlyawelly9137 Před 2 lety +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @user-zt1ih3wy8h
    @user-zt1ih3wy8h Před 2 lety

    ያረብ😭😭😭

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 Před 2 lety

    አላህ ኸር ጀዛህን ያብዛልህኡስታዝና

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 Před rokem +1

    صحيح كلام ك. والله

  • @kdermuhamed6741
    @kdermuhamed6741 Před rokem +1

    جزكم الله خير وصتز 🌹

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 Před 2 lety

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @zubaidam9218
    @zubaidam9218 Před 2 lety

    ጀዘክ አለህ ወንድም በሰመነው የምንጠቀም የርገን

  • @genetadem3198
    @genetadem3198 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @frserag5420
    @frserag5420 Před 2 lety

    ❤❤❤❤

  • @sofiasaid6550
    @sofiasaid6550 Před 2 lety

    ጀዛከላ ከይረን ወዲም

  • @isilamnewuhieite6995
    @isilamnewuhieite6995 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bl8ne5dg6l
    @user-bl8ne5dg6l Před 2 lety

    ሡባሀንአላህአላህይዘንልን በኸይሪተጠቅመውወዳላህከተመለሱትባራወቹያድረገንጀዛካላሁኸሪንወድማችን

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h Před rokem

    ጀዘአክ አለህ ከይሪ

  • @wixxsadsausv6656
    @wixxsadsausv6656 Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይር🌹🌺🥀🥀

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před 2 lety

    ጀዛካላህ ኸይር አኼይ በተለይ እኔ አለቻልኩም በጣም ፈተነችኝ እስኪ ለበጎ ነዉ

  • @teyibamaute7520
    @teyibamaute7520 Před 2 lety

    Waaleykum assalem warahmatullaah wabarakaatuh

  • @ansamohamedmohamed6261

    ጀዛክአላህይር ሁሉንም እምለቃቸዉንእከታተልአለሁኩሚትፂፌአላቅም በባነዉየጨረሥኩት አላህይዲረሥሊንያረብ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +2

    አላህ ካቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @fatikamal2250
    @fatikamal2250 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 2 lety

    አሚን ያረብ ከአዱኒያ ፈተና አንተ ጠብቀን እኞ ደካሞች ነን

  • @E5mizz
    @E5mizz Před měsícem

    ok

  • @user-bj6kn6eo5u
    @user-bj6kn6eo5u Před 2 lety

    _ጀዛካላህ ኽይር ወንድም_

  • @user-bz5gy3ls5m
    @user-bz5gy3ls5m Před 2 lety

    "🥀🌹

  • @Fatumaaahmedi
    @Fatumaaahmedi Před 5 měsíci

    ጀዛከላከይርእስታዛችን

  • @teyibamaute7520
    @teyibamaute7520 Před 2 lety

    Aamiin aamiin aamiin aamiin aamiin aamiin aamiin yaa Rabbii aamiin jzk

  • @user-gr9ex9kj5n
    @user-gr9ex9kj5n Před 2 lety

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኢላፉ

  • @hamadqatar3796
    @hamadqatar3796 Před 8 měsíci

    mashaa alihi yicamirilihi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤l❤❤❤❤❤❤l❤❤❤❤❤❤

  • @mhhbion9880
    @mhhbion9880 Před rokem

    🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲

  • @user-xs1dl7db2k
    @user-xs1dl7db2k Před 2 lety

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Před 2 lety

    Walykumselam wrahamatulah wb

  • @zainabnorya3273
    @zainabnorya3273 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭

  • @maremeamna5362
    @maremeamna5362 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @abhshgshshhs5613
    @abhshgshshhs5613 Před měsícem

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ramacell8106
    @ramacell8106 Před 2 lety

    SubanAlhaa Alhukubrr SubanAlhaa SubanAlhaa SubanAlhaa saallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam Sallaallaah Aleeyhii Wassallam

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Před 7 měsíci

    የኔ ፈተናስ በጣም በዛ ወላሂ ምናለ ሞት በልመና ቢመጣ😢😢😢😢😢😢

    • @gsd4133
      @gsd4133 Před 2 měsíci +1

      እንድህ አትበይ ማማየ የአላህ ያን ያክል ዱንያ ተስፍ አስቆርጣሽ ነው 😭😭😭እኔም አሁን ከፍቶኝ አልቅሻለሁ ግን ስሜቴን ማስታገሻ እንጂ ተስፋ ቆርጨም አደል ሊሆንም አይችል ዱኒያ ተዲና ነቷ አታልፍም ወላሂ