አርአያ ሰብ (የልዑል አለማየሁ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1)/Who Is Who Season 5 Episode 4 Part 1 Leul Alemayehu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • አርአያ ሰብ (የልዑል አለማየሁ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1)

Komentáře • 59

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 Před 5 lety +2

    ኡፋ ይህ ታሪክ ሳነብ እና ስሰማ በህልሜ በሆነ ብዬ እመኛለው ኡፋ ያማል በጣም😭

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 6 lety +4

    አፄ ቴዎድሮስ ከነበሩበት ዘመን ቀድመው የዘመኑ ምርጥ ንጉስ! አንድ ኢትዮጵያ በአይናቸው እንደዞረች በወቅቱ የነበረውም ህዝብ ሃሳባቸውን ሳይረዳላቸው ማለፋቸው ያሳዝናል፡ያስቆጫል። ልዑል አለማየሁን ባሰብኩ ቁጥር ደግሞ እንባ እንባ ይለኛል😢
    ህሊና እናመሰግናለን💖💖💖

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 6 lety +10

    በጣም እናመሰግናለን ህሊየ የአጼ ምኒልክ አቅርቢልን በናትሽ ትውልዱ ይማርበታል የአጼዎቹ ዘመን ናፍቂ ነኝ

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን በጣም በጣም

  • @እግዚአብሔርሀያልነዉ

    effff ሲያሳዝን መሰደዴ ጠቀመኝ መሰል 10 አመት ሉክ ስቆጥር ግዜየን አጥፍቸ አሁን ይነደኛል የአባቶቻችን ታሪክ ባለማወቄ እናመሰግናለን ህሊናዬ ቁም ነገረኛ ነሽ!

  • @ሚስጥረጊዮናዊት

    እድል ቢሰጠኝ እና ከሞት ማንን ላስነሳልሽ ቢለኝ #ካሳን እለው ነበር የኔ ጀግና

  • @neftegnanegntube9965
    @neftegnanegntube9965 Před 5 lety +1

    ጀግና የጀግና ልጅ ገና አድጎ ይጠቅመናል ብለው እንዲህ ተንከባክበው አሳድገው ብኋላ ደግሞ ትምህርቱን ጎበዝ ሁኖ ሲያዩት እንደምንም አድርገው ማሳጠር ነበረባቸው ተሳካላቸው
    አስቡት ያኔ ለኛ እንዲህ ሲሰግዱ እንዳልነበር አሁን እኛ የኑ ቂጥ ላሽ ሆን አያናዳቹህም

  • @messilegendary794
    @messilegendary794 Před 6 lety +5

    ebs በጣም ነው የምወዳችሁ!

  • @lwamkifle9607
    @lwamkifle9607 Před 6 lety +1

    አዋይይይይይይ ወደይ ሽጊር ኣብ ርሲ ሺጊር ዓብዩ soooo sad omg ክንደይ የሕዝነካዩ ታሪኹ።

  • @betty_ss
    @betty_ss Před 9 měsíci

    9:00 የጥሩወርቅ እድሜ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💚💛❤️

  • @kaslikkaslik7865
    @kaslikkaslik7865 Před 3 lety

    😭😭😭😭

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 6 lety

    Yemer betam yaselkisal

  • @ሀበሻፍቅርነው

    በጣም ደስ ይላል

  • @hennalove8664
    @hennalove8664 Před 6 lety

    Wow batame arefe nw

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw Před 5 lety

    ምናለ ባይወሥዱት ኑሮ እባየ መጣ አሥለቀሠኝ ይሄነ እነሡ ይሆናሉ ያጠፊት በኢትዮጲያ ምድር ኑሮ ሞቶ በቀይ አይይይይይ

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 6 lety

    Asazengne uffff

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 Před 4 lety

    ምናለበት በፊለም አርጋቹሁ ብታሳዩን የውጭ ነገር ከመውረስ የራሳችንን ለምን አታሳዩንም ቡዙ ነገር መማር ማወቅ እንችል ነበር 💞😘

  • @bekig5153
    @bekig5153 Před 6 lety

    Weyiii alemayew siyasazen

  • @alcatelphone8681
    @alcatelphone8681 Před 6 lety

    Ethiopia lezelalem tenure

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 6 lety

    Ay Ethiopia kemotelshi belay ye gedelshi bela

  • @zewditugetu9888
    @zewditugetu9888 Před 5 lety

    Englz bayd. Aymotm

  • @ሀይልየእግዚአብሔርነዉ

    እፍፍፍፍ አለማየሁ በጣም ያሳዝናል

  • @marthamesfin7060
    @marthamesfin7060 Před 6 lety

    enamesegnalen

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823

    Enamesgen Allen

  • @utopia6446
    @utopia6446 Před 6 lety

    እንግሊዞች ከመቅድላው ጦርነት ፍፃሜ በሇላ ወደ ሃገራቸው ከወሰዷቸው ውድ ነገሮች መካከል አንዱ የዓጼ ቴዎድሮስ ወንድ ልጅ የነበረው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ነው። ልዑል አለማየሁ ወደ እንግሊዝ አገር ሲወሰድ ገና ስምንት አመት አልሞላውም ነበር፤ በመሆኑም ኣብዛኛውን የህይወት ዘመኑን ያሳለፈው ከእናት አገሩ ዉጪ ነበር ለማለት ይቻላል።

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 Před 6 lety

    እናመሠግናለን ህሊና ሳምንቱን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 Před 6 lety

    #ኢትዮጵያ# ለዘላመም ትኑር
    ያሳዝናል😳

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 6 lety +1

    መይሳው ካሳ የአንድነት መሰርት የቁርጥ ቀን ልጃ የሀገሬ

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety +1

    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-du8fk6pu6z
    @user-du8fk6pu6z Před 3 lety

    እንደዝህ ነው ታሪክን ለትውልድ ማስተማር

  • @amenamen1170
    @amenamen1170 Před 5 lety

    *አይ እዲሁ ባጭር አስቀሩት* ያሳዝናል

  • @teklayteame9575
    @teklayteame9575 Před 5 lety

    መቸም እንግሊዝች ኣይታመኑም እናቱም ልጅንም ራሳቸው ኣውቀው ነው የገሏቸው

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Před 6 lety

    ያሳዝናል

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 Před 6 lety

    የ አፄ ቴወድሮስ ለምን ክፍል ሁለት አልተለቀቀል?

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Před 6 lety

    Each wer becha

  • @juliejulie9758
    @juliejulie9758 Před 6 lety

    ፍቅሩ የምትባል ሰውየ ተው አዲን አታሰቃያት

  • @seadsherefadin3161
    @seadsherefadin3161 Před 6 lety

    ክነት የገናነው አፄ ይምልውን መፃፍ አልነበባቹም እንዴ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      gabii gabiina youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @ሚስጥረጊዮናዊት
      @ሚስጥረጊዮናዊት Před 6 lety

      ኪነት ያልገለፀው 👈የሚለውንስ አንብበሃል አንተ የሃገር ሸከም

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 Před 4 lety

    I believe Captain speedy he's gay he my ripped him that's why that little boy he's so sad on his life that's my opinion

    • @Tewobista2022
      @Tewobista2022 Před rokem

      @hele..ባንዳ ከእናንተ ምን ይጠበቃል? እራስህ ፍናፍንት ነህ፤ የሆንከውን ነው የምትተፋው.. ቆ ሻ ሻ !

  • @seadsherefadin3161
    @seadsherefadin3161 Před 6 lety

    Fari fartew rasun yatafawun dadeb ,yasun tarik ahun inda tilik nager tinagrunalachu qomaaxa hula

    • @lemisslemiss2055
      @lemisslemiss2055 Před 6 lety

      gabii gabiina ወረኛ ቱሪናፋ ዝም ብትል ይሻላል

    • @user-rh9mi3dn3u
      @user-rh9mi3dn3u Před 6 lety

      gabii gabiina kkkkkkkk

    • @seadsherefadin3161
      @seadsherefadin3161 Před 6 lety

      lemiss lemiss lamin zim ilalew ,inda falagachu bitaragu yasun farinat atkayirum maches

    • @mdhanan138
      @mdhanan138 Před 6 lety +1

      gabii gabiina ውይይ ቅናት አንቀነቀነህ ቅንቅናም።

    • @AbAb-dh7yq
      @AbAb-dh7yq Před 6 lety

      gabii gabiina esu bymot noro ahun endze ya jgnoch lejoch tblo aywrlenm esh Amharic tngre athonem nber