Who's Who: Etege Mentewab

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 23

  • @weladtekal4096
    @weladtekal4096 Před 5 lety +2

    እናታለም ጎንደር የነገስታት የአፄዋች አገር ይኖራል ዘላለም ታሪክሺ ሲዘከር በርቱ ወገኖቸ ግን እንደ ማህረጋቸው ጠሯቸው ለቅልም እንኳ ማንጠልጠያ አለው እንኳን ይህን የመሰለ ታሪክ የሰሩ እቴጌዎችን እና አፄዋች እናታለም ጎንደር ክፉው አይካሺ

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew5328 Před 4 lety +2

    የአርአያ ሰብ አዘጋጆች በጣም ደስ የሚሉ ታሪኮችን ነው የምታሳውቁን በርቱ እኔ ግን የማይመቸኝ ነገር "Who's Who" የሚለው ነው። "አርአያ ሰብ" ብቻውን በቂ ነበር። ኢትዮጵያዊ እና ታሪካዊ በሆኑ ዝግጅቶች ላይ እንግሊዝኛ ሳይ ያናድደኛል ታሪኮቻችንን
    አይመጥንም።

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l Před 6 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርቱ

  • @mastimastwel4036
    @mastimastwel4036 Před 8 lety +4

    ዋው በጣም አሰተማር ነው እነመሰግነለን

  • @jahvoice5097
    @jahvoice5097 Před 5 lety +2

    english subtitles pleaes ,jah bless ,

  • @ledyanewyork3301
    @ledyanewyork3301 Před 7 lety +6

    I LOVE THIS NAME ......MY MOM NAME IS MENTEWAB

  • @rasdashentube4566
    @rasdashentube4566 Před 4 lety +1

    My mom name is mentewab 😁😁❤

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 Před 5 lety

    be gulbet lgza malet mabelashet newu .🙏👑🙏

  • @sheilagibson2569
    @sheilagibson2569 Před 4 lety +2

    I would have liked to have heard this in English

  • @mentewabaddis7406
    @mentewabaddis7406 Před 4 lety

    Enamesegenal

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 Před 6 lety

    Thank you helina and all participants

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 Před 7 lety

    Nice job

  • @ethieltube2130
    @ethieltube2130 Před 4 lety

    በጣም ከምመሰጥባቸው ጥቂት ዝግጅቶች አንዱ ይህ አርአያ ሰብዕ ወይም እናንተ አርአያ ሰብ ያላችሁት ነው። ግን ሁሌም ባይሁት ቁጥር ቅር የሚለኝ አንድ ነገር ብቻ ነው። እንደዚህ አሰማምራችሁ የምታቀርቡት ኢትዮጲያዊ ትዕይንት who's who? የሚል የ እንግሊዘኛ ቋንቋ መጠቀሙ ምን አስፈለገ? እንግሊዝኛ ቋንቋ ለሚሰሙ ብላችሁ ከሆነ ደግሞ ለእነርሱ ከስር መተርጎም ይሻላል ለማለት ነው።

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 6 měsíci

    እነ ቆርጦ ቀጥል

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 Před 6 lety

    Betam yemigermewu, and yager geji, endet blowu newu bichachewu yemizorut. Emaymesil were.

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 6 měsíci

    ምንትዋብ የቴዎድሮስ ሚስት መሆኗ ቀረ እና የባካፋ ሆነች?

  • @almazallmaze.allmaz1322
    @almazallmaze.allmaz1322 Před 6 lety +1

    EthiopiaEgzabhirytebkat

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 6 lety +1

    አንተ የታሪክ ተመራማሪ ትልቅ ሰው ሆነህ ሳለ እንዴት አፄ በካፋንና እቴጌ ምንትዋብን "አንተ አንቺ ብለህ ትጠራለህ?!?!?!

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 Před 6 lety

      Dear Dejene in ethiopian culture it is customary to call 'ante or anchi' those kings, queens, religious leaders who lived before 150 or 200 years ago. So I don't think abebaw is trying to disrespect. For example we never say 'antu' for king Lalibla.

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 6 lety +1

    ደግሞም ግእዝ አዋቂ ነህ?ትገርማለህ አፍክን አርም!!!

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 6 lety

    እሽ ነገሥታቱን ከተራው ሰው እንዴት እንለያቸው!?!?!እቴጌ ብለህ አንቺ ስትል አይቀፍህም?በካፋ ብለህ እንደ ጥሬ ጏደኛህ ሥትጠራ አይኩብድህም?!?!አንተ ወያኔ አደግ ነህ ማለት ነው!!!!አሳፋሪ ስድ ሰው ነህ!!!!