ሕማማት ( ይሁዳ የመረጠው ጌታ ) ክፍል ሁለት....ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው....ቢንያም ብርሐኑ እንዳነበበው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጌታችን የይሁዳን ስርቆት ያላጋለጠውና በሹመቱ ያቆየው በተጣለበት አመኔታና በጌታው ትእግሥት ልቡ ተነክቶ እንዲመለስ መንገድ ሊሰጠው ነበር፡፡ ገንዘብ ያዥነቱ ጌታውን ለመሸጥ የሚያስገድድ የገንዘብ እጥረት የማያጋጥመው ሰው ስለሚያደርገው ይሁዳን ምንም ምክንያት ሊያቀርብ የማይችል ያደርገዋል፡፡ የይሁዳ ችግር የገንዘብ እጥረት ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ነበር፡፡ ‹‹ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና›› ይሁዳም ‹‹ይህን ሲመኝ ከሃይማኖት ተሳስቶ በብዙ ሥቃይ ራሱን ወጋ›› (፩ጢሞ. ፮፥፲)

Komentáře • 45

  • @HawaryawYohanis
    @HawaryawYohanis  Před 3 lety +8

    ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ
    czcams.com/channels/lwZpGqT4bJHAMbbBudcHtA.html

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    የተዋህዶ ልጆች የት ነን አረ እስኪ ኑ የክርስቶስን ህመም እየሰማን ልባችን የት እንዳለች እንፈልጋት😰

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o Před 3 lety +3

    እኔም አዱ የሴት ይሁዳ ነኝ አምላኪ ሆይ ማረኝ

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 3 lety +7

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕወትን ያሰማልን

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ጌታየ እየሱስ ኩርስቶስ ሆይ ይቅር በለን፫

  • @yeshamarekos2158
    @yeshamarekos2158 Před 2 lety +1

    አድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት አድሚን ያስረዛምልን

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c Před 2 lety +1

    ለሁለት ጌቶች የምገዛ ለእኔ ወዮልኝ😢🤲ጌታ ሆይ ከዚህ መቀቅ ፍታኝ

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 😢😢❤✝️ጌታዬ 😭

  • @user-sc8zf2km3n
    @user-sc8zf2km3n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tadelasemu6857
    @tadelasemu6857 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zerthunasefa2557
    @zerthunasefa2557 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-rj7dd2ch1p
    @user-rj7dd2ch1p Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @emuyesimegnew4818
    @emuyesimegnew4818 Před rokem +1

    Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒💒

  • @mahleteshetu5594
    @mahleteshetu5594 Před 2 lety +1

    Kale hiwote yasemalen edemena tena yesetelen

  • @adania1395
    @adania1395 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያስማልን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ🤲❤

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን እንደ ቸርነትህ

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 Před 3 lety +1

    ቃለህዉት ያሰማልን፣፣፣በዘመናችን ያሉትን ይሆዳዉች ጌታ ያጥፋልን።።።

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፫

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @welidesenbet1754
    @welidesenbet1754 Před 3 lety +1

    Egizabhr ymesigen amen amen amen lememihirachin kale hiwet yasemalin

  • @adania1395
    @adania1395 Před 3 lety +3

    😭😭😭😭😭😭

  • @amirtarhini6749
    @amirtarhini6749 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mimimimiatsaatsa7016
    @mimimimiatsaatsa7016 Před 3 lety +1

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ. ህይወት. ያስማልን.

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 3 lety +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልንንን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c Před 2 lety +1

    😭😭😭😭

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 Před 3 lety +1

    ✝️❤️

  • @amirtarhini6749
    @amirtarhini6749 Před 3 lety +1

    መዝሙር የምዘምረው ልጅ ስሞ ማነው

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን