የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Kitchen Cabinets Price in Addis Ababa | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • 00:00 Intro
    00:39 ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091
    10:10 S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Kitchen Cabinets Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Zábava

Komentáře • 89

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Před rokem +15

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091 (ዊንጌት አደባባይ አወልያ ፊትለፊት)
    ☎ S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369 (ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 Před rokem

      Lela demo ba tattoo woyem be adaga yetagodan kodaa yemestkakelebt be wuchi alem leather yeluta yesen nager pls Dr gahedachu pls

    • @RayanAbdullahi-mp1rb
      @RayanAbdullahi-mp1rb Před 4 měsíci +1

      Hi can i get this in Somali region state 😊

  • @user-zs3tv9mo9s
    @user-zs3tv9mo9s Před rokem +48

    ለቀጣይ የብላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ ጠይቂልን የሚል በላይክ በቀጣይ ኮርኒስ ለማሰራት እፈልጋለሁ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem

      አለ እኮ ዩትብ ላይ ዉድ ነው

    • @user-zs3tv9mo9s
      @user-zs3tv9mo9s Před rokem

      @@suzansuzan2700 አለ ግን ለኔ አድስ አበባ ነዉ የሚቀርበኝ በብዛት የሌላ ሀገር ይቱበሮች ናቸዉ የሚለቁ

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Před rokem

      እኔም ፈልጋለሁ

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 Před rokem

      ​@@mamijimma5414 Ere Moltowal

    • @seli3266
      @seli3266 Před rokem

      ፕላስቲክ ኮርኒስ ምን አይነት ነው የተለየ ጥቅም አለው

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +8

    በርቺ የኔ እህት እስኪ በናፍጣ የሚሰራ ለገጠር የሚሆን ዘመናዊ ወፍጮ ካለ ጠይቅልን ዘመናዊ ሆኖ በናፍጣ የሚሰራ ተባበርን እህታችን

  • @totowoldeyes
    @totowoldeyes Před rokem +2

    በጣም ግሩም ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ::

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před rokem +4

    በርች ሳሮየ መሻአላህ ጠቃሚ ነገርነው ምታሳይን በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +1

    ቆንጆ ነው ደስ ይላል ።የመጨረሻው ነጩ ካቢኔት የመጀመሪያው ሱቅ በጣም ያምራል።

  • @rozaroza6755
    @rozaroza6755 Před rokem +5

    የኔ ወርቅ ነገር ነሺ🤗🙏🙏

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye1516 Před rokem +1

    Thanks for the information, Keep it doing sis!

  • @amyedea7624
    @amyedea7624 Před rokem +1

    Thank you, I like the way you are questioning them, they didn’t what to tell the prices 4:08 7:30 7:43but you are pushing them to say it,,, keep it up, will be waiting for your next video 😆
    እጥር ምጥን ያለ በእውነታ ላይየተመረኮዘ ቪድዬ this is what we need 👏🏽👏🏽

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +4

    ጠየቂዋ ከአስረጅዋ የሽያጭ ሴትየዋ ይልቅ ትሻላለች ::
    ሻጭዋ በእንግልዚኛ አፏን የፈታች መሆኗ ስራዋን ያበላሽባታል ምክንያቱም እኛ አልገባንም::

  • @fatimabaye9491
    @fatimabaye9491 Před 8 měsíci

    ዋው በጣም ግርም ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @sdym7178
    @sdym7178 Před rokem

    Very good information specially for me - Ty

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před rokem

    ሣሮንዬ ምርጥ እናመሠግናለን

  • @hirut-kl6dw
    @hirut-kl6dw Před rokem +1

    ዋው ልጅቷ ገበዝ ሻጭ ነች ምላሷ ሁሉንም ያስገዛል

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 Před rokem +1

    Old style new ehe. New fashion enfelgalen. Ehtalem ke nuro besheger enamesegnalen

  • @zuzu2954
    @zuzu2954 Před rokem +2

    እናመሰግንአለን እህታችን በርቺ እስቲ ከተመቸሽ የቲቢ ዋጋ ያለበት ወቅታዊ ዋጋአቅርቢልን

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 Před rokem

    Enaamesegenalen barchi

  • @sabirshamil1069
    @sabirshamil1069 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @ethel7303
    @ethel7303 Před rokem +7

    ዋጋው በካሬ ቢቀመጥልን ጥሩ ነበር

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Před 11 měsíci

    ዋው በጣም ርካሽ ነው 😍

  • @woine123
    @woine123 Před rokem

    በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ::

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Před rokem +2

    Fixing? I think she meant to say installation. This is why we suggest those people to stick to Amharic language. Delivery and installation must be free for any kitchen cabinet otherwise nobody will bother buying your stuff.

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Před rokem

    Wow nice 😮❤

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před rokem +2

    Ere ebakachihu kedmu alem eko eyawota eyetalew new yehanen setail betam old new .

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 Před rokem

    የልብስ. ጠቢያ. ማሽን. 2015 ስንት ነው. አመሰግናለሁ

  • @selamlesewzer4644
    @selamlesewzer4644 Před rokem

    Gobez berchi

  • @mantegaftotdesta7400
    @mantegaftotdesta7400 Před rokem

    ከአዲስ አበባ ውጪ delivery ያደርጋሉ ወይ ጠይቂልኝ

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Před rokem +2

    ገበያው ለፈረጅ ወይም በእንግሊዝኛ ለሚናገሩ ብቻ ነው

  • @azeb3647
    @azeb3647 Před rokem +1

    Berche

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +1

    በርቺ እህቴ በቀጣይ ግርግዳ ላይ ሚለጠፍ ስሙን ባላቅ ቡራቡሬ የሆነ ለራሱ ማጣበቂያ ያለዉ 🎉ዋጋዉና የት አከባቢ እንደሚገኝ ቢታቀርቢልን።

    • @ekram0007
      @ekram0007 Před rokem

      ዎል ፔፐር ይባላል

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog Před rokem +19

    170🤔🤔 እናመሰግናለን በቃ አይኖረኝ በሶስት ጉልቻ ህይወቴን እቀጥላለው

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před rokem +1

      😂👍

    • @Mekides_vlog
      @Mekides_vlog Před rokem +1

      @@godislove8937 እኛ አንዱን ስናሟላ ሌላኛው ጨምሮ እናገኘዋለን ዋጋው ባለበት አይቆም የአመት ደሞዛችን አንድ እቃ ብቻ ነው የሚገዛው እና ባልመኝ ብቀርብኝስ

    • @zolfanzolfan7742
      @zolfanzolfan7742 Před rokem

      😂😂😂

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před rokem

      @@Mekides_vlog lk ነሽ ጤናሽ ብቻ ባልሽ ይገዛል አትጨነቂ የዋጋው አይነገርም

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před rokem +3

      ​@@Mekides_vlog አንድ የምግብ ጣውላ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ሺ ካሉ በሀላ የኢትዮጵያ ንሮ አስጠልቶኛል 😏😏😏

  • @edn1049
    @edn1049 Před rokem

    😍😘😘

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Před rokem

    aye Ethiopya hagera le kechin cabinet ke1 wer esk 2wer yefjal senfoch eko nen nechoch be2 wer Bulding yegnebal

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +1

    ንፁህ እንጨት የላቸውም ?

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem

    ካውንተቶፑን ግን ሲጣል ነው የምታገኙት ድሮ የቀረ እኮ ነው:: የሰው ውዳቂ አትሰብስቡ : ደግሞ ዋጋው: ከነሼፉ ነው ወይ? ቀዩማ ለውሻ ቤት ነው ወይ?

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před rokem +12

    የአረብ እህቶች ብራችውን በህቃ እንዳትጨርሱ ቦታ ካላችው ሰርቪሰ ሰርታችው ብታከራዪት ገንዘብ ነው ትልልቅ ሶፋና ከብኔት ከምትገዙ በአንድ ድሰት ለማበሰለው ይህ ሁሉ ከበት ምን ያደርግልኛል አረቦችም እየተውት መተዋል

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 Před rokem +11

      አከራይተን ብር ሰብስበንስ ለቤተሰብ ነው እንሞት የለ አረ ብር ካለሽ እማ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ፋ ብለሽ መኖር ነው እህቴ ብር ስንል ሳንደሰት ሳናርፍ እንዳንሞትውዴ 😳

    • @FatySam
      @FatySam Před 11 měsíci

      ​@@melachqwe8853ልክነሽ የብርጥቅሙ ማቴራልመግዛትነው የቱንያክል ቢደበር ጠቅለን አጎርሰው ያማርንን አስፈላጊ የሆነነገር እገዛለን አርቦችም ትተዋልትያለሽ ደሞ አታፉሪም እቃቸውን እምላይሊያርጉነው የሚተውት ከነሱ አይተንነው እኛም

    • @onlyme6606
      @onlyme6606 Před 2 měsíci

      ሰው የሚለፋው የተሻለ ኑሮ ለመኖር ነው ቤት ኖሮሽ ካከራየሽ አንቺ እስከመቼ ነው የአረብ ገረድ ሆነሽ የምኖሪው 10/20አመት ቆየሽ ወደ አገር መግባት አይቀረም

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před rokem

    Saron gbez nesh berchi

  • @halimahj3813
    @halimahj3813 Před rokem

    Feerrench dori

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +1

    የታችኛው ካቢኔት ሲከፈት ለምን ይጮሃል???

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem

    እባካችሁ ጀግና ባህል አዋቂ ከሁናችሁ ወደገጠሩ ወጣ በሉና የጭጎት የመደብ የቆጥ አልጋ አሰራር አሳዩን የኛ ዘመናዊ ጤፍ 100 በጣሳ እየተሸጠ ወይ እንሰልጥን ወይ ባህላችንን አጠብቅ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Před rokem +2

    ማማዬ ሳላም የብዛለሽ ሶፋ ና አለጋ ቤት አሳየን

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Před rokem

      የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
      czcams.com/video/KrF6YCwW9MI/video.html

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Před rokem

      የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Sofa Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
      czcams.com/video/a_dZCsICQYo/video.html

    • @Mekides_vlog
      @Mekides_vlog Před rokem

      ትክክል የምር ሀገራችን ላይ ያለውን ዋጋ ፍሪቾችንንም ጨምረሽ አሳይን

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj Před 10 měsíci

    ወይ ዱናያ የዱናያ ቤት ቢስሚላ 120ሺ ኑሮኑሮ ቢቀረስ እንዳቅሜ እኑራለሁ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Před rokem

    Ar baqamachin Asayinu 😢😮😮😮

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Před 7 měsíci

    you shouldnt display the noisey door it is BAD quality, when you open the doors you should be quite and slowwww

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ላዱ እናት ላዱ እንጀራ እናት ሆናላች

  • @yesaktube9052
    @yesaktube9052 Před rokem

    አ ብዬ ስለስፒከር ስጠብቅ ስለ ካቢኔ እረ ይደብራል ስለ ስፒከር

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +3

    ቤት ሲኖረን አይደል

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 Před rokem

      😂አይዞን የኔ ውድ ይኖረናል 👍

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Před rokem +1

      በዚህ ዘመን ቤቱ በቀረብኝ እና ንስሀ ሳልገባ ለስጋዮ ስኳትን ከቤቱ እንዳልጓድል ነው አለም መቼም ጣጣዋ አያልቅም

  • @user-dj9km3bo3e
    @user-dj9km3bo3e Před rokem

    ለእንጨት ቤት ይቻላ ወይስ መሸከም አይችልም

    • @user-oq2ne2ls2x
      @user-oq2ne2ls2x Před rokem

      የኔም ጥያቀ ነው

    • @semira1209
      @semira1209 Před rokem

      ከታች ይቻላል እኔም ላሰራነው ከላይ ያለው ላይችል ይችላል ከባዲ እቃ

    • @FatySam
      @FatySam Před 11 měsíci

      ይቻላል ማቀፊያ አርገው ይሰሩታል

  • @user-kz6qn2bc1m
    @user-kz6qn2bc1m Před rokem +2

    ለተከራይ የሚሆን አሳይን

    • @mer2222
      @mer2222 Před rokem

      በዘንቢል አስቀምጭው 😅😅😅😅

    • @Beka_G
      @Beka_G Před rokem

      @@mer2222 🤣

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před rokem +1

    High
    High dentity
    Size
    Durability
    Opening
    UV
    Acklering
    Price
    colour compilation
    Material
    Normal
    MDF
    Cook top
    Drawer
    High quality
    Sucker
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንግሊዘኛ እያጎበዛችሁኝ ነው 😂

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem

    ይህ custom kitchen cabinets ነጮቹም ሀገር በጣም አብታም ሰትሆኙ ነዉ custom kitchen cabinets የምታሰሪዉ እንጂ ሌላዉ ዝም ብሎ ተጠጋግኖ የተቀመጠ cabinets ልክ ዳቦና ሸንኩርት እንደሚዛ ገዝቶ kitcen ላይ ይገጥመዋል ይህም in stock cabinets ይባላል፡ እንግዲህ ካቢኔዎቹ ተሰርተዉ ይቀመጡና ፈላጊ ሲመጣ በቀኑ ቀን ሄዶ መግጠም ነዉ ፠ እንገዲህ ሁለት ችግሮች የነሳሉ አንደኛዉ kitchen ኑ ቢሰፋሰ ምንም ችግር የለም ተመሳሳይ እንጨት ክፍት ቦታዉን እንሞላዎለን ቦታዉ ጠቦ cabinets ከተለቀ ካብኔቱን አንዷን ብቻ ቆርጠን kitchenኑን እንዲገጥም እናረጋለን
    እንግዲህ ጥያቄዉ ይህ ሁሉ ምን አሰጨነቀን ለምን በትህዛዝ አናሰራም ለሚሉት in stock cabinets ከግማሸ በላይ የቀንሳሊ፠
    በተረፈ ቤቱ ሲሰራ ሁሉም ቤት ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት በዘፈቀደ ቤት መሰራት የለበትም ሊፍትም በትህዛዝ ሁሉ ነገር በትዛዝ እያሰራን እንዴት እንዘልቃለን
    በተረፈ ዋጋዉም ቆንጆ ነዉ ሰራዉም ከዉጭቹ ጋራ ተወዳደሪነት አለዉ አሁን ችግሩ በብዛት ያለ ትህዛዝ ሰርቶ ገበያ ሲመጣ ዉድያዉ የማሰተናገዱ ላይ ሰሩበት ይቀጥል መልካም ነዉ፠

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr Před rokem +4

    ትንሽ ትንሽ 🤏 ለድሃ ቤት የሚሆን የለም ሁሌ ለሀብታም አሽቃብጠችሁ ትችሉታላችሁ?🤣🤣🤪