በጻድቁ ምልጃ ወንድ ልጅ አገኘሁ || 3ጊዜ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬያለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 41

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +29

    አረ እኔም ጻዱቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ በባዕድ ሃገር ሻማ አብርቼ በዕለታቸው ቀን ስእሊ አድኖ የእናቴ ኪዳና ምህረት እናቴ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእመብርሃን ተቃጠለ ሶፋው ተቃጠለ ቤቱ ሙሉ ልቃጠል ነበር በሰው ሃገር ቀርቼ ነበር አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና እናቴ ኪዳና ምህረት አዳኑኝ አመስግንሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Před měsícem

      እግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን እኳን አተረፈሸ❤

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 Před měsícem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼እንኳን አተረፈሽ 🤗ደስ ይላል 👏🏼👏🏼👏🏼

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      @@melkimelki1671 አሜን አሜን አሜን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      @@belayneshiseifu9265 አሜን አሜን አሜን

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Před měsícem

      ተመስገን ተመስገን ተመስገን እኳን ስለትሺን ሰማሺ እማዬ❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před měsícem +6

    ወንድም ደበበ የእግዚአብሔርን ቸርነት🙏 የፃዲቁን ተአምር🙏 ስላካፈልከን እናመሰግናለን🙏 የእውነት እግዚአብሔር በያንዳዳችን ህይት ብዙ ተአምራቱን ገልጿል ከዚ መካከል አንዱ እኔ ነኝ። እግዚአብሔር ቢፈቅድና መድረኩን ባገኝ ብዙ የምመሰክረው የማመሰግነው አለኝ🙏ክብርና ምስጋና ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ለ አብርሐሙ ሥላሴ ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም🙏

  • @henokezt
    @henokezt Před měsícem +6

    እንደዚህ አይነት ቪድዮዎች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ላይክ አድርጉ🎉

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በትዳራችን በጣም ደስተኛ ነን ጻዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በእኔና በባለቤቴ ያለውን መሻት ይፈጽሙልን ዘንድ በርከታቸው ይደርብን!!!

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጻዲቁን የሰጠን ለደጃቸው ያብቃኝ ዘ ጊልትን ለመሳለም ቀጣም እናፍቃለሁ ❤❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱስ ለእኛም ይድረሰልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eteneshtesfaye3705
    @eteneshtesfaye3705 Před měsícem

    ፃድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ ክብርና ምልጃ አገላለጽህ ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ በተባረኩ ፍሬዎች ይባርክህ ወንድሜ እምነትህ እጅግ ደስ ይላል ገና ብዙ ታያለህ ለእናትህም እንኳን ደስ አላቸው፡፡

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ለካ እግዚአብሔር የማችለውን ፈተና አይፈትነ ንም በጣም ጨካራ ወጣት በእውነት አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ተምሮ ለለት ምግብ እከማጣት እግዚአብሔር መርጦሀል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉❤❤❤የአባታችን በከት አይለየን አሜን

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እኔም የጅጅጋው ሚካኤል ስምቶኝ ብዙ ብዙ !!!!

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před měsícem +2

    እንኳንም የፃድቁ ምልጃ እረዳህ

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před měsícem

    አሜን አሜን

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy Před měsícem

    ጻድቁ አባታችን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስን አያቶቸ ይዘክሩ ነበር በጎች እዱር አድረው ጣት ተገኙ ከቁጥር ሳይጎሉ በችግር ጊዜ በችግራችን ምልጃቸው ፈጥኖ ይረዳናል እግዚአብሔር ይመስገን ሴት አያቴ ሰማዕቱን ቅዱስ ጊወርጊስን እና አብነ ተክለሀይማኖት በጣም ሰለት ሰሚ መሆናቸው ከመገር በተግባር ታሳየኝ ነበር

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před měsícem

    Yasadegun abuna Gebremenfes kidus tselotachew bereketachew yadereben. Betam mewedachew abatachen 🙏🙏🙏

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Před měsícem

    እግዚብሔረ ይመስገን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před měsícem

    programachhun betam wedgewalehu ketlubet ewdachhulehu❤❤

  • @samrawitsolomon8331
    @samrawitsolomon8331 Před měsícem

    አሜን🙏❤🙏

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Před měsícem +1

    Bewunati keli hiwote yesmalin

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Před měsícem

    እዉነትፐያልፋል????

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik Před měsícem

    YENE NEGUS YEYEKAW MICHAEL ABAT NW MNM WESHT YELEWM SELAM SECHI ABAT NW DEBY BETAM DES YELAL ENKUAN BAREKEH EGZUBEHR YEMSEGEN

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Nardos945
    @Nardos945 Před měsícem +1

    ዚጊቲ የት ነውእኔ 5አመት ሆነኝ ልጅ የለኝም

    • @debebezewdu5795
      @debebezewdu5795 Před měsícem +1

      ዚጊቲ አቡዬ ከአርባምንጭ ከተማ ወጣ ብሎ ይገኛል

    • @user-kq3fe9yb6x
      @user-kq3fe9yb6x Před měsícem

      @Nardos945 የአብነኪሮስ ገድል እዘይ ሄደሽ መቅደስ ውስጥ ልጅ ይሰጡሻል

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kelomanjaro968
    @kelomanjaro968 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤