አርአያ ሠብ(የተዋነይ) ዘጋቢ ፊልም /Who is who season 7 EP 5 Tewaney Documentry

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • አርአያ ሠብ(የተዋነይ) ዘጋቢ ፊልም /Who is who Tewaney Documentry
    tinyurl.com/y7...
    tinyurl.com/yc...

Komentáře • 36

  • @kaleabmelese5929
    @kaleabmelese5929 Před 4 lety +23

    ስለኚህ ሊቅ በ2011 የታተመው ሐሽማል የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ ብዙ ያወሳል፣ እጅግ ድንቅ ነው!

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 3 lety +6

    እጅግ በጣም የምውደውና የማከብረው የማደንቀው ባለቅኔ ነው በራፋቱኤል ምዕላድ ላይ ሰምቼው ተገርሜ ነበር ለእመቤታችን ያለው ፍቅርና ስለ ዕፀ ህይውት ፃረ ሞትን ማቆሙ ድንቅ ነው በጣም እናመሰግናለው ተባረኩ አቅራቢዎቹ ተዋናይ ተዋናይ እውነትም ተዋናይ

  • @birukfisseha223
    @birukfisseha223 Před 4 lety +9

    I always respect who create this program who is who the whole team . Keep the good work

  • @user-ip1sz4ze7r
    @user-ip1sz4ze7r Před 5 lety +8

    የሁላው ከሌለ የለም የፊቱ #ቴዲ#አፍሮ❤💪

  • @bereketameshe9119
    @bereketameshe9119 Před 4 lety +4

    ህሉየ ምታቀርቢያቸውን ዘጋቢ ስራዎችሽን እከታተላለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አቀራረቡ እጅግ በጣም መሳጭ ነው እና በርቺ ብዙ የትዮጲያን ታሪክ እድምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ እግዛብሄር ከአንቺጋ ይሁን

  • @amanuelmoges5257
    @amanuelmoges5257 Před 3 lety +4

    በመጀመርያ ተዋነይ በብዙ ሊቃውንት ሊመረመር ያልቻለ ታላቅ ሚስጥራዊ የቅኔ ሊቅ ነው። ተዋነይ ቅኔ ተገልጿለታልም ይባላል።

  • @meri8794
    @meri8794 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በእውነት ቅዱስ ያሬድን ማረኝ በለው ቅዱስ ያሬድ በፍፁም የሙዚቃ አባት አይደለምምም
    ዋይ ዜማ ዘሠማዕኩ .... ብሎ የተማረ ነው ከሠማይ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety +1

    አው እጅግ ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ናት ጠንክሩ ህፃኖችን በዚህ መኮትኮት አለብን

  • @birhanudestaw2852
    @birhanudestaw2852 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሀገራዊ ሊቃውንትን ከነ አበርክቷቸው ማስታወስ ለትውልድ ማስተዋወቅ ግሩም ይደልዎ የሚያሰኝ ነው እናመሰግናለን።።
    ነገር ግን በዝግጅቱ መካከል የተነበበውን ዋዜማ ቅኔን ጨምሮ ግእዙ በትክክል አልተነበበም ምን አለ ባለሙያ ሳይጠፋ ባለሙያ ብታስነብቡ ሌላው ጥያቄው የቀረበላቸው ምሁራን በቀጥታ የቅኔ ባለሙያዎች አይደሉም የሌላ ሙያ ባለቤቶች ናቸው የቅኔ አስተዋጽኦ አላነበብንላቸውም። ስለዚህ ቤ/ክርስቲያን ብዙ ሊቃውንት አሉ ወደ ዩኒቨርሲቲዎችም ጎር ብትሉ በሙያው ያጠኑ ብዙ አሉ።።።።

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 Před 4 lety +2

    Hilinaye i always appreciate you yène emebet. Very interesting program

  • @mtefera7
    @mtefera7 Před rokem

    Thank you ebs!

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk Před 5 lety +5

    እናመሰግናለን ግንደፍተራ ሰይጣና ስራን ነው የሚሰራው የእግዚአብሔር ጥበብ ግን ከሁሉም ይበልጣል

    • @nsgr2693
      @nsgr2693 Před 2 lety

      አንደኛ ደብተራ ነው ሚባለው ሁለተኛ ደግሞ ደብተራ ትርጉሙ ጠንቋይ ሳይሆን ድንኳን ነው የምን ድንኳን ብትል በዘመነ ኦሪት የቃል ኪዳኑ ታቦቱ የሚቀመጠው ድንኳን ውስጥ በግእዝ ደብተራ ውስጥ ነበር ለዛም ነው "ደብተራ ኦሪት " የምንለው እናም እዛ ውስጥ መግባት የሚችለው አንድ ካህን ብቻ ነው እና ያንን ካህን ነው በተለምዶ ደብተራ ብለን ምንጠራው አንድአንዶች ግን ሌላ ትርጉም በመስጠት ለማበላሸት ይሞክራሉ

    • @Habtam-lh4zw
      @Habtam-lh4zw Před rokem

      ጥበብ እግዚያብሔር ነው የማታውቂውን ባትናግሪ ምልካም ነው ። ሰል ሊቁ ማውቅ ክፈልግሸ ሀሸማል የሚልውን መፅሐፍ አንቢው። በጢቂቱም ቢሆን ግንዛቤ ታገኛልሽ

  • @dembechavoice716
    @dembechavoice716 Před 5 lety +1

    I have due respect for your good work.... we expect more from you

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 Před rokem +1

    Ebs አርአያ ሰብ ለምን ቀረ??
    ደስ አትሉም

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety

    በጣም ይገርማል ሀገሬ የታደልሽ ነሽ

  • @surafelmohammed9456
    @surafelmohammed9456 Před 2 lety

    ewnet lemenager betam yemiyakatl ena yemiyanaded program nw yekerebew tewaney malet ezih gar endetenagerut ayinet sew ayidelem ewnet nw ye tewaney tarik yerejm amet tarik nw afetarikm limesl yemichl tarik nw gn sle tewaney ezih gar yetebalew hulu tewaneyn endihum ye b/ketstiyanuan tebeb ena temhrt yalaweke sew yetenagerut yemayireba ena yemender were yemesele neger nw andande zem belo be gemt yetenegere nw yemimeslew sijemer tebeb ena ye setan sera yemileyayu negeroch nachew tewaney tebib nw enji ye aganenet ena ye setanen sera yemisera sew ayidelem chenkelatachenen endefelegnew endenemeramerbet tesetonal slezih tewaneym chenklatun be agebabu yetetekemebet sew enji tebebun ke setan yetemare ayidelem andande tarikn endih mabelashet be tewledm yasteykal ena plz slemnaweraw neger entenkek

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 Před 3 lety +1

    Betam selesu beta mawek efelegalew

    • @Tewaney
      @Tewaney Před 4 měsíci

      I do too. It's crazy if you really think about it.

    • @Tewaney
      @Tewaney Před 4 měsíci

      I do too. It's crazy if you really think about it.

  • @kirubelwondwesen1926
    @kirubelwondwesen1926 Před 3 lety +1

    Part 2 3 4 5.....

  • @Life1ne6ix
    @Life1ne6ix Před 5 měsíci

    ምንም ጥናት ያልተደረገበት እና ታሪክን በተሳሳተ መንገድ ያቀረበ ነዉ፡፡ ከዚህ ይልቅ ህሽማልን ብታነቡ መልካም ነው፡፡

  • @zack3076
    @zack3076 Před 2 lety

    I was told similar stories by a Hindu person. They call them gurus and they achieve different stages of enlightenment through meditation.

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele Před 5 lety

    እናመሰግናለን!!!

  • @dembechavoice716
    @dembechavoice716 Před 4 lety

    HELINA betam des yilal..

  • @habtamuamare9214
    @habtamuamare9214 Před 4 lety +1

    እባካችሁ program ይደገም

  • @yaredtesfa9986
    @yaredtesfa9986 Před 2 lety

    boha sayhone buhe dengay new yam ye buhe tewfitawi beal ga yegenagnal

  • @teddyman4971
    @teddyman4971 Před 5 lety

    Helina akerarebish betam des yilal

  • @afnin-7
    @afnin-7 Před 4 lety +6

    kedus yared ye muzika abat adlm!!!!!!!!!!!!! ... kesemay yesemaw ye melaekt zema nw kenenm yametaw kedus yared nw bdnb atnut

  • @selamworku8830
    @selamworku8830 Před 4 lety

    I expect more from u good

  • @babelalemayehu12
    @babelalemayehu12 Před 3 lety

    Muse fetariwn fetere fetariwm mussen feterw 🤤🤤🤤

  • @user-kl4wz6dp2u
    @user-kl4wz6dp2u Před 3 lety

    እስኪ መጀመሪያ በትክክል ይነበብ የሰው ቅኔ ከመተቸትህ በፊት