Good job, but let me introduce you something important. "PPE" ( personal protective equipment) I noticed that nobody cares about safety at all. 1- Grinding without safety goggles? 2- working on lathe machine without at least eye glass? 3- Bare hands (no gloves)&no safety shoes PPE is required for such areas. Please, please take it seriously it saves the lives of employees and owners too. Be safe, brothers.
Congratulations.ut us indeed great contribution .I think government should encourage you .for example road authority ethio telecom and electric authority can replace import by using you as suppliers.they import many unnecessary things which can be done by companies like you Keep up Mengesha
Brilliant and futuristic enterprise!!! The government should arrange access to raw material and support these gents. በርቱ❤❤❤
ለምንድን ነው የእጅ ጉዋት ለሴፍቲ የማትጠቀሙት???
Wow very owsome and interesting.
Wishing you all the best for my lovely Ethiopians. I'm proud of you.
ማሻ አላህ ዋው ሊበረታቱ ይገባል በይ ነኝ የሚገርም ስራ ነው
በጣም የሚደነቅ ነው በርቱ
ቻይና አደገች ተመነደገች የሚባለው በዜጎቿ ነው እጅ ማንም ኢንጅነር ቻይና ሔዶ ስርቶላቸው አይደለም ። ጠንካራ ስራተኞች ናችሁ በርቱ ክብር ለናተ
ምርጥ ስራ በርቱ በርቱ
I’m proud of my citizen like these guys. Bravo 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Good job, but let me introduce you something important. "PPE" ( personal protective equipment)
I noticed that nobody cares about safety at all.
1- Grinding without safety goggles?
2- working on lathe machine without at least eye glass?
3- Bare hands (no gloves)&no safety shoes
PPE is required for such areas. Please, please take it seriously it saves the lives of employees and owners too. Be safe, brothers.
ውድ የሀገሬ ስዎችበርቱ መልካምነው
በርቱ ! ጀግና የሀገር ተቅርቋሪዎች !
በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ
በጣም ደስ ይላል
አመሀ በመንግሥት መ/ቤት ባትሠራም በግል ድርጀት ተቀጥረህ ስትሠራ አውቅሀለሁ በእኔ እይታ አመሀ ታታሪ ሠዐት አክባሪ ሥራውን ወዳድ የበለጠ ለማወቅ የሚጥር ሠው አክባሪ ሠራቸኛ ነው። እዚህም ደረጃ በመድረስህ ደስ ብሎኛል እንደምኞትህም የአንድ ብራንድ ባለቤት ሆነህ ለማየት እግዚአብሔር ያብቃህ። የቱርክ ብሎኬት ማሽን ከውጭ የሚገባው ኢሳይያስ ከ5 እስከ 10 ሚሊየን ነው አለን አንተ ደግሞ ከ30 እስከ 40 ሚሊዮን ነው አልከን ተናበቡ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ።
you are best of best, I hope you will upgrade this factory to computerized
Good job 👏jegnoch 👏👏
Congratulations.ut us indeed great contribution .I think government should encourage you .for example road authority ethio telecom and electric authority can replace import by using you as suppliers.they import many unnecessary things which can be done by companies like you
Keep up
Mengesha
በጣም ጥሩ ነው እባካቹ ሞያተኛ ምትፈልጉ ከሆነ አለው
ምን አልባት ኮሜንት ካየህ ደውልልኝ solidwork የተሰሩ ዲዛይኖች አሉ እና መስራት ከፈለጋችሁ መነጋገር እንችላለን
Hi
ይሄ ትልቅ እውቀት ነው ሀገርን መሀከል ያደረገ ስራ ነው
2:40 adders
Kality wuha limat jerba,amha torno bet
አድራሻቸውን ብትሰጡን
Kality wuha limat jerba,amha torno bet
እኔ ግን የማይገባኝ "ሐገር ውስጥ የለም ከውጪ ብቻ ነው...." ምን ማለት ነው? ለመሆኑ ተፈጥሮ ከኢትዮጵያ ውጪ የተለየ ስለሆነ ነው?😮
ወሬና ጦርነትን የኛ ነው ከኛ ማንም አይወስድብንም ቴክኖሎጂውን ከውጭ እናስገባለን
በምን አድራሻ እናግኛቹ አድራሻችሁን ተናገሩ
ቃሊቲ ውሀ ልማት አካባቢ
ስልክ አደራሻ ዬላቹም
10ሚ የቱርክ የብሎኬት አልገባኝም 😮 ምን አይነት ቢሆን ነው 😮
HI PROGARAMU HARIF NAW
GIN HULEE KETE ADERSHAA YELAM
Kality wuha limat jerba,amha torno bet
Address
አድራሻ
አድራሻ የት ነው
ቃሊቲ ውሃ ልማት
በጣም የሚደገፉ ፋፊኮች ናቸው መንግስት እነዚህን ቢደግፋቸው ወጣቶችን ይችላሉ ማስተማር ይችላሉ ህንድና ፓኪስታን ወጣቶች ላይ ነው የሚሰሩት ሞደፊክ ስራ ላይ መንግስት ማየት አለበት ይሄንን ነገር ወጣቶችን ወደዚህ ዓይነት ነገር ማስገባት አለበት ብዬ አምናለሁ በእኔ ስንት አይነት ስደተኛ ወደ ስደት እየሄዳል እና ባካችሁ ወደ ስደት ወጣቶች ከሚሄዱ ቦታ አስገባት