ዱንያ ያው ዱንያ ናት || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2021
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ምንጭ ፡- ሙሐመድ ሰይድ (ABX)
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 271

  • @user-ye9uu7hq7k
    @user-ye9uu7hq7k Před 3 lety +58

    ውዶችየ ሁላቻሁም 😭😭😭 በዱአችሁ. አትርሱኝ. በጣም ጨነቅብሉኝን

    • @tubetube613
      @tubetube613 Před 3 lety +2

      ምን ነው ማር

    • @user-pf3fr1ym5f
      @user-pf3fr1ym5f Před 3 lety +2

      አይዝሽ ሀቢብቲ አሏህ ይፈርጂሽ ከሻልሽ ውዱእ ወይም ሻውር አርገሽ ቁረአን ወይም ንባብ አንብቢ

    • @user-ye9uu7hq7k
      @user-ye9uu7hq7k Před 3 lety +1

      @@user-pf3fr1ym5f እሺ የኔ ማር

    • @samireyrsulenafaqi2463
      @samireyrsulenafaqi2463 Před 3 lety

      አብሽሪ ሁቢ አላህ ከጭቀትሽ ይገላግልሽ ያረብብብብ

    • @user-zi8wl7xt1x
      @user-zi8wl7xt1x Před 3 lety

      አላህ ከጭንቅ ያውጣሺ ያርቢ

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +20

    ዋለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድማችን ጀዛኩም የኢላፍ አድናቄ ወች ላይክ ሸር ሰብሰክራይብ አትርሱ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    በርታልንንንን

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 Před 3 lety +4

      አህለን ውንድመችን እንኳን ደነመጠህ የኡመተል ምሀማድ ገበ ገበ በሉ

    • @zolikazolika1992
      @zolikazolika1992 Před 3 lety +1

      🙂🙂mashallaa

  • @user-dy5es2hv4e
    @user-dy5es2hv4e Před 3 lety +4

    እኔ የአንተን ትምህርት ሣዳምጥ አንተም ብትሣሣት እንኳን አውነትን ነው የምልህ እንድት አስተካክለው እነግርሃለሁ ምክንያቱም የማይሳሳት አላህ ብቻ ነው እና በዝኛው ትምህርት ይሄንን ነዉ ያስተማርከን የአላህ ሠላም እና እዝነት ቅኑን መንገድ በተከተሉት ላይ ይስፈን AMIN ❤❤❤❤

  • @esmaelsamey1096
    @esmaelsamey1096 Před 3 lety +3

    በጣም የታማርኩበት ቢይኖር አሊይፍ ቻናል እንወዲህ አለን አላህ ጀዛአህን ይክፈልህ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 Před 3 lety +5

    አላህ ጭቀታችንን ያቅልልን ይፍታልን የታመመውንም ሁሉ አላህ መድሀኒቱን ይፍጠርለት የሞቱትንም ሙሥሊም ወገኖች አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ያረብ ባለን ነገር የምንብቃቃ አድርገን ሪዝቃችንን በአገራችን አድርግልን የሠውጁ ከመመልከት አንተ ጠብቀን ያረብ

  • @biratub8619
    @biratub8619 Před 3 lety +17

    ወይኔ ታድለን በቀን ሁለት ጊዜ መልቅ ጀመርክ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ኮሜቶች😘😘

  • @hayathabeshawit5086
    @hayathabeshawit5086 Před 3 lety +12

    wa wr wb አንደኛ ነኝ ዛሬ በየማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 😢 ያሰብሺዉ ይሳካ በሉኝ እስኪ ዉደቸ ማነዉ እደኔ ረመዳንን በጉጉት የማጠብቅ ሁላችንም የምናስበዉ ነገር አለ አላህ ያሳካልን ያረብ ረሀቱል ቀልብ ያረብ 🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌙🌏

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 3 lety +8

    ሀቢቢ ፊዳከ ያረሡለሏህ""!!!!
    ያአሏህ #እረሱል በጣም ናፈቁኝ"#አሏህ በጀነት የምናያቸዉ ያድርገን።።

  • @user-vr2vs8gp1d
    @user-vr2vs8gp1d Před 3 lety +12

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዘሠከላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ

    • @user-ln7ph2qf3x
      @user-ln7ph2qf3x Před 3 lety

      አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ደምሪኝ እህት

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +2

    ያአላህ እረመዳንን በሰላም አድርሰን

  • @jemiabduusman8501
    @jemiabduusman8501 Před 3 lety +4

    وعليكم سلام ورحمتة الله وبركتة አህሌን ወንድማችን የኢላፍ አድናቂዎች እስኪ ለይክ ግጩኝ😍😍

  • @alima8232
    @alima8232 Před 3 lety +1

    ስብሀን አላህ አላህ ቀልብ ይስጠን መጨረሻችን አህላቃችን ልቦናችን ያሳምርልን ወንድሜ ወጀዛአኪላህ ኸይረን ወሹኩረን ከቲረን እና በሰማነው አንተ በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @rahmathullahrahmath740
    @rahmathullahrahmath740 Před 3 lety +1

    ወአሌኩማሰለም ወረህራህመቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለም ነቹሁ ኢሊፍ ታከተተ ጀመዓዎች ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ እኝን በሰመነው ተጠቃሚ የረገን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +9

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ አክበር ሱብሀን አላህ አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ
    ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ያአላህ መጨረሻቹን አንተ አሳማሪልን ያርብ

    • @lubabamohammed.....a1437
      @lubabamohammed.....a1437 Před 3 lety

      ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን ጀዛኩሙላህ ኸይር

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @bintimohemmedyaallhbereya1418

    Fedak abbii waa ummii yaa rasulalaa 😭😭 salalaha alleeyi waselam 🌺💞 salalaha alleeyi waselam 🌺💞 salalaha alleeyi waselam 🌺💞 salalaha alleeyi waselam 🌺💞 salalaha alleeyi waselam 🌺💞 salalaha alleeyi waselam

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 3 lety +3

    ሱብሀን አሏህ
    ሱብሀን አሏህ
    አላሁ አክበር""
    እዉነተኛ ታሪክ ነዉ።።በአሏህ #ይሁንብኝ በዚህ ሰአት ወንዶችም ሴቶቹም አሥቸጋሪ ሆነናል።።
    #ኢላሂ ምህረቱን ያዉርድልን።።
    ያረብብብብብ
    በተለይ #ወንዶች አሏህን ፍሩ።በእናንተ ብሷል።።መረጃ አለኝ።።

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +1

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጀዛ ከአላሁ ኸይራን ወንድሜ አላህ ቃጥታኛዉን መንጋድ ይሚራን አሚን
    በትክክል ዱንያ የዉ ዱንያ ናት አላህ የአኬራቺንም ያዱኒያችንም ማጨራሸ ያሰሚርሊን አላሁማ አሚን

  • @fatmamuhammad9990
    @fatmamuhammad9990 Před 3 lety +1

    ወሏሂወድሜ ትምህርትህውጤነው አሏህይጠብቅህ ሠምተውከሚጠቀሙትያድርገን ኢሻአሏህ

  • @lemrashafi1675
    @lemrashafi1675 Před 3 lety +4

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዱ ኡስታዛችን አላህ እድሜ ጤና ይስጥልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወደሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 Před 3 lety +1

    በትክክልነው ወንዴማቺን አላህ ደጠብቅ ትምርትን በጣም ነው ምወደው

  • @user-vp4ml7sv3m
    @user-vp4ml7sv3m Před 3 lety +2

    ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-zi8wl7xt1x
    @user-zi8wl7xt1x Před 3 lety +5

    *ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኪ አላሁ ኸይር የምታቀርብልን ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ በርታ*

  • @saliyaawoul249
    @saliyaawoul249 Před 3 lety +2

    Wl wr wb masha allha wendime alha edime ena xena yesti ewkaten yechamerilih alha yudadelh jaza kalha kayiran

  • @muteaha3543
    @muteaha3543 Před 3 lety +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም✅

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Před 3 lety +2

    _ማሻአላህ ወንድማችን ሁሌም እከታተላለሁ ትምህርትህ ረጋ ብሎ ውስጥን የሚመስጥ ነው አላህ ይጨምርልህ_

  • @sema8772
    @sema8772 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩእ አሰላም ሪህመቱላሂ ወበረካቱ "ስብሃን አሏህ "!!!

  • @user-eh7ig4df8w
    @user-eh7ig4df8w Před 3 lety +1

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ኡሱታዞች የኔ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅ ህ

  • @user-bj8jf3rv9x
    @user-bj8jf3rv9x Před 3 lety +5

    ወሊኪም ሠላም አህለን ጀዛከአላህ ኸይር ኢላፍ ቲዩብ በርታ ትክክል ወላሂ አይ ዱኔ መቸም ቢሆን አይሞላም ሰው አሁን ግዜ ማመን ከባድ ነው አላህ የገራው 👍👍👍👈 አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ የሆነባት ገዜ

  • @moonvipmoonvip8118
    @moonvipmoonvip8118 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ አሏህ ያሳውቅን

  • @user-ym5vd5iz8o
    @user-ym5vd5iz8o Před 3 lety +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 Před 3 lety +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ክቡር ወንድማችን ።

  • @user-tt2kn9oq4n
    @user-tt2kn9oq4n Před 3 lety +1

    አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርን
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-nu3uz6tt3k
    @user-nu3uz6tt3k Před 3 lety +3

    ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኽይር

  • @kandndae4326
    @kandndae4326 Před 3 lety +1

    ጀዛክ አላህ ወንድም አላህ የሚጠቅም እውቀት ይጨምርልህ በደስታ።አዳምጨ ሳልጨርስ ደቂቃው ያልቃል

  • @missessamira6640
    @missessamira6640 Před 3 lety +1

    ማሻአላ እምታሥተመርው ሁሉ ልብ ሰብሮ ይገባል

  • @hawletnuru7338
    @hawletnuru7338 Před 3 lety +4

    አይ ዱንያ ወላሂ ዱንያ ያው ዱንያ ናት ሱብሀነላህ....

  • @user-pv4gi9zj5s
    @user-pv4gi9zj5s Před 3 lety +1

    ሱብሀን አላህ ምርጥ ንግግር

  • @samiraalaoi9784
    @samiraalaoi9784 Před 3 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር ተሰምቶ የማይጠገብ መልክት

  • @sofiyaali2679
    @sofiyaali2679 Před 3 lety +2

    ስለሏሁአለይሂ ወሰለምአሚን አሚን

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 Před 3 lety +9

    እኔ ማለው በየቦታ ዲስ ላይክ የምትድረጉት ጤናኝ ናቹ ግን ❓❓

  • @user-ws3vt9mu1z
    @user-ws3vt9mu1z Před 3 lety +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝና አላህ በተማርነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @user-xd9lk2tr9r
    @user-xd9lk2tr9r Před 3 lety +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኢ ወላህ ትክክል

  • @user-pu3ri6ym5f
    @user-pu3ri6ym5f Před 3 lety +3

    የረበናሰላም በናተላይ አህባቢ

  • @toybahabshawte3990
    @toybahabshawte3990 Před 3 lety +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-tf2lt1mq1j
    @user-tf2lt1mq1j Před 3 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር ምን እደምል አላውቅም አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @hanauayan7521
    @hanauayan7521 Před 3 lety +1

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረከቱ ጀዛህላ በከይረ 😭😭😭🙏

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 Před 3 lety +3

    ዋአሊኩምሰላም ወርህመትላሂ ወበርከቱ አህለንንንንን 😳ማሻአላህ ኮሜታተሮች 😃😃 ማንም አልቀደመኝ ብየ ዘው ብየ ስገባ

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 Před 3 lety +2

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @user-pf3fr1ym5f
    @user-pf3fr1ym5f Před 3 lety +3

    ዋአለይኩም ሠሏም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሡባሀን አሏህ ጀዟኸሏሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety +1

    Amiiiiiiiiiiin ya Allah

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኡም አሏህ ኸይር 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x Před 3 lety +1

    ሱባሀናአለ ወለሂ በትክክል ዱኒያሁሌም የዉነት 👍👍👍👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓

  • @user-lw1nd2vm8w
    @user-lw1nd2vm8w Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርቱልን ኢንሻአላህ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety +2

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @amitube461
    @amitube461 Před 3 lety +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዛከሏህ ኸይር በርታ የአሏህ ሰላም አዝነት ረህመት በአንተ ላይ ይሁን የረበና ሰላም አይለይህ

  • @user-ln7ph2qf3x
    @user-ln7ph2qf3x Před 3 lety +1

    ወለይኩመሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ኢለፍ በርተ አላህ ይጨምርልክ ወንድም

  • @sofiyaali2679
    @sofiyaali2679 Před 3 lety +2

    ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

  • @ekrama2280
    @ekrama2280 Před 3 lety +1

    አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-hh9qe3yu6l
    @user-hh9qe3yu6l Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏህ አህለን

  • @silosiko8780
    @silosiko8780 Před 2 lety

    በጣም የምወደው ማፅናኛየ ፍሮግራም ነው

  • @zahrahturk815
    @zahrahturk815 Před 3 lety +1

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته جزاك الله خيرا بارك الله فيك

  • @user-gu9gt5qb2n
    @user-gu9gt5qb2n Před 3 lety +1

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን

  • @abcabca6650
    @abcabca6650 Před 3 lety +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @sumeyadiltataslitewa5357
    @sumeyadiltataslitewa5357 Před 3 lety +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته كيفك ياشيخ جزاك الله خير

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu Před 3 lety +1

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም

  • @user-ui6hf5sb5l
    @user-ui6hf5sb5l Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን

  • @nimatekedir514
    @nimatekedir514 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @imuatik9826
    @imuatik9826 Před 3 lety +1

    Masha Allah bro great speech

  • @sameraall6822
    @sameraall6822 Před 3 lety +2

    ዋአለይኩም እሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ አይዞህ ውንድማችን በርታ አላህ ይገዝህ ለተጨናነቃችሁ አላህ ይርዳችሁ እህት ውንድሞቼ

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety +1

    leki new wadim Mashaa Allah

  • @rahmatyousef6459
    @rahmatyousef6459 Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአላህ ኸይር

  • @user-pm2jm9qw9e
    @user-pm2jm9qw9e Před 3 lety +1

    ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሚን

  • @user-jx5ok5fw5j
    @user-jx5ok5fw5j Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና አመጣህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @tubetube613
    @tubetube613 Před 3 lety +4

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ጀዛከላህ ሀይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ማን ነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው🙏

    • @adhadh9494
      @adhadh9494 Před 3 lety

      ወድም አለህ ይጠብቅህ

  • @semusemusemusemu2737
    @semusemusemusemu2737 Před 3 lety +1

    Masha allah Allah edmehn yarzmew wondime

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 Před 3 lety +2

    ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ እስኪዱአርጉልኝ ሰው እማይረዳኝ እመም ያመኛል ይጨቀኛል ዱኔ ፈተና ሁናብኛለች እስኪ ሊላህ ብላችሁ ዱአርጉልኝ ወይ እሚዝንልኝ እሚረዳኝ የለ አባቴም አሞብኛል እፍፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል

  • @halaahmed6578
    @halaahmed6578 Před 3 lety +2

    MASHALLAH

  • @user-yj6wx3eh5b
    @user-yj6wx3eh5b Před 3 lety +1

    ዋሊኩምእሠላምአላህይኸፈዝክ የአክዋኔ

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 Před 3 lety +1

    Allah yetabekye kamulu Afiyaa

  • @islamicislamic5967
    @islamicislamic5967 Před 3 lety +1

    Ws wr wb allah yitebqk wendmachin

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p Před 3 lety +1

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @dddsseer3648
    @dddsseer3648 Před 3 lety +1

    ያረብ

  • @user-vv3ww1xy7d
    @user-vv3ww1xy7d Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @jemilabintbaba4305
    @jemilabintbaba4305 Před 3 lety +1

    ሀቅ ነው
    ጀዛካላሁ ኸይር

  • @user-qf5zi7jo8u
    @user-qf5zi7jo8u Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክሏህ ኸይር ወንድማችን በርታ

  • @bintimohemmedyaallhbereya1418

    Wlwrwb mashalaa jzkl wakeran wademe allh yexabeq ☝️🌹🌹🌹🌹

  • @liyamuzyen7753
    @liyamuzyen7753 Před 3 lety +1

    s.a.w

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf Před 3 lety +1

    You are genius smart the way express things

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 3 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አሏህ

  • @user-yk8yz1xm3h
    @user-yk8yz1xm3h Před 3 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @user-qj7we6rz5o
    @user-qj7we6rz5o Před 3 lety

    ጀዘከለ ከይር ኤሊፍ

  • @user-gd1ng7py6j
    @user-gd1ng7py6j Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም። ጀዘሸክላህ ህይር ኡዝታዝ። ያጀመአ ላአላህ። ብላችሁ ዱአአርጉልኝ ቀልቤ ደርቋል☝️🥺

  • @user-tt2kn9oq4n
    @user-tt2kn9oq4n Před 3 lety

    ወአለይኩምወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @mismodina9682
    @mismodina9682 Před 3 lety +1

    አህለን ውድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 3 lety +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ደስ የሚል አቀራረብ ምክር በጉጉት ነው ምጠብቀው አላህ ዱኒያ አኸይራችን ያሳምርልን🌹🌹🌹👏👏👏

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ወላሂ አላህ ይድረሰልን

  • @user-om4mn2te3k
    @user-om4mn2te3k Před 3 lety +1

    سبحان الله جزاك لله خيرا 👍🌷

  • @user-pr4uo9vy9f
    @user-pr4uo9vy9f Před 3 lety

    ዋአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱ 🌹😍🌹😍3️⃣

  • @tybazenb1306
    @tybazenb1306 Před 3 lety

    ጀዛከላከይር ኡስታዛችን