"ይህንን አጋጣሚ ስጠብቅ ነበር!" አርቲስት ሰገን ይፍጠር //Gulicha Podcast Ep4 / ጉልቻ ፖድካስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 03. 2023
  • #besintu #seifuonebs #seifu #adey_drama #abinetayu #Gulichapodcast
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  Před rokem +44

    ጉልቻ ምን ማለት ነዉ? Comment ያድርጉ ይሸለሙ🎖

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před rokem +10

      ጉልቻ ሲመስለኝ ምድጃ የምናበስልበት ነዋ

    • @melatteklu9640
      @melatteklu9640 Před rokem +19

      ጉልቻ ማለት እናቶቻችን የሚያበስሉበት ነው :: ሌላኛው ደግሞ ትዳር ማለት ነው።

    • @misganateshome1258
      @misganateshome1258 Před rokem +3

      Gulicha malet ke chika misera mitad mikemetibet nw

    • @luwameseyas1119
      @luwameseyas1119 Před rokem +1

      Gulcha malete ke merett gar yemeseraa ye esatt ketach yenedal weyem be metall yemseraa new megeb mabsell yredanalll

    • @betelhemseyoum2090
      @betelhemseyoum2090 Před rokem +2

      ጉልቻ ፣ ትዳር ይመስለኛል

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 7 měsíci +5

    ሰጊ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ትልቅ ሴትመሆንሽን አሳይተሽናል በተለይ ስለጌታ ነገረ ስትናገሪ ውስጤ ተነካ

  • @hiwotabejemhirete9210
    @hiwotabejemhirete9210 Před rokem +156

    እፀህይወትን አቅርብልን በጣም የምወዳት አርቲስት ናት

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem +2

      ይሄ እኮ የጴንጤ ቻናል ነው እፀ ደሞ የተዋህዶ ልጅ ናት 🤔ምን አስበሽ ነው

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem +4

      @@sinankiyaakiyaa4715 እሷም ሰው ናት እኮ መላእክት አይደለችም አርቲስት ስለ ሆነች አንገቷ መስበር የለባትም የሰዎች ባህሪ የተለያዩ ናቸው 🙄

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 Před rokem +3

      @@asnitube3283 It ain't nothing to do with her religion 😄😉 you religious people and your thoughts 😆😆🤦‍♀

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k Před rokem

      ምን ታደርጊያለሽ ታድያ አንቺ እፀን እንዲህ ካልሽ

    • @leba22
      @leba22 Před 3 měsíci

      Wenduma negn enetewawek

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto9925 Před rokem +88

    Thank you segiyee!
    “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”
    - ማቴዎስ 10፥32

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před rokem +77

    እኔ የሚገርመኝ ከአንድ ሀይማኖት ወደ ሌላ ሀይማኖት ሲመጡ ወይም ሲሄዱ ያንኛው ሀይማኖት ወይም ትተውት የመጡት ሀይማኖት ጠጡ አጭሱ ተገላለጡ የተባሉ ይመስል አሁን የያዝኩት ሀይማኖት ይሄን ይሄንን አይፈቅድም ይላሉ ያንኛውስ ይፈቅዳል ?? በእርግጥ አንብበሽ እውነት አገኘሁ ብለሽ ከሄድሽ ጥሩ ግን አንቺ በተናገርሺው ነገር ግን ያኛው ሀይማኖትሽም አይፈቅድም ።

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před rokem

      ገና አለማዊ ጣዕም ከዉስጧ አልወጣም

    • @Hailye-fd8th
      @Hailye-fd8th Před rokem +1

      ከመጀመሪያው የኖረችበትን ዕምነት/ሐይማኖት ከተዋሕዶ ቤት ሣለች ሳታውቅ በባዶ ኖራ ዛሬን አዲስ ጌታ ከየት ዕንደተገኜ ደጋግማ ታነሳለች!!
      ዝና ሐብት ሲመጣ ሐይማኖት መለወጥ በታዳጊ ሐገሮች በአፍሪቃ አሕጉር ፋሺን ከመሠለ ቆየ::

    • @natnaelnegash8367
      @natnaelnegash8367 Před rokem +4

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት ነው ጠጡ ምናምን ላትል ትችላለች ነገር ግን ትምህርቷ ከሃጢያት እንዲወጣ አቅም እሚሆን አይደለም! አለቀ

    • @Melat544
      @Melat544 Před 9 měsíci +2

      እዛው ውስጥ የሚሰራው መንፈስና ጌታን ከተቀበላቹ ቡሀላ የሚሰራው መንፈስ አንድ እይደለም እሱን ተቀብላቹ እዩት ጋብዘናቹዋል

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 8 měsíci

      ​@@natnaelnegash8367አቅም ያሳጣ

  • @SamuelTesfu-rq4rl
    @SamuelTesfu-rq4rl Před rokem +5

    ዋዉ ስው ሲገባው እንዲህ ነው ለተፍጠረችበት አላማ እየኖረች ነዉ ቀጥይበት ተባረኪ❤❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem +8

    የኔ ውድእህት በጣም እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህሽን ይባርክ !!!

  • @worke7270
    @worke7270 Před rokem +3

    እንደዚህ በአፍንጫችሁ እየስካችሁ በጣም ሀይማኖተኛ መምስል እራስን በጣም ማታለል ነው ውስጥሽ ያውቀዋል ክርስትና ማለት በህይወት በአለባብስ በ ግብር ግብ ለስው ምሳሌ መሆን እንጅ እንደዚህ በመሆን መፅ ቅዱስ እየጠቀሱ መቀባጠር ለኔ ሞኝነት ነው

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክሽ ስለ አንችህ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 Před rokem +6

    ሰገን እግዚአብሔር በቡዙ ይባርክሽ በጣም ጏበዝ አስተዋይ የእግዚአብሔርን ጌትነቱን ሰለተናገርሽ እግዚአብሔር ይየልሽን ውረሽእ ተባረኪ መልካሙን ሆሉ እመልሻለሁ እንወድሻለን

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před rokem +9

    እውነት ለመናገር የሠላምዬ ቃለመጠይቅ ላይ አብዝተክ ጠይቀክ መመለስም ላይ ተሳታፊ ነበርክ አሁላይ ግን አዳማጭ ሆነካል ጥሩለውጥ ነው🥰

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 Před rokem +57

    አንቺ ጨዋ ነሽ እንጂ ፋራ አይደለሽም. ጌታ መልካም ትዳር ይሰጥሻል ደሞ. ተባረኲልኝ ❤

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Před rokem +19

    ጉልቻ ማለት ምጣድ ስጣድ የሚደረግ ዲጋይ ወይም በሸክላ የሚሰራ ጉልቻ ይባላል
    በጣም ደሞ ወደ ገጠሩ እንጠቀመዋለን
    በነገራችን ላይ ማንኛውንም ምግብ ለመስራት ጉልቻ ያስፈልጋል
    የከተማዉን ባላዉቅም የገጠሩን ነዉ
    ሰጊዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሺ
    አንድ ቀን በአካል አይሻለሁ ብዬ አስባለሁ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +2

      ይችን ከሀድ ምኗን ነዉ የምታያት ይችኮ ሀይማኖቷን ክዳ የጌታን እናት ሰትሳደብ የምትዉል ሳይጣን የሰፈረባት ሴት ናት እሸ አንች ደሞ የተዋህዶ ልጅ ትመሰያለሸ ጌታ ልብ ይሰጥሸ

    • @Future979
      @Future979 Před rokem

      ሶስት ጉልቻስ ?

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 Před rokem +7

    You are proving who you really are inside and out. You are a true person with lots of respect for people around you most of all you love our lord Jesus Christ. My dear sister I thank the almighty god who’s introducing me to you. I love you with the love of Christ ❤❤❤❤❤🎉

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před rokem +16

    ተባረኪ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @samrigrmaysamrigrmay8912

    ሰገንዬ ኣንቺ ትሁት ሴት በጣም ነው ምወድሽ ከሁሉም ስርኣትሽ ኣወራርሽ ❤❤❤ እንወድሻለን ተባረኪ

  • @Luna23official
    @Luna23official Před rokem +7

    በጣም የምወዳት ልጅ ቅን ልብ ጌታን የምትወድ ሰገን ቆንጆ ተባረኪ

  • @Kalt2011
    @Kalt2011 Před rokem +47

    What an Interview 👏👏👏👏👏
    በቃ እኮ ምናለ ሁሌ እንደዚ እውነት ቢወራ!!!
    ምንም የማስመሰል ፊት እንኳን የሌለበት ቃለምልልስ።
    thank you for your honesty 😍
    Much Love and Respect❤❤❤

    • @yeabsraandarge9319
      @yeabsraandarge9319 Před rokem +1

      የምርሽን ነው ይሄ እኮ የማስመሰል ጥጉ ነው በክርስቶስ ፍቅር የተነካ የምር እንደዚ ነው ልጅቷ እራሷን እየሸወደች ነው

    • @shalomtariku8351
      @shalomtariku8351 Před rokem

      I love her ❤❤❤❤

    • @asdesachasebe2364
      @asdesachasebe2364 Před rokem

      Tbarklgn

    • @user-wz4gt5km7p
      @user-wz4gt5km7p Před 6 měsíci

      ​@@yeabsraandarge9319ራስሽ የሸወድሽ ኣንቺ ነሽ

  • @yemeserachyohannes3475
    @yemeserachyohannes3475 Před rokem +21

    ሁሉም ቦታ አየዋት
    በጣም ደስ የምትለኝ
    ምንም ብፅፉ ራሷን ሆና ነው የምትቀርበው
    ለማስመሰል አለመኖሯ ያስደስተኛል 💪💪💪💪❤❤❤

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před rokem +14

    ጉልቻ ማለት በቀጥታ ትርጉሙ ደስት የሚጣድበት ሶስት ድንጋዮች ሲሆኑ በሌላ አባባል ደግሞ ሁለት ተቃራኒ ፆታዎች በአንድ ላይ የሚጣመሩበትን የትዳር ህይወት ሶስት ጉልቻ መሰረቱ ማለት ነው

  • @user-yb9fv7xy6l
    @user-yb9fv7xy6l Před rokem +21

    ሰገነይ ማዓረይ ብጣዕሚ ኢና እንፋትወኪ እንድንቀክን ናብ ፊሊምኺ ክትምለሲ ደስ ይብለኒ በተለይ ድማ ናይ ትግርኛ ተካታታሊት ድራማኹም ክትቅፅሉሉ ደስ ይብለኒ ብዝተረፈ ዕድመን ጥዕናን ያሃብኪ❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +7

    ሠገንዬ ጌታኢየሡሥ ይርዳሽ ብዙውቹ ተምሣሌትነሽ አንቺ በሠጠሹ ምሥክርነትጌታ ኢየሡሥ የግል አዳኛኛቸው አርገው ያልተቀበሉት ቤዙዎች ከጨለማ ወደ በርሀን ይመጣሉ ዘመንሽ በኢየሱስ ቤት ይለቅ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +17

    እኔ እሚገርሙኝ ከሖነ እምነት ወጥተው ወደሌላ እምነት ሲገቡ የወጡበት እምነት ጋ መጠጥ አለባበስ ሑሉነገር ስርዓት የሌለው አሑን ያሉበት ግን ሙሉ በሙሉ ትክክለኛ አድርገው የሚያስስቡት ነገር 🤔ልብ ይስጣችሁ

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před rokem +1

      🙏🙏🙏🙏👍

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem +1

      Ewenet eyesus becha selehone ko newe!

    • @millionbehonge6719
      @millionbehonge6719 Před rokem

      Ena Be Orthodox Mene Yikeleklale Hulume Leke Newe Teblo New Yemizelu Eyesuse Gene Mulu Be Mulu Ewenetena Newe

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před rokem

      ​@@millionbehonge6719 😂😂😂😂😂የሚዘለው እማ ይታወቃል ፔጤ ነው እኮ ሲዘል የሚውለው

  • @Canada404
    @Canada404 Před rokem +9

    ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰገንየ እግዚአብሔር አሁንም እንደባለጸግነቱ መጠን ይባርክሽ አንተም ተባረክ ወንድሜ አጠያየቅህ እርጋታ የተሞላበት ነው 👍

  • @bitaniyama9154
    @bitaniyama9154 Před rokem +13

    Wow 👌 what an artist and a human. Thank you Artist Segen and the Podcast 🙏🙏 she's full of wisdom and humble 🙏

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před rokem +6

    ሰገን ይፍጠር በጣም እምወድሽ አርቲስት ነሽ በተለይ "አርዲቦ" ፊልም ላይ ዋውውው

  • @lanadana7117
    @lanadana7117 Před rokem +2

    Because God is with her and is speaking through her, she is full of grace and wisdom. I loved this interview.

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 Před rokem +4

    Yes!!! This is what i call a strong and genuine version of woman.

  • @meronasfaw1
    @meronasfaw1 Před rokem +15

    ተባረኪ !! እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ያሳድግሽ ፥ ማንም ተሰርቶ ያለቀ የለም ሁላችንም እርሱን ለመምሰል እለት እለት እየተሰራን ፤ ስርአቱን እያስተማረን ነዉ !! የሚፀልይ ሰዉ ደሞ ምንም አይሆን I am proud of you እንኳን በጌታ ሆንሽልን!!!!!!

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 Před rokem +6

    Shalom Segenye 🎉 so, so happy to see you again. What a change ❤.

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před rokem +12

    እውነትሽን ነው ህይወት ይበልጣል ። ስራሽን ከህይወትሽ ጋር አጣጥመሽ ፅድቅና እግዚአብሔርን መፍራት በተመላበት ሁኔታ ብትሰሪ እግዚአብሔር አያዝንብሽም ። እግዚአብሔር በጥበብና ማስተዋል ይሙላሽ ። ህይወት ገብቶሻል !!!

  • @teclebahta9035
    @teclebahta9035 Před rokem +7

    So much respect to you, Segen. You are a wonderful kind soul. Thank you so much! Way to go, Segen!

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 6 měsíci +1

    እወነት ነው እህቴ ሕይወት ይበልጣል❤

  • @marakibirhanu1335
    @marakibirhanu1335 Před rokem +5

    Owww in expected interview very wise women love the way u think and talk . Number one guest .

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +6

    ሠገንዬ ዛሬ ይበልጡኑ ኮራውብሽ!!!!!ስርዓትሽ ስለገባሽ እውነት የገለጽሽበት መንገድ እጅጉን ኮራውብሽ!!!!ሠው ወስጡ የሞላው ነገር አይደል የሚፈሠው እውነት የገባው እንዲእ ነው!!!!!!!አውንም በዘመንሽ ኡሉ ስለእውነት ብቻ እንድታወሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!!!!!!!ትኩረት ኡሉ ወደእየሱስ❤❤❤❤❤❤ሠገንዬ ይበልጥ ወደድኩሽ❤❤❤❤

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 Před rokem

      Yefta sew agbakew selalchsh korashbat? Asafary nachu benante kerstna yesedebal😢

    • @meseretegrace4793
      @meseretegrace4793 Před rokem

      ስለፍቺ አላወሩም ያወሩት ስለልጅ ነው!!!!ሠው ደግሞ ከጋብቻ ውጪ በተለያየ አጋጣሚ ሊወልድ ይችላል!!!ሌላው ፍቺን ቤተክርስቲያን አትቀበልም!!!ፍቺ ደሞ መች እንደሚፈቀድ ቤተክርስቲያን ታስተምራለች!!!!!!ስለኡሉም ጥያቂ በተገቢው መንገድ ስርዓት ባለው ኡኔታ ስለመለሠች ነው❤

  • @rahelteka1828
    @rahelteka1828 Před rokem +7

    Ur so confident keep it up God bless you!!

  • @edilawitgashaw4085
    @edilawitgashaw4085 Před rokem +62

    I am not being negative or anything but I watch a lot of western podcasts for years and I have been wanting to see Ethiopian celebrities to open up to the public. You are really good as a host but I feel like the guests are making it hard for you to have a deeper conversations. It rather seems like an interview than a podcast. You are cool and keep it up.

    • @Ajietes
      @Ajietes Před rokem +6

      I felt that too! Esp with the second guest/episode, it was clear that the host & the guest had a completely different approach and way of thinking! It was entertaining to watch tho 😂.
      The episode with Selam Tesfaye was a much deeper one imo

    • @soniayemane2355
      @soniayemane2355 Před rokem +1

      I felt that too!!

    • @user-qz3es6wg8v
      @user-qz3es6wg8v Před 9 měsíci

      በጣም ወድሻሎ

    • @user-qz3es6wg8v
      @user-qz3es6wg8v Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 Před rokem +10

    አንተልጅ ግን እስማርት ነህ ጥያቄዎችህ ደስ ይላሉ ❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +22

    ሰጊዬዬዬዬዬ በጣም ምወድሽ እህቴ በርች አሁንም ከዚህ በላይ የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ❤

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Před rokem +6

    እንኳን በራልሽ በደንብ መፅሐፍ ቅዱስ አንቢ ተማሪ የእግዚአብሔርን ቃል ።አለባበስሽ እራቁት በፓንት ስትሄጂ አላየንም ለምን አካበዱት ማንኛዋም የአበሻ ሴት የምትወደው የምትለብሰው ያ የፈረደበት ሚኒስከርት ነው እሱም ለወደፊቱ በደንብ የእግዚአብሔር ቃል እያነበብሽ ስትሄጂ ከውስጥሽ መውጣት ያለበት ነገር እየወጣ ይሄዳል በርቺ በማንም ንግግር አትወሰጂ

  • @shalom5765
    @shalom5765 Před rokem +2

    Amazing interview, keep on shining beloved Segen, and God bless you richely!

  • @selam5766
    @selam5766 Před rokem +11

    እህቴ መቆምሽ በራሱ ተአምር ነው በርች ቀጥይ ጌታ ይረዳሻል

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem +13

    ሰገንን በጣም ነው የማደንቃት እንኮንም ጋበዝክልንሰገንዬ በጣም ነው የምወድሽ ከፊልምእንዳትርቂ ተመለሺልኝ እማ

  • @temayob906
    @temayob906 Před rokem +5

    ጌታ የሚያሳርፍ ባል ይስጥሽ አነጋገርሽ ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      በደንብ የሚቀረቅርላት ማለትሸ ነዉ ይችን ማሳረፍ የሚችለዉ አህያ ሰታገባ ብቻ ነዉ

  • @redietalemneh6945
    @redietalemneh6945 Před rokem +17

    She is matured enough 😊😊

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 Před rokem +30

    ጌታ ይባርክሽ በምናቤ የምስልሽን ሳይሆን ሌላ ነው ያገኘውሽ ተባረኪ

  • @yeabsraandarge9319
    @yeabsraandarge9319 Před rokem +6

    ቆይ ለኔ ብቻ ነው ልጅቷ ያልተዋጠችልኝ የምር ፍቅሩን የቀመሰ ሰው እንደዚ ነው የሚሆነው አስተውሉ
    ስለ ትዳር ያወራችው ግን በጣም ሀሪፍ ተስማምቶኛል

  • @seble1326
    @seble1326 Před rokem +8

    ሳገንዬ ላጌታ ያሌሽ ፍቅር የምጋርም ነው ቃጢይባት ዛማንሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምለክ የባርካው ታባረክ❤

  • @RockStar-ti8iy
    @RockStar-ti8iy Před rokem +21

    I love the self growth and evolving for her‼️ She has been always confident even as a child. I am so happy to see her spreading positive vibes.

    • @hellengidey1001
      @hellengidey1001 Před rokem +1

      Segi enkuan ahun mature aderga kedirom strong positive harif besal set nat ❤

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 Před rokem +13

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před rokem +7

    You're blessed !! አንቺ በቃ ህራስሽን ነሽ ደስ ይላል !!

  • @medTTM
    @medTTM Před 9 měsíci

    What a nice conversation I am an orthodox but this was very inspirational. Am very glad she got the chance to show who she really is. Nice conversation 👌 👏

  • @user-or4jp4ot5t
    @user-or4jp4ot5t Před rokem +10

    Segen is a positive and strong woman🥰🥰🥰

  • @hilinaabrham3233
    @hilinaabrham3233 Před rokem +3

    God bless you an amazing woman of God. I love your understanding of Jesus. Bless you more and more

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před rokem +6

    Segi from the very beginning you did nothing wrong so you don't need to apologize. Our society want judging for no reason so lift your head up and go forward with your Lord, Christ. You're the best female artist that I know next to Makida. Love ya!

  • @Melat544
    @Melat544 Před 9 měsíci +1

    ይቺ የተባረከች የጌታ መንፈስ የሞላባት ሴት ናት ቢችል ወጣቱ ይቺን ልጅ ቢመስል ጥሩ ነበር እየሱስ መቼ ከጌጣጌጥጋ ሆነ ችግሩ ሰው ልቡ መጀመሪያ መች ተቀየረ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před rokem +5

    መንፈሳዊ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ብትረጂው በወደድኩ ሰገንዬ።
    መቀመጫ እየወዘወዙ መዘመር መንፈሳዊነት ይሆን?

  • @production9050
    @production9050 Před rokem +6

    ሰገን ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ይርዳሽ ተባረኪ. ኢየሱስ ብቻ ይታይብን።

  • @Bitanya2602
    @Bitanya2602 Před rokem +14

    I’m a Protestant. I’m happy for u because u choose the only way. But on ur TikTok at least choose ur clothe while u preach Jesus. U r beautiful u don’t need to expose ur body.

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 Před 10 měsíci

    ጥሩና በጣም ቅን ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የናት ሀገሬ ልጅ በክፉ ሰዎች ሀሳብ አትናደጂ አይደብርሽ እምነኒኝ ከመጥፎ ኮማቾች ተናጋሪኦች በብዛትም እኛ መልካም ምናስብልሽ የምንወድሽ ወገኖችሽ እንበልጣለን ወገኖች ስልሽ በሀይማኖት አደለም የተገልፅሽበት ሀሳብ ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው የሆነ ሰው ሊደግፈው የሚችል ስለሆነ ባለሽበት ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ደስታ ካንቺ ጋር ይሁን አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ ማርያምን ምርጥ ነሽ

  • @alemsafu
    @alemsafu Před rokem +2

    Big respect!!! May God bless you more and more❤❤❤❤

  • @hanayemane8546
    @hanayemane8546 Před rokem +9

    ዋው በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ንግግሯ ሁሉ የበሰለ ሴት አይነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተንም እንደዛው ።

  • @messigebretsadik2001
    @messigebretsadik2001 Před rokem +3

    ሁፍ ስጨንቅ በጌታ በጣም ፍፁም ለመሆን ተጨነቀች

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před rokem +8

    I’m proud of you my sis👏, keep up preaching the gospel and your reward will be from above 🙏🏾, devil used human beings for his purpose, but God used u for his glory 👍💕🥰

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před rokem +5

    I love her so much. She is mature and benefited a lot from her relation with God. Well done, Segenye. Carry the torch!

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 Před rokem +4

    Segen shikor you are smart enough big love your 🇪🇷 sister

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave

    ስጊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ኣንቺ ለብዙዎች የምትተርፊ ትልቅ ኣቅም በውስጥሽ ያለ ሀያል (ዲቦራ) ሴት ነሽ በበለጠ ክብር የምትገለጭበት ዘመን እነሆ ቅርብ ነው በኢየሱስ ስም

    • @Future979
      @Future979 Před rokem

      ጂሰስ የዚህን ሰይጣን ሰውዬ ፎቶ ሚያደጉ ሰዎች ሰይጣን ነው ሚመስሉኝ ! እከድከ ሰይጣን !

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před rokem +1

    Dear sengen be blessed I'm so proud of you what amazined personality u build up by the grace of God keep it up love u dear sis .❤❤❤❤❤ be blessed

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso0313 Před rokem

    Segeniye drom bettam new mwedsh, ahun yemitaweribet menged degmo bettam yebeselsh endehone yastawukal! Tebarekiln yelibshn hasab endeFekadu Egziabher yasakalsh!

  • @senaitsemere2515
    @senaitsemere2515 Před rokem +3

    You are blessed and good wey 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 Před rokem +4

    She so smart,and sweet ❤❤❤❤

  • @user-qy3kb1wu1i
    @user-qy3kb1wu1i Před 8 měsíci

    God bless uu segeniyee i love uu and i so, happy for uu mnm sitihogni tebarekilgn geta libishin nw miyayew zemenishin hulu eyesusin tenageri tebarkrshal

  • @betelhemabate2154
    @betelhemabate2154 Před rokem

    Segnye geta kzi belay yebarkeshh,betam dese yemil astmari yhone hiwot new yalsh,getan yasayshbet mngde leyuù new.....kzi belay lemlemi....bzu tmariyalhu love u konjit

  • @seenadachassa4627
    @seenadachassa4627 Před rokem +8

    she so smart and sweet 😍😍😍

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 Před rokem +4

    Pretty and smart ❤. God bless you konjo

  • @MarryGrace-vn1sh
    @MarryGrace-vn1sh Před rokem +1

    ሰገንዬ ይህን ማለት አልፈልግም ነገር ግን እንዲ ብጠየቅ እንዲ እመልሳለሁ ብለሽ ሸምድደሽ የመጣሽ ነው የሚመስለው ። ግን ይቅርታ አድርጊልኝ እና ኢየሱስን ለማሳዬት ሰውን ትኩረት ለመሳብ ዘንጠሽ እና ሰው በዘመረው መዝሙር አክት እያደረግሽ አይደለም ዘንጠሽ ለብሰሽ ህይወት የሆነልሽን ኢየሱስን በቃል እየገለፅሽ ብትቀርቢ ከልብስሽ ወይም ከሜካፕሽ ይልቅ ወበት የሆነልሽን ኢየሱስን በምትገልጪው ቃል ይሳባሉ። ተባረኪ 🙏

  • @Fnaentertainment1
    @Fnaentertainment1 Před 10 měsíci

    Good one. I give the high appreciation for the interviewer 😊😊😊

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa Před rokem +3

    Preach! Preach the Gospel! God bless You!

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před rokem +3

    What a humble woman!!

  • @thevoiceofvoicelesslm4308

    Ur so brave and beautiful❤❤. Bless you keep shining sweet heart!

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před 3 měsíci

    ተባረኪ በተረፈው የሚገርም ምስክርነት ነው።

  • @popizewdie8378
    @popizewdie8378 Před rokem +3

    She is matured and confident.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +2

    Yes God have one king for each queens 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏no need to running for it relax and waite while praying🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adissteshome7288
    @adissteshome7288 Před rokem

    ተባረኪ ሰገንዬ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ያበርታሽ

  • @hanamarkos5340
    @hanamarkos5340 Před rokem +1

    Yene Astewayi Geta Hesabishin Yasakalishi Demo 2chum Tebarekuligni ❤️❤️☝️🙏

  • @bettyjabez1923
    @bettyjabez1923 Před rokem +4

    የምር ደስ የሚል ነው

  • @user-mj1tg7st4s
    @user-mj1tg7st4s Před rokem +4

    ታባራክ ዉዴ ❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem +1

    ይሄ ኮንፊደንስ አደለም መንፈሱ ሲገባ ፈጣጣና ስሜታዊ ደፋር ያደርጋል ግትር ብዙ ሠው አይቻለሁ ማውራትም አልፈልግም መንፈሱ ተመሳስሎ በራሳቸው ድምፅ ያወራል የናንተ እምነት በገዳም መግቢያ ጀምሮ የተዎረደ መሆኑን አይቻለሁ መንፈሱ ገብቶብኝ አይምሮዬን ነበር የያዘው የድንግል ማርያም ልጅ ማረኝ ሜካፕ ልክ ነው ብሎ ፍጥጥ ያለ መልስ ሀይማኖት ለኔ ከውስጥም ከውጭም ነው❤

  • @nebyatjemal1256
    @nebyatjemal1256 Před rokem +1

    ድንቅ ቆይታ ነበር በጣም እናመሠግናለን ❤❤

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባረክሽ ሰግዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @fitsumzeab
    @fitsumzeab Před rokem +5

    ጉልቻ ማለት የእንጀራ ምጣድ ወይም ድስት የሚቀመጥበት ሶስት ድንጋይ ማለት ነው ... .... በትዳር ደሞ ቤተሰብ እናት አባት እና ልጅ ማለት ነው

  • @redietyime7453
    @redietyime7453 Před rokem

    Segiyewa Tebareky Dat was powerful speech May Lord bless

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před rokem +2

    በርቺ ቆንጂት ሰው እንደሁ የሚለው አያጣም እ/ር ደስ ካለው ይበቃል

  • @HaboBt
    @HaboBt Před rokem +2

    She is Very Much Matured🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BethelhemGutu-do4pl
    @BethelhemGutu-do4pl Před rokem +4

    Don't feel judged whenever someone tell you the truth just because you don't wanna hear it or doesn't fit your lifestyl.

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj Před rokem

    ብዙ መስራት እና እደልብሺ መሆን የምትቺይበተ እድሜ ላይ ነው እራስሺን ለጌታ የሰጠሺወ

  • @adetame8615
    @adetame8615 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤ ጌታ ይርደሽ ያሳብሽን ያሳካልሽ

  • @user-sz5fz3qq3y
    @user-sz5fz3qq3y Před rokem +5

    በርቺ እህቴ የሰው ወሬ አትስሚ ።ቆንጆ ነሽ ልዕልት ነሽ 👏

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem +11

    የኔውድ ማርያምን እንኳን ቀረብሽ ውድድድድ አረኩሽ የተመኘሽውን ህይወት ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ😍😍😍

    • @hyabeynatey1679
      @hyabeynatey1679 Před rokem

      Menafiq nat mndnew yemtyiw

    • @user-st3jm8oi2g
      @user-st3jm8oi2g Před rokem

      ግን እኮ መናፍቅ ሆናለች አዝናለሁ እንደ እንኔ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +1

      አቤት ማሸቃበጥ ይች ከሀድ ብፅረ ማርያም ናት እሸ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ጌታ ይርዳሽ 🥰🙏