ኑሮ በዘዴ - ማሽን አምራቹ ማሽን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2024
  • ከተቀጣሪነት ወጥቶ የራሱን ስራ ፈጥሮ የተለያዩ ማሽኖችን የሚያመርት ግለሰብ የስራ ተሞክሮ

Komentáře • 65

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před 3 měsíci +13

    ይህ አይነት የሰራ ና የሙያ ዘርፍ ነው ለሀገራችን የሚያሰፈልገው !!!! እንደዚህ አይነት ምን ያህል ድርጅት እንዳሉ ባላውቅም ከአሁኑ ህዝባችን በሰልጠናና በንግዱ አለም ህዝቡ በደንብ ካልሰራበት በቻይናና የህንድ እን ዲሁም በአውሮታውያ ተወረን እነደምንቀር እንወቅ !!!! ለምሳሌ ጀርመን 25% የሰራ ፈጠራውና የንግዳቸውን ባጠቃላይ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያንቀሳቅሰው ከዚህ አይነት ሰራ ጋር የተሳሰረ የሰራና ሙያ እንዲሁም ንግድ ዘርፍ ነው !!!! አሁንም የምለው በጣም ተኝተናል በህኖድ በቻይናና በአውሮፓውያን ከመወረራችን በፊት በሰልጠናና በንግዱ አለም በሰፋት እንሳተው !!!!! ለዚህም ድርጅት በጣም ብርታችና ጥንካሬ ከእድገቶ ጋር ጥሩው እመኞለሁ !!!! ከቻላችሁ የካምፓኒውን አድራሻና ሰም ብትልኩልኝ ከምሰጋና ጋር እጠይቃለሁ ።

  • @gedionatphysicsmathelectro1867
    @gedionatphysicsmathelectro1867 Před 3 měsíci +3

    This is the person I consider a big hope for ethiopia. Keep it up.

  • @majorgereziher9275
    @majorgereziher9275 Před 3 měsíci +2

    Wedi haboy asli ma king bro

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 Před 2 dny

    Adrasha lakulin

  • @silas8349
    @silas8349 Před 3 měsíci +4

    Adrashawn btgeltsuln ?

  • @user-xy8qg3fo6i
    @user-xy8qg3fo6i Před 3 měsíci +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የግል ስራ ለመጀር ያነሳሳል

  • @denaytdanu8488
    @denaytdanu8488 Před 3 měsíci +1

    Dejye proud of u hawey mearey ❤❤

  • @BrhaneTesfamichael-xc5es
    @BrhaneTesfamichael-xc5es Před 3 měsíci +1

    keep it up deju❤❤❤

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 3 měsíci +1

    ኢትዮጵያ በብዛት እሚያስፈልጋት እንዲህ ዓይነቱ ታታሪ ሰውና እንዲህ ዓይነቱ የፈጠራ ሥራ ነው፡፡

  • @user-kk4qh8zs8b
    @user-kk4qh8zs8b Před 3 měsíci +1

    realy greate job where is your adress

  • @FtanegesAlem-vn1xv
    @FtanegesAlem-vn1xv Před 3 měsíci

    Its nice job keep it up dejen and i hope i will see you in the higher levels

  • @merkebmedia5057
    @merkebmedia5057 Před 3 měsíci +2

    አድራሻና ስልክ

  • @achamotube
    @achamotube Před 3 měsíci +1

    Thanks for announcing. please provide there address.

  • @adached4183
    @adached4183 Před 3 měsíci +2

    አድራሻቸውን አስቀምጡልን

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 Před 2 dny

    Ere adrasha askemitulin

  • @bekizoya5382
    @bekizoya5382 Před 3 měsíci +2

    ኤረ አድራሻቸውን ንገሩን

  • @user-lb6wx6ev4x
    @user-lb6wx6ev4x Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳህ ውድፈተና እንዳትግቡ ተግታችሁ ስለዩ አስታውስከኝ

  • @yeabsraforreal2902
    @yeabsraforreal2902 Před 3 měsíci

    ጀግና Keep up

  • @MuhsinAnwar
    @MuhsinAnwar Před dnem

    ጎበዝ ልጅ ቀጥልበት ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥ ከቻልጥ ላክልኝ

  • @dejenalem2981
    @dejenalem2981 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 3 měsíci

    Great work!

  • @habtamuzewde6341
    @habtamuzewde6341 Před měsícem

    adrashawn ereee??

  • @elmodseid461
    @elmodseid461 Před 3 měsíci

    Nice

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n Před 3 měsíci +1

    ሰልክ ቁጥር የለዉም

  • @JonasKusnagi
    @JonasKusnagi Před 3 měsíci +1

    ❤❤አድራሻ ብቻ

  • @dejenalem2981
    @dejenalem2981 Před 3 měsíci

    Dejen alem

  • @mtamgt
    @mtamgt Před 3 měsíci

    Where is his address? I want to make B2B partnership with such a businesses.

  • @BiniBina-ym6pu
    @BiniBina-ym6pu Před 3 měsíci

    Ene machinist negn ezi mesrat efelgalew adrashawn pls

  • @BiniBina-ym6pu
    @BiniBina-ym6pu Před 3 měsíci

    are adrashawn ngerun

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 Před 3 měsíci +1

    አድራሻቸው የት ነዉ ማሺን ለማዘዝ ወይ ስልካቸውን?

    • @dejenalem2981
      @dejenalem2981 Před 3 měsíci

      Koye feche industry park yalew condominium ategeb

  • @metirsefer7467
    @metirsefer7467 Před měsícem

    ወንደ መስለሽ ነው እንዴ የምትታይው😂

  • @biniyamhailu4186
    @biniyamhailu4186 Před 3 měsíci

    Addres yelem

  • @adached4183
    @adached4183 Před 3 měsíci +1

    አድርሻ አስቀምጡ

  • @yihenewtesfaye291
    @yihenewtesfaye291 Před 3 měsíci

    all of us will start our own business if we got such big capital.😁😁😁😁😁

  • @yafitube9061
    @yafitube9061 Před 3 měsíci +1

    No name no address
    ያልተሟላ

  • @abelgirma5301
    @abelgirma5301 Před 3 měsíci

    አድራሻ

  • @AbdunaserZeynu
    @AbdunaserZeynu Před 3 měsíci +1

    አረ አድራሻ ስጡን

  • @Chill.ego.
    @Chill.ego. Před 3 měsíci

    Why is he addressing her as a he

  • @rgbeaklog6764
    @rgbeaklog6764 Před 3 měsíci +4

    የድርጀቱ ስምና አድራሻውን እባካች ሁን

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Před 3 měsíci

    ቶርኒዮ ቤት ጊዜው ያለፈበት ቢዝነስ ፡ ከሰላሳ ዓመት በፊት ቄራ ላይ ቶርኒዮ ቤት ነበረኝ።

    • @EmanAbdurezak-li1lb
      @EmanAbdurezak-li1lb Před 3 měsíci

      ማለት እንዴት አለፈበት

    • @bershger5662
      @bershger5662 Před 3 měsíci +1

      ማንነው ያለው ቶርኖ ከሚለው ወደ ዘመናዊ Cnc ማሸን ተቀይርዋል ይህ ልጅ ያንን መግዛት ለግዜው ባይችልም ለወደፊቱ ይኖርዋል የትም ሃገር ከዚህ ነው የተነሱ ይሄን የምለው የማሽን ባለሙያ ስለሆንከሁ ነው ካናዳ

    • @FtanegesAlem-vn1xv
      @FtanegesAlem-vn1xv Před 3 měsíci

      Bezih sra tru wutet eyasgegne ygegnal yekerew machine degmo behidet yagebewal hulum neger step by step new band gze yemihon neger yelem bro ተረጋጋ🙏🙏

  • @shukurkedirshukurkedir9105
    @shukurkedirshukurkedir9105 Před 3 měsíci +3

    ከጎበኛቹ በሀላ ለምን አድራሻው አታስቀምጡም ? ባካቹ ስልኩ ወይንም አድራሻው አስቀምጡልን ወይንም የድርጅቱ ባለቤት እራሱ አድራሻውን በዚው ኮሜንት ያስቀምጥ አሁንም ኣድራሻው

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 3 měsíci

    በጣም ደካማ አቀራረብ ነው።ያለ.
    አድራሻ ምን ይሰራል።useless

  • @fnankaleab322
    @fnankaleab322 Před 3 měsíci

    ❤ It's really a surprise for me that, to see you(Deju) with your incredible skills. And I appreciate to the self descipline that you have❤.
    Keep gonig
    GBU and your whole family.
    PHONE NUMBER PLEASE ?