ዱኒያ || ከግጥም ጋር || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2021
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 245

  • @monaali6909
    @monaali6909 Před 3 lety +10

    ክብር ለናቶች
    እንድህ አይነት ጀግና ጀግና የዲን ጎበዞች ትወልዳለይ 😪😪😪ክብር ለናት
    አንደበታቼው ጣፍጪ ለድናቼው ሟች...!

  • @happylife6944
    @happylife6944 Před 3 lety +47

    ወላሂ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ይህ ጭንቀት እና ሀዘን ንዴት እንዲጠፋልኝ በዱአቹህ አትርሱኝ 😭😭😭

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety +1

      አብሽር ዉዴ ሰግደሽ ዱዋ አድርግ

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 Před 3 lety

      አይዞሽ እህት እኔም ነኝ ለኸይርነው

    • @fg1489
      @fg1489 Před 3 lety +1

      አብሺሪ ሁሉም ለኹይር ነው ብቻ አልሀምዲሊለህ

    • @user-sb5ev6gn5z
      @user-sb5ev6gn5z Před 3 lety

      አብሽሪ እህቴ ጭንቀት ን ሀዘንን አላህ ያርቅልሽ ምንግዜም ደስ ይበልሽ ሀያቲ ዱኒያ አላቂናት

    • @madinaloba3358
      @madinaloba3358 Před 3 lety

      Abshiri mare enmi kaftongalii

  • @samiraapple7447
    @samiraapple7447 Před 3 lety +34

    ዛሬ አኛ ነኝ ኮመት ባልሰጥም በጣም ነው ምከታተለው

    • @najeebanajeeba5740
      @najeebanajeeba5740 Před 3 lety +1

      ወአለይኩምአሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ ልክነህ ኡስዜ አለህ ልቦነይስጣን ጂዘከለህ ከይረን

    • @user-de6np8ip4w
      @user-de6np8ip4w Před 3 lety +1

      እኔም

    • @afaf6814
      @afaf6814 Před 3 lety +1

      እኔም ነኚ ወድሚ በርታ

  • @user-ky1mm6li4k
    @user-ky1mm6li4k Před 3 lety +10

    በጉጉት ስጠብቅክ መጣክ ጀዛክሏህ ኸይር ዱንያ አኼራክን አሏህ ያሳምርልክ ወንድም

  • @seadaseid4357
    @seadaseid4357 Před 3 lety +7

    እኔ ኮሜንት አልፅፍም ግን በጣም ነው እምከታታለው አላህ ይጠብቅህ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 Před 3 lety +5

    ችግሩ አድ ላይክ ብቻ ማድረጌ ነው የአላህ ልቤን ሰንጥቆ ገባ ንግግሩ ሱብሀነከ ረቢ ጀዛከላህ ኸይር ያአኺ

  • @user-zh1gd4ot8v
    @user-zh1gd4ot8v Před 3 lety +15

    አህለን አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችኋል💪💪👏👏👍👍👍ሼር አድርጉ ያጀመአ🙏አይይይ ዱኒያያያ አላህ ሀቲማችንን ያሣምርልን🤲አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ያረብ😥😥😥

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb Před 3 lety +1

      😥😥😥

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 Před 3 lety +3

      አሚን እህቴ ግን አሻጉሊት ሀራም ነዉ አትጠቀሙ ዉድ ሱመያወች 💐👈

    • @user-zh1gd4ot8v
      @user-zh1gd4ot8v Před 3 lety +1

      @@rokyaabebe8458 መርሀባ ሁቢ ጀዛኪላሂ ኸይር እያወቁ ከሚያጠፊት አላህ ይሰትረን እተዋለሁ እመለሣለሁ ምን ይሻለኝ ልበ ቢሥ ሁኛለሁ አላህ የህዲኒ ያረብ

  • @zedfeker5187
    @zedfeker5187 Před 3 lety +4

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs Před 11 měsíci +2

    የኛ ዎሪቂ ዎድመቺን አለህ ይጠቢቂ አለህ ሆይ ኪፉ ነገረ ጠቢቀኒኒኒኒ😢😢😢😢

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před 2 lety +1

    ወአ ወራ ወበ ጀዛ ከላሁ ኸይረን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i Před 3 lety +5

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሂ ወበረካትሁ ዉስታዜ ላተ ቃላት የለኝም ብቻ አሏህ ይጠብቅልን ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ አሏህ ኸይር ስራህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ዳእዋህ ሁሉ ደስስስስስ ይሉኛል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ አሏህ ይጨምርልህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን

  • @user-ft4ok4tb1k
    @user-ft4ok4tb1k Před 3 lety +6

    1ኛ ነ ኝ elaf አላህ ይ ጠ ብ ቅ ልን

  • @user-xv9xt3bt2g
    @user-xv9xt3bt2g Před 3 lety +2

    ያኢላሂ ከዱኒናያ ፈተና አላህ ይጠብቀን

  • @Mady-bv9cb
    @Mady-bv9cb Před 4 měsíci

    ይህን ስሰማ ቀልቤ ትረጋለች እራሴንም እጠይቃለሁ al lilah❤🥰🥰🥰

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 Před 3 lety +14

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ሞት ብቻ ነው ምመኘው ምንም ኸይር ስራ የለኝ ግን ካለሁበት ብሞት ይሻለኛል እላለሁ ባአሏህ ወንድም እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ባልጠቅማቹም እደ እህታቹ ዱአ አድርጉልኝ አደራ ኮሜቴን ምታናቡ✌😭

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 Před 3 lety +4

      ኧረ ተይ እህት እድህ አትበይ አላህ ሶብረኞችን ይወዳል ታገሽ ከችግር ጋ ምቾት አለ ሁሉም የራሱ ሀሳብና ጭቅ አለው ግን መታገስ ግድነው

    • @user-xv9xt3bt2g
      @user-xv9xt3bt2g Před 3 lety +4

      አላህ ይፈርጂሽ የኔ እህት ሶብር አድርጊ

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 Před 3 lety +3

      ኧረ ተይ እህት እድህ አትበይ አላህ ሶብረኞችን ይወዳል ታገሽ ከችግር ጋ ምቾት አለ ሁሉም የራሱ ሀሳብና ጭቅ አለው ግን መታገስ ግድነው

    • @user-sb5ev6gn5z
      @user-sb5ev6gn5z Před 3 lety +5

      አይዞሽ እህቴ ምትን እንዳማራጭ አታድርጊው ወደአላህ ተመለሽ አላህ ሁሉን ማሪ ነው ቀኙን መንገዲ ይምራሽ ሀያቲ ከአላህ ተስፍ አትቁረጭ ዛሬ ቢጨልም ነገ ይነጋል እና ይህም ያልፍል ብለሽ ተስፍሽን ሰንቂ እህቴ

    • @user-ky1mm6li4k
      @user-ky1mm6li4k Před 3 lety +2

      አብሽሪ ኸይር ኢንሸአሏህ ሞት ምርጫሽ ሊሆን አይገባም ስንት አማራጭ እያለ እስቲኽፋር አድርጊ ዱአ ዚክር አብዥ የአሏህን መንገድ አጥብቀሽ ያዥ

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 Před 3 lety +1

    Salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam

  • @user-de6np8ip4w
    @user-de6np8ip4w Před 3 lety +3

    እሮመዳን ዴርሰ አልሀምዱሊላህ እስኪ ዱአ አጉልኝ ከጭቅ ያውጣሺ ከውሼታም ዱኒያ አላህ ይጠብቀን

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 Před 3 lety

      ሑቢ አላህ ለሁላችንም መጨረሻ ችንን ያሳምርልን ያረብ አሚን 💐

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 Před 3 lety

      ጡመዉ ከሚጠቀሙት ያርገን ያረብ 💐

    • @user-de6np8ip4w
      @user-de6np8ip4w Před 3 lety

      @@rokyaabebe8458 አሚን ያርብ

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 Před 3 lety

      @@user-de6np8ip4w 🌷👈

    • @user-de6np8ip4w
      @user-de6np8ip4w Před 3 lety

      @@rokyaabebe8458 አሚንንንንን ያርብ

  • @makif5257
    @makif5257 Před 3 lety

    ሱብሀነሏህ!

  • @user-bf5ke1nq7l
    @user-bf5ke1nq7l Před 3 lety

    ትክክል አይ ዱንያ በሰመኖ ተጠቀም የርገን
    ጄዘኩሙለሁ ኸይረን

  • @ghjhjg4090
    @ghjhjg4090 Před 3 lety +1

    የሰውልጂ ይገረማል ይለው ትቶት ሲህዲ እያየ እማይማረ ሌት ከቀን ይደክማል ልብ ይስጠን

  • @fg1489
    @fg1489 Před 3 lety +2

    ጀዛከላህ ኹይር ውንዴሜ እውነታ ነው ወላሂ

  • @wowwow5938
    @wowwow5938 Před 3 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ዱንያ አኸራ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን

  • @seadaendris5222
    @seadaendris5222 Před 3 lety +1

    መሻአላህ የልብ እርከታ ትምህርት ነው

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před 3 lety

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ኡስታዝየ መግለፅይከብደኛል አላህጀዛህንእጥፍድርብያድርግልህ ጀዛከላህ አላህይጠብቅልን

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ አጅብ ነዉ።።

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 3 lety +3

    አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ አንሁ ስለዱኒያ
    እንዲህ ይሉ ነበር "አኼራ እየ መጣች ነው
    ዱኒያ ላትመለስ እየሄደች ነው የአኼራ
    ልጆች ሁኑ የዱኒያ ልጆች አትሁኑ
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛከሏሁ ኸይርን
    ዛሬ(በዱንያ)ስራ እንጂ ሂሳብ የለም!
    ነገ(አኼራ)ላይ ሂሳብ እንጂ ስራ የለም።

  • @salahteyib1449
    @salahteyib1449 Před 3 lety +2

    Shukren

  • @MuhammadSaeed-cr6zf
    @MuhammadSaeed-cr6zf Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ
    ኡስታዝ
    ጀዛከሏህ
    አህለን

  • @user-zn4ll5sc2h
    @user-zn4ll5sc2h Před 3 lety +1

    የኢላፍ አድናቂ ነኝ 👍👍

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 Před 3 lety +2

    ጀዘአ ካላህ ኸይር ወድም

  • @aishasaed5985
    @aishasaed5985 Před 3 lety

    አላሁመነእስአሉከልአፋዋወልአፊያ ፊዱኒያወልአኺራ
    ያርብ

  • @hikmahikma5791
    @hikmahikma5791 Před 3 lety +4

    አንደኛ ነኝ መሰል ክክክክ

  • @Rshc07
    @Rshc07 Před 3 lety

    አላህ ጄ ዘህን ይክፍልህ ረመዳን ከሪም አላህ ከሚፈራው በሽታ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @user-lz4jg5vr9t
    @user-lz4jg5vr9t Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ወንድሜ ጀዛኸላህ ኸይር

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před 3 lety +1

    ጀዛካላህ ከይረን

  • @user-tf2lt1mq1j
    @user-tf2lt1mq1j Před 3 lety +4

    1 ነኝ ዛሬ ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @user-dr4ys9mj3j
      @user-dr4ys9mj3j Před 3 lety

      ቀሥ በይ እዳትወዲቂ እኔነኝ አንደኛ

    • @user-tf2lt1mq1j
      @user-tf2lt1mq1j Před 3 lety

      @@user-dr4ys9mj3j ክክክክ እሽ ውዴ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx Před 3 lety

    አለይሂ ሰላት ወሰላም

  • @zanab3674
    @zanab3674 Před 3 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ዋረሂመቱላህ ዋበራካቱሁ ጃዛኩምላሁ ኽይራንን ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልንን

  • @toibamohammed1383
    @toibamohammed1383 Před 3 lety +1

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማችን

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 Před 3 lety

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety +3

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ማታ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 Před 3 lety +2

    JZAK you’re telling the truth barkAllah wefik. Allah yansalin metfo stebayachinin

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 Před 7 měsíci

    ዋሌይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ከይር ሱባሀን አላህ

  • @Tube-jy6db
    @Tube-jy6db Před 3 lety

    አስላሙ ለይኩም ውራሀማቱላሂ ወበረካቱ
    ውድ የኢስላም እንኳን ለታላቁ ለተከበረው ለሻህሩል ረመዳን በሰላም አዴረሳቹ አላህ ፁመው ከምጠቀሙት ያድርገን

  • @gsgs1394
    @gsgs1394 Před 3 lety

    የኢላፍ አድናቂነኝ ጀዛከላኸይረንወድሜ👍👍👍

  • @zebibamohmmd5810
    @zebibamohmmd5810 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩመሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።

  • @fatuma1448
    @fatuma1448 Před rokem

    ምክርህን ስወድልህ ወንድሜ ጀዛክን ይኽፍለው እረቢ ልቤ ደግሞ ስውን ማመን አይችልም 😥😥💔💔💔💔💔

  • @hayattuob4287
    @hayattuob4287 Před 3 lety +3

    አሰላምአለይኩም ውድ የእስላም ልጆይ ለሮመዳን ወር እኮን አደረሰን ኑኑ ቁርአንን አብረን እንሀፍዝግዜ አችንን እንጠቀምበት አሁኑኑ ወደቻናላችን ተቀላቀሉ

  • @sofiyabdulshekur3647
    @sofiyabdulshekur3647 Před 3 lety +1

    ወአለይኩምሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ

  • @user-mx9yb1dd4r
    @user-mx9yb1dd4r Před 3 lety +1

    ዋአሊኩሜሠላም ወረህመቱሏሂወበረካትሁአህለን

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @umasam6820
    @umasam6820 Před 3 lety

    Masha Allah jezak Allahu khayr

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ. ሱበሀን አላህ ዱኒያ ያዉ ዱኒያ ነት በትክክል
    ወንድማችን ጀዛ ከአላሁ ኸይራን አላህ በሰመነዉ ያሚንጣቃም ያድርጋን አሚን አሚን ያረብብብብ

  • @ethiopiamymotherlove7455

    ጄዛከላ ኸይር

  • @aalh7406
    @aalh7406 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሂላፍ ዩቶብ አድናቂዎች ላይክክ

  • @user-yg2rs1mg5i
    @user-yg2rs1mg5i Před 3 lety

    ማሻአኣኣህ

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا

  • @user-oc6ei6kw9i
    @user-oc6ei6kw9i Před 3 lety

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p Před 3 lety

    ጀዛኩምላህኸይር

  • @bdriaalmore8865
    @bdriaalmore8865 Před 3 lety

    ጀዛኩሙላአላህኬር

  • @user-pc1gt4tr1y
    @user-pc1gt4tr1y Před 2 lety

    ጀዛኩአላህህይርን

  • @rah568
    @rah568 Před rokem +1

    Masallah

  • @user-yg6bt8kf6v
    @user-yg6bt8kf6v Před 3 lety

    ወአለይኩምአሰላም ወረህሙቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @tube-do9cn
    @tube-do9cn Před 2 lety

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @samyrh4530
    @samyrh4530 Před 3 lety

    አላህይጠብቅህ

  • @user-uo8if3sx2y
    @user-uo8if3sx2y Před 3 lety

    ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂ
    ወበረካቱ አህለን ኡስታዜጀዛኩምላህኸይራ አይዱኒያ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před 3 lety

    Jazakalahyer

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety +1

    Walekumasalam wr wb Ahlen wademaciin Mashaa allah

  • @sd-xi6xn
    @sd-xi6xn Před 3 lety +3

    አሰላም አሊኩም ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat7213 Před 3 lety

    ‏‏ ‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم اللهቢስሚላህ ዛሬ በኢላፍ ወድማችን ዪቱብ ወላሂ 5አመት ኮሜት ፁፊ አላቅም ኢላፍን እከታተላለሁ ኮሜት ወላሂ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ቀጥልበት እኔ ብዙ ቂሶ ስከታተል ተጠቅሜ ለሁ

  • @aminahahmed5689
    @aminahahmed5689 Před 3 lety

    ጀዛከ አላሂ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @samireyrsulenafaqi2463

    ጀዛከአላህ ኽይረን ውድ የኢላፍ አዘጋጆች

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 2 lety

    ጀዛኩምላህ ኽይርን ኢላፍኮ ይለያል

  • @ethiopiabeuti5493
    @ethiopiabeuti5493 Před 3 lety

    አይወሏ ትክክል ነዉ ሁሉም አሠዉልጆች ላይ አለ ጀዛክላ ሀይረን ወድማችነሰ ጠክርልን

  • @user-dr4ys9mj3j
    @user-dr4ys9mj3j Před 3 lety +1

    አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር

  • @allahwekilallahwekil4585

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሀ ጀዛከላሂ ኸይር ወንድሜ ኣላህ ይጠብቅ ሳህ

  • @user-gp7dy3ct3j
    @user-gp7dy3ct3j Před 3 lety

    ያአላህ ከድጋይ የጠነከረን ልብ የሚያርስ ንግግር 👌👌👌

  • @user-zq5dj7cf6g
    @user-zq5dj7cf6g Před 3 lety +1

    ኡስታዜኑርልንእንወድሀለን

  • @user-yy9bd2cv2h
    @user-yy9bd2cv2h Před 3 lety

    ማሸአላህወድምጀዛክይር

  • @user-wd5uj9sx9s
    @user-wd5uj9sx9s Před 3 lety

    ወዓሌኩማሰለም ወራሃማቱለሂይ ወባራካቱህ يااا اخي الله يحفظك

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 Před 3 lety

    subhan allah

  • @user-lk8ws3ln8h
    @user-lk8ws3ln8h Před 3 lety

    ኢላፍ ባተነው የሂወቴን መስመር ያገኘሁት የጀነትን መንገድ ያገኘሁት

  • @kadeejaahmed8170
    @kadeejaahmed8170 Před 3 lety

    አሰላሙአሌኩም እራህመቱላሂ ወረካቱሁ ዉድ የእስላም ልጆች መልካም የሮመዳን ፆም ዱአ እንደራራግ አዉፍ በሉኝ አዉፍ ብያለሁ 🇪🇹🌻🌻🌻

  • @user-mx2bi5nd3d
    @user-mx2bi5nd3d Před 2 lety

    Mashalla 💞

  • @user-en9ez7ge5c
    @user-en9ez7ge5c Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘከላ ኸይር

  • @zumiluabatube7132
    @zumiluabatube7132 Před 3 lety

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱአሏህ ወበረካቱሁ ጀዛክአሏህ ኸይር

  • @AJHD1
    @AJHD1 Před 3 lety +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ

    • @user-yx9rs8fr9n
      @user-yx9rs8fr9n Před 3 lety

      ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ በርታ አንቴም ወንድሜ

  • @fozifozid7956
    @fozifozid7956 Před 3 lety +2

    duniya adkami nat

  • @user-hu1ds1yp3n
    @user-hu1ds1yp3n Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ማሻ አላህ በርታ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @samirahusen7816
    @samirahusen7816 Před 3 lety

    Walekumsalam wermatula webarkehtu ustaz jzkl weakern Allah edme na tena yestachuew

  • @bitislam593
    @bitislam593 Před 3 lety

    Jezak Allah Heyrn Wendmachn Sah Betkkl Duney Yae Dunya Nat

  • @sofiyaali2679
    @sofiyaali2679 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

  • @zuzuyasin9053
    @zuzuyasin9053 Před 3 lety

    Allah ychemrlh wendime

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety

    Mashaa Allah Allah yecamerelye

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety

    wenatyen new yametenagaracew ulu mare yawana temhirte new betaleye leghaa setwce einemarebatalen Jazakallah kayer wademaa 🌹

  • @hawahawa7444
    @hawahawa7444 Před 3 lety

    ወድም አላህ ይጨምረልህ

  • @ekramawil6325
    @ekramawil6325 Před 3 lety

    ማሸአለህ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር::

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s Před 3 lety

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ

  • @kedijakedija6935
    @kedijakedija6935 Před 3 lety +1

    አህለን ወድማችን

  • @user-sq7lo3nt6z
    @user-sq7lo3nt6z Před 10 měsíci

    ❤ያረብ