የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ወንጌል - ክፍል 1| ፓስተር አስፋው በቀለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የዮሐንስ ወንጌል ከሦስቱ ወንጌላት የተለየ ነው። የዮሐንስ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያቀረባቸው ታሪኮች ጥቂት ሲሆኑ፣ ብዙ ነገረ መለኮታዊ ውይይቶች አሉት። በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ ታሪኮች የሉም። እዚህ ብዙዎቹ የኢየሱስ ትምህርቶች ከተመሳሳይ ወንጌላት የተለዩ ናቸው። ሦስቱ ተመሳሳይ ወንጌላት ያቀረቧቸው ምሳሌዎች ስለ ኢየሱስ ማንነትና በመስቀል ላይ ስላከናወናቸው ተግባራት ነገረ መለኮታዊ አንድምታዎችን እንድንገምት የሚያደርጉን ሲሆኑ፣ ዮሐንስ ቀን ኢየሱስ መለኮታዊ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነና በእርሱ በማመን የዘላለም ሕይወት እንደሚገኝ በቀጥታ ይገልጽልናል። ዮሐንስ በቃላት አጠቃቀሙ ሳይቀር ለየት ብሎ በመቅረብ፣ እንደ ብርሃን፣ ጨለማ፣ እምነት፣ ኩነኔ፣ ምልክት ከመሳሰሉት ጋር ያስተዋውቀናል።
    ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
    - https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College
  • Zábava

Komentáře • 82

  • @4familytube532
    @4familytube532 Před 2 lety +21

    በኔ ዘመን እንደአንተ አይነት ቅን ደግ መልካም ላልዳነውና ለሚጠፋው ደሞ ቃሉን ለመማር ለተጠማው ህዝብ ተጨንቆ ጊዜውን ሰቶ የሚያስተምር አስተማሪ ማግኘታችን እድለኛ ነን ጌታ አብዝት ቤትህን ጤናህን ይባርክ 🙏❤

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 Před 2 lety +7

    ፓስተር እንኳን የኔ ሆንክ ! ይህን የእዉነት ትምህርት ከመማር በላይ በምድር ምንም የሚያስድስት ነገር የለም፤፤ ዕድለኛ ነኝ፡፡ አንተን ለኛ የሰጠ ጌታ ብሩክ ይሁን፡፡

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 2 lety +7

    ፓስተር በእዉነት አንተ ቅሬታ ነህ እንደ አንተ አይነት አባቶች ይብዙልን በጣም ተጠቅሜያለሁ ዘመንህ ይለምልም በክብር ታላቁን ሩጫ እንድትጨርሰዉ የእግዚአብሄር ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን ልጆችህ ይባረኩልህ ።❤

  • @Bekias21
    @Bekias21 Před 2 lety +3

    ፓስተር አስፋው ፦ የሰማያት አምላክ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ። በብዙ ትህትናና እግዚአብሔርን በመፍራት ስለምታስተምር ስላንተ የሰማያት አምላክን እባርከዋለሁ ። በብዙ ተባረክ ። ባንተ ላይ በተገለጸው ጸጋ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ። ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላኬ ይሁንለት ። እግዚአብሔር አምላኬ በሰማያዊው በረከቶች ሁሉ ይሙላህ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 2 lety +1

      ወንድም በረከትአብ ጌታ ይባርክህ .... አሜን ብያለሁ ወንድሚ ፤ ጌታ ይባርክህ።

  • @HayalewDuresa
    @HayalewDuresa Před 3 měsíci +1

    ከዝ የበለጠ ፀጋ ይባርክህ

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን ኡፍ ረካሁ ተባረክ ዘመንህ ይጣፍጥ ፓስተርዬ እንዴት እንዳገዝከኝ እንደረዳከኝ ዘመንህ እሱን በመግለጥ ይለቅ ተባረክ የኔ መልካም አባት

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před rokem +1

    ተባረክ ፓስተር ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @misgana6313
    @misgana6313 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen geta abizito yibaraki babizu tsag tabaraki

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 Před 2 lety +5

    ክብር ለጌታ ይሁን፡፡ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፡፡ ጌታ ኢየሱስ አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ በደሙ ይሸፍን በኢየሱስ ስም፡፡

  • @mikiyastesfaye9534
    @mikiyastesfaye9534 Před 2 lety +4

    ፓስተር እንዴት እንደምወድህ ዘመንህ ይባረክ በትምህርቱ በጣም እየተባረክን ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    እስኪ ስለ ራሺያ ጦርነት አንድ ነገር በለን በእውነት የጎግ ጦርነት ይሆን እንዴ ያኔ ካስተማርከው ጋር የሚመሳሰል ይመስላል በተረፈ ተባረክ።

  • @misgana6313
    @misgana6313 Před 3 měsíci

    Wow tabaraki

  • @peacepeace1036
    @peacepeace1036 Před 3 měsíci

    ፀጋህ እየጨመረ እየጨመረ እየገነነ እየገነነ ይሂድ የባቴ ልጅ! እንዴት መረዳቴን እንደጨመርክልኝ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +1

    አሜንንንንን❤አባቴ ተባረክ

  • @user-ok7ht6ph1d
    @user-ok7ht6ph1d Před 16 dny

    ተባርክልን ፓስተርዬ

  • @user-bp5ue6nj3m
    @user-bp5ue6nj3m Před 8 měsíci

    May God bless you pastor!!

  • @loveofcalvaryministry6668

    ብዙ የማላውቀውን እውነት በዚህ መልእክት አውቄአለሁ ::ፓስተር የጌታ ፀጋ በሀይል ይብዛብህ አሜን ::

  • @legesselegamo790
    @legesselegamo790 Před 6 měsíci

    በክብር ከፍ ከፍ ያለ እንዳንተ ማን ነው የምል መዝሙርና ምቀጥለውን ፈልጌ አጣሁት ። ፓስተር ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል ። ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ።

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Před rokem

    thank you pastor

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Před rokem +1

    Amen💕🙏

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Před 10 měsíci

    Pastore blessings

  • @biniameshetu4968
    @biniameshetu4968 Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @lilitibo6586
    @lilitibo6586 Před 2 lety

    ከጨጏራዬ እወድሃለሁ l like that 😀😊

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Před 2 lety +3

    ጌታዬ እንደባለፀግነቱ መጠን እድሜና ዘመን ይስጦት ስለ እርሶ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስለትጋቶት እናመሰግናለን🙏

  • @fikadumegersa6391
    @fikadumegersa6391 Před měsícem

    its amazing !!

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር አስፋ ጌታ አምላክ ዘመን ሕይወትን ይባርክ ፀጋ ይጨመር

  • @yigzawwube9546
    @yigzawwube9546 Před 5 měsíci

    ተባርክልን

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ቅዱስ ቃሉን የሰጠን እርሱ ብሩክ ይሁን የቃሉን መገለጥ የቃሉን ፍች ብርሃን ያበራልን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ቤተሰብህ ጤና አገልግሎትህ ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን በረከቱን ሰላሙን ያብዛልህ መውጣት መግባትህ ብሩክ ይሁን

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያንተን የሆነ ሁሉ ይባረክ ዘበንህ አገልግሎትህን ይባረክ ፖስተር

  • @ethio..8429
    @ethio..8429 Před rokem

    ተባረክ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 2 lety +2

    Tebarek bebzu pastor🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽💐💐💐❤❤

  • @user-of3nn8bc7e
    @user-of3nn8bc7e Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdasm5343
    @mekdasm5343 Před 2 lety

    ተባርክ

  • @user-ol9td6zx6s
    @user-ol9td6zx6s Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክ መልካም ትምህርቶች እያስተማረ ስለሆነ የእግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @daniboss37
    @daniboss37 Před rokem

    paster ተባረክ ትምህርት ሰረቶኛል ዘመን ይባረክ

  • @tina..5325
    @tina..5325 Před 2 lety +3

    አሜንንንንንንንን የእግ/ር ሰው ጌታ እየሱስ የአንተ የሆነውን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ እረጅም እድሜና ጠና ያብዛልህ ጌታዬ

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 Před rokem

    ተባረክ መጋቢ በመጀመሪያ !🙏🙏🙏
    credence
    Confidence
    Continues
    እነዚህን ከዛው ከዮሀንስ ወንጌል ክፍሎች እየጠቀስክ አፅንዖት ብትሰጠን ወይም ከሌሎችም ..... ክፍሎች ጠቅሰህ ብታስረዳን።
    የመፅሀፍ ቅዱስ መሠረት biblical ground ማስያዝ ያለብን ይመሰለኛል ። አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 2 lety

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በብዙ አውቀናል በብዙ ይጨምርልህ ቤተሰብህን ሁሉ በውሀ አጠገብ የተተከለ ተክል ሁን የማትደርቅ ፍሪ የማይደርቅ ለትውልድ ይተላለፍ ተባረክ የተማርነውን እንድኖረው ጌታ ይርዳን

  • @biruke9481
    @biruke9481 Před 2 lety +1

    ፓስቴር ፀጋውን ያብዛል

  • @amanuelyacob5015
    @amanuelyacob5015 Před 7 měsíci

    God bless paster.......I heared this sermon after at least 01 years & thanks.

  • @marthagutama5337
    @marthagutama5337 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ይበርክ ፓስተር ፀጋይጨመርልህ ተባራክ በብዙ ተምሬያላሁ

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 Před rokem

    **ተጠቅመናል እየተጠቀምን ነው ታንፀናል ተባረክ**

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 2 lety

    በዘመናት ሁሉ ራሱን ያለምስክር ያልተወ እግዚአብሔር ይመስገን።ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 Před 2 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ተባረክልኝ

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Před 2 lety

    ፓስተር እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይምራህ ይብዛልህ ስላንተ የሰጠህ ይባረክ

  • @MekonnenB
    @MekonnenB Před 2 lety

    አሜን ጌታ ሆይ ሃያል ነህ።

  • @gebrealtessema121
    @gebrealtessema121 Před rokem

    My beloved brother pastor Asfaw, I am always grateful for having you as a very close bible teacher and spiritual father.
    Bless the Lord you blessed you and your family.

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo5235 Před 2 lety

    Geta abizto yibarkot betam ende memar efelgi neber tebareku.

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 Před 2 lety

    Paster asfaw Tebarek

  • @mm-bb8qx
    @mm-bb8qx Před 2 lety

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክ በጣም እየተጠቀምን ነው ተባረክልን::

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Před 2 lety

    አሜን ጌታ ትልቅ አምላክ ነዉ😇

  • @goshugebremikael6843
    @goshugebremikael6843 Před 2 lety

    Thank you . God bless you

  • @fikrufufa875
    @fikrufufa875 Před 2 lety

    wow may God bless you for all your real teachings

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Před 2 lety

    ትልቅ ትምሀርት ተምሬአለሁ ተባረከ

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety

    Amen pastor geta yebarekh ❤🙏🙏

  • @misawkidus4911
    @misawkidus4911 Před 2 lety

    pastor tebarek

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 Před 2 lety

    Amen

  • @livingforchristchurch5718

    Amenn

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před 2 lety

    Tebareke wendema

  • @birhanabreha538
    @birhanabreha538 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ ።

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 Před 2 lety

    Tebarek knbitesebh pastor

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 2 lety

    Tebarklgn amen 🙏

  • @tsegaghebremariam8076
    @tsegaghebremariam8076 Před 2 lety

    Tebarek Pastor ahunm tsegawn yabzalh

    • @habetamutsegeye3384
      @habetamutsegeye3384 Před 2 lety

      Hi gata yibariki baxxami baxxami tabaraki pastor adara pastor timirtochin pls pls ba pdf ariga lakilin

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 Před 2 lety

    Thank you pastor more Grace on you.

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před 2 lety

    Geta yebarkeh Pastor

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety

    ይብዛልህ

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 Před 2 lety

    እውነት ነው ክብር ልእልና የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው አሜን

  • @sultanalteneiji5953
    @sultanalteneiji5953 Před 2 lety

    Amen📖🙏👏

  • @tsegayeamare6233
    @tsegayeamare6233 Před 2 lety

    7

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው
    ፓስተርዬ ትንሽ ጥያቄ ነበረኝ አምስቱንም5 መጽሐፍ ቅዱስ የፃፈው መጥመቁ ዮሐንስ ነው ወይስ ሌለኛው ዮሐንስ ነው?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 2 lety

      ሰላም ሃና.... መጥምቁ ዮሃንስ መጽሐፍ አልጻፈም፤ ሃዋርያው ዮሃንስ ነው 5ቱን መጽሐፍ የጻፈው። ተባረኪ

    • @hanamamo6648
      @hanamamo6648 Před 2 lety

      @@asfawBekelepastor እሽ ፓስተር እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት

    • @bekas7580
      @bekas7580 Před rokem

      @@asfawBekelepastor ፖስተርዬ በማስረጃ ብሆን….የበለጠ ለመረዳት

  • @tina..5325
    @tina..5325 Před 2 lety

    ፓስተር ነፍቄአለሁ በአይኖቼ እንዳይ የምለውን መዝሙር በቀጠዩ እንድታስዘምር በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ

  • @libemulubirhan7229
    @libemulubirhan7229 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ

  • @SamuelFasika-zu5vf
    @SamuelFasika-zu5vf Před 11 měsíci

    7

  • @zelalemabebe7871
    @zelalemabebe7871 Před 2 lety

    7