በልባችን እውነተኛ ፍቅር መኖሩን በዚህ እናውቃለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2019
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
    What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp.com/I5FfS5L578O...

Komentáře • 236

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +45

    አቤቱ አንተን፣መፍራትን፣በልቦናችን፣
    በጎ አምልኮትህንም፣በህሊናችን፣ጨምር፣
    አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-kg1kr4cv7s
    @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety +44

    በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት በተለይ ለእኔ በጣም እዉነት ተኛ ፍቅር ማግኘት በጣም ከብደኞ ነበር ግን በእቅርብ አንድ መልካም ሠዉ ተዋወኩ እሥኪ በእለተ ቀኗ ባእታ ማርያም ታሣካልሽ በሉኝ አግብቶ መዉለድ በጣም እፈልጋለሁ

    • @user-fu9cw8mp7o
      @user-fu9cw8mp7o Před 4 lety +1

      እውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ማር

    • @misakhan9304
      @misakhan9304 Před 4 lety +1

      እመቤቴ ታሳካልሽ እህቴ የልብሽን መሻት አምላክ ይፈጽምልሽ

    • @haimeyselasaleijenatamaria6164
      @haimeyselasaleijenatamaria6164 Před 4 lety +1

      እመብርሀን ትርዳሽ የኔውድ

    • @user-kg1kr4cv7s
      @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kg1kr4cv7s
      @user-kg1kr4cv7s Před 4 lety

      @@haimeyselasaleijenatamaria6164 አሜን አሜን የኔቆጆ

  • @user-zr3hk7me9p
    @user-zr3hk7me9p Před 4 lety +12

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
    በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር
    አሜን
    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ተሥፋርስተ መንግስተ ሠመያትን ያዉርስልን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ እውነተኛ ፍቅርን በልባችን አኑር አሜን

  • @user-tw2pf5ly3u
    @user-tw2pf5ly3u Před 4 lety +4

    አቤቱ የሁላችን አባት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር አሜን
    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር እድሜን ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን
    የፍቅር አምላክ ሆይ በፍቅርህ ጎብኝን አሜን✝🙏💚💛❤

  • @bernasabeba8465
    @bernasabeba8465 Před 4 lety +9

    በእውነት መህምራችን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን አሜን በእውነት ከልብ እና መሰግናለን በርቱልን ከዚህ የበለጠ በእውነት መልካም ትምህረትነው እምታስተምሩን በእውነት እኝም ተምረን በተግባር እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @user-kx9cp4gn3y
      @user-kx9cp4gn3y Před 4 lety

      የኔ ማር በናትሽ የዋትሰአፕ ግሩፕ አላቸው አይደል ቁጥሩን ካወቅሽው ላኪልኝ

    • @salammalkorashi2967
      @salammalkorashi2967 Před 4 lety

      @@user-kx9cp4gn3y
      አዎ አለን አባ ህት

    • @user-kx9cp4gn3y
      @user-kx9cp4gn3y Před 4 lety

      @@salammalkorashi2967 እሽ ውዴ ላክልኝ

  • @unitesuae1885
    @unitesuae1885 Před 4 lety +1

    ትምርቱ በልቦነችን ያሳድርልን እነመሰግነለን መምህራችን ፍቅር ከ እግዚአብሔር ነውነ እውነተኛ ፍቀር እሱ ያድለን አሜን እኔስ ፍቅር አልይዝሽ አለኝ ምን ላድርግ የሚቀርቡኝ ሁሉ በደንብ አላዋራቸውም እፍራለሁ ስደት ስላለሁኝ ብዙ መጥፎ ነገሮች ስለምሰማ ነው መሰለኝ ምን ማረግ አለብኝ ግን ግራ ግብት ብሎኛል እኔ ምፍለገው እደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅዱስ ቁርባን ነው አምላኬ የሚሆነኝ አንተ ባርከህ ስጠኝ ለኔም መልካም አንደበት ያለኝ ሴት እዲሆን መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ ስደት ላይ ያላቹ እህቶቸ ፍጣሪ የስደት ኑሮችን አሳጥሮ መልካም ጥሩ ስነምግባር ያለው በሃይማነቱ ፅኑ ለሰው ልጅ ክብር የሚሰጥ አማኝ ነ ታማኝ ሰው አክባሪ የሆነ ባል ይስጠን

  • @mahletregasa397
    @mahletregasa397 Před 4 lety +4

    አሜን አባታችን ቃል ህወት ያሰማልን እኔ አንድ ነገር ማለት ፈልቃለው አንድ ምወደው ልጅ አል እሱም እንደሚወደኝ ይነግረኛሀል አጋጣሚ አንድ ላይ ለሆን አልቻልንም እሱም በኑሩ ምክንያት ተለያየኝ አናወራም እኔ ግን ሁሌ በፀሎት አስበዋለው ፀልይለታለው የኔ ባይሆንም ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀው እና ለሰው መልካም ማሰብ ለራስ ነው ፈጣሪ የፈቀደ ይሆናል ብዬ ቁጭ ብያለው እግዚያብሄር ይመስገን የድግል ልጅ አሜን

    • @liyab3730
      @liyab3730 Před 4 lety

      Ehtye enem miwedew lij ale gn eyeteyayen teleyaytenal ene sayew ygereshibignal esu gn mnm aymeslewm gn ene betselote hule asbewalew e/r ymesgen 🙏🙏🙏

    • @embetbekele8777
      @embetbekele8777 Před 4 lety

      A

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @misakhan9304
      @misakhan9304 Před 4 lety +1

      @@liyab3730 አይዞሽ እህቴ እንደዚህ አይነት ነገሮች ብዙ ጊዜ እኛን ሴቶችን ያሸንፉናል ግን ሁሉም የሚሆነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን ስለዚህ መለያየቱንም እግዚአብሔር ከፈቀደ አሜን ብለን እንቀበል

    • @user-ou5gs7yf4r
      @user-ou5gs7yf4r Před 4 lety

      አይዞሽ እህት እኔም በጣም እምወደዉ ልጅ አለ እና እሱም በጣም እንደሚወደኝ ነበር እማዉቀዉ ከተዋወቅን ሶስት አመታችን ቢሆንም ከስድስት ወር ወድህ ግን ተቀየረብኝ አሁንም እወደዋለሁ በፀሎትም አስበዋለሁ አንዳንደ በቴሌ ግራም እናወራለን ስናወራ እንደበፊቱ ይመለስሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ግን እሱ ምንም አይሠስለዉም

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ቃልህን በልቦናችን አሳዲርብን ለመለውጥም እርዳን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አቤቱ እውነተኛ ፍቅር በልቦናችን አሳድርብን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety +2

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ እኔም በቅርቡ የማላውቀውን ሰው ለማግባት ተዘጋጅቻለሁ ትዳርሽ ይባረክ በሉኝ

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 Před 4 lety +2

    ሰላመክርስቶስ ከኝጋር ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን እውነተኝውን እሱን አምላካችን ደስ የሚያሰኝውን መልካሙን ፍቅር ያድለን ፍቅር የህጉሉ ፍፃሜነውና

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i Před 4 lety +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ሰማያውይ ዋጋ ይክፈልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እያስተላለፍክልን ያለኸው በርታ

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነተኛ ትዳር ከእግዚአብሄር ዘንድ ነውና እውነተኛ ፍቅርና ትዳር ያድለን ለሁላችንም

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety +1

    አሜን፫ በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን፫ እኛምየሰማነውን ቅዱስ ቃል በስነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫ ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ያድለን

  • @user-rg4ot2cg7x
    @user-rg4ot2cg7x Před 3 lety

    እግዛብሄር አምላኬ ፍቅር ነው የሰጠን አምላኬ በህወተችን ፀጋውን በረከትን በኛላይ ይደርብን አሜን ቃለ ህወታ ያሰማልን ላስተማረን ለገሰፅን ለሉኡል እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይገባው በእውነት

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን
    እንኳን ለበዓታ ማርያም አደረሳችሁ እመቤታችን የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +4

    ቃለህይወትን ያሠማልን ወንደማችን በእዉነት ትምህርትህ እየቀየረኝነዉ በርታልን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln Segauwn yabzaln wendmachen
    abatu anten mefratn belbonachen bego a mlkothn behilanachen chemrln amen

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin wenidmachi egzabher fikirun yabizalin enamesegnalen

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ስለ ትዳር በእውነት ልቤ ተስብሮል ቡዙ ዋጋ ከፍየ ነበር ግን አልተሳካም ትዳሬ ብቻ ሳይሆን የፈረስው ትዳር እምትለው ቃል ስስማ እደሽው ይወጋኛል
    እስኪ ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን // ፫// አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሌናችን ጨምር አሜን // ፫//

  • @fantugebregorgis966
    @fantugebregorgis966 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin tibeb ewunetegna fikir yisten

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln, d/Tibebe egziabher amlak yagelglot Zemenh yarzmlh.

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety

    Amen kale hiwote yasmalen memehrachin erijem edeme tenah yesetelen

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe 👏👏👏

  • @user-pu1hj3xz5d
    @user-pu1hj3xz5d Před 4 lety +3

    በእውነት የህይውት ቃል ያስማልን አሜን ፫

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356

    Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-mv4gy9fx5b
    @user-mv4gy9fx5b Před 4 lety +1

    Kal hiwet yasemalin Amen Amen Amen

  • @firehiwotsultan9195
    @firehiwotsultan9195 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kelhiwot Yasemalen

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 Před 4 lety

    በእውት መምህር ቃል ህይውት ያስማልን ስታስተምር እርጋታህ ትምህርቱችህ እጅግ ጠቃሚ መልካም ፍሬ ያላችው በእውነት እግዚአብሔር አብዝቱ እድሜና ጤና ስላም የስጥልን 🙏

  • @helenmulugeta7317
    @helenmulugeta7317 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hywetn yasemaln wedmachin

  • @beletubekele3318
    @beletubekele3318 Před 4 lety +1

    Amen amen amen Waqqayoo sagalee jireenya sii dhageessuu AMEN

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rahelyohannes6119
    @rahelyohannes6119 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalen Amennn🙏

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 Před 4 lety +1

    በእውነት ላስተማረን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @tsionlast2418
    @tsionlast2418 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehwet yasemalin

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤቱ አንተንመፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ አይለየን አሜን

  • @meseretalemu8960
    @meseretalemu8960 Před 4 lety +1

    Egeabher ymesgen Amen
    Kale hewet yasemaln memehrachen Amen

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @fekertetesfaye8119
    @fekertetesfaye8119 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በ እውነት በርቱ ማህደር ተዋህዶች

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-mf4qi4if5v
    @user-mf4qi4if5v Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማን ወድማችእን ጽጋውን ያብዛልህ እግዝአብሄረ ይባረክህ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 3 lety

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan

  • @astertesfaya8296
    @astertesfaya8296 Před 4 lety +1

    Amen kale hewetn yasemaln

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 4 lety +1

    በእውነት ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልል

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ያስማልን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 Před 3 lety

    Amen kale hiwto yasamalna memahrachan
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 3 lety

    መዳህኒአለም ይርዳን ቀለ ህይወት ያሰማልን።አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ou5gs7yf4r
    @user-ou5gs7yf4r Před 4 lety +1

    በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 Před 4 lety

    Amen 🙏
    Kalehewot yasemalen geta 🙏

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በድሜ እና በጤና እመብርሃን ታቆይልን አሜን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen wedmachin kalehiwot yasemalin

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጠልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ትዳርን በትክክል መምራት ይቻላል በርቱ የብዙ ሰው ህይወት እያ ተረፋችሁ ነው!!!

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወድማችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 Před 4 lety +1

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ወንድማችን ።

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 Před 4 lety +1

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @haimeyselasaleijenatamaria6164

    ለወንድማች ዲ/ን ጥበበ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ የምወደው ለወደፊትም አምላክ ቢፈቅድ ለጋብቻ የማስበው ልጅ አለ እሱም እደሚወደኝ ለቁምነገርም እደሚፈልገኝ ይነግረኛል አሁን ያለውት በስደትነው ኢትዮጵያ እያለው ልጁን አውቀዋለው ስለቤተክርስቲያን በጣም ያውቃል ግን ከኔጋር ሲሆን አሁን ስናወራ ስለሀይማኖት ሳወራው ማውራት አይፈልግም ለምድነው? እና ዛሬ ስለሀይማኖት ማውራት ማሰብ ካልቻልን ወደ ፊት ምን አይነት ህይወትን ልንኖር ነው የሚለው በጣም ይጨንቀኛል እኔ በምንም ምክንያት ከእግዚአብሔር ቤት መለኮት መራቅ አልፈልግም እስኪ ምን ትመክሩኛላችሁ ምድነው ማድረግ ያለብኝ?

  • @ayalewyirga9573
    @ayalewyirga9573 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን መግስተ ሰማያት ያዉርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @nigistikahsay5129
    @nigistikahsay5129 Před 4 lety

    Amen kale hiwet yasemaln wendmachn

  • @ffffg6325
    @ffffg6325 Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-ib5ln5ks1v
    @user-ib5ln5ks1v Před 4 lety +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @semirasemira5550
    @semirasemira5550 Před 3 lety

    በትክክል ቃል ህይወት ያስማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ደስ የሚልትምልር ነው በርቱ ለኛም አስተዋይ ልቧና ይስጠን አሜን፫

  • @alemwale7980
    @alemwale7980 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-tj6gb2zi5t
    @user-tj6gb2zi5t Před 4 lety

    ቃል ይህወት ያስማልን መምህራችን 🙏

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር

  • @hrithrit4219
    @hrithrit4219 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetgizaw7324
    @genetgizaw7324 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 4 lety

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhricen
    egezabhare.rageme.edema.yestelen.egezabhare.rageme.edema.yestelen

  • @user-pt3er4fm3s
    @user-pt3er4fm3s Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @astukafiker7423
    @astukafiker7423 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ወንደማችን የሳማኑዉ በልቦናችን ያሳዲሪብን

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏

  • @tigistmabere985
    @tigistmabere985 Před 4 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን

  • @user-wn6hu3dk2s
    @user-wn6hu3dk2s Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 Před 4 lety +1

    Egziabher yelbachenn meshate yefesemlen amen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @selambegata1768
    @selambegata1768 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @uuvh565
    @uuvh565 Před 3 lety

    Amen kal hiywot yasemalin

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 Před 4 lety

    Amen (3) kal hiwet yasmalna

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @user-iu4qx9wd4p
    @user-iu4qx9wd4p Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před 2 lety

    Amenn