ስለ አልሙኒየም ማወቅ ያለብን ቁምነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2022
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ስለ አልሙኒየም ማወቅ ያለብን ቁምነገሮች

Komentáře • 5

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 Před rokem +3

    ሰለአሊሚኒየም፡ ሁለት፡ ቆንጆ፡ ታሪክ፡ አለኝ፡ በፈረንጆቹ፡ አቆጣጣር 1964, የመጀመርያው፡ የGhana's president Kwame Nkrumah አገሩን፡ ከድህነት፡ ለማውጣት፡ የሚያስፈልገው፡ ነገር፡ ሲያስብ፡ ልክ፡ እንደአባይ፡ ወንዝ፡ ጋናም፡ Volta River ስላላቸው፡ አንድ፡ ትልቅ፡ ግድብ፡ ስርቼ፡ ኤሌትሪክ፡ አመንጭቼ፡ አገሬን፡ አሳድጋለሁኝ፡ ብሎ፡ በማመን፡ አሜሪካ፡ ሐገር፡ ብድር፡ ሊጠይቅ፡ ይሄዳል፡ የዛን፡ ግዜ፡ አሜሪካኖች፡ ጥቁር፡ አሜሪካኖችን፡ ዝቅ፡ አርገው፡ ስለሚያዩዋቹው፡ ይህቺ፡ አንዲት፡ ጥቁር፡ ሐገር፡ ከድሕነት፡ እንድትወጣ፡ አልፈለጉም፡ ግን፡ የጋናን፡ ፕሬዘዳንት፡ ባዶ፡ እጂን፡ መላክም፡ አልፈለጉም፡ ሰለዚህ፡ ወጥመድ፡ አዘጋጁለት፡ ስማ፡ አሉት፡ እኛ፡ ገንዘቡን፡ እንስጥሀለን፡ ግን፡ ብድሩን፡ እንድትከፍለን፡ ግማሹን፡ ኤሌትሪክ፡ የሚገዛህ፡ የአሜሪካ፡ ካምፖኒ፡ አግኝተናልና፡ ተፈራረሙና፡ ገንዘቡ፡ ተስጠ፡ Akosombo ግድብ፡ ተገነባ፡ 912 megawatts ይመርታል፡ ግማሹን፡ ለአሜሪካ፡ ካምፖኒ፡ በትንሽ፡ ዋጋ፡ በመደራደራቸው፡ ዋጋ፡ መጨመር፡ ስላልቻሉ፡ በነፃ፡ ግማሹን፡ ፕወር፡ የአሜሪካኑ፡ ካምፖኒ፡ በመውስዱ፡ Kwame Nkrumah ያስበው፡ የአሜሪካኑ፡ ካምፖኒ፡ የአሉሚኒየም፡ ካምፖኒ፡ ስለሆነ፡ ያው፡ bauxite ore አሊሚንየም፡ የሚስራበት፡ ድንጋይ እና silica አሽዋ፡ ጋና፡ ስላላት፡ በኤሌትሪክ፡ ያጣሁትን፡ በbauxite ore አገኘዋለሁኝ፡ ብለው፡ አስበው፡ ነበር፡ ግን፡ አሜሪካኖች፡ ሌላ፡ አሻጥር፡ በእጃቸው፡ ነበር፡ ለKwame Nkrumah መርዶ፡ አበስሩት፡ የጋና፡ bauxite ore ጥራት፡ ስሌለለው፡ ከውጭ፡ ነው፡ የምናስመጣው፡ ብለው፡ መርዶውን፡ አበስሩት፡ እንግዲህ፡ ያ፡ ሁሉ፡ ተስፋ፡ የጣለበት፡ ፕሮጀክት፡ሲስተጋጎልበት፡ ኑኩርማ፡ ወደ፡ ሙስናው፡ አዘነበለ፡ ነገር፡ በሙሉ፡ ተበላሽበት፡ ይህ፡ ሁሉ፡ ሆኖ፡ የAkosombo ግድብ ግማሽም፡ ቢሆን፡ ለውጭ፡ ሐገር፡ እየሽጡ፡ ተጠቅመዋል፡ ግን፡ ያስበውን፡ ለውጥ፡ ማምጣት፡ ግን፡ አልቻለም። በአሜሪካኖችም፡ አይፈረድባቸውም፡ የአሊሙኒየም፡ ማቅለጫውን፡ እና bauxite ore አንድ፡ ላይ፡ ቢያረጉት፡ ኖሮ ፡ ቀደማዊ፡ ኑኩርማን፡ ዝም፡ ብሎ፡ ከዛሬ፡ ጀምሮ፡ የአሜሪካኑን፡ ድርጅት፡ ወርስናል፡ በ48 ስዓት፡ ከሐገር፡ እንዲውጡ፡ ብሎ፡ እራሱ፡ አሉሚየሙን፡ ያመርት፡ ነበር። ይሆንን፡ ዳንጎቴን፡ ሲሚንት፡ እና፡ በኦሮሞ፡ ክልል፡ ያሉትን፡ የሲሚንቶ፡ ፋብሪካ፡ ጥሬ፡ እቃቸውንም፡ ፋብሪካቸውን፡ አንድ፡ ቦታ፡ ማረጋቸው፡ ለረብሻ፡ አጋልጧቸዋል፡ ለምሳላ፡ የሲሚንቶ፡ ፋብሪካው፡ በሙሉ፡ አማራ፡ ክልል፡ ውስጥ፡ ቢሆን፡ ኦሮሞች፡ ቢገነጠሉ፡ ፋብሪካውን፡ አያገኙትም፡ ሲሚንቶውን፡ ስለማይበሉት፡ ለፋብሪካው፡ ሲሽጡ፡ ፋብሪካው፡ ሳይወረስ፡ ይቀጥላል። ረብሻም፡ ቢያስነሱ፡ የሆነ፡ ድንጋይ፡ እንዴት፡ ያቃጥላሉ፡ አማሮች፡ ፋብሪካውን፡ ቢወርሱ፡ ሲሚንቶ፡ ድንጋይ፡ ስለሌላቸው፡ ቢወርሱትም፡ ሲሚንቶ፡ ማምረት፡ አይችሉም፡ ይህንን፡ ነበር፡ አሜሪካኖች፡ የተጠቀሙት፡ ሁለተኛው፡ ታሪኬ፡ ደግሞ፡ Mozambique ከእርስ፡ በርስ፡ ጣርነት፡ ነና፡ እንደወጣች፡ 12 ዓመት፡ በፊት፡ ትናንትና፡ ማለት፡ ነው፡ በ2 ቢሊዬን፡ ደላር፡ ከአፍሪካ፡ በጣም፡ ትልቁን፡ የአሉሚኒየም፡ ፍብሪካ፡ ታቋቁማለች፡ እንግዲህ፡ አስቡት፡ ትናንት፡ የተወለደች፡ አገር፡ ካምፖኒውም፡ የደቡብ፡ አፍሪቃ፡ እና፡ የጃፖኖች፡ ነው፡ እንግዲህ፡ አስቡት፡ አሉሚኒየምን፡ ለማምረት፡ ሁለት፡ ነገሮች፡ በጣም፡ አስፈላጊ፡ ናቸው፡ አንደኛው፡ በጣም፡ ርካሽ፡ ኤሌትሪሲቲ፡ እንደኛ፡ ርካሽ፡ ኤሌትሪሲቲ፡ ያለው፡ በዓለምም፡ የለም፡ ግብፅ፡ በእኛ፡ አባይ፡ወንዝ፡ ላይ፡ የአስዋንን፡ግድብ፡ ስርታ፡ የአልሙኒየም፡ ካምፖኒ፡ በ70ዎቹ፡ ስትገነባ፡ 550mw ነበር፡ የአልሙኒየሙ፡ ፍብሪካ፡ የሚውስደው፡ ታድያ፡ መንግስት፡ አንዳንዴ፡ ቀንስ፡ ፍጆታህን፡ በ440mw ይሉታል፡ እጥረት፡ ሲኖር፡ እኛ፡ ግን፡ በኤሌትሪክ፡ ብዛት፡ ተጥለቅልቀን፡ እንዴት፡ አልሙኒየም፡ ካምፖኒ፡ የለንም፡ ብለን፡ አንጠይቅም፡።።።ሶስተኛ፡ ምርቃት፡ አልሙኒየም፡የፖላስቲክ፡ ብረት፡ ማለት፡ ነው፡ በተደጋጋሚ፡ በማቅለጥ፡ ወደ፡ ነበረበት፡ መመለስ፡ ይቻላል፡ ማቅለኛውም፡ 660.3 °C ሲሆን፡ ብረት፡ 1,538 °C ብረት፡ ሲዝግ፡ አልሙኒየም፡ አይዝግም፡ እንዳያቹሁት፡ ትንሽ፡ ሙቀት፡ በመጠቀም፡ አቅልጠን፡ የፈለግነውን፡ ቅርፁ፡ ማስያዝ፡ እንችላለን፡ ትልቁ፡ ነገር፡ ጥንካሬና፡ ክብደት፡ ስለሌለው፡ መኪናዎች፡ አሮፕላን፡ የኤሌትሪክ፡ ሞተር፡ ሽፋን፡ የቤንዚን፡ መኪና፡ ሞተሮች፡ ልል፡ ነበር፡ ግን፡ የቤንዚን፡ መኪናዎች፡ እየሞቱ፡ ናቸውና፡ እሱን፡ ትተን፡ ኮካኮላ፡ መጠጦችን፡ ለመያዝ፡ ብቻ፡ የማይገባበት፡ ቦታ፡ የለም። አሁን፡ ያለብን፡ bauxite እንዳለን፡ ብቻ፡ ማስጠናት፡ ነው፡ bauxite፡ የባልጩት፡ ድንጋያማ፡ ቦታ፡ እና፡ በብዛት፡ የሚገኝ፡ ነገር፡ ነው፡ በዚህ፡ ላይ፡ ጥናት፡ ብናረግና፡ ከሞዛቢክ፡ ተምረን፡ አሜሪካኖችና፡ ካናዳዎችን፡ ሳንጠራ፡ የራሳችንን፡ ደቡብ፡ አፍሪካኖችን፡ ጠርተን፡ ድርጅቱን፡ እናቋቂም፡ እስከዛው፡ ድረስ፡ ግን፡ እንደ፡ ዱባይ፡ ያሉ፡ ሀገሮች፡ ብዙ፡ የፔፕሲ፡ ጣሳዎች፡ ስለሚኖራቸው፡ አገር፡ ውስጥም፡ ያሉ፡ ያረጁ፡ መኪና፡ ሞተሮችን፡ በማቅለጥ፡ ወድ፡ ኤሌትሪክ፡ መኪናዎች፡ በመቀየር፡ ሞተራቸውን፡ አቅልጦ፡ ጥቅም፡ ላይ፡ ማዋል፡ ይቻላል።።። የምላቹህ፡ በሞቅታ፡ ከቡና፡ ቤት፡ ወሬ፡ ለቃቂሚው፡ ነኝ።

  • @Neimajemal318
    @Neimajemal318 Před rokem +1

    ኧረ ወንድሜ ተመርቆ ስራ ፍለጋ ላይ ነው ክፍት የስራ ማስታወቂያ ካለ ተባበሩኝ እባካችሁ ወንድሜን ከአእምሮ ጭንቀት ታደጉልኝ ሊያብድብኝ ነው Please ውድ ኢትዮጵያን እባካችሁ ወንድም ያላችሁ በወንድ ልጅ አትጨክኑ እኔ በጭንቀቱ እንቅልፍ አጣሁኝ በፈጠራችሁ ለወንድሜ ስራ ፈልጉልኝ😢😢😢😢

    • @fatumaomaer3347
      @fatumaomaer3347 Před 8 měsíci

      አይዞሽ ሪስቅ በአለህ ነው ዱዓ አድርጊ

  • @agerimegebnhe1688
    @agerimegebnhe1688 Před rokem

    ሀይ ሰላም አድራሻቹህስ እሰከየት ነው የአልሙኒየም ቲክነስ ወይም ውፍረት እስከ ስንት ነው ኢትዮጵያ እሚገኝው አጋጣሚ ባለሙያ አናግሬ 1.6 በላይ የለም ብሎኝ እኛ አገረ ከዚህ በላይ የለም ተብየ ከይቅርታ ጋር መልስ ፈልጌ ነበር?